КОМЕНТАРІ •

  • @AmiroTube
    @AmiroTube 3 роки тому +32

    👉ቪዲዮውን ላይክ አድርጉት እና 👈
    ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ቻናሌን ጆይን በማለት የምትፍልጉትን ሁሉ አግኙ አሁኑኑ t.me/Amiro11

    • @muteaha3543
      @muteaha3543 3 роки тому +1

      ጆይ እቢ አለኝ

    • @sameera4291
      @sameera4291 3 роки тому

      አሚር ወንድሜ እደዚ የሸጣል በአላህ አስተዋዉቅለት

    • @seanytseanyt7246
      @seanytseanyt7246 3 роки тому

      አሜሮ አድሳበባ ስለ ጥርስ ጠይቅልን ደሴ እቢ ብለውኛል ብለህ ነበር እና ብቻ ከቻልክ ጠይቅልን

    • @bilchajemal8429
      @bilchajemal8429 3 роки тому

      በርታ አሚሮ እናም የፍሪጅ ዋጋ ጠይቅልኝ ከነ ማድረሻው አሚሮ በሏ በጣም አሥቸኳይ ነው

    • @tigatig457
      @tigatig457 3 роки тому

      Teru nwe enamesegene alne gen video setsra kerbe argwe terklke

  • @Tube-zo9xm
    @Tube-zo9xm 3 роки тому +32

    ስልጤ ክልል ወራቤ ከተማ ሂዶ እንዲያሳያቹ የምትፈልጉ ላይክ አርጉ👍👍👍👍👍👍

  • @sofia________bintislam8509
    @sofia________bintislam8509 3 роки тому +21

    የዛሬ ሶስት አመት ፍራሽ ቤት እሸጥ ነበር ዋጋው አሁንም ሁሉም አልጠፋኝም😭😭 ዛሬ ግን መዳም ጋር መንፈር ሆነ እህህህ ሱቅ ስራ በጣም ነበር የምወደው ኢንሻ አላህ አላህ በሠላም ለሀገራችን ያብቃን

  • @fatumahabeshawit1159
    @fatumahabeshawit1159 3 роки тому +51

    ያሚሮ አድናቂዎች like 😍

    • @sofilejewatube
      @sofilejewatube 3 роки тому +1

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ በቅንነት

    • @zebibakedr7542
      @zebibakedr7542 3 роки тому

      👍

    • @sofilejewatube
      @sofilejewatube 3 роки тому

      @@zebibakedr7542 ሰብስክራይብ. አድርጊኝ እህት በቅንነት

  • @rukeyawollo675
    @rukeyawollo675 3 роки тому +13

    አይታችሁ አትውጡ ላይክ አድርጉ ይጠቅመዋል እየለፋ ነው በዛሬ ኑሮውድነት ትራንስፓርቱም መከራ ነው

  • @እናቴማሪያምለኔስልዩናት

    የኔ ውድ በጣም እናመሰግናለን ስፈልገው የነበረ ነገር ነው ብሮዬ 🙏👍

  • @ኡምሀናንሁሴን
    @ኡምሀናንሁሴን 3 роки тому +10

    ውድ የኢስላም ልጆች ኑ የነቢያችን የህይወት ታሪክ እንማማር ፕሮፍይሌን በመጫን ግቡ በለይክ ኢስለማዊ ሚድያዎችን እነበረታታ

  • @fasikatube9475
    @fasikatube9475 3 роки тому +12

    የቡታጅራው አሳየን በሄደ እግርህ ጉራጌ ክልልም እየጎበኘክ 😉😉

    • @semuatube6219
      @semuatube6219 3 роки тому +1

      እኔም ምፈልገው ቡታጀራ ነው ነው እስቲ ፋሲካዬ ከሀገር በኩል የሚያቅ ቪድዮው ቀርፆ ይላክልሽና አሳዪን ሚቻልሽ ከሆነ በተለይ ምጣፍ አረብያ መጅልስ ኮርኒሥ አረ ብዙ አሉ ግን እስካሁን ያቀረበልን የለም ከወቡታጀራ ብዙ አለን የቡታጀራ ልጆች

    • @AmiroTube
      @AmiroTube 3 роки тому

      መርሀባ ግን ጉራጌ ነሽ እዴ ፍሲካ 🤔

    • @AmiroTube
      @AmiroTube 3 роки тому

      መርሀባ አቀርባለሁ

    • @ሰአድቶነኝየአባዲርእህትወ
      @ሰአድቶነኝየአባዲርእህትወ 3 роки тому

      @@AmiroTube አወ ነት

    • @bilchajemal8429
      @bilchajemal8429 3 роки тому

      ጎበዝ የኔን ሃሣብ ነው የተናገርሽው ፍርዶሥ

  • @ሀዊነኝወለየዋቤተሠቦቼንና

    አሚሮ የምትለቃቸው ሁሉ ቪዶወች ሀሪፍ ናቸው አላህ ይጠብቅ

  • @سعديهح-غ1ه
    @سعديهح-غ1ه 3 роки тому

    ሹክረን አሚሮ ጄዛክ አሏህ ኸይር ለምታቀር በልን ሁሉ

  • @ماريااسرار
    @ماريااسرار 3 роки тому

    ሹክራን ወንድማችን አሚኖ ባርተልኝ ማሻ አለህ ማሻ አለህ

  • @ሰአድየቤተሰቦቾናፋቂ

    በርታ አሚሮ እናመሰግናለን

  • @labibhmoh2229
    @labibhmoh2229 3 роки тому

    አማሮ እናመሠግናለን የዳቦ መጋገሪያዉን እዳረሣ ጠይቅ

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 3 роки тому +1

    ዋውውውውው እናመሠግናለን እሰኪ ሰለጨት ሰለድጋይ ሰለሰቢቶ ሰለሁለሙ አቅረብልን😍 ፈለጌ ነው

    • @AmiroTube
      @AmiroTube 3 роки тому +1

      መርሀባ አሳይሻለሁ አመሰግናለሁ ኑሪልኝ አንቺ ደሞ ለምታቂው ሰው በሙሉ በ ዋሳብ በፌስቡክ በቴሌግራም ግሩብ ሼር ሼር እያረግሽ ቻናሌን ሞቅ ደመቅ አርጊልኝ አመሰግናለሁ አላህ ያክብርልኝ

    • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
      @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 3 роки тому

      @@AmiroTube እሸ ችግረ የለም በረታ እግዚአብሔር ይረዳህ አይዞህ አድናቄህ ነኝ ከፖለቲካ የፀዳ ነው😎😎😍😍😍

  • @tsehaymohammed8388
    @tsehaymohammed8388 3 роки тому

    በጣም አሪፍ መረጃ ነው እናመሰግናለን በርታ አሚሮ

  • @የሰኢድልጅ
    @የሰኢድልጅ 3 роки тому

    ጀዛከላህ አሚሮ ትርኪ ሚርኪ እያቀረቡ ቢዚ ከሚያረጉን
    የሰዉ ፊት እያየህ የኛን ፍላጎት ለማሟላት የምታረገዉ ጥረት የሚበረታታ ነዉ
    ደሞ ቁጥሩን እፅፍላችኋለሁ ብለሀል በርግጥ ቪዲዎዉ ላይ ፅፈሀል ግን ኮመንት ላይ ፃፍ ቃልህን ሙላ! አንድ ሰዉ ቢገዛቸዉ ቀላል አይደለም! እነሱም መጠቀም አለባቸዉ ጊዜ ሰተዉ እየነገሩህ አይደል!👍👍👍

  • @اسماء-د8ع
    @اسماء-د8ع 3 роки тому

    እናመሰግናለን ወንድሞ👍👍

  • @bvu1803
    @bvu1803 3 роки тому +1

    አሚሩ ሰላምነው መሽአላ በጣም ያምራን 👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👏👏👏👏

  • @የተፈኩርአድናቂየረሱልወዳ

    አሚሮ አረ አይኔ ወለቀ ሰመርጥ የቺ ትሁንልኝ ቀይዋ አው እሱዋ ክክክክክ ብቻ እንሻአላህ እትዮ ስንመጠ ይገዘል አላህ ይጠብቅህ

    • @zrto4150
      @zrto4150 3 роки тому

      😁😁😁😁😁😁

  • @ፋፊነኝየበረሀዋእርግብእማ

    እስኬ በደሴ አሳየንየምትሉ ላክ

  • @user-Sadi
    @user-Sadi 3 роки тому +6

    አህለን የአሚሮ አድናቂወች እስኪ እኔንም ላይክ አርጉኝ

    • @sofilejewatube
      @sofilejewatube 3 роки тому

      ቤተሰብ እንሁን በቅንነት

  • @rahimatube5792
    @rahimatube5792 3 роки тому

    በጣም እናመሰግናል አሚሮየ የኔ አስተዋይ ብየሀለሁ👍👍👍

    • @SUSU-zg8gx
      @SUSU-zg8gx 3 роки тому

      ራህሙ እንደማመራ አይሻልም

    • @rahimatube5792
      @rahimatube5792 3 роки тому

      @@SUSU-zg8gx ሱሱየ ነይልኝ በደስታ ነው የምቀበልሽ ፕሮፋይሌን ተጫኒና ❤

  • @TUBE-fb2or
    @TUBE-fb2or 3 роки тому

    ጎበዝ ማሻ አላህ አሚሮ ወድሜ በርታልኝ

  • @honeytube914
    @honeytube914 3 роки тому

    እናመሰግናለን ወንድምዬ

  • @zasusu7454
    @zasusu7454 3 роки тому

    አህለን ወሳህለን አሚራችን መሻላህ ሰፈልግ ነበር ሰላቀረብክልን ታንክሰ ሰወድክ ለአላህ ብየ ጥግ ድረሰ ነው እደግልን ኡሙ አሚርም ሁሌ ያንተን ደሰታ ትይልን የኔ እናት ❤️❤️❤️

    • @AmiroTube
      @AmiroTube 3 роки тому

      በጣም አመሰግናለሁ ኑሪልኖ

  • @ስደተኛዋተስፋያደከመ-ዀ5ዐ

    አሚሮየ የምፈልገዉን ነዉ ያቀረብክልኝ ደግሞ በደሴ የሶላር ዋጋ አሳየን

    • @AmiroTube
      @AmiroTube 3 роки тому

      መርሀባ አሳያለሁ አመሰግናለሁ

  • @rehmiayesuf9148
    @rehmiayesuf9148 2 роки тому

    ማሻአሏህተባረክአላህ
    💚💚💛💛❤️❤️❣️

  • @ዑሙአብዱረህማንህልሜንናፋ

    Masha allah betam harif new

  • @ነጁየኢላፍቲዩብአድናቂነኝ

    ያሰብከውን አላህ ያሳካልህ ወንድም ጎበዝ በርታ

    • @AmiroTube
      @AmiroTube 3 роки тому

      አሚን አሚን አመሰግናለሁ ኑሩልኝ

  • @wolloethiopia8195
    @wolloethiopia8195 3 роки тому

    እናመስግናለን አሚሮ የት ነው

  • @مريممريوم-ب9خ
    @مريممريوم-ب9خ 3 роки тому

    አቦ አሚሮ አሠብክበት አላህ ያድረሥክ

  • @ረሂምመቅዴላዊትYouTube

    አሚሮ ወንድሜ ሁሌም አላህ ይጠብቅህ
    ኢንሻዓላህ ባሌን ስርፕራዝ ታዴርግልኝለህ ዴሴ ስትሄድ

  • @we1441
    @we1441 3 роки тому

    ተው አሚሮ ጎጃም ደብረማርቆስና ቢቸና ህድልን

  • @حسبياللهونعمالوكيل-ن3ث

    ወአለይኩምሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ሽኩረን አሚር እድግ በል

  • @bilenyemaryamlijyemaryamli2144
    @bilenyemaryamlijyemaryamli2144 3 роки тому

    Wow Betam new mameseginew Amiro wondime berta

  • @የማየሻማነኝ
    @የማየሻማነኝ 3 роки тому +1

    መቼነው ፀጉርክን የምታስተካክለው ?በተረፈ በርታ👍👍👍

  • @sentuet143
    @sentuet143 3 роки тому +1

    Mash Allah
    Mash Allah
    Mash Allah
    👍👍👍🙏👌🙋🌹🌼🌼🌼💮💮💮💐💐💐🌺🌹🌹🌹

  • @zuzubintyoutube2946
    @zuzubintyoutube2946 3 роки тому

    ጀዛከላህኸይረን አሚሮ ማሻአላህ በርታ👍👍

    • @AmiroTube
      @AmiroTube 3 роки тому

      አመሰግናለሁ ኑሪልኝ

  • @አለምየወርቁጎንደር
    @አለምየወርቁጎንደር 3 роки тому +1

    እንዴው ተባረክ ወንድሜ

  • @fatimaaa7563
    @fatimaaa7563 3 роки тому

    አሚሮ በርታ

  • @ሰላምፍቅርነኝ
    @ሰላምፍቅርነኝ 3 роки тому

    ወአለይኩምሠላም ወራመቱላሂወበረካቱ ጀዛከላሁኸይረን 🇪🇹🌹👍🏼

  • @ራቢንትባባ
    @ራቢንትባባ 3 роки тому

    walycum salme warhmtulhi wabrcthu ማሻ አሏህ ወንድም በርታ ፈ
    ፍሪጅ በታቀርብልን

  • @zarah2187
    @zarah2187 3 роки тому

    አሰላማለይኩም አሚሩ ሰላምነህ አድሰ አበባ ጥሩሰ ሰንት ያሰራሉ ከይቅረታ ጋር ጠይቅልን👍👍👍👍 በትረፋ በረታ በጣም ጥሩ ሰራ እሰራህ ነው

    • @AmiroTube
      @AmiroTube 3 роки тому

      መርሀባ እጠይቃለሁ

  • @zi1959
    @zi1959 3 роки тому

    አሚርየ እደውበሳቅ ልጨርሥነው ሥል እደገናትጀምራለህ

  • @ኡሙአማር-ተ3ጸ
    @ኡሙአማር-ተ3ጸ 3 роки тому

    እድግ በል አቦ የምፈልገዉን ነገር አቀረብክልኝ

  • @rabitube4478
    @rabitube4478 3 роки тому

    ዋለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሒ ወበረካትሑ ሰላም አሚሮ እስኪ ኮፖልቻ ያለውን ገባየ ጠይቅልን የምትሉ👍

  • @mekahasen5750
    @mekahasen5750 3 роки тому

    ዋአሊኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክ አላህ ኸይር አሚሮየ

    • @alemantube
      @alemantube 3 роки тому

      እንዛመድ ውድ

  • @zekyatube8083
    @zekyatube8083 3 роки тому

    Betam enamesgenalen berta Amiro

  • @ዘይነብሁሴን-ኘ6ሐ
    @ዘይነብሁሴን-ኘ6ሐ 3 роки тому

    ማሻአላህ ወድሜ አሚሮ

  • @Tube-vm4vd
    @Tube-vm4vd 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ ምርጥ ልጅ

  • @ጌታየታመነነዉ
    @ጌታየታመነነዉ 3 роки тому

    እናመሰግናለን ጎበዝ

  • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ

    እናመሰግናለን ሹክረን

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ቀ6መ

    ወአለይኩምሠላምወረህመቱላሂወበረካትሆ. ማሻአላህአሚሮ. አላህይጠብቅህ. የምፈልገውነው ዛሬይዘህብቅያልከው

    • @sofilejewatube
      @sofilejewatube 3 роки тому

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት ቢድዮየን አይተሽ በቅንነት

  • @fsy1999
    @fsy1999 3 роки тому

    እናመሰግናለን አሚሮ

    • @AmiroTube
      @AmiroTube 3 роки тому

      መርሀባ ኑሪልኝ

  • @kadijaahasan6640
    @kadijaahasan6640 3 роки тому

    Wl wr wb unkan dehna mexah Amiroo

  • @መርየምያረህማንባሪያነኝ

    ጀዛክ አላህ ኸይር በቃ ኢትዮ መጥቸ ጎጆ ልመሠርት ነዉ እሻ አላህ የዋጋዉ ነገር ያዞራል

  • @የዉሎዋቅብጥየዉሎዋቅብጥ

    አሚሩ ሀቢቢ በጥም ጉበዝ ነህ ግን አገራችን በጥም ኑሮዉድነዉ አላህ ይሰቱር በትርፍ ጥሩነዉ ቀጥልበት

    • @sofilejewatube
      @sofilejewatube 3 роки тому

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ ቢድዮየን አይተሽ

  • @ayshaadam6064
    @ayshaadam6064 3 роки тому

    መሸአለህ አለህ ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @ኢ.ያ.ሀገሬ.ዩቱብተወከልቱ

    አሚሮእስኪላስቸግርህ። በቲቪየሚስራ ሶላርስብት ከው በደሴከተማ። ላቸግርህ ንገርኝ። ለገጡርለቤተስብ ፈልጌውነው። ሶላር። ባለቱቩውን። ጥራቱስእደትእደሆነ። ቢበላሽሽ ይስራልወይ። ወዘተ። አጣራልኝማ

  • @MariyamMariyam-rc6yr
    @MariyamMariyam-rc6yr 3 роки тому +1

    አህለን ወሣህለን አሚሮ እናመሠግናለን

  • @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ

    አንጀት አርስ እኮ ነህ ማሻአላህ እስኪ ወደ ጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ ሂደህ አሳየን ወደ ቡታጀራ ወዘተ ሁሌም ወደ ወሎ መስመር ብቻ ኧረ ለኛም ተራ ይድረሰን

  • @mekideehtiyopa1844
    @mekideehtiyopa1844 3 роки тому

    ጉበዝ በርታ

  • @zubaydazubayda6188
    @zubaydazubayda6188 3 роки тому

    አሚር ጥሩ ልጅ ነህ በርታ

  • @ganetbaqallaa8514
    @ganetbaqallaa8514 3 роки тому

    Obbolesa keenya baayee bayee si galatefana ❤❤

  • @amnaammon6276
    @amnaammon6276 3 роки тому

    ማሻ አላህ

  • @user_hatat4h5m
    @user_hatat4h5m 3 роки тому

    Waleyikumsalm. Waramatulay wabarakatu

  • @sfgggxzzz7759
    @sfgggxzzz7759 3 роки тому

    በርታ አሚሮ መሻአላህ የት ነው እስኪ ሀይቅም ሂድ

    • @AmiroTube
      @AmiroTube 3 роки тому

      መርሀባ እሄዳለሁ

  • @ኡሚየአይኔብረሀንማማናፍቆ

    አሚሮ እዚህ ሆኘ ብር ልላክለትና ከቤት ይውሰድልኝ

  • @ivbivb7557
    @ivbivb7557 3 роки тому

    ማሸለህ
    ማሸለህ

  • @abdolah6556
    @abdolah6556 3 роки тому

    ፈጣኑ ማሻ አሏህ አለይክ ዛሪ ሸገር ነህ አካባቢዉ የት ነዉ ማለቴ እቦታዉ ሂጀ እድገዛ በስልክ አይደለም እኔ ሂጀ መግዛት እፈልጋለሁኝ ሰፈሩነወ ንገሪኝ ጀዛኪላህ 👍👍👍👍

  • @ኢክሩዩቱብ-ሸ3ዘ
    @ኢክሩዩቱብ-ሸ3ዘ 3 роки тому +1

    አሚርየ ጀዛክአላህ ከይረን ወንድማችን ያቺ የያዝካት ኮፈርት ዱባይ 60ብር ነች

    • @sofilejewatube
      @sofilejewatube 3 роки тому

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ በቅንነት

    • @nasriaalal2640
      @nasriaalal2640 3 роки тому

      አዎ2ሁቱን 20 ጋዘው

  • @ሪሀናዩቲብ
    @ሪሀናዩቲብ 3 роки тому +2

    ዊለይኩም ሰላም ወራሀመቱላሂ ወበረካትሁ ወዲም አሚኖ አህለን

  • @rashedalkaabi7541
    @rashedalkaabi7541 3 роки тому +1

    مشالله برتا

  • @meryabdullah7747
    @meryabdullah7747 3 роки тому

    ማሻአላህ ማሻአላህ ሹክራን

  • @لنجاول
    @لنجاول 3 роки тому

    ድርብ ብርድልብስ ስንት ነዉ???

  • @susubintbaba4816
    @susubintbaba4816 3 роки тому

    አሞሪ የኔ ጎበዝ ለሜትር ከሀምሳ .ሀልጋ .አደኛው ፍራሽ ስት።ነው ንገርኝ ኦርጅናሉን.

    • @AmiroTube
      @AmiroTube 3 роки тому

      ቀሁሉም አለ ደውይለት እስኪ

    • @nasriaalal2640
      @nasriaalal2640 3 роки тому

      ያኔም ጥያቄ ነው 1,50አልጋ አሰርቼ ነበር ስንት ይሁን ፍረሽ

  • @maazakalbeto6124
    @maazakalbeto6124 3 роки тому

    Yane konjo unkan dahna mata yasaraw sira hula batam mirtnaw

  • @tiggonderewa7642
    @tiggonderewa7642 3 роки тому

    ይመችህ ባባዬ ዉድድድ

  • @aminacomedy50
    @aminacomedy50 3 роки тому

    አም ፈጠኝ ነክ እኮ በርታልን

  • @nafessasaydi6432
    @nafessasaydi6432 2 роки тому

    Ok

  • @mulumulu4759
    @mulumulu4759 3 роки тому

    ኸረ አዝናኝ ወይም አስተማሪ ነገር ይዘህ ቅረብ ሰለቸን በተለይ ውጭ የምንኖር ሰዎች ማቴሪያል ነገር ማየት ብርቃችን አይደለም እናውቀዋለን እኛ የምንፈልገው ዘና የሚያደርግ ና ትምህርት አዘል መልእክት መስማት ነው የምንፈልገው ጠዋት ማታ ምድረ ቅራቅቦ እቃ ማየት ሰለቸን አቦ😏

    • @AmiroTube
      @AmiroTube 3 роки тому +1

      መርሀባ ሙሉ አቀርባለሁ አመሰግናለሁ

    • @mulumulu4759
      @mulumulu4759 3 роки тому

      @@AmiroTube አመሰግናለሁ🙏

  • @maryammo5401
    @maryammo5401 3 роки тому

    መሻአላህ

  • @ሀድራደበላ
    @ሀድራደበላ 3 роки тому

    ዬት አከባቢ ነው ፍራሽ እፈልጋለው

  • @hasanhxcv6818
    @hasanhxcv6818 3 роки тому

    ጎበዝ ነህ በርታ

  • @hananyoutube2886
    @hananyoutube2886 3 роки тому +1

    Deber markos mehed alebeh yebet eka aseyeg

    • @AmiroTube
      @AmiroTube 3 роки тому

      መርሀባ ሀኒ

  • @habibahassan3053
    @habibahassan3053 3 роки тому

    Waeleyku Selma werahmetulah weberekathu

  • @anioromodhaaniarsidhabiyaa8839
    @anioromodhaaniarsidhabiyaa8839 3 роки тому

    As wr wb tirasa Isaphanji sinttino

  • @mariamebrahim6845
    @mariamebrahim6845 3 роки тому

    ሽኩረን አሚር እኔ በሁለት ሥክ ነው ሰብ ያረኩህ በረታልን

    • @AmiroTube
      @AmiroTube 3 роки тому

      መርሀባ አመሰግናለሁ

  • @user-nh5xt2wx8o
    @user-nh5xt2wx8o 3 роки тому +4

    ወለይኩም አሰላም የከረባ እቃ አሳያን እናም የፍሪጅ ዋጋ ምችል ከሆነ ጀዛክ አላህ

    • @AmiroTube
      @AmiroTube 3 роки тому +2

      መርሀባ እፈእችላለሁ አመሰግናለሁ ኑሪልኝ አንቺ ደሞ ለምታቂው ሰው በሙሉ በ ዋሳብ በፌስቡክ በቴሌግራም ግሩብ ሼር ሼር እያረግሽ ቻናሌን ሞቅ ደመቅ አርጊልኝ አመሰግናለሁ አላህ ያክብርልኝ

    • @sikosilo2644
      @sikosilo2644 3 роки тому

      @@AmiroTube አብሻረ

  • @saadasada2693
    @saadasada2693 3 роки тому

    ውድነው

  • @ዝምያለነጃወጣአሉውዱነብይ

    አሚሮ እንኳን ደህና መጣህልን

  • @user-nj6iv7uo4l
    @user-nj6iv7uo4l 3 роки тому +1

    galatoomii amiir

  • @ኡሙሀያት-ሐ4ዠ
    @ኡሙሀያት-ሐ4ዠ 3 роки тому +4

    አሠላም አለይኩም አሚሮ እድሁም ኮሜቶች
    እስኪ ዱአ አርጉልኝ ልጀ ታማብኝ ነው 5አመታችን ከተለያየን አልቻልኩም ናፍቆት ያለበት ሁሉ ያውቃዋል

  • @nasiyaawoliifdhaamu1235
    @nasiyaawoliifdhaamu1235 3 роки тому

    Cokeile taworaleh demthik ruqnew

  • @gishas973
    @gishas973 2 роки тому

    Birdillimsi 9 kiloo sintino???

  • @كونفيكون-غ8ه
    @كونفيكون-غ8ه 3 роки тому +1

    አሠላሙአለይኩም ጨፋ እሮብት ማሳየት ተችላለክ ወደም

  • @lamaaldossry5640
    @lamaaldossry5640 3 роки тому

    አዲሳባ። ኢት አካባቢነዉ ብገዛ። ታደረሱልን። አላቹ። አዲሳባ

  • @ahtube4426
    @ahtube4426 3 роки тому

    ወአሌኩም አሰላም ወረህምቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @marwaidk7319
    @marwaidk7319 3 роки тому

    ወአለይኩም ሰላም ወራመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ አገራችን ደስ ይላል እንሻ አላህ

  • @sofyamd9126
    @sofyamd9126 2 роки тому

    የመቸነው