Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

የህዝብ ለህዝብ ትብብር መልካም ጅማሮ ነው ግፉበት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 тра 2024
  • አንድነታችን መልካም ነገር ነው

КОМЕНТАРІ • 43

  • @user-kl3xx1tv7d
    @user-kl3xx1tv7d Місяць тому +4

    አሉላ በጣም ጀግና ነህ አሁን ነዉ የገባችሁ በርቱ❤

  • @user-jw7es1wi4r
    @user-jw7es1wi4r 28 днів тому +1

    ትክክል semetic አንድ መሆን አለበት አፈር እና መሬት ትተነዉ ነው የምንሄደዉ ጎበዞች. በርቱ :: አንድ እንጀራ ለትግራይ እና አማራ በቂ ነው ፍቅር ፍቅር ብቻ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-tz7kd2px8j
    @user-tz7kd2px8j Місяць тому +4

    አማራ እና ትግራይ አንድ ናቸዉ የግዜ ጉዳይ ነዉ

  • @negwajemal3662
    @negwajemal3662 Місяць тому +5

    እመኑኝ የአማራ ህዝብ እና የትግራይ ህዝብ አድ ከሆኑ የአብይ አህመድ ሰልጣን አድ ቀን አያድርም

  • @tommisigie
    @tommisigie 24 дні тому

    መቸ ይሆን የኛወች የአማራ አክቲቢስቶች ሴራው የሚገባቸው አማራ እና ትግራይን በአፈር ያጣላሉ ለመኖር እንኳን ይችን ምድር አይፈቅዱልን ብልፅግና ከተመቻቸለት
    እውነት በጣም ደስ የምትሉ ናችሁ በርቱ አንድነት ሀይል ነው
    በታሪክ ሲያስተምሩ ሰሜኖች ለሺህ ምናን አመታት የሰሎሞን የዘር ሀረጎች ገዙን እያሉ ጥላቻን ይሰብኩብናል
    እኛ አንድ እንዳንሆን ሁለቱን ህዝቦች በጥላቻ እና በጦርነት ያኖሩናል መዳኛው አፈሩ ሳይሆን አንድነታችን ነው
    i love tegaru
    From amhara

  • @tommisigie
    @tommisigie 24 дні тому +1

    I love tegaru
    From amhara

  • @AmahreGilo
    @AmahreGilo 16 днів тому

    Hello, I like this discussion toady, Alula, has the best analysis of the political development of the present state of confused rulers.

  • @user-lt3ys4tc2d
    @user-lt3ys4tc2d Місяць тому

    ህዝብለህዝብ መቸም አይራራቅም በስደት እኮን የኔየወድሜሚስት ጠለብነበረች.ብርአይሰጦትም ስልክምአያስደውሎትም. የትግራይልጂ ለእግድነት ሂዳ.ሁኔታዋንጠይቀቻት. ሰውካለሽቁጥርስጪኝ አለቻት እሶምቁጥርጽፍሰጠቻት ሎኬሽን ለኔላከችልኝ ያችንልጂ ካለችበት አወጣሆት. ለትግራይቱ እህቴ ልጂቶኮወጣች ስላት በጣምደስአላት. የመጣውይጣ አይኔእያየአትሰቃይምብላ ዋጋከፈለችላት እድሜ እናጤና ለእሶም ለቤተሰቦቾምይስጥልኝ አማራ እናትግራይ እደዚህነን

  • @xciteali30
    @xciteali30 Місяць тому +1

    በርቱ ይብቃን እማራና ትግራይ ሰላምን ያውርዱ ሁለም በቤቱ ይመለስ ይብቃ ለብልፅግና መነገጃ መሆናችን❤

  • @tsionkaleb1852
    @tsionkaleb1852 24 дні тому

    እባካችሁ። ምንግዜም። አንለያይም። ኢትዮጵያዊያኖች። አንሸወድ። መቼ ነው የሚገባን። እባካችሁ ???????

  • @WOREKNEHSHEBIRU-wk2cd
    @WOREKNEHSHEBIRU-wk2cd 14 днів тому

    ጥሩ ብለሀል

  • @husenseid6454
    @husenseid6454 Місяць тому

    ትክክል ናችሁ በርቱ

  • @beleteabeta3439
    @beleteabeta3439 3 місяці тому +2

    የተቀደሰ ሀሳብ ነው በርቱ

    • @ya411
      @ya411 Місяць тому

      አሉላ ያው ህዝብ ለህዝብ እንዳይቀራረብም ሆነ እንዳይተባበር ከናንተው ህውሃት እኮነው የተማርንው:: ኦሮሞና አማራ እንዳይቀራረብ የሰራችሁት ስንትና ስንት መርዝ እኮ ታውቁታላችሁ:;
      አሁን ያንተ ብሔር ስልጣን ላይ አይደለም ብለህ ስታስብ ስለ ትብብር ታወራለህ ምን አይነት ሞራል የለሾች እንደሆናችሁ ይደንቃል :: የአማራ ህዝብ እናንተን አምኖ ተንኮላችሁን እያወቀ ከገባበት ግን ስራው ያውጣው:::
      ቡልሺቶች ናችሁ

  • @bezuayehuaddis373
    @bezuayehuaddis373 12 днів тому

    Wow nice family

  • @user-gp6ip1ud5y
    @user-gp6ip1ud5y 16 днів тому +1

    ሲጀመር ኢትየጲየዊ አየደለሁም ካለ ጋር ወይይቱ በቅጡም ባይገባኝም አማራ ከኦሮሚያ ከትግራይ መታገት መፈናቀል መታረድ ይቁም በሉ ያኔ ትስማመላችሁ አለበለዚያ ከታች ገልቦ ተከናንቦ ይሆናል 😎

  • @GabrielBEZABIH-kr5vf
    @GabrielBEZABIH-kr5vf Місяць тому

    እንደዚ ያምርባቻኋ ትግራይ እና አማራ አንድ ናቸው

  • @dmx3674
    @dmx3674 24 дні тому

    በባህልም ፣ በሀይማኖትም ሰሜቲክ ህዝብም መሆናችው አንድ ያደርጋችው ነበር ። ቋንቋችን ከግዝ ፣ ሀይማኖታችን አንድ ፣ ባህላችን ተቀራራቢ ፣ዘር ማንዘራችን ሰሜቲክ ታዲያ ይሄ ህዝብ አንድ እንዳይሆን ያደረገው መለስ ዜናዊ ነው። ለምን አንድ ክልል አልሆነም ነበር ? አሁንም አልረፈደም ። ሰሜቲክ አንድ ከሆነ የኢትዮጵያን ፓወር ለመጪው 100 አመት ባላይ መያዝ ይችላል ። ጎጃም ሙሉ ጎጃም ፣ ሸዋ ሙሉ ሸዋ ፣ ወሎ ፣ጎንደር ፣ትግራይ ትልቅ ፓወር ሀውስ ይሆናል ። የኩሽ ጥርቅም ተጠራርጎ ወደ መጣበት ይባረራል ። ይሄን ለማድረግ ግን መምጣት ያለበት ክትግራይ ነው። ለጋራ ጥቅም አንድ መሆና ያዋጣል ፣ ጥቂት የአማራ ክልልን ይዞ ትግራይ ት ዕስር ማለት ለትግራይ አያዋጣም ፣ ለወድፊት የትግራይ ህዝብ የሚያሻው ከአማራ ጋር ሲደመር ብቻ ነው። ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ ነው። የትግራይ /አማራ አንድነት ቢፈጥሩ ፣ እመኑኝ የኩሽ ጥርቅም ከቤተመንግስት ፈርጥጦ ኬኒያ ይገባል ። በምንም ታዕመር ክሹ ሰሜቲክ ሊያሸንፍ አይችልምና ። ግን ይሄ እንዳይሆን ያገደን እርኩስ መንፈስ አለ በውስጣችን ።

  • @point1212
    @point1212 24 дні тому

    የትግራይ ሆነ የአማራ ህዝብ አልተጣሉም ችግሩ ያለው tplf የሚባል ሰይጣን ድርጅት ነው ችግሩ ።

  • @zinabuassefa4520
    @zinabuassefa4520 Місяць тому

    AmaT beyewalew ( Amhara and Tigray must united)

  • @user-kl3xx1tv7d
    @user-kl3xx1tv7d Місяць тому

    እዉነት ነዉ አማረ ትግረይ የበቃል አትገደሎ አደሁኑ

  • @mikiyasmulugeta6316
    @mikiyasmulugeta6316 Місяць тому

    ግሩም ሃሳብ ነዉ በርቱ

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t Місяць тому

    ድል ለመላው አማራ

  • @user-ns1uj3fo1d
    @user-ns1uj3fo1d 28 днів тому

    እኔ ያልገባኝ የተፈናቃይዋች ጉዳይ ሃገራቸው ከሆነ ለምን ወደ ትግሬ ሄዱ ምክኒያቱም ሁለት ሃገር የለም ለዚህ ምን መልስ አላችሁ ? በምንም ሁኔታ ውስጥ ቢሆን ባለሃገሮቹእማ የትም አልሄዱም ::!!

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 29 днів тому +1

    yeAMARA ENNA yeTIGRAI #HIZB TEMEKAKERRO ANDE HONNO - OPDO(#OROMO #BILTSEGENA)ENNA #TPLF MASWEGED ALEBET ❗

  • @meskineway4162
    @meskineway4162 Місяць тому

    አሉላ ቨርታ

  • @YohannesAbraha-fj5cb
    @YohannesAbraha-fj5cb Місяць тому

    Yelm yelem

  • @luebabaidris4838
    @luebabaidris4838 Місяць тому

    እማራና ትግራይ እድ ቢሆን እነዚህ ደደባች እድቀን እያድርም

  • @MelakuYetayew
    @MelakuYetayew Місяць тому

    አሉላበርታፈጣሪያግዝሀል፡ለማስታረቅመዋሸትምይፈቀዳል፡ይህንምስኪንህዝብአስታርቁልበእግዚአብሄር

  • @hussienali7097
    @hussienali7097 Місяць тому

    በህዝብ መታረቅ ስም ለትግራ ባለስልጣን ማመቻቸት ነው።

  • @mistreselassie3163
    @mistreselassie3163 Місяць тому

    እህ እህ 😍🙏 !!!

  • @sisaybirhanu9151
    @sisaybirhanu9151 14 днів тому

    Kantu baqaqanoch

  • @user-te4jn8ww6h
    @user-te4jn8ww6h 16 днів тому

    መጀመሪያም ተነግሯችሁ ነበር ምዕራቡ እናንተን ወዱዋችሁ ወይም ከሌላው የተሻላችሁም አይደለም እነሱ ኦሮሞ እና የትግራይንን ህዝብ ለ proxy ብቻ ነው የሚፈልግዋችሁ አሁንም እንደበፊቱ ለስልጣን ብላችሁ ሰላም እንፍጠር የምትሉ ከሆነ ሌላ የማንወጣበት ችግር ውስጥ ነው የምትገቡት
    ሌላው ደግሞ አስታርቁን አግባቡን ብላችሁ ምዕራቡ ጋር እንዳትሄዱ ሰላም ከፈጠራችሁ የነሱን ጥቅም ማስጠበቅ ስለማትችሉ ፍቃደኛ አይሆኑም
    ስለዚህ የምታደርጉትን ውይይት በሚስጥር እና ማንም የውጭ ወገን ባልገባበት መንገድ ካደረጋችሁ የማይሳካበት ምክንያት አይኖርም
    ፋኖዎችም ባለፈው የውጭ ታዛቢ ካልገባ ስምምነት ለይ አንቀመጥም ስትሉ ነበር ያን ከማለት መንግስት ለተፈጠረው ሁሉ ችግር ተጠያቂ እንደሆነ ጦቅሞ ከስልጣኑ ወርዶ የሽግግር መንግስት ይመስረት ማለት ይቀላል
    ምዕራቡን ለሽምግልና እናስገባ ካላችሁ ከመንግስት ጋር Bargain
    ማድረግያ ነው የሚያደርጉዋችሁ
    አማራና ትግሬው አንድ ከሆነ ሌላውም ተስፋ ይሆነዋል
    አለበለዚያ ዩክሬንን ጦርነት ውስጥ ሲከቱ we will fight till the last ukrenian አሁን ዪክሬን ያሉበት ሁኔታን ማየት እና መማር ጥሩ ነው በራሳችን ሞት ካልተማርን ነው

  • @user-sn9un6gn6f
    @user-sn9un6gn6f 3 місяці тому +1

    Teddy yamara hezbena yetegray hezbe bebahelem bementem behulum negre ande new mewhewde yelebtem andehono tesemameto bengegre welkayetem lalawum betam beki new fekeru metesasebu kale meratu yegna ayedlechem telenatr lemenhadew negre erese bersachen banebelala selzehi selamun atenakro masektelena yeha wero bela mengeste zore endile madrge new esu new miyacharesw debke sera selalachew

  • @user-tz7kd2px8j
    @user-tz7kd2px8j Місяць тому

  • @MN-xf8xu
    @MN-xf8xu Місяць тому

    ከከከከከ። እሉለ። ሰለ አማራ ምን። ሰትል። ነበር??? ተው። እንጅ። ሰለወረራቸወተ። ወልቀይተና ራያ። ወረራ። ለምነ ዝም አላቸዉ? እናንተ የወያኔ መወገድ። ነዉ። ያቃጠላቸዉ። እናመናችውም

  • @SeidImam-kj2ws
    @SeidImam-kj2ws Місяць тому

    Komce ena Agame esat ena ced nachew

  • @user-yz4ir6vq9o
    @user-yz4ir6vq9o Місяць тому

    100 PERCENT ZERO TOKERS

  • @YosephMekonnen-vk3xr
    @YosephMekonnen-vk3xr Місяць тому

    Weshetame.....leboche...

  • @mahammadsaid303
    @mahammadsaid303 Місяць тому

    👎👎👎👎👎

  • @WOREKNEHSHEBIRU-wk2cd
    @WOREKNEHSHEBIRU-wk2cd 14 днів тому

    ጥሩ ብለሀል