መንግሥቱ ኃይለማርያም ወያኔን ለማጥፋት በተደረገው ዘመቻ በተለያዩ ጊዜያት ያደረጓቸው ታሪካዊ ንግግሮች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 34

  • @lekidusyared6072
    @lekidusyared6072 6 годин тому

    ሀገር ወዳድነቱን እወድለታለሁ!!!💛💚❤️

  • @Johnehebro1
    @Johnehebro1 Рік тому +1

    የካሳ ልጅ የአፄ ቴድሮስ ልጅ ሀቀኛና ሀገሩን የሚወድ የሀገር ፍቅር ❤ ልቡወ ዉስጥ ሰርፆ የገባ ኢትዮጵያ እንድትበታተን እንዳትገነጣጠል ሰፍቶ የያዘ ታላቅ መሪ ነው ደግሞም በኛ ትውልድ የተዘነጋዉ ዳግማዊ አድዋ ድልን በካራማራ ጠላቶቹን በመርታት የሀገርን ሉአላዊነት አላስደፍርም ያለ ታላቅና ቆራጥ ልባም መሪነዉ ለኔ ጓድ መንጌ ባለህበት ክፉ አይንካህ ፈጣሪ በማወቅም ባለማወቅም ላጠፋሀቸዉ ነብሶች ፈጣሪ ይቅር ይበልህ አዉነታዉ ገብቶናል እንወድሃለን ❤❤❤❤😊😊

  • @ykt4447
    @ykt4447 3 роки тому +4

    እውነትክን ነው ሀቀኛው ውድ የኢትዮጵያ መሪ

  • @faithzewede8611
    @faithzewede8611 3 роки тому +6

    እጅግ መልካም ስው ነበር !!!! ጋሽ መንግስቱ አባቴ ውድድ ነው የማረግህ እጅግ መልካም ስው !! ትንሽ ልጅነበርኩ አንተ አገርን ስታስተዳድር ውይኔ ድርሼ ብሆን ኖሮ

    • @genetzegeye3497
      @genetzegeye3497 2 роки тому

      እንኴንም እልድረስክ ስንት ሰው የበላ ስው ነው እኮ። ምን ምን የመሰሉ ጭንቅላት ያላ
      ቸውን ሰወች ያጠፋ ሰው ፋሽት ነው እሱም

  • @belaystotaw3379
    @belaystotaw3379 3 місяці тому

    የሲ አይ ኤ ባንዳዎች ሀገራችንን በታተኗት።

  • @muhammedsaniyusuf7470
    @muhammedsaniyusuf7470 3 роки тому +10

    ወኔ ያለው ሀገር ወዳድ መሪ ነበር እድሜውን ያርዝመው

    • @كونفيكون-ج2س
      @كونفيكون-ج2س 3 роки тому

      በህይወት አለዴ ሰወቼ

    • @naodbelai5325
      @naodbelai5325 2 роки тому

      ወኔ? ክክክ… ሰራዊቱን ከማበረታት ይልቅ የሚሳደብ ዱርየ እንጂ መንግስቱ የሚደነቅ መሪ ኣይደለም። ወኔ ቢኖረው ኣንድ ጥይት እስክትደርስ እታገላለሁ፣ ራሴን በጥይት እስኪፈርስ እታገላለሁ እንዳለው ለኣገሩ ክብር በኣገሩ ይሰዋ ነበር።
      ጓድ መንግስቱ ግን ስለ ራሱ እንጂ ስላገሩ ግድ ስላልነበረው፣ ስንቱን ኣስገድሎና ገድሎ: ስንቱን ኣገር ማዳን የሚችል ምሁር፣ ኣዋቂና ዲፕሎማት ጨርሶ ስያበቃ እሺ እሚሉ ተከታዮች ይዞ ለ17 ኣመት ሙሉ ስንት ወጣት ካስጨረሰ በህዋላ ወይያኔና ሻእብያ ደጃፉ ላይ ሲደርሱ ራሱንና ቤተሰቦቹን ይዞ ኣስቀድሞ ወዳዘጋጀው መኖርያው ወደ ዙምባብዌ ኣገር ጥሎ የፈረጠጠ ኣምባገነን ነበር።

  • @tamegastube5608
    @tamegastube5608 3 роки тому +1

    ኑርልኝ አጎቴ

    • @ohali5668
      @ohali5668 2 роки тому

      አጎትህ ነዉ?

  • @tewodroszerefa7258
    @tewodroszerefa7258 3 роки тому +4

    ይህው ዛሬም አልተቀየሩም ይህው 30 አመት ጠብቀው

  • @radeatmogos5582
    @radeatmogos5582 3 роки тому +4

    እውነት ትንቢት ነው እኮ የተናገረው መንጌ

  • @701su22
    @701su22 9 місяців тому

    መንጌ የድሆች አባት

  • @ebrahimseid8672
    @ebrahimseid8672 11 місяців тому

    ጀግናመሪ እዉነቱነዉ ትግሪሁሌም ከሀዲናቸዉ

  • @tamegastube5608
    @tamegastube5608 3 роки тому

    ስወድህ አጎቴ

  • @Eyerusalem_
    @Eyerusalem_ 3 роки тому

    This looks exactly the same as what we are going through

  • @zemegisla
    @zemegisla 6 місяців тому

    ደደቡ መንግሥቱ በድድብናየ ወቅት አደንቀው ነበር።

  • @ethiopiaethiopia8573
    @ethiopiaethiopia8573 3 роки тому +3

    ነፍሰበላ ጁንታ

  • @sihamtube9037
    @sihamtube9037 3 роки тому

    በህይወት አለ ግን

  • @eagle4452
    @eagle4452 3 роки тому +7

    መንጌ ትንቢት ተናጋሪ ነበር ልበል የሚገርመው በ ሂወት ቆሙ ትንቢቶ ሲፈፀም ማየቶ ነው ። እግዚብሂር ከመንግስቶ ጋር ነው ያስብላል

    • @كونفيكون-ج2س
      @كونفيكون-ج2س 3 роки тому +1

      በህይወት አለዴ ኧረ ንገሩኝ

    • @eagle4452
      @eagle4452 3 роки тому

      @@كونفيكون-ج2س ክቡር መንግስቶ ህይወት አሉ ዝንቡቢ ትልቅ የ እርሻ ቡታ አላችው ክቡሮን የግብርና ስራ እየሰሮ ነው

  • @tumichayute6124
    @tumichayute6124 2 роки тому

    Menge

  • @miliyonalemayew2576
    @miliyonalemayew2576 Рік тому

    አዎ ትግራይ ረብትኛ

  • @miliyonalemayew2576
    @miliyonalemayew2576 Рік тому

    መንጌ

  • @BIGBOSS-tt1if
    @BIGBOSS-tt1if 2 роки тому

    የሸሩሙጣ ልጅ ከዚ ክልል በሚመነጨ ችግር ነው አላላም።በሃውዜን፣በተንቤን፣በሳምረ፣በአድዋ፣በሸሬ የደረከው የአየር ድብደባ ሰንት ሰው እንደጨረስክ መቸም አንረሳው አንተ ስይጣን

    • @genetzegeye3497
      @genetzegeye3497 2 роки тому +1

      By any means I am not Mengstus supporter. However,the Howzen war was coordinated by TPLF.
      Poor Ethiopian people are still suffering because of those fascist people who don't care about them except their own power.

    • @miliyonalemayew2576
      @miliyonalemayew2576 Рік тому

      አነተ ካዲዲ ጁንታ ቅሽም መንጌ ጀገና ነዉ

    • @AlemsegedGebre
      @AlemsegedGebre 11 місяців тому

      Koshasha