Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ጎበዝ ነክ በርታ
ትምርትህ በጣም ደስ ይላል ኣመሰግናለው በርታ
አመሰግናለሁ
አውነት እኔ ትምህርትህ በጣም ተመችቶኛል እናመሰግናለን እና ሙሉ ሀበሻ ቀሚስ ብታሳየን ደሞ ደስ ይለኛል
በቅርቡ
Betam gobez arif nw
አሪፍ ነው አብረህ ኪስ አወጣጡንም ብታሳየን ጥሩ ነበር አመሰግናለሁ
ለብቻ አሳያለሁ
Betam des ylall ebakh yeshemiz aserar btasayenn❤❤❤❤🙏🙏🙏
በጣም ነው የምታስረዳው በርታ ተመችቶናል እናመሰግናለንቨ እባክህ የልጆች ኮት አሳየን
keep it up
ይመችህበጣምሀሪፍነየምታሥረዳውወንድም
አውነት እኔ ትምህርትህ በጣም ተመችቶኛል እናመሰግናለን እና ሙሉ ሀበሻ ቀሚስ ብታሳየን ደሞ ደስ ይለኛል 0:15 0:15
በቅርቡ ጠብቂኝ
በጣም ደስ ብሎኛል በርታ የአንገት አቆራረጥ ብታሳየን
ua-cam.com/video/O-NrQ_Kbs8A/v-deo.htmlsi=o0kC9eHc6W-RN1bd
ትምረቱን ወድጀዋለው
Wereket lay argeh korteh btasayegn 👍👍👍
eshi
good job
Good
እናመሰግናለን 🙏🏾
አመሰግናለው የሸማዝ ኮሊታ እባክ
Wonderful
Betam liyu teseto new
Suit coat pattern making Please bro
tnx berta
ቲቸርዬ በጣም ነው የማመሰግነው ደሞ የኮት ፓተርን ብትሰራልን
እሺ ሰራለሁ
ድምፅ ቢኖረው አሪፍ ነበር
እምክራለሁ
ትምርቱን ወዲጀዉ አለሁ አመሰግንአለሁ
ወንድሜ የቦርሳና ጫማ ማሰልጠኛ የምታቀው ካለ
wow
West lay ygebachehu asredugn
ምኑ ጋር ነው የከበደሽ መጀመሪያ ካየሽ ወገብ ላይ የተሰራው በዳሌ ነበረ ዳርት እና የጎን የዳሌ ቅርጽ በመስጠት የዳሌ ስፋት የነበረውን ወደ ወገብ ታመጪዋለሽ ለበለጠ መረጃ 0910328377
yet ager nw beakal mexche memar felgalew
goo iob
የኮት አቆራረጥ ብታሳየን፡፡
ድምፅ ቢኖረው የተመረጠ ነው
በጣም ጎበዝ ነክ በርታል ወንድም አለም ሱሪውን ስትሰራ፣ front ስትሰራ waist ላይ ከ hip ጋር ያገኘከውን ልዩነት ነው 2.5 በቀኝ በኩል ፣2.5 በግራው ጋር አድርገህ ነው አዲስ waist line ያገኘከው ??? በዛውም የኪስ አሰራር አሳየን? ፣ የፊትለፊት ዚፕም አሰራር አሳየን
አመሰግናለሁ የወገብ እና ዳሌ ልዩነቱን የምናጠፋፋው በዳርት እና በፊትለፊት በመቀናነስ ነው ለበለጠ 0910328377 ከደወልሽ አስረዳሻለሁ
መናገር አትችልም በምን እንረዳ
ይሔ ትምህርት አለም አቀፍ ነው ማንም አይቶ ሊረዳው ይችላል እኔ እያስተማርኩኝ ያለሁት በዛ መንገድ ነው
ኪሱን ለምን አላሳየኸንም
lebichaw asayalehu
ጎበዝ ነክ በርታ
ትምርትህ በጣም ደስ ይላል ኣመሰግናለው በርታ
አመሰግናለሁ
አውነት እኔ ትምህርትህ በጣም ተመችቶኛል እናመሰግናለን
እና ሙሉ ሀበሻ ቀሚስ ብታሳየን ደሞ ደስ ይለኛል
በቅርቡ
Betam gobez arif nw
አሪፍ ነው አብረህ ኪስ አወጣጡንም ብታሳየን ጥሩ ነበር አመሰግናለሁ
ለብቻ አሳያለሁ
Betam des ylall ebakh yeshemiz aserar btasayenn❤❤❤❤🙏🙏🙏
በጣም ነው የምታስረዳው በርታ ተመችቶናል እናመሰግናለንቨ እባክህ የልጆች ኮት አሳየን
keep it up
ይመችህበጣምሀሪፍነየምታሥረዳውወንድም
አውነት እኔ ትምህርትህ በጣም ተመችቶኛል እናመሰግናለን
እና ሙሉ ሀበሻ ቀሚስ ብታሳየን ደሞ ደስ ይለኛል 0:15 0:15
በቅርቡ ጠብቂኝ
በጣም ደስ ብሎኛል በርታ የአንገት አቆራረጥ ብታሳየን
ua-cam.com/video/O-NrQ_Kbs8A/v-deo.htmlsi=o0kC9eHc6W-RN1bd
ትምረቱን ወድጀዋለው
Wereket lay argeh korteh btasayegn 👍👍👍
eshi
good job
Good
እናመሰግናለን 🙏🏾
አመሰግናለው የሸማዝ ኮሊታ እባክ
Wonderful
Betam liyu teseto new
Suit coat pattern making Please bro
tnx berta
ቲቸርዬ በጣም ነው የማመሰግነው ደሞ የኮት ፓተርን ብትሰራልን
እሺ ሰራለሁ
ድምፅ ቢኖረው አሪፍ ነበር
እምክራለሁ
ትምርቱን ወዲጀዉ አለሁ አመሰግንአለሁ
ወንድሜ የቦርሳና ጫማ ማሰልጠኛ የምታቀው ካለ
wow
West lay ygebachehu asredugn
ምኑ ጋር ነው የከበደሽ መጀመሪያ ካየሽ ወገብ ላይ የተሰራው በዳሌ ነበረ ዳርት እና የጎን የዳሌ ቅርጽ በመስጠት የዳሌ ስፋት የነበረውን ወደ ወገብ ታመጪዋለሽ
ለበለጠ መረጃ
0910328377