#zaramedia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 жов 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @zaramedianet
    Zelle/cash app-571-622-8891
    donorbox.org/s...
    gofund.me/6229...
    #Zaramedia #ZaraTigray #Ethiopia #Amhara #Eritrea

КОМЕНТАРІ • 177

  • @Zaramedianet
    @Zaramedianet  3 місяці тому +12

    Subscribe, share, like, comment. Zelle/cashapp -571-622-8891 Join monthly membership donorbox.org/support-zara-media-network or gofund.me/6229ecd0

  • @wuwuwuzshsusu2617
    @wuwuwuzshsusu2617 3 місяці тому +7

    በአረብ ሀገር የሚኖር 90% ሀበሻ ህጋዊ መኖሪያ ፈቃድ የለውም በህጋዊ ባንክ ልላክ ቢል የትኛውም ባንክ አያስተናግደውም ህጋዊ የሆነ ሰው እንኳን ሊልክለት ቢሞክር ከደሞዝህ በላይ ከየት አመጣህ ተብሎ በህግ ይጠየቃል ስለዚህ አማራጩ ብላክ ማርኬት ነው ካልሆነ ወደ ሀገር ገብቶ ለሀገር ሸክም መሆን

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 3 місяці тому

      ለካ አብይ ኦሮሞ አይደለም ከኤርትራ ተወልዶ አባቱ እንደካደው በናቱ ስልጤ ጉራጌ ነው እናቱ ሦስት ቋንቋ ይናገራሉ ጉራጊኛ ሆሮምኛ አማርኛ በናቱ ዘር ምክኒት የአባቱ ቤተሰቦች እደሚጠሏቸው እናቱ ኦሮሞ አግብታ በጀራ አባቱ ሲሰቃይ እናቱምን ስትደበደብ ስትራብ እያየ እንዳአደገ መኖር መሮት ዋሽቶ ወንድሜ በኦነግ ተገደለ እኔንም ሊገሉኝ ነው ብሎ በህፃንነቱ በወያኔ ካንብ እየበላ እየጠጣ እደገ ሲያድግ ኦሮሞን ኤርትራን መበቀል እደሚፈልግ የትግራይን ጦርነት አላሰበውም ነበር በባህር ሰበ ብ አስተባብሮ ኤርትራን ሊያጠፋ ነበር ወያኔ አላሳልፍ ብሎት ነው ከዛ ደሞ ኦሮሞን ለዚ ነው ኦሮምያን እየሄደ የሚያጭደው የሚጨፈጭፈው ኦሮሞን በጣም ይጠላል ከኤርትራ በበለጠ አልጀዚራ ያወጣውን ስሙ 😀

  • @ZemedLimenih
    @ZemedLimenih 3 місяці тому +17

    አማራ ና ትግራዋይ እየተራኮቱ ኦህዴድ ስራውን እየሰራ ነው

    • @EyobGebreyohannes
      @EyobGebreyohannes 3 місяці тому +2

      የምትለው ነገር ልክ ነህ ። ነገርግን ለዚህ ሁሉ ተጠያቂ የአማራ ብልግና ነው ምክንያቱም ከአብይ እና ከኢሳያስ ጋር በመሆን የትግራይን ህዝብ ከምዕራብ ትግራይ ወልቃይት አፈናቅለው በምትኩ ኦሮሚያ ውስጥ የሚኖሩትን የአማራ ተወላጆች ከኦሮሚያ አፈናቅለው ወደ ትግራይ መሬት አሰፈሯቸው። ኦሮሚያ ከመሬቱ አማራን አባሮ ትግራይ መሬት ላይ እንዲያሰፍር የአማራ ብልግና ወንጀል ፈፅሟል

    • @AyalewAlemu-m5y
      @AyalewAlemu-m5y 3 місяці тому

      አየ አማራ አሁን ነው የተረዳህ?
      ኦሮማራ ብለህ አቢይን ተከትለህ
      የትግራይ ህዝብ ስትገድሉ፣ ስታፈናቅሉ አጸያፊ ስድብ እየተሳደባችሁ ትዘሉ አልነበረም
      አሁን አንተ ላይ ሲደርስ ነቃህ
      አሁንም ዝብለህ ተኛ የሚሰማህም የሚዝንልህ የትግራይ ሰው የለም።

  • @TeddyLasta4113
    @TeddyLasta4113 3 місяці тому +5

    ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ስታሊን thanks

  • @langanoshaalaa2019
    @langanoshaalaa2019 3 місяці тому +1

    The Zara Media ! It is a very good and Nicely Put comparison of Past and Contemporary issues !

  • @naomicannel5786
    @naomicannel5786 3 місяці тому

    I am very happy & proud by this proclamation.

  • @gvrlmlada
    @gvrlmlada 3 місяці тому +1

    በጣም ጥሩ ግ ነው

  • @abidan2755
    @abidan2755 3 місяці тому +1

    Thank you haweye❤,,,,,, it's very vital issue, specially regarding monthly salary

  • @KingSol-qy5rb
    @KingSol-qy5rb 3 місяці тому +2

    This will affect everyone, it's not just Amhara. It will affect most Tigarus and Eriterians. This intentionally is set to make Semen out of money.

  • @BereketgoremsGorems-lp4kj
    @BereketgoremsGorems-lp4kj 3 місяці тому +7

    ለእውነት የቆምክ ፖለቲከኛ አንተ ነህ በዚሁ ቀጥልበት እንወድሀለን

  • @tigray460
    @tigray460 3 місяці тому +7

    ቀዳዳ እንደዚ አይነት በየግዜው ወደል መሃይም የሆነ ሰው የለም ይሄ ሌላውን ብሄር ከ አዲስ አበባ ዙርያ የማጽጃ መንገድ ነው

  • @alebzaareb8573
    @alebzaareb8573 3 місяці тому

    እኔምለዉ ከአዋጅ በፊት የሰራ ስራ እንዴት ወደዃላተመልሶ ህግን ሊፀና ይችላል ህገወጥ የሚባለዉ የወጣዉን ህግ ተላለፈ ሊባል ይችላል አልገባኝም?

  • @SolomonTilahun-er2hu
    @SolomonTilahun-er2hu 3 місяці тому +2

    Whatever they said, they will never stopped black market, because those who participate in black market is government linked traders.

    • @kidumes7941
      @kidumes7941 3 місяці тому

      Absolutely correct.even at this point if you pass by National theatre,they are working on broad day light bcoz the high official involved.

  • @gvrlmlada
    @gvrlmlada 3 місяці тому +1

    ህጉ በጣም ጥሩ ግ ነው

  • @tesemayeruq4920
    @tesemayeruq4920 3 місяці тому +1

    ከመቸወዲህ ነው ህግ በባለስልጣኖች ላይ የሰራው? ድሮም አልሰራም አሁንም አይሰራም።

  • @abebakebede1270
    @abebakebede1270 3 місяці тому +4

    ህጉ ከወጣበት ጀምሮ ነው መፅናት ያለበት ደግሞም ገን ባልፀደቀ ነገር አትለፍልፍ አገርም የባሰ ድሃ የሚያደርግ ሓሳብ ነው።

    • @mihret-hh7ny
      @mihret-hh7ny 3 місяці тому

      ወደ ኋላ 10 አመት ነው የተባለው እና እየለፈለፈ ሳይሆን የተባለውን ነው በትክክል የተናገረው

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 3 місяці тому

    ይህ ጋዜጠኛ እውነት ተናገርክ የኢትዮጵያ አዋጅ አሜሪካ እንኳን ትጠየቃለህ በመንግሰቱ ጊዜ በባንክ ካልዘረዘርክ ይዘህው የገባህው ሁሉ ደረሰኝ ካላሳየህ ይዘህ መውጣት አትችልም ነበር በመንግሰቱ ጊዜ ቤት ላራሹ ብሎ ሰንት ቤት ወሰደ ይህ እግ በጣም ጥሩ ነው በእግ በትክክል የተላከ በትክክል ያፈራህው ማንም አይነካውም በሁለት መቶ የማይደርሰ ደምዝ ይሄ ሁሉ ኬት መጣ እመነኝ ትክክል ነው ቢደረግ ሁሉም በጥቁር ተነሰቶ ያፈራው ነው ሁሉንም መሆን አለበት ሁሉም ኢትዮጵያን ነው የሚፈርሰው ቤት የደሃ ነው ለሃብታም ይሰጣል ኬት መጣ የሚሰርቀው ይበልጣል ይጣራ ጥሩ ነው እውነትህን ነው በርታ

  • @tesemayeruq4920
    @tesemayeruq4920 3 місяці тому +8

    እስታሊን እናንተ ናችሁ እኮ ሌብነትን ለኢትዮጵያ ህዝብ ያስተማራችሁት፣

  • @Mekos853
    @Mekos853 3 місяці тому +2

    የመለስ ጦስ ነው ይሄ ሁሉ መዘዝ። አቢይም መለስም ጦሶች ናቸው!

  • @esayassebsibe621
    @esayassebsibe621 3 місяці тому +2

    Don’t see only one said …..the Ethiopia economy built by informal foreign money transfers it is so difficult for Ethiopia economy unless the country will be freezing soon

  • @geminimars7704
    @geminimars7704 3 місяці тому

    On paper it’s exactly the kind of law and order we need in Ethiopia but as you said it is very difficult to implement as it involves several factors including corruption

  • @Y0niYoni-hw3tx
    @Y0niYoni-hw3tx 3 місяці тому +1

    አስታልን ቀን አለህ እውነት ምታወራበት ይመችህ

  • @awolababiyaa4652
    @awolababiyaa4652 3 місяці тому

    What about retroactive regarding new proc.?

  • @SarLucky
    @SarLucky 3 місяці тому +1

    God 🙏 bless 🙏

  • @TeddyLasta4113
    @TeddyLasta4113 3 місяці тому

    I am dying from laughing man, the bus transport part is very funny

  • @jeremyabreha1941
    @jeremyabreha1941 3 місяці тому

    🙏💯

  • @azmerakidane4109
    @azmerakidane4109 3 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @zekirahayat2384
    @zekirahayat2384 3 місяці тому +2

    ለአማራ ሀብታም አታስብ ግን ስንት የትግራይ ተወለጅ ሀብታም እጅግ በጣም ብዛ አለ ለእነርሱ ማስብ ነው 😅😅😅😅

    • @ንዕወት
      @ንዕወት 3 місяці тому

      🙄🙄🙄 ወስዳቹ እኮ የራሳችን ነው አላቹ 🤔🤔🤔🤔 አሁን እየለቀመልኝ ነው ዋጡት😂😂😂

    • @tesemayeruq4920
      @tesemayeruq4920 3 місяці тому

      እነሱ ይበዛሉ።

  • @Omer-uv4hv
    @Omer-uv4hv 3 місяці тому +1

    ይሄን ህዝብ ብልፅግና ብልግና አብይ አህመድን ያመጣበት የኢህአድግ እርግማን ነው።

  • @dembobademboba6924
    @dembobademboba6924 3 місяці тому

    The law says retroactively 10 years
    ...I generally support this law...rather I strongly suggest 27 yrs or 33 yrs retroactively so that all the building erected by TPLF WOULD be trace by the law....

  • @SarLucky
    @SarLucky 3 місяці тому

    Today l am impressed with American bank 🏦 bank system 😊

  • @SarLucky
    @SarLucky 3 місяці тому

    O fight with fast and pray 😊 with comfortable how change 😊

  • @zenebez5237
    @zenebez5237 3 місяці тому

    ወይ ጉድ ስታሊን ይህ ጉድ አይቸው ኣላውቅም

  • @habtamumaru9065
    @habtamumaru9065 3 місяці тому

    Who is the owner of the black market business ? The government has to take measures on those business firms

  • @habtamuayalew7342
    @habtamuayalew7342 3 місяці тому

    የመንግስት ባለስልጣናት የሰበሰቡት ዶላር በውጪ ባንኮች በማከማቸት እና በሀገሪቱን የዶላር እጥረት እንዲባባስ ትልቁን ድርሻ የተወጡ እና በሀገሪቱ ገንዘብ ቁጥር ስፍር በሌለው የፈለጉትን ህንፃ በመግዛት የተላያዩ ቢዝነስ ነኮች ላይ በመሳተፍ እነሱ በህዝብ ሀብት ዘመናዊ በሆኑ መኪናዎች ሲንፈላሰሱ ቤተሰቦቻቸው ደግሞ በሌላ በኩል ሌላ ዘመናዊ መኪና ይዘው ይንሸራሸራሉ ድሃው ህዝብ ለሁለት ሰዓት ተኩል ስራ አስራ አንድ ሰዓት ተነስቶ በባስ ቁሞ ለመምጣት ይሰለፋል ፤ የሚከፈለው ደሞዝ በታክሲ ለመሄጃ አይሆንም በዚ ላይ አብዛኛው የአዲስአበባ ነዋሪ በተለያየ ምክንያት ከመሀል ከተማ በማስነሳት ወደ ከተማው ጫፍ እንዲወጣ ተደርጓል በዚህም ምክንያት ከጫፍ ተነስተህ መሀል ከተማ ለመድረስ በታክሲ መንቀሳቀስ ፈፅሞ አይታሰብም ። በአጠቃላይ በአብዛኛው ሰራተኛ ምሳ የመቋጠር አቅም የለውም ። እንግዲህ ይሄ ከላይ የጠቀስኩት የተሻለ ስራ አለው ተብሎ የሚታሰብ ህዝብ ሲሆን ደሞዙ የቤት ኪራይ መክፈል ስለማይችል ወደደም ጠላም በሼር ለብዙ መኖር ግዴታህ ይሆንብሀል ። በለስ ከቀናህ ተመጣጣኝ ደሞዝ ያላት ወይም ያለው ትዳር መስርተህ በህይወት ካሉት በታች ከሞቱት በላይ ሆነህ ከሞቱት ጋር ለመቀላቀል ቀንህን ትጠባበቃለህ ። ማንኛውም ባለስልጣን ወደ ስልጣን ሲመጣ ያለው ሀብት ያስመዝግብ የሚል ህግ መጣ ግን አንድም ባለስልጣን ይሄንን ህግ ተግባራዊ ሳያደርግ ይሄ ሀብታም ከድሀ የማይለየው ህግ የፀደቀ ቢሆንም መንግስትን እና የመንግስትን አካላት አይነካም ይባላል ። ታዲያ ለማነው የወጣው ስትል ግራ ያጋባሀል ። በፖርላማ ስብሰባ ላይ ቀርበው ደሞዛቸው ከስድስት ሺ እንደማይበልጥ ነው የሚነግሩህ እንግዲ ይስሙላ ፔሮል ይሆናል እንጂ ከሲቭል አስተዳደሩ እስከ ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖች ልጆቻቸውን በአሜሪካ እና በአውሮፓ ሀገራት ከአገሬው ዜጋ በላይ ተንደላቀው የሚማሩበት ሀብት ምንጩን ስትጠይቅ መልስ የለም ። የሀገሪቱ ህግ የሁሉም ዜጎች መተዳደሪያ ደንብ ሆኖ መስራት አለበት ። ሆኖም ግን ህጉን ያፀደቀው አካል ላይ የማይተገበር ሆኖ ነው የሚገኘው ወይም ተሸራርፎ የሚታየው ።

  • @JusticeInEthiopia-sr6cy
    @JusticeInEthiopia-sr6cy 3 місяці тому

    ይሄ አማራና ትግሬን ለማደህየት ነው!! ኦሮሞማ አሁንነው የበለፀገው!! እግዚአብሔር ብቻ ያያል!

  • @MesiBeyu
    @MesiBeyu 3 місяці тому +1

    ስታሌን ሓወይ እዙይ ኣዋጅ ን ትግራይ ክምልከት የብሉይ ግን ክልል ትግራይ ክድሚ እቲ ኣዋጅ ምጽዳኩ ተግባራዊ ከይገብርዎ ያስጋኣኒ። ኩሉቫ ተታኣዘብኩ ካሎት ክልላት ንህዝበ ክልቲፈን ኣይትንክፍይ ኣብ ክልልና ግና ካብ ኣባይ ምግዳብ ኢትዪ ኤሬትራ ስንኪን ክተትን ኩሉ መስዋእትን ምስ ትምየቱ ይሕሰይ። እስቲ ሎሚስ ንባእሉ ይንበር!!! በይዛኹም ነዚ ህዝቢ ሕዘንሉ እዝይ ኣዋጅ ንዘይ ትግበር!!

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 3 місяці тому

      ከመይ ጌሩዩ ዝትግበር። እምበርከ እታ ትግራይ ትብሀል አበየናይ ብርኪ ከምትርከብ ተረዲኢኩም አሎዶ? አብ ትግራይ ካብ 1300 ፋብሪካታት አብ ስራህ ዘለዋ 252 ጥራይ እየን። ሕዝቢ ብጥሜት ብሰላህታ ይመውት አሎ። አየናይ ኤኮኖሚዩ ከምዚ ዛአመሰለ ሕጊ ዛውፅዕ?እታ ኡንኮ ከተማ አዲስአበባ እያ ተሪፋ ኔራ ንአአውን ከመይ ጌሩ ከምዘዕናዋ ጥራይዩ ዝሰርህ ዘሎ። ክንደየናይ ተግባራዊ ክኸውንዩ ብሓባር ክንሪኦ ኢና።

  • @MomeLove-mz3iy
    @MomeLove-mz3iy 3 місяці тому

    ነገርን ሰለ መንሱር

  • @SamuelTsegayHaile-vr2fs
    @SamuelTsegayHaile-vr2fs 3 місяці тому

    የቅንየልና እስታሊን።

  • @girmaytewelde7931
    @girmaytewelde7931 3 місяці тому

    በጣም የሚያሳዝን ነገር አፍሪካ ህብረት አጠገብ የሚገኘው የ #YOTEK ህንፃ ስያሜውን ወደ ኮሜርሻል ኖሚኒስ ህንፃ ተቀይረዋል ወርሰውት ነው ተሽጠዋል እርግጠኛ አይደለሁ ?

  • @habtuhaile1104
    @habtuhaile1104 3 місяці тому +2

    የጫካው ቤተ መንግስ የሚሰራው ምንጩ ከየት ነዉ? "አትጠይቁኝ" ኣብይ አሕመድ እርሱም ሊጠየቅ ይገባል::

  • @MamoSeifu-l6e
    @MamoSeifu-l6e 3 місяці тому +3

    ዶክተር አብይ ስማርት ነው!!!!!!! አገሪቷን ዘርፎ እዳ ውስጥ ከቶ የትም አትሄድም!!! ትመልሳታለህ!!!

    • @habtom1983
      @habtom1983 3 місяці тому +1

      ቅዘናም ማናባትህ ነው የዘረፈው ፓርላማ አይጠይቀኝም ያለው ማን ሆነና???

    • @KingSeso-25
      @KingSeso-25 3 місяці тому

      እኛስ ችግር የለብንም አምጡ ክፈሉ ካለን እንደ ልማዳችን በርሀ ወጥተን ቅዘን በቅዘን አድርገነው ለድርድር ያቀርበናል። እናንተስ እንዴት አባታቹ ነው የምትሆኑት ተዋግታቹ አታሸንፉ ፎክታቹ አታሳምኑ በቃ የተባላቹት ከማድረግ ሌላ አማራጭ የላቹሁም። አየህ ልዩነታችን አብይ ህግ ያወጣል እናንተ ታከብሩታላቹ መልሶ ይቀጠቅጣቹሃል፣ እኛ ግን እሱ ህግ ስያወጣ እኛ አንቀብለው በሃይል ከመጣ ደግሞ ተቀጥቅጦ ድርድር ይደረግ እናስብለዋለን።
      Long live our Hero TDF.

  • @rosapark736
    @rosapark736 3 місяці тому +1

    አረ እስታሊን የሳማታ ማስጠንቀቂያ ተመችቶኛል 😂😂😂

  • @thewodrosmamo2217
    @thewodrosmamo2217 3 місяці тому

    I think you are confused are you against it or you agree?

  • @Dire2023
    @Dire2023 3 місяці тому

    ሰጋዋን በልታችሁ አጥንቷ ሲቀር ፈርጥጣችሁ ወጣችሁ ታዲያ አሁን እንደናንተ ጊዜ መብላት የለም ለዚህ ነው እናንተም በትላንቱ ተውስታ ውስጥ የምትሽከረከሩት ወሬ አለቀብህ ጎበዝ እስቲ ብትችሉ ወሬ ብትተው

  • @Shalom880
    @Shalom880 3 місяці тому +2

    ይሄ ሁ ችግር የመጣው በወያኔ ስራት አልባ አስተዳደር ችግር ምክንያት ነው። ቀድሞውኑ ባግባቡ ቢያስተዳድሩ ኑሮ ይሄ ዱሬዬ ሌባ መንግስት በህይወት አይጫወትብንም ነበር።

  • @tafessewegayehu435
    @tafessewegayehu435 3 місяці тому

    4 ዓመት ከወያኔ ተብድር ።

  • @JusticeInEthiopia-sr6cy
    @JusticeInEthiopia-sr6cy 3 місяці тому

    መንግስት እራሱ black market በመስራት አንደኛ አይደለም እንዴ? አስመሳዮች!

  • @TofkAhmed-c2k
    @TofkAhmed-c2k 3 місяці тому

    sma Atbotrek dyasporawn aynekam wereja

  • @ZumaAhhmed
    @ZumaAhhmed 3 місяці тому

    ይሔ ከውጭ በተላከ የሚባል 90% ብላክ ማርኬት የተላለፈ ነው

  • @musealemayehu6734
    @musealemayehu6734 3 місяці тому +2

    Ante kaleh yiweresal achiberbari kehadi neh.

  • @danielworku4883
    @danielworku4883 3 місяці тому

    በአዲስአበባ በህውሀት ኢህአዴግ ጊዜ እና በብልፅግና አስተዳደር በክፍለከተማ እና ወረደ ሠራተኞች አብሶ መሬት አስተዳደር ላይ ከነሊቀመንበር ሚሊየነር ሆነው ኢኸው እየኖሩ ነው መንግስት ምን ይል ይሆን ስለነዚህ ?

  • @TAMRATDENTA
    @TAMRATDENTA 3 місяці тому

    Wey yeamara kifat !! Tewerto ayalkim !!!

  • @semereberhe-cw2vc
    @semereberhe-cw2vc 3 місяці тому

    የምትገርም ነህ ባስ ራሡ በኣሥርብር ተንገዳግዶ ነበር ኣሁን ግን15 ብር ደርሰዋል

  • @GeberemeskelGetachew
    @GeberemeskelGetachew 3 місяці тому

    Awo Betekikile Bitegbre Hulum Yasemamale Gin Hone Belw Ameharan Ena Guragawun Lemabarere New Eneshimlse agriton Eyezerfote Esti Enayewalen

    • @adamankind1onearthg
      @adamankind1onearthg 3 місяці тому

      ኧረ ይደብራል የትግራይን አትይም በራሳቸዉ ሚዲያ ወይስ ሌሎች 86 ብሔረሰቦች እንጠቀስ ቅድሚያ።

  • @minaletemach3387
    @minaletemach3387 3 місяці тому

    Say something about him.
    He’s 4 years millionaire

  • @thewodrosmamo2217
    @thewodrosmamo2217 3 місяці тому

    It feels elementary

  • @ThanksGod1000
    @ThanksGod1000 3 місяці тому +1

    ሳይመቸኝ ኣታስቀኝ በተለይ ሰልፉ

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te 3 місяці тому

    አብይ፡አህመድ፡ሊዘርፍ፡አስቦ፡ነው፡ዜጎችን

  • @FasilYohannes-l8b
    @FasilYohannes-l8b 3 місяці тому

    ኦሆዲድ አፋር ኢትዮዊው ትግራይ በአገሩ መንገድ ዘግታቹ የትም አትደርሱም ፈጣሪ ከትግራይ ጋ ነው ነገ በኛስ አስቡ ለመንካት ሞኩሩ።

  • @TeshomeNigussie-zb2gt
    @TeshomeNigussie-zb2gt 3 місяці тому

    አጋሜ ወያኔ ነበር ድሮ ያገር ዘራፊ አሁን ደግሞ ባለ ጊዜው ስለዚ አማራ ላይ ያነጣጠረ ላልክው ደጋፊ ከሆንክ በግልፅ ደግፍ

  • @DemissieWorkineh
    @DemissieWorkineh 3 місяці тому +1

    ለትግራይ ህዝብ አልቅስ።ለአማራ አማራ ያቃል።የትግሬ አልቃሽ አያስፈልገውም።

  • @chainetadesse4112
    @chainetadesse4112 3 місяці тому

    አንተለቤተሰቦችህ ስትልክበምንድነው

  • @TamratSesai-nf5uq
    @TamratSesai-nf5uq 3 місяці тому

    ሰልፍ ሲውጦ ያሳየከው የአዲስ አበባ ህዝብ አይደለም የአዲስ አበባ ህዘብ የንተዘመዶች ጭምር ጨቁነውት ከኦፒዲኦ ህውሀት ደባ ተንኮል ሲሰሩበት የቆየ ህዝብ ነው ስታሊን አስተ አስተካክለው።

  • @solomonbekele5391
    @solomonbekele5391 3 місяці тому +1

    ሽመልስ አብዲሳ ፡ በደብረዘይት ሀይቅ አፋፍ ላይ የገነባው ቅንጡ ሆቴል ከየት አምጥቶ ነው ? መጀመሪያ ይሄ ይጣራ ። ዘረኛ ሁላ

  • @አንብስው
    @አንብስው 3 місяці тому

    ሃሃሃሃ ብእውነት ዘና ማለት ተጅምሬ?

  • @solomonmulugeta-uo6pp
    @solomonmulugeta-uo6pp 3 місяці тому

    I believe this rule is a revenge on the diaspora because the stopped sending money to Ethiopia even if they send most of the diaspora use the black market system because of this Abey government run out of foreign currency so that is why Abey government decided to do this .

  • @kidumes7941
    @kidumes7941 3 місяці тому

    Ine yemilew Adanech Abebe bTV kuch bila sil gezachiw Bus sititeyek National Bank USD yeleginm silel USD yegezanew kBlack Market nw bilalech so Yemengist balsitan USD kblack market kgeza lay man yemaytekemibet minim miknyat yelewim. Yihe hig yetewesenu sewochin le memitat nw nekitenal.

  • @naomicannel5786
    @naomicannel5786 3 місяці тому

    Tigrians, Amhara, Gurage& Siltemay may lose in this proclamation. Because, many times they are involved in illegal activities.

  • @MusaDander-bc6sb
    @MusaDander-bc6sb 3 місяці тому +1

    አንተ አሁንም ሥራ አላገኝህም ይህ ተቀጣሪ መሆን ግራ አጋብህ

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se 3 місяці тому

    ስታሊን አንበሳው

  • @SarLucky
    @SarLucky 3 місяці тому

    Hidden Aganda turn over Tigery River's iseral Belgrade Montana African 😊 Amhara people Rich with Tigrye rivers Israel passports with American bank system we can do that ✋ together unity 💕🙏🙏🙏🙏 no more crying 😭😊

  • @kiuekiue6106
    @kiuekiue6106 3 місяці тому

    ሙኩሪያ ሀይሌ

  • @dst1684
    @dst1684 3 місяці тому

    ሰዉ የተዎዎለዉን ዉል በቅጣት እየሰረዘ ነዉ በአሁኑ ሰአት አሁን አብይ ዘራፊዉ ባመጣዉ ጉድ ። ሸያጩ በኢትዮጵያ ብር ያልቀየሩ ሻጮች ማንም አይገዛቸዉም እና በሀገር ላይ envest ማድረግ ሰለማያሰፈልግ ሰለማይቻል ቀማኛ መንግሰት እያለ ሰዉ ላቡን ጠበ አድርጎ ሀገሬን ባለ shame on you Abiy እና ግብረአበሮችህ

  • @SarLucky
    @SarLucky 3 місяці тому

    This is completely criminal over Else 😊

  • @tekashiferaw7106
    @tekashiferaw7106 3 місяці тому

    ነጋዴ ሊነቃ ይገባዋል

  • @fafinibabu6102
    @fafinibabu6102 3 місяці тому

    እስታሊን ሳያቀው አብይን እየደገፈ ነው😂 ዲያስፓራውን ወረደበት😔

  • @arayanigus9348
    @arayanigus9348 3 місяці тому

    Stalin your right

  • @wolduassefahagos5902
    @wolduassefahagos5902 3 місяці тому

    ይታልን ድካ ከይሕገዝ ንፈደራል መጣናኸሪ እዮ ዝመስል ማለትውን ዝተፋናቐለ ሕዝብ ካብ ውጭ ብዝግበር ሓገዝ እዮ ዝነብር ዘሎ ዝለዝዮ ብባንክ ክላኣክ ድዮ ዝድለ ዘሎ?

  • @BenjaminArsenal-s2c
    @BenjaminArsenal-s2c 3 місяці тому +1

    Yi Tplf habt new miwersaw

  • @liatelahunham2425
    @liatelahunham2425 3 місяці тому

    How much is Abiy's salary to be able to start building a house worth 10 billion dollars in just a few years of getting this job?

    • @adamankind1onearthg
      @adamankind1onearthg 3 місяці тому

      he beg 6 bn from Dubai😮 Amir in one round...

    • @liatelahunham2425
      @liatelahunham2425 3 місяці тому

      @@adamankind1onearthg Ok. When he was begging, was he the PM of Ethiopia or a private person? Would Dubai have given Abiy the money if he was not the leader of the country? THANK YOU.

    • @adamankind1onearthg
      @adamankind1onearthg 3 місяці тому

      @@liatelahunham2425 I agree ☝️ he use his talent of begging sweet mouth under ethiopian ppl. but neithet group are not suppose blaim each other on corruption both thiefs bld sucker. except with social media current niga gets exposed much easily than previouse regime. which failing start with social media even with meles... btw 2ቱም ጫፍ አክራሪ ናቸዉ አባትና ልጅ። በ over all dehninet security እንቅስቃሴ ኢሃዴግ አያቀርብም አይሳፈጥም ይሻላል ይሄ ዋጋ ያስከፈለዉ መንጋ ቀላቅሎ ተሳፈጠ ወዳጅ መስለዉ ገፋፍተዉ ተጠቀሙበት influece አደረጉት . ከ ፌዴራል principle region ጋ ሁላ አጋጩት... ወደ ራሱ ሊመጡ ሲል ባነነ። so ከተጠያቂነት ያድነዉም ሻቢያን sponsor ሲያደርጉ አብረዉት ሆነዉ ደልለዋል። አሁን ግን ኮንትራቱን አፈረሱት። ከ ህወሃት ሲስማማ። simple logic... እነሱ ላይ መኮሳተር የነበረበት ይሄን ያህል የሚያስጥፍ እርምጃ ለማስገባት ቆፍጠን በል ተኩስ ብለዉ ሲያሟምቁት።
      ነበር too late የይቅር ዘመን ያለዉን ፖሊሲ ጥሶ too far ሄዷል። ላይመልሰኝ አለማለቱን ተቀብለን የነዚን ጦርነት ሰባኪ አብሮ መታገል ነዉ ማንንም አለማመን ያለዉል እና ከፊል ራስን መከላከያ በመያዝ ለሁሉም ምመክረዉ እንደ ኦነግ መሸዋወዱም ጉድለትና ያለማካት አስከትሏል እንደ አብይ በራሱ ማንነት ያልተገነባ ሀይልም ቀዉስ አስከትሏል። ብሔርኛ ድርጅት ዉስጥ የተደበቀ ኢትዮጵያዊያኒስት ነዉ። የዜግነት ፖለቲካ መፈተሽ አለበት።

  • @zemene4258
    @zemene4258 3 місяці тому

    ይህን አያወቃችሁ ለምን እርበኝነት ጎደላችሁ
    1/ አሁንም ጀኔራሎቻችሁ ለምን በተሥፈኝነት ይላላጣሉ
    2/ በተለይም የትግራይ ቤተክነት አንድነታችነን ተፈታተነች
    3/ ለምን በአጋርነት ከአማራ ጋር አልቆማችሁም?
    ለዚህ ሁሉ መከራ የዳረጋችኋት እናንተ አይደላችሁም? ወይ ይቅርታ ብላችሁ ሐአንይነት አልቆማችሁ ወይንም ይህ ስርአት አይጠቅምም አላላችሁ አጋርነትን ምን አመጣው
    በተጠባጭ ሰልፋችሁ እንዴት ዮሚገለጽ ነው?

    • @moe3000
      @moe3000 3 місяці тому

      Betam leba kehadi nehh..ye tigrayin hizb chefchifeh ahun degmo min kereh? Terah mehonu atawkim? Denez!

  • @TsegayTmariam
    @TsegayTmariam 3 місяці тому +1

    መግደፍ

  • @SarLucky
    @SarLucky 3 місяці тому

    For this best treatment Tigery River's iseral Belgrade Montana African 😊 with American bank system and other countries 🤔 We can do that ✋ together unity 💕🙏 and all African King and people image of African 😊 Tigrye rivers Israel passports 😊

  • @tesfa20052
    @tesfa20052 3 місяці тому

    እና መወረስና መታሰር የሚጀምረው ያውም በግላጭ ያውም ለፓርላማ ምን አገባቸሁ ያለው መጠየቅ አለበት........

  • @ashenafim7284
    @ashenafim7284 3 місяці тому

    Z arkey, Be respectful don't haras beyekrestian.

  • @damtewmekke2659
    @damtewmekke2659 3 місяці тому +1

    ተንትነህ ሞተሀል::

  • @abrhamteshale9968
    @abrhamteshale9968 3 місяці тому

    Samanta was funding war
    Thats why she is not seen during similar situation today and you are talking about ,evenif you spoke it in mockery!!!!
    Are you accepting TPLF time theft?
    they spend more than they make during TPLF era?

  • @SarLucky
    @SarLucky 3 місяці тому

    Genocide over Genocide speechless lyrics in tigery Rivers 😊😊😊😊 study Reasrch Educater people search about this because over and over Genocide speechless so bank system zero turn Tigery River's iseral Belgrade Montana African 😊😊😊

  • @BariyaGabirBari-cs9oq
    @BariyaGabirBari-cs9oq 3 місяці тому

    በአሁኑ ጊዜ ችግሩ ከመጠን በላይ አልፎ ቢያንገበግበንም የኢህአደግ መልካም ዘመን ያወገዘ ሁሉ አሁን ችግር ሲጠብሰውና ሠላሙን አጥቶ ሲብከነከን ሳይ እንኳን እላለሁ::

  • @ንዕወት
    @ንዕወት 3 місяці тому +2

    😂😂😂😂😂😂 ገና ገና እራሳቸውን ያጠፋሉ 😂😂😂😂😂😂 ፈጣሪ ባደሰጉት ጭካኔ ልክ አብይ ዋጋ እያስከፈላቸው ነው። ዋጡት በላቸው

    • @jahman9676
      @jahman9676 3 місяці тому

      ፂላዎችማ ተመችቷችኋል😂
      አቢይ እኮ ለፂላዎች የሚመች ሰው ነው😂

  • @lydiags2594
    @lydiags2594 3 місяці тому

    Kkkkkkkk

  • @firewbekele
    @firewbekele 3 місяці тому

    Semanta erefi 😂 batarfi wagashin tagegnalesh 😂😂😅

  • @solomon1331
    @solomon1331 3 місяці тому

    Who creat black market ,the market created by goverment ,i sow around stadum oromo guys asking dollar to change ,that guys is abiy brother ,and shemels son ,

  •  3 місяці тому

    ምን መንግስት አለ? መንግስት ብለህ አትጥራው ባክህ።

  • @thewodrosmamo2217
    @thewodrosmamo2217 3 місяці тому

    Everybody is laba

  • @EmanAbdurezak-li1lb
    @EmanAbdurezak-li1lb 3 місяці тому

    አባዱላም ሽመልስም ይያዛሉ ሀብቱ ጠቅላላ ወደ ልማት ይዞራል

    • @ንዕወት
      @ንዕወት 3 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አንተ ነው ምትይዛቸው 😂😂😂😂😂

    • @rosapark736
      @rosapark736 3 місяці тому

      ​@@ንዕወትመብራት ኒው የሚይዛቸው 😂😂😂

  • @afaaysf
    @afaaysf 3 місяці тому

    ወያኔ ጉዱዋ ፈላ

  • @MusaDander-bc6sb
    @MusaDander-bc6sb 3 місяці тому

    ማህበራው ስርዓትአንዲ ከወደቀ ከተቀበረ አይነሣም አዲሱሥረርዓት ተራው እሲከደርሰ የአንተም እንደዚህ ነው

  • @thewodrosmamo2217
    @thewodrosmamo2217 3 місяці тому

    How started fraud TPLF