10 አምሮን የሚጎዱ ልምዶች/በፍጥነት መቆም ያለባቸው!!!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 359

  • @ጦይባየወሎልጅT
    @ጦይባየወሎልጅT 4 роки тому +3

    ቁርስና እንቅልፍ አረብ ቤት እማይታሰብ ነው ስለሁም ነገር አልሀምዱሊላ አድ ቀን ሁሉም መልካም ይሆናል

  • @sarasosi2265
    @sarasosi2265 5 років тому +3

    የጠቀሻቸው ነገሮች ሁሉ በጣም ትክክል እኔ የማላደርጋቸው ናቸው የጠቀሻቸው ሁሉ ስለዚም አምሮዬ ከመጨነቅ ውጪ ምንም ስራ የለውም አሁን ግን በተቻለኝ አቅም እሞክራለው ለመጠንቀቅ ስለሰጠሽን መረጃ🙏🙏🙏😍😍😍

  • @zainabaman4295
    @zainabaman4295 5 років тому +23

    እኔማ እንቅልፍና ወሬ የለም
    እድሜ ለማዳም ሥራ አረብሃገርከመጣዉ አእምሮዬ ብዥ ብሎብኛል
    አላህ ብቻ በሠላም ለእናት ሃገራችን ያብቃን

  • @fethyajomal125
    @fethyajomal125 5 років тому +1

    በጣም ተመችቶኛል ምክርሽ በተለይ ህመም ሳይሰማን ሆዳችን ውስጥ እጢ መፈጠር እደሚያመጣ ተረዳሁ እራሴን እዳይ አርጎኛል ሁሉም ያነሳቸው ነጥቦች ተጠቅሜ ለውጥ እደማመጣ በአላህ ተስፋ አረጋለሁ በርቺልን

  • @zahraabdulbasit1862
    @zahraabdulbasit1862 3 роки тому +2

    ኢሄ ቪዲዮ ከተለቀቀ ሁለት አመት ሁኖታል እኔ አሁን ነው ማየው ትምህርቱ በጣም ጠቃሚ ሆኖ ስላገኘውት ነው የኮመትኩት እናመሰግናለን የኔ አዋቂ ❤❤

  • @በእምዬኦርቶዶክስቀልድየለ

    ቁርስ ላልሽው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ነኝ ፆም ሲሆን አልበላም እንቅልፍ ላልሽው ያለሁት አረብ አገር ነው ሰአት ጠብቄ ተኝቼ አላውቅም እንቅልፍ እንዴት እንዳማረኝ ምፅ ከሰው ጋር ማውራት ላልሽው እድሜ ለአረብ ልጅ ሲያስለፈልፉኝ ነው የሚውሎት ታመው ስራ መስራት ላልሽው ማዳም እኔ ከተኛው ያማታል ስለዚ ለሷ ጤንነት ሲባል እያመመኝ እሰራለው ሲጋራ አላጨስም ሚስተር ሲያጨስ እጋራዋለው ይበቃል ለግዜው አመሰግናለው ፈጣሪ አይምሮዬን ይጠብቅልኝ አሜን

  • @zdtubezd8348
    @zdtubezd8348 5 років тому +3

    በጠም ጡሩ ትምህርት ነው ሆ ቁርስ ና እንቅልፍ አራብ ሀገር ከመጠሁ እራሥቼወለው ለምክርሽ ከልብ እናመሠግናለን

  • @hiwanabate2023
    @hiwanabate2023 5 років тому +1

    እናመሰግናለን እህቴ እኔ ከዚህ ሁሉ ስኳር በጣም አበዛለሁ ሌላው ላይ እንኳን ምንም አልልም
    ቁርስ እበላለሁ ካልበላሁ መስራት አልችልም
    እንቅልፍም ቢሆን ምንም እንኳን ስራ ቢበዛብኝ ምን አልባት ብዙ ስአት ላይኖረኝ ይችላል ግን ጥራት ያለው እንቅልፍ ነው እምተኛው
    ምግብም ቢሆን በልክ ነው እምበላው ክብደቴም ልከኛ እና ደስ የሚል ነው
    አላጨስም ምንም አይነት ሱስ የለብኝም
    ጭቅላቴን ካልሸፈንኩ ግን እንቅልፍ አይዘንም
    ፈጣሪ ይመስገን ከአስሩ ችግሮች ስምቱን ነፃ ነኝ ማለት ስኳር ማብዛት እና ጭቅላቴን መሸፈኔ ነው ጓዶኞቸ ፈጣሪ ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ

  • @ኢየሱስወንድምጋሼ
    @ኢየሱስወንድምጋሼ 5 років тому +3

    ሀይ ስለ ትምህረትሽ እናመሰግናለን እኔ ያለሁት ቤሩት ነዉ ቁርስ ጠብቆ መብላትና እንቅልፍ ተይ እሱን ነገር አገሬ ስገባ አሁን እራሱ እንቅልፍ ሊደፋኝ ነው

    • @tigwelloyoutube9959
      @tigwelloyoutube9959 5 років тому

      ኡፍፍፍ ቤሩት ነሽ አይዞሽ

    • @neimasemaw5181
      @neimasemaw5181 5 років тому

      አይዞሽ እህት ሁላችንም ያዉነን ማሬ

  • @nafeeaahmed9517
    @nafeeaahmed9517 3 роки тому +2

    እሚገርም ጣፍጭ ነገር ስጠቀም ይጨቀኛል ይደብረኛል ውይይይ ልክ ነሽ ማማየ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @מסרטבדאדא
    @מסרטבדאדא 5 років тому +13

    ዋዉ እኔ ሁሉንም ነው ትክክል ነው የምለው በጣም ይጠቅማል ተባረኪ🤩🤩🙏🙏

  • @የሀገሬሰላምናፈቀኝሻሹፀጋ

    እያመመኝ እሰራለሁ ከመጠን በላይ ኣምሮየ ተበላሽተዋል ቁርስም ኣልበላም እንቅልፌም ዝብርክርክ እድሜ ለኣረብ ሀገር

  • @ፍሬይወትሀይሉ
    @ፍሬይወትሀይሉ 5 років тому +51

    ቁርስና እንቅልፍ አረብአገር ከመጣው እረስቻቸዋለው ለምክሩ እናመሰግናለን

  • @samriemuko3383
    @samriemuko3383 5 років тому

    እግዚያብሔር ይባርክሽ እህታችን ጥሩ ትምርት ነው

  • @atinkugnassefa9906
    @atinkugnassefa9906 5 років тому +1

    thank you so much. i hope this video (advice ) changes million peoples including me.

  • @emyeagere3134
    @emyeagere3134 5 років тому +7

    እናመሰግናለን ቆንጅዬ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው። እርጋታሽ ይማርካል ቀጥይበት ሳብስክራይ አድርጊለሁ መልካም ጊዜ

  • @ዜድየአላህባሪያ-ዀ2ቀ
    @ዜድየአላህባሪያ-ዀ2ቀ 5 років тому +8

    አልሀምዱሊላህ ያልሽው ሁሉ ድናችን አስተምሮናል እናመሰግናለን

  • @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ

    Thank you very much for all your very important tips. God bless you !

  • @liontubewellotube9970
    @liontubewellotube9970 5 років тому

    ጉዳቱን ሁሉም ያቀዋል እማናቀው መፍትሄ ነው እህት ታድያ።።።።።።

  • @lastadvice3803
    @lastadvice3803 5 років тому

    Thanks for the education I learn big and I am gonna stop eating sweet food and I try to talk more with people and I try to sleep more.

  • @tigistberhane4106
    @tigistberhane4106 5 років тому

    በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሄር ይስጥሽ

  • @mohammedseid3461
    @mohammedseid3461 5 років тому +1

    በመጀመሪያ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ ፍርየ እኔ ምንም የምልሽ ነገር የለኝም ምክርሽ ተመችቶኛል በዚሁ ቀጥይበት እንወድሻለን

  • @abrihambekele7132
    @abrihambekele7132 5 років тому +2

    በጣም እናመሰግናለን እኔ ከሰው ገር ብዙ ማውራት ምንም ጥቅም እንደሌለው አርጌ ነበር የሚያስበው አሁን ግን ወሬኛ እሆናለሁ እንደሱ ከሆነ
    2.ተሸፋፍኜ ነበረ ምተኛው
    3. ቁረስም ብዙ ግዜ እዘለለሁ
    ምንም ጉደት እንደሌለው ስለሚያስብ ነው ግን ከዚህ ቦኋላ አላደርገውም ።

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 5 років тому +22

    እንኳን በደና መጣሸ ፈሬታዬ ሰለ መረጃ እናመሰግናለን ufffffff ለእንቅልፍ ሰዓት አለኝ ግን እንቅልፍ እሺ ብሎ አይወሰድም ወደ መኝታ በ3:00 እገባለሁ ብያንስ ከ3 ሰዓት በላይ የለ እንቅልፍ አይመጣም

    • @hageretg308
      @hageretg308 5 років тому +5

      ወይ እህቴ ምነው አሳብ ነው ሁሉ ነገራሽን ለእ/ር ስጭ በእምነት ፀልይ እህቴ

    • @hosanna3393
      @hosanna3393 5 років тому

      @@hageretg308 እሺ የኔ አሳብ 😘

    • @FfFf-oc8yy
      @FfFf-oc8yy 5 років тому

      ሚሚዬ የቤተሰብ አፍቃሪ ና ሟች enem kelela gizew bsobgni mgbm astelagni ke30 seate belay mekoyet jemralehu labd new

    • @yegiwonlij9622
      @yegiwonlij9622 5 років тому +4

      እንቅልፍ እንቢ አለን ለምትሉ መዝሙረ ዳዊት አንብቡ አልጋቺሁ ላይ ሆናችሁ በቃላቺሁ የያዛቺሁት ካለ ጥሩ ከሌለም ከስልካቺሁ መዝሙርም አዳምጡ ፀልዩ

    • @hawahawa1064
      @hawahawa1064 5 років тому

      ሚሚዬ የቤተሰብ አፍቃሪ ና ሟች ሰ

  • @eliyasadamboru6581
    @eliyasadamboru6581 5 років тому +4

    አሪፍ ትምህርትነዉ እናመሰግናለን

  • @balaynshesamagnyamariyamle303
    @balaynshesamagnyamariyamle303 5 років тому

    ወይይይይይይይይ ይሔ ሁሉ ጉድ የኔ ነውውው ምን ይሻለኛልልል እናመሰግናለን እህታችን

  • @MesayElias-ln8qe
    @MesayElias-ln8qe Рік тому +1

    tankes Dr

  • @Lifepulsewithreed
    @Lifepulsewithreed 4 роки тому

    ጥሩ ይዘት አለው ቪዲዮው በርቺ እህቴ

  • @ashenafigmichael127
    @ashenafigmichael127 5 років тому

    frita tnx a lot my sister
    it is a big info and issue you tell us

  • @rosebirhan949
    @rosebirhan949 5 років тому +4

    Thank you it's good information really

  • @seblewengelgetachew9233
    @seblewengelgetachew9233 5 років тому +1

    Thank you so much I just subscribed it is very helpful keep up the good work!!!!!

    • @sarayakob3760
      @sarayakob3760 5 років тому

      እናመሠግናለን. ውድ እህታችን. ቴኪው

  • @samsungmobiles5642
    @samsungmobiles5642 5 років тому +20

    አይ እህቴ በስደት ምን እንቅልፍ አለ እናመሰግናለን

  • @eyerushoney6005
    @eyerushoney6005 5 років тому +1

    እኔ ቁርስ አልበላም እንቅልፌንም በደንብ አልተኛም የተዛባ ነው እያመመኝም እሰራለሁ ስተኛም ታፍኝ ነው የምተኛው
    አሁን ላይ 2 ሳምንት ሆነኝ እራሴን እያመመኝ ነው ፀጉሬም ይነቀል ጀመር በጣም ነው የምወደው ፀጉሬን በተፈጥሮው እረ ዝም ነው እኔም እከባከበዋለሁ ከእግዚአብሔር ጋ እነዚህን ነገሮች እቀርፋለሁ አይ የሰው ቤት

    • @saraahmed7988
      @saraahmed7988 9 місяців тому

      እኔም እራሴን ያመኛል ማማ እንደት ነው የሚያረግሽ😢

  • @hdhdhnshd5713
    @hdhdhnshd5713 5 років тому

    ለምክርሽ እናመሰግናለን አንድኛይቱ ታማሚ እኔው እራሴነኝ እህት በስራ አመመቻቸት እንደሁ በተለያየ በትንሽ ነገር በጣም እጨናነቃለሁ አንድ ነገር ወስኔ ለመተው በጣም እቸገራለሁ ሲካፈኝም በትንሽ ነገርነው ስደሳም እንደዚሁ ከሰው ጋር አልገናኝ አላወራ አልስቅ

  • @tttttt2820
    @tttttt2820 4 роки тому

    አመሰግናለሁ!

  • @umabdurahamanmuhammed5121
    @umabdurahamanmuhammed5121 4 роки тому

    Thanks my sister
    ene kuresen albelam neber

  • @felekechdarsabo5855
    @felekechdarsabo5855 5 років тому

    ጾም ግዜ ለምትሉት ለሁሉም እምናት ተከታዮ የተወሰና ግዜ አል እናም አራብ አገር ያለነው አንተኛም ለምትሉት ፣ የጤና ባለሙያዎችን የማይማለከት ጉደይ ነው ፣ እነሱን መማስገን የምገበን በአእምሮችን ጉደት እንደምጎዳ ፥ ከጉደቱስ እንደትመጠበቅ እንደለብን ስለነገሩ መማስገን እንጅ አራብ ሀገር ህጅ አትጅ የነሱ ሥራ አይደለም የአንች ቭዝኔስ እንጅ በተቻለን መጠን እራሰችንን መጠበቅ አለብን እኔ በበኩሌ በጠም አማሰግናለው።

  • @tsegayewanoche3697
    @tsegayewanoche3697 5 років тому

    Thanks our sister very good information

  • @نعيمه-ه2ف
    @نعيمه-ه2ف 5 років тому +10

    እናመሰግናለን ፍርዬ የእንቅልፉ ነገር ተይው በሰው ቤት እንደፈለጉ አይኮን ብቻ አልሃምዱሊላህ እና እኔ ቁርስ አልበላም እራት ካልበላሁ ደሞ በጣም ይርበኛል ቅርብ ጊዜ ነው ይህን ባህሪ የመጣብኝ የሰውነት ቅርፄንም አበላሸብኝ ምን ትመክሪኛለሽ

  • @samrimera7866
    @samrimera7866 5 років тому

    thanks marai

  • @ferdosaousman3146
    @ferdosaousman3146 5 років тому +4

    Nice information. Thank you konjo

  • @tigistubuche2266
    @tigistubuche2266 5 років тому +1

    thank you..i liked the info..

  • @davidawando4482
    @davidawando4482 4 роки тому

    This video very nice God bless you

  • @اللهرييالإسلامديني
    @اللهرييالإسلامديني 5 років тому +1

    ሹክረን ሀያቲ እኔ ቁርስ አልበላም ነበር ኢንሻ አሏህ ካሁን ቡሃ እበላለሁ

  • @samrawettadu1249
    @samrawettadu1249 5 років тому

    ትክክል ነሽ እኔ ቁርስ አልበላም አምዕሮን ይጨንቀኛል

  • @romanromi6501
    @romanromi6501 5 років тому +1

    በጣም በጣም ኣመሰግንሻለው የኔ ማር

  • @ከችግርበዃላምቾትአለ

    የኔ ቆንጆ በጣም ነው የተመቸሸኝ በርችልን 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @ንፍቅሪእየዝነብርማሙናጋል

    አኔ ቁርስ በሰኣቱ ኣልበላም በሰኣቱ አልተኛም ከ,, ሰው ጋ ቡዙ ኣላወራም ግን ጭንቅላተ በጣም ያመኛል ስልኽ ራሱ በቅርብ ነኝ የገዛሁት ግን ፈጣሪ ይመስገን ስልክ ከገዛሁ በሃላ ትንሽ ይሽላል

  • @jsfamily3726
    @jsfamily3726 5 років тому +1

    100% ትክክል እናመሰግናለን ቆንጅዬ.

  • @tigisttadesse437
    @tigisttadesse437 5 років тому

    እግዚአብሄር ይመስገን በጣም እተኛለሁ ቁርሴ በደንብ እበላለሁ ከጠቀሽው ውስጥ የማላረገው ከሰው ጋር ብዙም አላወራም ስልኬ ነው የሚቀናኝ

  • @ሚኪያስየድንግልልጅ

    እናመሰግናለን ግን የሰመመን እንቅልፍ
    በጣም ነው የሚያሸግረኝ ምን
    በማድረግ ማስወገድ ይቻላል?

  • @wishyouagoodhealth9106
    @wishyouagoodhealth9106 5 років тому

    ተባረኪ።

  • @አባቴቅድስገብርኤልአባቴቅ

    ,100%እውነት ነው ቁርስአለመብላት አይምሮ ይጎዳል እንቅልፍ በትክክል 100%እውነት. ነው

  • @misterelemma4848
    @misterelemma4848 3 роки тому

    Thank you my dear

  • @wultageste538
    @wultageste538 5 років тому +2

    Thnaks Sister👍👍👍👏👏👏

  • @kemaltabessekemaltabesse4567
    @kemaltabessekemaltabesse4567 5 років тому +2

    Tankyou for yor Advice i will keep suport you

  • @ILMADII
    @ILMADII 5 років тому +1

    Thank you so much yane qonjo

  • @lamlamdainku951
    @lamlamdainku951 4 роки тому +1

    አውቀትሸን ፈጣሪ አብዝቶ ይሰጥሸ አህቴ

  • @Asetr-g4z
    @Asetr-g4z 2 місяці тому

    እር እህቴ የስመመን እንቅልፍ ያስችግረኛ ምን ላድርግ ❤❤❤❤❤ አመስግናለው

  • @fkeryohannes
    @fkeryohannes 5 років тому

    ስለኔ ትንሽ ልበል ከዚ ውስጥ የማላረገው በቂ እንቅልፍ አልተኛም እናቴ ሌላው ማውራትና ቁርስ አታስቢ እንደኛ ነኝ ለማንኛውም እናመሰግናለን : ኢትዮጵያ ህዝቡ አልግባባ ያለው ቁርስ እየዘለለ ነው

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውእናቴ

    እንቅልፍ እቢ ላላቺ ልጆች እኔም እደዛ ነበርኩኝ እናም ትርሴ ስር 4ፍሬ ነጭ ሽኩርት ልጬ እከታለሁ በየ ሳምቱ እየቀየርኩት በጣም ነው እርጋ ያለ እንቅልፍ የሚሰጥ ሞክሪት ማሮቼ ደና እደሩ።

  • @sameraesmal2668
    @sameraesmal2668 5 років тому +1

    Enmsginalin sistu❤️👍👍

  • @በእምነትእህተስላሴእህተስ

    እኔ ፆም ሆነ አልሆነ ቀርስ በስረዓት በልቼ አላውቅም ለምን ከለችሁ አላገኝም ነው መልሴ ብቻ እግዚአብሔር ይመስጋን አለሁ በህይወት ምስጋና ይድረሳው ጥበቃው ሳይሰለች ለምጠብቀኝ

  • @genzebedofe3821
    @genzebedofe3821 5 років тому

    እናመስግናለን በርቺ

  • @notgood4589
    @notgood4589 5 років тому

    Thanks. Mar

  • @tofecmmmm8787
    @tofecmmmm8787 2 роки тому

    እናሚስጊነለን ዉድ ❤❤❤

  • @mesfinarega4104
    @mesfinarega4104 5 років тому

    Thank you so much

  • @romanromi6501
    @romanromi6501 5 років тому +1

    እኔ 1ኛ ቁርስ ኣልበላም 2ኛ ዝምተኛ ነኝ ከዚህ በሃላ ግን ኣስተካክላለው በድጋሜ ኣመሰግናለው ቀጥይበት

  • @felekechdarsabo5855
    @felekechdarsabo5855 5 років тому

    thank u so much

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 5 років тому

    Thanks 🙏 Konjo

  • @wesenyeleshbiru2649
    @wesenyeleshbiru2649 5 років тому +6

    አመሰግናለሁ በአሁን ሰአት መመከር የሚገባኝን መክረሽኛል

    • @gh7gh124
      @gh7gh124 5 років тому

      በእውነት ጥሩ ምክር ነው በጣም ጠቃሚ በተለይ ለኔ በጣም ጠቅሞኛል አእምሮዬን በጣም ነበር የማስጨንቀወ በሆነው ባልሆነው ነገር ግነ አንድ ነገር ማለት የምፈልገው ነገር ቢኖር ቁረስ ላይ በጧት ብበሉ ላልሽው እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ እና ሁልጊዜም በጧት መብላት አልችልም ቅዳሜና እሁድ ካልሆነ በስተቀር ስለዚህ ምን ምክር ትሰጪኛለሽ በቁርሱ ላይ ሲጀመር በጧት እንደተነሳሁ ወደ ስራ እንጂ ወደ ቁረስ አለመድኩም የተወሰነ ቆይቼ ካልሆነ በጧት ለመብላት ብዙም ፍላጎት የለኝም እዴውም ባረፍድ ተስተኛነኝ

  • @talatala7403
    @talatala7403 5 років тому +2

    Good bless you tnxs dear

  • @geriman789
    @geriman789 5 років тому

    Enamesegnalen keep it up on

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውእናቴ

    ፍቅሪዬ እናመሰግናለን ከልብ እግዚአብሔር ይባርክሽ እኔ እግ !ከሰው ጋራ ሳወርም ያመኛል ማለቴ እርጅም ሳአት ሳወራ ጭቅላቴ ይጨናነቀኛል እናም 2 አመቴ ነው በዝማታ የምሮርው እግዚአብሔር ይርዳሽ በሊኝ እውነትም ችግር የሚያመጣ ከሆነ በላ በሉኝ በምክራቹ ደናደሩ ሁላቹም ።

    • @AnaAna-ib2lz
      @AnaAna-ib2lz 5 років тому

      We Aine ehite Ainme eindache nine 😭

  • @የአባቷናፍቂየእናቷናፍቂ

    የኔ ቆንጆ ሰላምሺን ያብዛው አቦ እኔ ካልተሸፈኩ መተኛት አምችልም ምንእደማረግ አላቅም

  • @getachewtessema1377
    @getachewtessema1377 5 років тому +7

    ጥርት ባለ ያልተዳቀለ ቋንቋ ስለ ጤንነት ለሰጠሽን ምክር አመሰግናለሁ !

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 5 років тому +6

    Enameseginalen

  • @abrashm1827
    @abrashm1827 Рік тому

    thenks you 🥰

  • @የአይኔብርሀንእመብር-ጘ4መ

    ግን ሰላም ያለው አልተኝም ለምን እደሁን አላውቅም አይምሮዬ ሰላም የለውም ዝም ብሎ ይለፈልፋል ሁሆነውም ያልሆነውም ከሰውጋ ብዙም አላውቅም ዝምታን እመርጣለሁ ብዙ ካወሩኝ ይደክመኛል የሚፈልጉት ይጠይቁኛል እመልሳለሁ በቃ እስኪ የማምላክ ወዳጆች የመላአእክት አፍቃሪዮች በሰሎታቹ እህተ ገብርኤል ብላቹ አስብኝ የሌላ እምነት ተከታዮችም በእምነታቹ በፀሎታቹ አስብኝ

    • @የገጠርልጅነኝየGአፍቃሪ
      @የገጠርልጅነኝየGአፍቃሪ 5 років тому

      እመብርሀን ትጠብቅሽ እህት አእምሮሽን ስብስብ አርጊ ፀሎት አርጊ እሽ ከኛ በላይ እግዚአብሔር ያስብሽ

    • @የአይኔብርሀንእመብር-ጘ4መ
      @የአይኔብርሀንእመብር-ጘ4መ 5 років тому +1

      @@የገጠርልጅነኝየGአፍቃሪ አሜን አሜን አሜን እሱ ይርዳኝ

    • @marwanalmarzouqi1434
      @marwanalmarzouqi1434 5 років тому +1

      ልክ እደኔ ማር ከተኛሁ ቶሎ አይወስደኝ ሰውም ሲያወራኝ ይደክመኛል

    • @yodit
      @yodit 5 років тому

      Ayzosh yenie mar yale makyaret hull gizie wede fetari mrxeley ereft ena selam yisetshal..berchi adera!

  • @bizuwrokabebe459
    @bizuwrokabebe459 5 років тому

    Thanks you

  • @lijmike0344
    @lijmike0344 5 років тому

    arif new yakerebishiw neger gin behimem gizie sira mesrat sibal ye himemu kibdet aywosenim woy lemsale during common cold?

  • @shukrighazali13
    @shukrighazali13 5 років тому

    በጠም እናመሰግናለን አሪፍ ምክር ነው
    😘😘👍👍💖💖💖

  • @kittyksgya8682
    @kittyksgya8682 5 років тому

    Enamesegenalen

  • @hayutube102
    @hayutube102 5 років тому +4

    እኔ አይለኛ ጭቀት አለብኝ ምንም ጥሩ እቅልፍ መተኛት አልቻልኩም ቁርስም ቶሎ አልበላም ብዙ ግዜ ስልኬ ላይ ነዉ ማጠፍዉ

  • @banchoemebat4097
    @banchoemebat4097 5 років тому +1

    በጣም አርፍ ነወ እናመሰግናለን

  • @AmanuMohammed-wd9sn
    @AmanuMohammed-wd9sn Рік тому

    Good😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤

  • @maystorett824
    @maystorett824 5 років тому +6

    እናመሰግናለን እኔም የሰመመን እንቅልፋ ነበር ሚይዘኛ ግን አድ ብርጭቆ ወተት ላይ ሁለት ማንኪያ ማር ጨምሮ መጠጣት ልተኙ ስትሉ ከዛ ጤናማ እቅልፋ ለጥ ነው

    • @johnsmart8707
      @johnsmart8707 5 років тому +2

      ትክክል ነው ተባረኪ!!!!

    • @halimamossa2104
      @halimamossa2104 5 років тому +1

      እኔምስመመንነውብንብን።ነውእምል

    • @zizimommebe638
      @zizimommebe638 5 років тому +2

      ትክክል አላህ ይጨምርልሽ

    • @maystorett824
      @maystorett824 5 років тому

      @@zizimommebe638 አሚን የኔ ልዩ

  • @brhaniaa1429
    @brhaniaa1429 5 років тому

    Thankyou konjo

  • @tarekadel4906
    @tarekadel4906 5 років тому +4

    በጣም ልክ ነሽ ያነሳሻቸው ነጥቦች እኔንም ይወክላል እና ፍርዬ እኔ

    • @tarekadel4906
      @tarekadel4906 5 років тому

      በጣም እመገባለሁኝ ከዛን ጭንቅ ጥብብ ይለኛል መላው ምን ይሁን

  • @edendak5588
    @edendak5588 5 років тому

    Wow konjo new thank u verymuch
    Ene be shashi asire new yemitenaw metifo new?

  • @taibaidriss8207
    @taibaidriss8207 5 років тому

    እች ለኔናት አይይ አላሕ ይድረሥልኝ 😭😭😭😭

  • @azemeraazemar1543
    @azemeraazemar1543 5 років тому +2

    እናመሰግናለን እህት

  • @umsaleh896
    @umsaleh896 5 років тому

    Enamesegnalen betam astemari meker new

  • @NnNn-ze7pg
    @NnNn-ze7pg 5 років тому

    እናመሰግናለን ተባረክ

  • @banchizewude942
    @banchizewude942 5 років тому

    Batekalayi atitsumu newu negeru haa?

  • @abdiinkiyyaarabbii3059
    @abdiinkiyyaarabbii3059 5 років тому

    Thank u

  • @genzebeabate2571
    @genzebeabate2571 5 років тому

    Tnx mare teru new

  • @meskilegssehulubersuhone2699
    @meskilegssehulubersuhone2699 5 років тому

    Enamsgnaln betam berchi yen konjo

  • @a.z9309
    @a.z9309 5 років тому

    Thank you God bless you.

  • @haimanotasaye925
    @haimanotasaye925 5 років тому

    እረ እኔ ቁርስ አልበላም ቡና ልቤን እገሽራለሁ እናከማን ጋ ላውራ የሀዘን ቤት ነው የሚመስል የመዳም ቤት ሌላ እኳ እግዚአብሔር ይመስጌን ሁሉን አስተካክሎ ነው የሰጠኝ በጣም አመሰግናለሁ መዳም ጎድሽ አለቀልሽ ክክክክ