የዩትዩብ ቪዲዮ እንዴት መስራት እንችላለን ,በምን አይነት አፕ ኤዲት ማድረግስ ይሻላል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 жов 2024
  • Welcome to our UA-cam channel, Ethioapp. In this channel, we will provide accurate and up-to-date information.
    You can expect the latest news reports on Ethiopian politics from reliable sources, coverage of sports, about applications, informative content, and entertaining segments. Stay updated with the latest events.
    We are always ready to enhance and drive change. Please feel free to share your thoughts in the comments section.
    Copyright Disclaimer Under Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for 'Fair Use'
    for purposes such as criticism, comment, news reporting, teaching, scholarship, and research, Fair use is a permitted by copyright statute that might otherwise be infringing, Non-profit, educational or personal use tips the balance
    in favor of fair use
    Contact info :-
    t.me/ethioapk
    / anuaredris1

КОМЕНТАРІ • 310

  • @ETHIOAPP
    @ETHIOAPP  6 років тому +21

    አፑን ለማውረድ 👇👇
    play.google.com/store/apps/details?id=com.duapps.recorder

  • @asrEthio
    @asrEthio 3 роки тому +8

    ለጀማሪ ዩቱበሮች እየሰራህ ያለው vedio እጅግ በጣም እናበረታታለን

  • @AwetMahari
    @AwetMahari 5 років тому +8

    ይህ በጣም ስፈልገው ነበር እና በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @habibatube533
    @habibatube533 2 роки тому +1

    ማሻአላህ ወድሜ በጣም አመሠግናለሁ ወድም አለም አላህ ይጠብቅህ👍👍👍👍👍❤❤❤

  • @aebabtegray6779
    @aebabtegray6779 Рік тому +1

    እሰይ ጥሩ ስራ ለራስህ ነውና ተባረክ❤❤❤

  • @fekeryoutube4892
    @fekeryoutube4892 2 роки тому +1

    ወድሜ ተባረክ ሰላምህ ብዝት ይበልልን

  • @toybamohammed1278
    @toybamohammed1278 3 роки тому +1

    እናመሰግናለን በርታ እረጋታህ ደስ ይላል

  • @tube-xz7sk
    @tube-xz7sk 3 роки тому +1

    ምርጥ ስራ ነው የምትሰራው በጣም እናመሰግናለን

  • @UmhawletTube
    @UmhawletTube 3 роки тому

    እናመሰግናለን

  • @ጉጉፍቱሚዲያ
    @ጉጉፍቱሚዲያ 3 роки тому +1

    ዋዉ እድሜ ይስጥህ ውንዲማችንአላህ ይስጥህ

  • @Jawesawu12
    @Jawesawu12 2 роки тому

    አመሰግናለሁ

  • @unify9481
    @unify9481 11 місяців тому

    በጣም የተባረክ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🙏🙏

  • @kinsewtube
    @kinsewtube 2 роки тому

    በርታ ብሮ

  • @narins89
    @narins89 3 роки тому

    አህሊን የኔውድ ወድሜ ስወድህ

  • @አዝማችስለሺየድንግልማርያ

    👍👍👍👍👍👍👍እናመሰግናለን

  • @hiweshetu2195
    @hiweshetu2195 3 роки тому +1

    Was አሪፍ ነው በርታ

  • @Umertube9860
    @Umertube9860 3 роки тому

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ። ጀዛከላሁም ወንድሜ

  • @Qabastube5895
    @Qabastube5895 3 роки тому +1

    thank you! you got a new sub

  • @vission163
    @vission163 4 роки тому +1

    mAAshallah dear bro keep up it

  • @Intartub
    @Intartub 4 роки тому +2

    Thank you for everything

  • @emuryan3732
    @emuryan3732 3 роки тому +2

    በረታወድም አድስነኘ🇪🇹💐

  • @astrkbd6437
    @astrkbd6437 6 років тому +2

    እናመሰግናለን ወንድማችን!!
    አሜን አሜን!!!

    • @Alnaser547
      @Alnaser547 4 роки тому

      ደምሬሻለሁ ደምረኝ በቅንነት

    • @sarawley
      @sarawley Рік тому

      @@Alnaser547 ነይ

  • @HailshTube
    @HailshTube 6 років тому +2

    Tnx

  • @tube-ef5tc
    @tube-ef5tc 4 роки тому +1

    Mashallah barta

  • @ethiosite7351
    @ethiosite7351 Рік тому +1

    Nice

  • @merimmihamed7008
    @merimmihamed7008 3 роки тому +1

    በርታ ወንድምአሩፍነው

  • @imrantubetube5413
    @imrantubetube5413 3 роки тому +1

    በሀይማኖትህ አታፍርም ጀግና ነህ በርታ

  • @mimatube8355
    @mimatube8355 3 роки тому

    Bertalgn enamesegnalegn bro

  • @hayatyallahbareyanagi130
    @hayatyallahbareyanagi130 6 років тому +2

    msha allaha

  • @omofahd6781
    @omofahd6781 2 роки тому

    ማሸ አለህ ጥሩ ነው ወንድሜ

  • @trytowintube365
    @trytowintube365 2 роки тому +2

    በመጀመሪያው ደረጃ ለመለወጥ የምጥርን ሰው ልናበረታታቸው ይገባል በመቀጠል እኔንም ቤተሰብ አድርጉኝ ሰላም ለሀገራችን ይሁን👉🇪🇹

  • @titifamlytube7386
    @titifamlytube7386 3 роки тому

    ቆንጆ ነዉ ወንድሜ በርታ

  • @dawudibnuseid1383
    @dawudibnuseid1383 6 років тому +1

    ወአለይኩም ሠላም እናመሰግናለን አንዋር ድምፄ ይሰማ የፌስቡክ ፓስፖርድ ጠፍቶብኛል እንዴት ነው ማገኘት የምችለው ተባበረኝ ሰላማዊ ሰልፍ ከመውጣቴ በፊት

  • @kamilawollo7528
    @kamilawollo7528 3 роки тому +1

    በጣምእናመሠግናለንወንድሜአኗር 10000ሺላይክያሥፈልገዋል ይችንኮሜትየምታነቡበሙሉ አላህበያላችሁበት ይጠብቃችሁ በቅንነትእንደማመር

  • @abmuslimdawa1112
    @abmuslimdawa1112 3 роки тому

    Wow Amazing video

  • @fafitube3747
    @fafitube3747 3 роки тому

    Masha wendmi berta

  • @amurrytube5612
    @amurrytube5612 4 роки тому

    በጣም እናመሰግናለን ብሮ

  • @asfawnegn5644
    @asfawnegn5644 4 роки тому

    ጎበዝ በርታ bro

  • @እመቤትእመቤት-ሐ3ሰ
    @እመቤትእመቤት-ሐ3ሰ 6 років тому +1

    Thanks

  • @muktaryessuf2664
    @muktaryessuf2664 4 роки тому

    ሰላምህ ይብዛልኝ ወንድም ቀጥልበት

  • @ሀዊወሎየዋ-ተ3መ
    @ሀዊወሎየዋ-ተ3መ 2 роки тому +1

    😍😍😍😍

  • @ዉሎየቱዬብ
    @ዉሎየቱዬብ 3 роки тому

    ማሻአላህ

  • @filiapp4236
    @filiapp4236 4 роки тому +1

    Video እንደት ወደ you tube እንልካለን

  • @ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ
    @ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ 3 роки тому +1

    አኑ አለህግን 😍

  • @kamilahusen4502
    @kamilahusen4502 6 років тому +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
    አሚን ወንድምየ ጥያቄነበርኝ ለመመስ ይመችሀል ?

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE 3 роки тому

    ወድሜ ባአላህ ፊዲወሥራልን ምንየሚልመሠለህ ፊኪወ ከቀረፅን በሁላ ከፊት ለፊቱ ፕሩፋይል ሠርተን እዴማሥቀመጥ እችላለን ፊዲወዉላይ ቀሥቱን ሠራሁት ሹኩራንበተረፈመልሥልኝ

  • @gizachewalemnesh1611
    @gizachewalemnesh1611 6 років тому +1

    Good Job

  • @tanamedia1
    @tanamedia1 4 роки тому

    good bro

  • @narins89
    @narins89 3 роки тому

    የምትገርሙኝ ድስላይክ የምታረጉት ሙዚቃ ቢሆን በሩጣችሁ ነበር ጥሩ የሰሩትን በርቱነው የሚባለው

  • @adistube5074
    @adistube5074 4 роки тому

    የቪዲዮ የፊት ለፊት ፎቶ ቴምኔን ስንሰራ ከዛው ከቪዲዮ ውስጥ መርጠን ላዩ ላይ ፅሁፍ ለመፃፍ ስንፈልግ ምን ማድረግ እንዳለብን ብትነግረኝ

  • @uaeuae7142
    @uaeuae7142 2 роки тому

    መውርዱን ወርድ ታዲያ አዴት ነው እኔ እፈለግሁበት ቦታ አዴት ነው የሚከፈተው

  • @ሰላምለሀገሬሰላምለወገኔ

    አኗሬ መልካም ሰው ነህ አላህ ይጠብቅህ

    • @tube6768
      @tube6768 3 роки тому

      ዉዴ ደምሪኝ

  • @ፅጌረዳየቱብ
    @ፅጌረዳየቱብ 2 роки тому

    በናትህ መልስልኝ ቪድየው ኢዴት ሳረግ በካይን ማስክ የሚለው ስሙ ቪድየው ስር እዳይገባ የአብልኬሽኑ ስም እዴት ልቁረጠው እዴ አለኝ??

  • @mubarektube1286
    @mubarektube1286 4 роки тому +4

    ብዙወቻችን ህግ ወጥ ነን እንዴት ገንዘቡን ማግኘት እንችላለን

    • @skettube4149
      @skettube4149 3 роки тому

      የኢትዮ አካውንት ነው የማታስገባ ኢቶዮ ይወጣል

    • @tube6768
      @tube6768 3 роки тому

      እንደመር

  • @zuzutube1868
    @zuzutube1868 4 роки тому

    በጣም ስፈልገው የነበረው ነገር ነው የለቀክልኝ በጣም አመሠግናለሁ አንፋርዬ የመጀመሪያየነው ሣይህ ደምሬሀለሁ

  • @user-papa_huza
    @user-papa_huza 8 місяців тому

    ምረጥ ነዉ ❤😮

  • @mamezedtube731
    @mamezedtube731 4 роки тому

    Wa wr wb baretalen wandeme

  • @tesfapreretirement
    @tesfapreretirement Рік тому

    በቅርቡ ነው ጡረታ የወጣሁት የስልጠና ቪዲዮ መስራት እፈልጋለሁ ቪድዮህን ያየሁት ዛሬ ነው መሰልጠኛ ካለህ ላገኝህ እፈልጋለሁ

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE 3 роки тому

    ገናዛሬአየሁሁ ቤተሠብሁኛለሁኝኝ በርታልኝ ሁሉንአሞልቻለሁ አተምና

  • @arebunewsmedia4625
    @arebunewsmedia4625 4 роки тому +2

    ሰላም አንዋር ቀስቷ አልንቀሳቀስ አለችኝ በምን ላንቀሳቅሳት ?

  • @user-ru5zx2ub6r
    @user-ru5zx2ub6r 3 роки тому

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሽኩረን

  • @ረቢየላህSነኝአላህወኪል

    Ws wr wb jezaklahe wedm

  • @ካሚላወለዮዋ
    @ካሚላወለዮዋ 3 роки тому

    እንዛማድ

  • @amharapolicecollage9516
    @amharapolicecollage9516 2 роки тому

    ወንድሜ ከቻላክ ዩቱብ ቪድዮ ሌላ ሰው አውርዶ እንዳይሰቅልብኝ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ቪድዮ ስራልኝ

  • @hane4012
    @hane4012 4 роки тому

    የሚጠቅም መረጃ እንዴትነዉ ከዩቱብ ወደ ራሳችን ቻናል ሼርምናደርገዉ

  • @tigihulegebtube8478
    @tigihulegebtube8478 2 роки тому

    ሰላም ሰላም ውድም አኑዋር

  • @dawudibnuseid1383
    @dawudibnuseid1383 6 років тому +2

    በድጋሚ ቪዲዮ ሲስራ እንዴት ነው በቀይ ወይ በማመልከቻ ማድረግ የምንችለው ???

    • @bisrat-media
      @bisrat-media 5 років тому +1

      ،dawud ibnu seid
      ሆዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ እማ ጀማሪን ማበረታታት ጥሩ ነዉ

    • @afomiyatube3638
      @afomiyatube3638 5 років тому

      @@bisrat-media
      እኔ አድርጌአለሁ
      እኔንም ስብስክራይቭ አድርጉኝ

    • @adenhabeshawit7767
      @adenhabeshawit7767 5 років тому

      @@afomiyatube3638 እኔንም አድርጊኝ እኔም አደርግሻለው

    • @afomiyatube3638
      @afomiyatube3638 5 років тому

      @@adenhabeshawit7767 አድርጌአለሁ

  • @fa220
    @fa220 2 роки тому

    ኢቱብ ላይ ቭድወ እንዴት ነው ማውረደ ጠየየምንተችለው

  • @yehabeshawjegnatube535
    @yehabeshawjegnatube535 5 років тому

    አኗር ይህን ቻል በማስተዋወቅ አግዘኝ ጥሩ ጥሩ ነገሮችን ለመስራት አሰቤ አለሁና

  • @kadijaderrtube8259
    @kadijaderrtube8259 Рік тому

    ዩቱዮ ለይ ያታላየዩ ቭድዮ ስንላቅ እንዴት ከላይ ፎቶዎች ማድረግ እንችላሌን

  • @banchiymekidelawa3617
    @banchiymekidelawa3617 2 роки тому

    አሰላምአሊኩም በል አኖር ሙሠሊም አይደልህ

  • @tigihulegebtube8478
    @tigihulegebtube8478 2 роки тому +1

    ዪቱብ መስራት እፈልጋለሁ ግን የሚይስርዳኘ ሰው እፈልጋለሁ በናትህ አናግርኘ

  • @eyesusgatanewueysusyadinal9283
    @eyesusgatanewueysusyadinal9283 6 років тому +1

    Endet newu vido serten beyutebe. Bir magnet mncgilewu
    Yhamalet 1.mastelalf yefelegnewun enastelalfalen
    2.bagenewu bir degmo yelalachewu ena. Yetechegeru sewun merdat encgilaln ena asayen

    • @lubabalubaba9563
      @lubabalubaba9563 6 років тому +1

      እናመሰግናለን፡ከይቶብ፡ነሽዳ፡እንደት፡ማውረድ፡አሳየን

  • @Aman-yp8yt
    @Aman-yp8yt 3 роки тому +1

    tekeklanyawn pay Pal endet makfat yichalal

  • @MagnVideos
    @MagnVideos 7 місяців тому

    አሚንን

  • @umimedia-1020
    @umimedia-1020 3 роки тому

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱህ

  • @seadaeshetu1207
    @seadaeshetu1207 3 роки тому

    እኔ ለመክፈት እፈልግ ነበረ ግን ምን እንደሚያሥፈልግ አልገባኝ አለ እሚሥፈልገውን ብታብራራልን

  • @mlove4435
    @mlove4435 3 роки тому

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላ ወበረካትሁ

  • @tube-vf4cb
    @tube-vf4cb 3 роки тому

    አኑዋሬ ጥያቄ ነበረኝ መጠየቅ ይቻላል

  • @dessiegardotube2883
    @dessiegardotube2883 3 роки тому +1

    ማሽ አላህ በርታ ደምሩኝ ጀማሪ ነኝ አበረታቱኝ

  • @benthessnetube7103
    @benthessnetube7103 2 роки тому +1

    እናመስግናል ወንድሜ በርታ በቅንነት እንዳመር ውዶቸ

  • @ሥደተኘዋነኝየድግልልጅ

    እኔ ኩመንት ተዘግቶብኛል ወንድም ምን ይሻለኝ

  • @yidyididiya422
    @yidyididiya422 4 роки тому

    እንዴት አርገን ቪዲዮ ላይ ፎቶ ማረግ እንችላለን

  • @bireethiohoum3280
    @bireethiohoum3280 2 роки тому

    አረ በናትህ አፑን ላገኘው አልቻልኩም az screen recorder ሚለውን ላክልኝ እስኪ

  • @ኡሙሀፊዝቱዩብ
    @ኡሙሀፊዝቱዩብ 2 роки тому

    የቴሌግራም ቻናልህን ሊክ አስቀምጥ አፕን ለማውርድ ያስቸግራል

  • @sualihjemal380
    @sualihjemal380 4 роки тому

    ሰላም
    ቪዲዮ በስልክህ እየሰራህ ነው እኔም መስራት ፈልጌ ነበረ። የቪዲዮ ጥራት ሳይቀንስ ኮምፕረስ ማድረጊያ ላክልኝ።

  • @mahitube9113
    @mahitube9113 4 роки тому

    በርታ እናመስግናል

  • @tghabeshawi5594
    @tghabeshawi5594 4 роки тому +1

    ውድ ያገር ልጆች ሰብስክራይብ አድርጉኝ በናታችው

  • @danailyoutube2991
    @danailyoutube2991 4 роки тому

    😘

  • @አበበችጌታየ
    @አበበችጌታየ 5 років тому +1

    ስው ደስ ሲልለው አብሮ እሚደስት እስኪማነው ፎቶየን በመጫን ስብስክራይብ አርጎእሚባረታታኝ

    • @hawitube2412
      @hawitube2412 4 роки тому

      አድርጌሻለሁአዱርጊኝ

  • @ረመዷንከሪም
    @ረመዷንከሪም 4 роки тому +2

    ቀስቷን እደትነው የምትመጣው

  • @woricyatefyoutube4123
    @woricyatefyoutube4123 4 роки тому +2

    እኔንም ሰብስክራይብ አድርጉኝ ውድ ያገሬ ልጆች እድ ያው ባ አባይ ይሁንባችሁ ❤❤❤

    • @Tube-kp4jq
      @Tube-kp4jq 4 роки тому +1

      ቤተሰብ እንሁን ደብስክራይብ አድርጊኝ አድርጌሻለሁ

  • @ዜዶነኚየሀረድቦዋG
    @ዜዶነኚየሀረድቦዋG 6 років тому +3

    እናመሠግናለን ስቱንአውርደንእዘልቀዋለን ስልኬ ተዋጠጠረ ወላሂ

  • @ሩቅያብትመሀመድ-ፈ9ጰ
    @ሩቅያብትመሀመድ-ፈ9ጰ 5 років тому

    አሰላም አለይከም አንዋር ኢትዮ ላይ የምፈልግ ቪድዮ እዴቴ እደማወርድ ንገረኝ

  • @ኑሩንአላኑሪን
    @ኑሩንአላኑሪን 3 роки тому

    ግን የት ነው የቲligram likuw

  • @Henoka369
    @Henoka369 6 років тому +1

    Enamesegnalen wendm

  • @የኢትዮጵያልጅ-ጸ2ጸ
    @የኢትዮጵያልጅ-ጸ2ጸ 4 роки тому

    በጣም ሊያማስጊን ወዳሎ ወንድሜ ከአንቴነው የተመርኩት እንዴት እንዴ

  • @ዜድ-ኈ9ኘ
    @ዜድ-ኈ9ኘ 3 роки тому

    wa as wr wb ወንድሜ በውስጥ ለገኝክ እችለለሁ

  • @galtomjeganu9323
    @galtomjeganu9323 4 роки тому

    Setastmer gezihn tetkmbet ahun yastmarkew ena res lay yetsafkew Andi aydelm yeyeanda andu kes belk
    Masayt nbrebik selkst becha astmrek new yalkew

  • @silita3132
    @silita3132 4 роки тому

    ወሌኩም ሰላም ወራህመቱለሂ ወበራከቱ