ለፍርድ የሚመጣው ማን ነው? ጥያቄዎች ከአድማጮች & መልሶች በመምሕር ዶ/ር ቀሲስ ዘበነ ለማ (Memher Dr Zebene Lemma)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 245

  • @sarafentaw8045
    @sarafentaw8045 8 років тому +41

    የኢዬሡሥ ነኝ የምትባለዉ ሠዉዬ ኢየሡሥ አማላጅ ነዉ ሥትሉ ትንሽ አታፍሩም ኧረ ይቅር ይበላችሁ
    ኢየሡሥ አምላክ ነዉ
    ኢየሡሥ ንጉሥ ነዉ
    ኢየሡሥ እርሡ እግዚአብሄር ነዉ
    ኢየሡሥ እርሡ ፈራጅ ነዉ
    ለሥም አጠራሩ ክብር ይግባዉ እና
    ኢዬሡሥ ክርሥቶሥ እርሡ የጌቶች ጌታ የንጉሶች ሁሉ ንጉሥ
    ነዉ እባካችሁ መናፍቃኖች የወደዳችሁት እየመሠላችሁ ሥሙን ዝቅ አታድርጉት
    ክርሥቶሥ ይፈርዳል
    ድንግል ታማልዳለች
    እዉነቱ ይሄ ነዉ
    ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን አሜን

    • @ወይኒ.የድንግል.ልጅ
      @ወይኒ.የድንግል.ልጅ 7 років тому

      Sara Fentaw ይቅር ይበላቸው ድፍረታቸው ቅጥ አጣ

    • @ፂዎንየማርያምልጅየተዋህዶ
      @ፂዎንየማርያምልጅየተዋህዶ 6 років тому

      ወይኒ. የድንግል.ልጅ በጣም እህት

    • @tfff7746
      @tfff7746 5 років тому

      አሜን እየሱስ አምላክ ፈራጅ ንጉስ አዳኝ ነው የድንግል ልጅ የአብ ልጅ ክብር ምስጋና ከአምልኮ ጋር ይሁንለት አሜን።

  • @Mona-vh8dy
    @Mona-vh8dy 8 років тому +10

    እግዝሃብሄር ይመስገን የእውነተኛይቱ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ያደረገኝ። መምህር
    ቃላህይወት ያሳማልን

  • @vhigfhuyt8899
    @vhigfhuyt8899 8 років тому +5

    መምህር ዶክተር ቀሲስ ዘበነ ለማ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
    እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
    አሜን አሜን አሜን

  • @zinuzinu8757
    @zinuzinu8757 8 років тому +20

    ወይዘሮ ዘነበች እግዚአብሔር ልቦና ይስጠውት ወደ እውነቱ ይምራዋት

    • @mebrathagos3099
      @mebrathagos3099 8 років тому +3

      zinu zinu የማርያም ልጅ ነኝ። ኣዎ እውነትሽ ነው

    • @tigstwondesn8965
      @tigstwondesn8965 7 років тому +3

      zinu zinu የማርያም ልጅ ነኝ በእውነት የመናፍቃን መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፀው ለእናታችን ዓይነልቦናቸውን ያበራልን

  • @Meme-dy8fn
    @Meme-dy8fn 7 років тому +3

    አሜን አሜን አሜን
    መምህር ዶ/ ር ቄሲስ ዘበነ ለማ በእዉነት ቃል ህይዎትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልክ እህታችን ዘነበች ማስተዋሉን ይስጥሽ ሊላ ምንም አንልም መሳድብ አጢአት መሁኑን ዘነጋሽ ።

  • @winewine4005
    @winewine4005 7 років тому +2

    እዉነት ባንተ እኮራለሁ ትክክለኛ ሰባኪ ነክ መናፍቃን በሁላችንም ላይ ነው የተነሱት ያአገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን ።።

  • @ethiopiasweet1208
    @ethiopiasweet1208 6 років тому

    ዶክተር ዘበነ ለማ ቃለ ህይወት ያሰማልን እንወድሀለን ከኛ በላይ ደግሞ እግዚያብሄር ይውደድክ አሜን

  • @asteartewele2324
    @asteartewele2324 8 років тому +7

    ኣሜን በድጋሜ ኣምላካችን እና መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እርሶን እና እንደ እርሶ ኣይነት ሌሎችን ስለ ኣስነሳልን ስሙ ለዘለኣለም ኣለም የተመሰገነ ይሁን ኣሜን ብእውነት ብእምነታችን ውስጥ ኣንዳችም ጥርጥር ላይኖረን ሰላደረጉን እጅን እናመሰግናለን እድሜዎትን ያርዝምልን እግዚኣብሄር ኣምላካችን ኣሜን ።

  • @አልሀምድሊላህሙስሊምላረገ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ።ልዑል እግዚአብሔር ይባርካችሁ መምህሮች እንዲሁም ቃሉን ላስተላለፍክልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይባርክ

  • @tigistdesie881
    @tigistdesie881 8 років тому +7

    መምህር ዶ/ር ቀሲስ ዘበነ ለማ ቃለህይወት ያሰማልን በስስት ነውና የምናይህ እግዚአብሔር አምላክ እርዥም እድሜ ይስጥልን እመ ቤቴ ማርያም ሀይል ብርታት ትሁንልን

  • @asteartewele2324
    @asteartewele2324 8 років тому +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ለኣባታችን እና መምህርስችን ቀሲስ ዘበነ ለማ ረዥም እድሜ እና ጤናን ይስጥልን ኣሜን

  • @tigstwondesn8965
    @tigstwondesn8965 7 років тому

    ስለማይነገር ስጦታው አምላካችን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ከዚህም በላይ የምታገለግልበትን የማቱሳላን እድሜ ያድልልን እኛም በሰማነው በተማርነው ቅዱስ ቃል 30-60-100መልካም ያማረ ፍሬን አፍርተን የመንግስተ ሠመያትን ወራሾች ለመሆን አምላካችን ሆይ እርዳን ለወይዘሮ ዘነበች ዓይነልቦናቸውን ዐብራልን የሚናገሩትን አያውቁምና አቤቱ ይቅር በላቸው ።

  • @solianazedd7158
    @solianazedd7158 6 років тому

    ድንቅ መምህሬ ዘበነ ለማ ፣ ፀጋው ያብዛልህ፣ ስንት እብዶች ነው ምታስተናግደው፣ ትግስቱን ይስጥህ!

  • @aysha9629
    @aysha9629 6 років тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የድንግል ማርያም ልጅ ጌታ ፀጋውን ያብዛልን አሜን (3)!!!!

  • @memoalfarsi6844
    @memoalfarsi6844 8 років тому +2

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልክ።

  • @gexneshbancca233
    @gexneshbancca233 7 років тому +7

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎ ያረዝምልን ፀጋ ያብዛልን
    ድያብሎስ ቁስሉ ሲጠዘጠዘው ይንፈራግጣል

  • @muluwerkhuawei9429
    @muluwerkhuawei9429 7 років тому

    መምህር.ዘበነ.ጤና እድሜ.መንግስተሰማያትያውርስልን.ቃለህይወት.ያሰማልን.እየሱክርስቶስ.መቸምቢሆንይወድሀል.ተባረክ.ኑርልን.ለዘላለም.እድሜፀጋ.ያውርስልን.የእየሱስ.ወዳጅ. እንወድሀለን.

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ፈ8ደ

    አባታችን መምህር ዘበነ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ያድልልን አሜን

    • @mebrathagos3099
      @mebrathagos3099 8 років тому +2

      እግዚአብሔር እረኛየ ነው amen

  • @nanaadmasu5456
    @nanaadmasu5456 8 років тому +7

    አንብብ እሽ ስለድንግል ሲነሳ ክፉ መንፈሳችሁ ይንቀጠቀጣል እግዚአብሔር ይገስጻችሁ
    አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን

    • @pcpc5242
      @pcpc5242 4 роки тому

      abatachu ,,,,adel ,,,,yihe duriye new ye wengel sheqaci nufaqiyam nnew

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ፈ8ደ

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና እግዚአብሔር ያድልልን አሜን

  • @belaynshgetugetu386
    @belaynshgetugetu386 8 років тому +5

    ያስተማረን የመከረን የገሰፀን የድንግል ማርያም ልጅ ልኡል እግዚያብሔር ክብር ምስጋና ይድረሠው
    ለመምህራችን ለቀሲስ ዘበነ ለማ ቃለ ህይወትን ያሠማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን
    እንዲሁም ወደኛ ትምህርቱን ፖስት ለምታደርግልን ወንድማችን ባኮስ እግዚያብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን አብዝቶ ይባርክልን
    መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን
    እኛም በሰማነው ቃል 30 60 እስከ 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የአምላካችን ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን አሜን……………

  • @محمدمحمد-ب7ي7ط
    @محمدمحمد-ب7ي7ط 8 років тому +2

    ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ እኗ በጤና ያቆይልን እግዛቢሔር ፀጋዉን ያብዛልን መምህራችን ኣሜን።

  • @shulemma
    @shulemma 9 років тому +1

    Kale Hiwot Enasemalen Memhir, Egzihabiher Yagelglot Zemenhin Yarzimew. Amen.

  • @amethaylaybrhanegrzhar306
    @amethaylaybrhanegrzhar306 8 років тому +2

    ቃለ ሂውትን ያስማልን መምህር ለማ እድሜና ጤና እግዜአብሔር አብዝቶ ይስጥልን

  • @ኢትዮጵያዊነቴኩራቴነውሰላ

    ቃለ የሕይወት ያሰማልን መምህራችን ዶ/ር ዘበነ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር ይባርክህ ለሰው በሚገባ እና ጥሩ በሆነ መልኩ ነው ምታስተምረው እኔ ካንተ ብዙ አውቂያለው. ክብር ለአምላካችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን። አሜን አሜን አሜን

  • @ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ

    ወይይ መድሃኒ~አለም ክርስቶስ ስንት አይነት ሰው አለ ቀሲስ ዶ.ዘበነ ለማ ወ/ሮ ዘነበች ሳታውቂው በልጅነቴ ከ፳፭ አመት በፊት በቅዱስ ኡራኤል ቤተክርስትያን ሲያገለግል ነው የማውቀው ምርጥ የተዋህዶ አርበኛ የዲዬስቆሮስ ተተኪ ነው ልቦናሽን ያብራልሽ ዘመኑን ያርዝምልን በጸጋ ላይ ጸጋ ይጨምርልህ የ ድንግል ማርያም ልጅ ጸጋውንም ያብዛልህ

  • @zinuzinu8757
    @zinuzinu8757 8 років тому +3

    መምህር ዘበነ ለማ ቃለሂወት ያሰማልን አሜንንንንን

  • @ወይኒ.የድንግል.ልጅ
    @ወይኒ.የድንግል.ልጅ 7 років тому

    መምህር በእውነት መንግስተስማይን ያውርስልን

  • @almifekeralmifeker6601
    @almifekeralmifeker6601 6 років тому

    አሜን አሜን አሜን...
    ጌታ ሆይ ቶሎ ና መምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን ይቀድስልን

  • @ababataerk3895
    @ababataerk3895 8 років тому +4

    መምህር ዶክቶር ዘበነ ለማ እግዚአብሔር ይባርክህ ።አሜን

  • @ንግስቴየማርያምልጅንግስቴ

    አሜንንን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜንንን

  • @mimiameyamimiameya4100
    @mimiameyamimiameya4100 8 років тому +5

    እመቤታችን ወላዲተ አምላክ
    እኮ የተመረጠች ናት እግዚአብሔር እራሱ መላእኩን ልኮ ማርያም ሆይ አትፍሪ ከእግዚአብሔር ዘንድ ባለሟልነትን አግኝተሻል የልዑል ሀይል ያድርብሻል መንፈስ ቅዱስ ይፀልልሻል ብሎ ሰላም እንዳላት እኛም ሰላምታ ይገባሻል እንላለን አማላጅ ነች ምክንያቱም ቃል ስጋ ሆነ እንደተባለ ከስጋዋ ስጋ ከነፍሷ ነፍስ ነስቶ ከርሷ ሰዉ መሆኑ ነዉ ግልፅ ነዉ

  • @hannanghtu5810
    @hannanghtu5810 7 років тому

    አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፍ መንግስት ተሰማያት ያውርስልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን

  • @ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ

    የ ድንግል ማርያም ልጅ ለአባቶቻችን ሐዋርያት ሚስጥርን የገለጸ አምላክ ሚስጥርና ጥበቡንም ይግለጽልህ መምህራችን ቀ.ዶ.ዘበን እኛንም በዝች ሃይማኖት ያኑረን ያጽናንም ላላመኑትም እምነትንም ይስጥልን
    አሜን(፫)♥♥♥

  • @አልሀምድሊላህሙስሊምላረገ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮች እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ያድላችሁ ።
    እንዲሁም ወንድሜ ባኮስ እግዚአብሔር ይባርክህ ። እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይባርክ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @የማርያምልጅነኝ11
    @የማርያምልጅነኝ11 8 років тому +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ክብር ምስጋና ለጌታችን ለኣምላካችን ይሁን

  • @ገነትጋልድንግልማርያምገነ

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ዶ/ር ዘበነ ረጅም ዕድመና ጤና ይስጥልኝ ኣርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖቴ ለዘለለም ፀንታ ትኑርርር ኣሜንንንን

  • @zeytunaseid7660
    @zeytunaseid7660 7 років тому

    መምህሮች ቃል ህይወት ያስማልን

  • @abebayedemisseabebayedemis2549
    @abebayedemisseabebayedemis2549 8 років тому +2

    memehr zeben lema kalehywet yasemalen yagelglot zemenhun ybarkln abatachen

  • @ጌታሆይኢትዮጵያንአደራ

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና በበረከት ይጠብቅልን መምህር

  • @mm-do8yn
    @mm-do8yn 8 років тому +18

    ዳቢሎስናመናፍቃንቅጥልበሉእየሱስክርስቶስይፈርዳል፣ድንግማሪያምታማልዳለች

  • @እግዚአብሔርየህይወቴመታመ

    ቃለ ህይወትን ያስማልን ዶ/ር ዘበነ በእውነት በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን እየሱስ ክርስቶስ ጌታች ጌታ የንግስታት ንጉስ የአማልክት አማልክ ህያው እግዚአብሔር እየሱስ ክርስቶስ ነው ድንግል ማሪያም የህይወታችን ፍኖስ የመንገዳችን መሪ ናት ድንግል ማሪያም ታማልዳለች የድግል ማሪያም ስም ሲጠራ ዳቢሎስ ይቃጠላል

  • @ancheybanchey2205
    @ancheybanchey2205 9 років тому +2

    Amen Amen Amen kale hiwet yasemal

  • @tayele25
    @tayele25 7 років тому

    መምህር ዝበነ የቤተክርስቲያናችን እንቋችን
    ቃለሂወት ያሰማልን ከስያትል

  • @ሰላመነሽድንግልማርያምእና

    ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጠና ይጠብቅልን አሜን

  • @selamseifu1729
    @selamseifu1729 8 років тому +2

    Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen labatachen edeme ena tena yesetelen Amen Amen Amen!!!

  • @የሂወቴብርሀንእመብርሀን

    መምህራችን ዘበነ ለማ ቃለ ህይወትን ያሠማልን. ፀጋውን ያብዛልህ. መምህሮቻችንን እግዚአብሔር በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን. .....😍😍😍😍😍😍😘😘

  • @ጽጌማርያም-ነ3ኰ
    @ጽጌማርያም-ነ3ኰ 7 років тому

    አሜን አሜን አሜን በእውነት እየሱስ አምላክ ነው እንጂ አማላጅ አደለም እየሱስ( ናአ) መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @maretabekeka5156
    @maretabekeka5156 8 років тому

    kale hyewite yasemalin memher zebne egzhbher yetibkilin ayinchin neki!!!!!

  • @etsubealene441
    @etsubealene441 7 років тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ሰብሊየማርያምልጂ-ጐ6ዐ
    @ሰብሊየማርያምልጂ-ጐ6ዐ 9 років тому +2

    መምህራ ቃሊወት ያሰማልን እግዚአብሔር በቴና በእድሜ ይተቡቅልን

    • @nahidaelhassan5197
      @nahidaelhassan5197 7 років тому +1

      ቃለህይዎትያሰማልንተመስገንጌታዬበእውነተኛውመገድስለመራኸኝተዋህዶለዘላለምትኑርአሜን

    • @bakos3406
      @bakos3406  7 років тому +1

      Amen Egziabhier yetemesgene betam des yemil zena wud ihete! Egziabhier hulachenem bebetu tsenatun yesten amen

  • @ashelassefassefashealassef3657
    @ashelassefassefashealassef3657 8 років тому +3

    መምህረ ዘበነ ቃለህወት ያሠማልን

  • @دبشهدبشه-ب3ك
    @دبشهدبشه-ب3ك 7 років тому +1

    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @ስምሽስንቅነውእመቤቴ
    @ስምሽስንቅነውእመቤቴ 8 років тому +1

    amen amen amen kale hiwet yasemaln ye agelgilot zemenachihun egziabher ybarkln beedme bestega ytebkln

  • @አምላኬተመስገን
    @አምላኬተመስገን 7 років тому

    ተዋህዶ ሃይማኖቴ ለዘላለም ያኑረኝ(ያኑረን)አሜን።
    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መምህር
    ወይ እግዚአብሔር ድንቅ አምላክ ነህ እኮ
    ስምህ ለዘላለም ይመሰገነ
    አሜን።
    ተመስገን ተመስገን ተመስገን

  • @muyaneshtamagnu3551
    @muyaneshtamagnu3551 8 років тому +1

    amen amen amen kal hiwet yasemalen
    amelake hoye lenseha mote abekagne

  • @lebyeminkamezemurtebark3984
    @lebyeminkamezemurtebark3984 8 років тому +1

    አሜን አሜን አሜን
    አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን
    ለፍርድ ሢመጣ በቀኙ ያቁመን አሜን አምላካችን የወኑን ማድጋ እንደሞላ የኛንም ለብበፈቅርክ ሙላው በሀጥያት አድፋወልና

  • @kalekale1721
    @kalekale1721 7 років тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @rabialulu3680
    @rabialulu3680 9 років тому +2

    amen amen amen kale hiwetn yasemaln

  • @meazaraya3668
    @meazaraya3668 7 років тому +1

    kale hiwet yasemale memeher zebene lema tebareke senetum sew be emenetu edetena aderekew eko bezu sew welaway neberen

  • @mozamoza3589
    @mozamoza3589 7 років тому

    መምህራችን.እድሜ ናጤና.ይስጥልን.ቃለሂወትን.ያስማልን. የሰማነውን.በልቦናን.ያሳድርልን.ለዘላለሙ.በኦርቶዶክስ. የምንፀና.የምንሞትን.ሃይሉን.ይስጠን.ኣሜን ንንንንንንንንንንንንንንን

  • @ehitemaryam6678
    @ehitemaryam6678 9 років тому +4

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    kil hiwot yasemalen memhurachen ..Amen

  • @rebkalovley2486
    @rebkalovley2486 9 років тому +1

    kale hiywetn yasemalin memihirachin amen

  • @rahwabeyene5191
    @rahwabeyene5191 9 років тому +2

    amen kalehiwet yasemalen

  • @xbjddnndnbxnd6309
    @xbjddnndnbxnd6309 8 років тому +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
    Kaliyot yasemalin abatachin

  • @Beza-kb5go
    @Beza-kb5go 9 років тому +1

    Amen...Kalehewotn yasemalen

  • @ሊዲያየተዋህዶልጅየክርስቶ

    ቃልህይወት ያሰማልን መንግሰተ ሰማያት ያውርስልን አንች ሰይጣን ያደረብሽ የክርስቶስ አሳዳጅ እራስሽ ነሽ እሽ ኢየሱስ ክርስቶስ ይገስፅሽ እርር ድብን በይ ክርስቶስ አምላክ ነው

  • @ayelechmeselearersa7383
    @ayelechmeselearersa7383 9 років тому +1

    Ameeennnnn Ameennnnnn Ameeennnnn Ameennnnnn kel hiwot yesamalin Egzahaber yegalgilotachun zaman yebarkilechu

  • @megacnm5412
    @megacnm5412 8 років тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @duosgrand5094
    @duosgrand5094 8 років тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @wehbe4365
    @wehbe4365 5 років тому

    Amen Amen Amen Amen memhi zebene emebete tixebkin

  • @asnakecheyiuhne1558
    @asnakecheyiuhne1558 7 років тому

    kalowten yasemalen memre zeben zegaown yabzalowte beownte !!!!!!

  • @adanechshibirou9819
    @adanechshibirou9819 7 років тому +1

    አዎ እየሱሰ እግዚአብሔር ታላቅ ነው እየሱሰ ጌታ ፈራጅ ነው። አሜን አሜን ተዋህዳ ዘለላም ትነ ።

  • @nobelerena6083
    @nobelerena6083 8 років тому +1

    Amen Amen Amen kali hiwet yasmalin

  • @yilmabelaibesh1579
    @yilmabelaibesh1579 9 років тому

    qale hiywot yasemaline dr zabena egzabher yetabkline bartaline !!!!

  • @bereketyohannes7880
    @bereketyohannes7880 8 років тому +1

    መምህር ዶ/ር ዘበነ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ፀጋውን ያብዛልህ አሜን !!! የመናፍቅ እምነት ተከታዮች በዚህ በኦርቶዶክስ እምነት አስተምሮት ላይ ገብታችሁ መማር እውነቱን ማወቅና መረዳት እጅግ በጣም ይጠቅማችሁዋል ከስህተታችሁም ተመልሳችሁ በንሰሃ ወደ እውነተኛይቱ እምነት እምነት ብትመለሱ ይሻላችሁዋል እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው ፣ እየሱስ ክርስቶስ አምላክ ነው፣ እየሱስ ክርስቶስ ፈጣሪ ነው ። እኛ አምላካችንን እንደ እናንተ ዝቅ አድርገን ፍጡር አድርገን አማላጅ ነው አንልም አትረሩ አትቃጠሉ ይልቅስ ተማሩ

  • @ለኔስልዩነሽእመቤቴ-ተ2ኸ

    ዘነበች ተብየዋ አንቀጠቀጠሽ እኮ ፈጣሪ ልቦና ይስጥሽ

  • @አይዞህያልፋን
    @አይዞህያልፋን 8 років тому +1

    አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማን

  • @segiarab4117
    @segiarab4117 8 років тому

    አሜን መሚራቺን ቀለይሆቲ ያሰማሌን

  • @kidanetekia6829
    @kidanetekia6829 9 років тому +1

    Amen kala hiwet yesmealna memehir zebene xegu yebzhlkum egzabhier Amlak

  • @abebebesoela4213
    @abebebesoela4213 7 років тому

    Dr zebene tebark... i learn a lot from u

  • @እህተገብርኤልእህተገብርኤ

    አቤቱ ጌታ ሆይ ለፋርድ በመጣህ ጊዜ በመንግሥቴህ አሥበኘ አምላኬ በቀኘህ አቁመኝ እኔን ሀጢያተኛዋን ልጅህን
    መናፋቃኖች አትንጫጬ ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ የሚለኘ ሁሉ መንግሥተ ሠማያት አይገባም ተብሏልና

  • @ሜሪየንጉስልጅነኝያውምያማ

    ቃላሂዎት ያሰማልን

  • @ndiskdnmndnsm2155
    @ndiskdnmndnsm2155 7 років тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @fajar-nn3db
    @fajar-nn3db 8 років тому +2

    ቃለ ሄውት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @የድንግልማርያምልጅስለናት

    kale hiwet yasemaln memhrachin egziabher betega ytebkln dingl maryam ttebkln

  • @abnetfeyisayeimamlaklij729
    @abnetfeyisayeimamlaklij729 7 років тому

    መምህራችን ቃልህይወት ያሰማለን ሰልእወነቱ የረሶን ሰብክት ሰመቼም አልጥገብም ሁሌም ወሰጤ ይደሰታል ያማላወቅውን ሰል አወኩኝ እግዚሃብሔረ ልዝልአልም ይመሰግን ግን መምህረ ይህ ትውልደ ልቡ ትደፍኗል እና እንደው ክውሰጥ ክውሰጥ ምሰብክ ትተው ምፀሐፍ ቅዱሰን ክምጀመሪያው ጠቅሰ ጀምረው እያንደ አንዷን ቃል ቢያሰትምሩ እረገጥኛ ነኝ ቃሉ ልጭልምባችው ይብራል አሁን ክውሰጥ ከውሰጥ እረሶ ሲያሰትምሩ ልባችው ያመነታል ይሌል ጥቅሰ እይጥቅሱ ሰልሚሸወዱ ምፀሐፍ ቅዱሰን ክምጀመሪያ እሰክምጭረሻ ዝረዘረው ቢያሰትመሩ ብእገዚሃብሔረ ሰም እጥይቃልው ጌታ እንደ እረሶ ያልውን ያብዛልን ጌታ እደሜዎትን ያረዝምልን ያቆይልን ይረሶ መኖረ ልእኛ ብጣም አሰፍላጊ ነውና ይጥፋነውን ብጎች ወደ እገዚሃብሔረ ምንጋ እየሰብሰቡን ሰልሆነ ብኡነት ብረሶ ሰብክት ሰንት ነፍሰ ትሁን ይዳነችው አቤት ጌታሆይ አሰብን እንደ ሃጢያታችን ሳይሆነ እንደችረነትክ ማረን ይቅረብልን 😢😢😢😢😢😢😢

  • @ethiopianmusiccollection3630
    @ethiopianmusiccollection3630 8 років тому +2

    አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን

  • @serkalemtesfaye3282
    @serkalemtesfaye3282 9 років тому

    kale hiwetin yasemaln

  • @ayinuabiyu8961
    @ayinuabiyu8961 9 років тому +3

    Kale hewote yasemalen

    • @atalaynegashe2141
      @atalaynegashe2141 6 років тому

      Ayinu Abiyu kale hiwote ysemalen abtqchen memher

  • @ለኔስልዩነሽእመቤቴ-ተ2ኸ

    መምህራችንቃለ ሂወት ያሰማል

  • @selamteshome9463
    @selamteshome9463 7 років тому

    ameen. ameen. ameen. qale hiwot. yasemalin. idmekin yarzimilin. iyesus feraj injii amalaj ayidelem

  • @firahywotyilma2130
    @firahywotyilma2130 7 років тому +1

    amen memehire kale hiyiwetin yasemale tsgawen yabizalen be edima be tana yakoyilen ki menafikochi ayin yitibikilen amen

  • @ፌቨንየድንግልማርያምልጅ

    amen lememhrochachn qalehiwet yasemaln amen ayne lbonaw yetedefene Egzabiher ykfetlachew amen

  • @gechhd7046
    @gechhd7046 7 років тому

    kale hywot yasemaln betselotachu asbun

  • @ስላምወስናይ
    @ስላምወስናይ 7 років тому

    Egsabeher Leabatachen Dr Zebena Lema Regem Edemena Ketena Yestelen

  • @bitaneyaasefa9159
    @bitaneyaasefa9159 8 років тому +2

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @mebrathagos3099
    @mebrathagos3099 8 років тому +1

    ቃል ሂወት ያስማልን

  • @ማህተባችንውበታችን
    @ማህተባችንውበታችን 9 років тому +4

    Amen amen amen kale hiweten yasemalen tesfamngseta semayaten yawurselen memeher yagalgilot zemanotene EGZABHER AMELAKE yibarekelen legname yesemanewu lehiwete yaregelen amen! 

    • @tihune1620
      @tihune1620 9 років тому

      Aemn kale hiwet yasemalin
      Tsegawin yabizalik
      Aemn