‹‹ኢሳያስ በዚህ ሰአት ጦርነት አይፈልጉም›› | የጠቅላዩ እና ጀነራሉ ዝግ ውይይት ሾለከ…| ዓለምን ያስገረመው የአብይ ድርጊት | Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024
  • የአንድ አፍታ መረጃዎችን ለመከታተል ቤሰተብ ይሁኑ
    UA-cam ➲ / @andafta
    Twitter ➲ andafta
    Facebook ➲ andafta

КОМЕНТАРІ • 148

  • @Kebtineamlak
    @Kebtineamlak 2 місяці тому +29

    ኢትዮጵያውያን ልታውቁትና ልትዘነጉት የማይገባ ኣንድ ነገር ኣለ። ቀይባህር 40 ኣመት ብቻ ነው በኢትዮጵያ የተዳደረው 23 ኣመት በሃይለስላሴ 17 ኣመት በደርግ። እነዚህ 40 ኣመታት ራሱ የኤርትራ ህዝብ ትግል ላይ ነበር ቀይባህሩን ለማስመለስ። ስለዚህ ቀይባህር መቼም የኢትዮጵያ ሆኖ ኣያውቅም ። ከ40 ኣመት በፊት ኤርትራ እራሱዋን የቻለች ሃገር ናት የነበረችው። ለዚህም ነው እንግሊዝ 10 ኣመት ገዝቱዋታል ጣሊያን 50 ኣመት ቱርክ 20 ኣመት ግብጽ 10 ኣመት እያለ ይቀጥላል። ኢትዮጵያ የመጨረሻ የኤርትራ ቀኝ ገዢ ሃገር ነበረች እንጂ የኤርትራ ባለቤት ኣልነበረችም። የኤርትራ ህዝብ ደግሞ ነጻነቱንና ሀጋሩን ለ30 ኣመት ባደረገው ደም ኣፋሳሽ የትጥቅ ትግል ምን የመሳሰሉ ቆንጆ ጀግኖችን መስዋእት ኣድርጎ ለኣንዴና ለመጨረሻ ግዜ ከ200 ኣመት በላይ እየተፈራረቁ ሲገዙት ከነበሩት ቅኝ ገዢዎች ነጻ ወጥቶዋል። ከሃገሪቱ ነጻነት ቦሃላም የእጅ ኣዙቅ ቅኝ ግዛትን ተጸይፋ ለማንም ሳታጎበድድ የምትኖር ሃገር ናት። ይህን እውነት ኢትዮጵያውያን ሊያውቁት ይገባል። ይህን ኣምኖ ተቀብሎ ከጎረቤት ሃገር ኤርትራ ጋር በትብብር ማደግ ነው የሚያዋጣው።

    • @ammanberrhaai6912
      @ammanberrhaai6912 2 місяці тому +1

      29 ዓመት ብቻ ነው 13 በኅይለስላሴ 17 በደርግ

    • @mulugetaabraha9414
      @mulugetaabraha9414 2 місяці тому +3

      ለአህያ መልስ መስጠት አይገባም። የማይገባቸው ክብር እንደመስጠት ነው።

    • @Kebtineamlak
      @Kebtineamlak 2 місяці тому +2

      @@ammanberrhaai6912 እኔ እንግሊዝ ከሄደ ግዜ ጀምሬ ነው የቆጠርኩት ከ1951። ከዛ ኤርትራ በፌደሬሽን ለ10 ኣመት ከኢትዮጵያ ጋር እንድትወሓድ ተደረገች እስከ 1961 ማለት ነው ። ሃይለስላሴ ግን ፌዴሬሽኑን ኣፍርሰው ኤርትራ ሙሉ በሙሉ የኢትዮጵያ ኣካል ተደርጋ እንድትቆጠር በማወጃቸው የኤርትራ ህዝብ በ1961 ወደ ሙሉ በሙሉ ትጥቃዊ ትግል ገባ።

    • @danielabraha3370
      @danielabraha3370 2 місяці тому

      Tilant gin tedemrenal stilu neber. Weyalat hgdef.

    • @danielabraha3370
      @danielabraha3370 2 місяці тому

      Hiji aykonen hateftef papagalotat hgdef hedie elkum krhasbu aytiklun ekum tedemrenal tbluna nerkum hiji entay giberu tbluna alekum? Wedi men ekum ketesewue.

  • @mehariasmerom2814
    @mehariasmerom2814 2 місяці тому +19

    የሆንክ ቱልቱላ የኤርትራ ስም ካልተነሳ ቢዝነስ የለም እንዴ የራሳ አሮባት የስው ታማስላለች

  • @RahaelYhdego
    @RahaelYhdego 2 місяці тому +12

    ሃገራችንን ኤርትራር ከማንናውም ወራሪ ለመጠበቅ ሁሌ ተዘጋጅተን ነው የሚንጠብቀው

    • @AbdulhakimMohammed-op5zc
      @AbdulhakimMohammed-op5zc 2 місяці тому

      ኤርትራ ሚባል ሀገር አለ እንዴ?

    • @gogofa2675
      @gogofa2675 2 місяці тому

      ያጭበረበርከው አለ ማለት ነው ካለ ደግሞ ወደድክም ጠላህም ትወረራለህ

    • @dawittesfamichael3223
      @dawittesfamichael3223 2 місяці тому +1

      ዕድሜ ልክ መለፍለፍ መፎከር ብቻ በተግባር ዜሮ ሰለቻችሁን ምድረ ኣህያ ፈሪ ሁላ

    • @selamlehulu2055
      @selamlehulu2055 2 місяці тому +1

      ​@@AbdulhakimMohammed-op5zcእየመረረህ ዋጠው ካስፈለገም ማወራረጃ ይሰጡሃል

    • @AbdulhakimMohammed-op5zc
      @AbdulhakimMohammed-op5zc 2 місяці тому

      @@dawittesfamichael3223 እኛ እኮ ኤርትራን እንደ ክልል ሳይት እንደ ዞን አስተዳደር ነው ምናያት

  • @abelking474
    @abelking474 2 місяці тому +6

    ኤርትራ ኤርትራ አትበል ኤርትራ ልክ እንደ ኢትዮጵያ በዘርና በሃይማኖት የተከፋፈለች አገር አይደለችም
    ሌላው የጦር አቅሙዋ ጠንካራ ነው
    ስለዚ ኤርትራን ለቀቅ ስለ ኢትዮጵያ ችግር አውራ

  • @dawittesfamichael3223
    @dawittesfamichael3223 2 місяці тому +21

    የራሷ አሮባት የሰው ታማስላላች ውስጡ ሰላም የሌለው ስለ ሌላ ሃገር ሰላም ማውራት አይከብድም

    • @beimnetzebene
      @beimnetzebene 2 місяці тому +2

      ይሄ analysis ይባላል አቡሽዬ...የየትኛውንም ሀገር ጉዳይ analyze ለማድረግ እና ስጋቶችን ለመተንተን ሰላም ሀገር ላይ መቀመጥ አለብክ የሚል መስፈርት ኖሮ አያቅም በማንኛውም ሁኔታ ላይ analysis ይሰራል...እኛ ደግሞ በአይናችን የሰላም እጦትን ስለምናውቅ ስለ ሰላም ለማውራት ከኛ የተሻለ የለም እሺ አቢቲ...

    • @dawittesfamichael3223
      @dawittesfamichael3223 2 місяці тому +1

      @@beimnetzebene ደንቆሮ ኣህያ

    • @zewisdom4822
      @zewisdom4822 2 місяці тому

      ​@@dawittesfamichael3223 አይ ኤርትራዊ! ሀገሩን ጠልቶ ወጥቶ ሀገሩን እንደሚወድ ሚያወራ ብቸኛ ኋላ ቀር ህዝብ።

    • @Noal-zz6nc
      @Noal-zz6nc 2 місяці тому

      @@zewisdom4822አንተ ቆሻሻ የለማኝ አገር ልጅ ዝም ብለህ ተባላ።

    • @dawittesfamichael3223
      @dawittesfamichael3223 2 місяці тому +2

      @@zewisdom4822 ኣህያ ቢነግሩት ኣይገባውም የኡርትራ ነቀርሶች

  • @hagosyohannes8274
    @hagosyohannes8274 2 місяці тому +4

    ምነው ኤርትራ ካላነሳቹ ምንም እንቅልፍ የላቹም ምድረ ኣህያ ምድረ ለማኝ ምድረ ጦንቋይ ምድረ ሾርሙጣ ሁላ እቺ ኢትዮጱያ እምትባለው ኣገር ብትንትንዋ ካልወጣች ምንም ሰላም የለም በቅርቡ እንደ ዩጎዝላቭያ እንደምትሆን እርግጠኛ ነኝ ያኔ በሰላም እንኖራለን ኣ ህ ያ ዎ ች

  • @kaprino
    @kaprino 2 місяці тому +5

    ፓ ፓ ፓእ ክክክክክ ባይወራስ እንዴ። ኣንተ ብሎ የ ኣፍሪቃ ቀንድ ፖከቲካ ተንታኝ😂😂 ዝም ብለክ የ ኣቢ ኣህመድ ፍርፋሬ በልተክ ኣትተኛም ደነዝ።

    • @AbdulAzizIsmacil
      @AbdulAzizIsmacil 2 місяці тому

      እሄ ሰዉ ተንታኝ ሳይ ሆን
      ሸቃይ ሳይሆን አይቀርም ሁሌ እዝህ እየመጣ ተጃጅሎ ሰዉ ልያጃጅል እሞክራል

  • @sinatekle7846
    @sinatekle7846 2 місяці тому +3

    የአፍሪካ ቀንድ ካንሰር ዘልአለም የእትዮጲያ መሪዎችና እንዳንተ ለሆዱ የተገዛ ወሬኛ ብቻ ነው።

  • @phun4379
    @phun4379 2 місяці тому +7

    "ኤርትራም ያልተቋጨ ጦርነት"
    ኤርትራ ብቻ ናት በቀጠናው ሠላም ያላት ላለማለት ዓዋቂው ሲንሻፈፉ😂

    • @zewisdom4822
      @zewisdom4822 2 місяці тому

      @@phun4379 የትኛው ሰላም ነው ደግሞ ኤርትራ ያላት? በአንባ ገነኑ ኢሳያስ አፈወርቂ እስር ቤቱን የሞሉት አንድ የተለየ ሀሳብ ማይፈቀድባት፥ መንግስት፥ ህገ መንግስት፥ ምርጫ፥ ኢንተርኔት የሌላት፥ ህዝቡ ኑሮው የሰለቸው፥ ወጣት የሌላት፥ ህዝቦቿ ጠልተዋት ትተዋት ሚሄዱ ብቸኛዋ የተዋረደች፥ ማንም ሊጎበኛት እንኳን ሊሄድ ማይፈልጋት ባዶ ሀገር ናትኮ።

    • @samsonhaile5072
      @samsonhaile5072 2 місяці тому

      አህያ ሁሌ አህያ ነው ህወሃትን መመከት የማትችል የሞተች አገር ይዘው እስከ እዚህ ይናገራሉ

    • @phun4379
      @phun4379 2 місяці тому

      @@samsonhaile5072
      ህዋህት ማን ነበረች?

    • @zewisdom4822
      @zewisdom4822 2 місяці тому

      @@samsonhaile5072 ስለ ኤርትራ መሆን አለበት ምታወራው 😁 ኤርትራኮ ናት ህወሀትን ምትፈራው። እኛማ መጀመሪያም ታውቀዋለህ እናንተን ለመቅጣት ድንበር ላይ ያስቀመጥነውን መሳሪያ ወስደውብን ስለነበረ ነው።

    • @phun4379
      @phun4379 2 місяці тому

      @@zewisdom4822
      ይቅርታ ትዝ አለችኝ አሁን
      ይቺ ሆዳሟ ለፍልፋ ለፍልፋ ዘላዘላ በሶስት ሳምንት አፈር ድሜ ያበሏት ኮስማናዋ ናት?
      ፈሪዋ ተንቤን በረሃ የምትሸሸውን ነው ኤርትራ የምትፈራው ያሉት?

  • @sengalbereket1063
    @sengalbereket1063 2 місяці тому +3

    Ebakachu ke Eritrean egachun ansu. Eritrea yerasewan eytwetsch new

  • @ኣለናከምትማሊ
    @ኣለናከምትማሊ 2 місяці тому

    መተቸት ጎበዞች ናቹ በተግባር ግን 00000%

  • @Ej-et4cz
    @Ej-et4cz 2 місяці тому +2

    ቤት ውስጥ ያለውን እሳት ሳያጠፋ የጎረበት እሳት ማጥፋት እንደት ይቻላል?? የቀነጨረ ፖለቲካን የሚያራምድ እንደዚያ ነው::

  • @wisdomeraey9699
    @wisdomeraey9699 2 місяці тому +1

    የርትራ በምንም ስጋት የላትም

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 2 місяці тому

    ወንድሜ ጎበዝ ሙሁር ነህ ከፍ ያለ ሀሳብ ለወገን ለሀገር የሚበጀዉን ማቅረብ ጥሩ ነዉ እዉነት ነዉ ነፃ የሚያወጣዉ ትንንሹ ትንሽ እንዳያደርገን ስለምሰጋ ነዉ

  • @asefaaga5237
    @asefaaga5237 2 місяці тому

    የውስጡ ችግር ምንጩ ከየት ነው ዙርያህን ሳታይ ትችት አይከብድም ፅንፈኝነት የውስጥ ችግራችን ምንጭ ነው ይህ ደግሞ ከጎረቤት ሀገሮች ደህንነት ጋር ይያያዛል

  • @kassahunassefa5781
    @kassahunassefa5781 2 місяці тому +2

    ድድር ደግሞ ከትግሬ ጋር በምን ነዉ የሚገናኘዉ አቶ አማራ?

  • @YonasAbebe-gm3dj
    @YonasAbebe-gm3dj 2 місяці тому

    Nice looking and speech Amigo.

  • @dani133boy
    @dani133boy 2 місяці тому +1

    ኤርትራኮ አብይን ደግፋ አይደለም የትግራይ ጦርነት ውስጥ የገባችው አብይ ነው ለኤርትራ የደገፈው ኤርትራማ ያልተቋጨውን የወያኔ ወረራ ለመቋጨት ምቹ ግዜ እየጠበቀች ነበር በድንበሯ ላይ ስጋት የነበረውን ጦር መበተን እና መሳሪያውን ማውደም ነበር በዚህ ደሞ አብይ ተባባሪ ነበር

  • @WondemagegnChekol
    @WondemagegnChekol 2 місяці тому +2

    I respect Ato Amare. His political analysis is perfect.

    • @kaprino
      @kaprino 2 місяці тому +1

      ኢትዮጲያ እንዳትፈርስ ኢሳያስ እንዳዳናት በቃ ሽምጥጥ ኣርጋቹ ካድካቹት ኣይደል። ኣየ ኢትዮጲያውያን ሁሌ በቃ እንደዛ ናቹ። wny 😂way ኢሳያስ ካሁን በሃላ ለናንተ የሚሆን ግዜ የለዉም።

  • @MhretM-zg7lh
    @MhretM-zg7lh 2 місяці тому

    በጣም ውሸታትና ብጥርቅ ነኽ በጣም ቀላሏን ታጋንናለህ

  • @BuyaSapiens
    @BuyaSapiens 2 місяці тому +1

    Issayas issayas issayas eritrea eritrea eritrea. Ethiopia what is wrong STOP make your job Ethiopia people are hungry

  • @amannegus8465
    @amannegus8465 2 місяці тому +3

    አይ ኢትዮያውያን
    የኢሳይያስን ስም 10000ጊዜ ታነሳላቹ :ኢሳይያስን ግን ምንም አታውቁትም
    ኤርትራን 10000 ጊዜ ታነሳላቹ:ስለ ኤርትራ የምታውቁት ነገር ግን ዜሮ ነው
    ሂዱ እና ስለ ብሄር የበላይነት አውሩ

    • @Lionk-c4z
      @Lionk-c4z 2 місяці тому

      jil........ errtrean lik afarin, somalin, oromiyan, tigrayin ena melawu ethiopian yeminawukatin yakil enawukatalen

    • @zewisdom4822
      @zewisdom4822 2 місяці тому

      የኤርትራን ድህነትና ኋላ ቀርነት ማያውቅ አለም የለም።

    • @selamlehulu2055
      @selamlehulu2055 2 місяці тому +1

      ​@@zewisdom4822ለዚህ ምክንያቱ አንተና መሰሎችህ በምቀኝነት ማዕቀብ እንዲጣልባት ጌቶቻችሁ አሜሪካን ተማጽናችሁ መሆኑን አትርሳ

    • @zewisdom4822
      @zewisdom4822 2 місяці тому

      @@selamlehulu2055 የራሳችሁን ስንፍና በሌላ አታሳቡ።

    • @solomontesfamichael5321
      @solomontesfamichael5321 2 місяці тому

      እውነት ለመናገር አሁን የዚች ኢትዮጵያ የሚሏት ባልቴት ሃገር የችግሯ ስር እየገባኝ ነው:: ከሴራ እና ከጉራ ፖለቲካ ስለማይላቀቁ የፖለቲካ ካንሰር ሆኖባት ዛሬ ላለችበት ቦታ አድርሷታል:: ትንታኔያችሁ በግምትና በውሸት የተመሰረተ: በባንዳነት የተሰጣችሁን ሚና እንደትልቅ ዲፕሎማሲ ትቆጥሩታላችሁ:: የሱማሊያው ፕሬዝደንት ከተመረጠበት ግዜ አንስቶ ወደ ኤርትራ ይመላለሳል: ምክንያቱም ሰራዊት እያሰለጠነለት ስለሆነ:: ዛሬ እንደአዲስ የሄደ አስመስለህ ሴራ ትተንናለህ:: ሱዳን ደግሞ ኤርትራን እንደለመዳችሁት ስለምትከሱ እንጂ ኤርትራ በማንም ሃገር ጣልቃ መግባት አትችልም:: ከዚህ ውጪ ማወቅ ያለብህ ሱዳንና ኤርትራ ምን ያህል ከኢትዮጵያ ይልቅ...ቀሪውን አንተው ገምተህ ሙላው:: ኢትዮጵያ ጋር ጦርነት የማያስፈልገው የኢትዮ መንግስት እየየፈረሰ ስለሆነ እንጂ አንተ አቅም ስላለህ አይደለም:: አቅምማ ስንቴ ታዘብናችሁ እኮ:: በተለይ አሁን ከወያኔ የደረጋችሁት:: ለማንኛውም መፍረሷ ለማይቀር ሃገር በአይነ ቁራኛ ማየት እንጂ እንደጉራህ መጠን መመለስ አያስፈልግም:: የምትፈርሱት ደግሞ ጨቅላው መሪህ በቀባጠረው ሰበብ የሚገነዳደስ ምሰሶዎች ስላሉ ነው::: በምስራቅ በሰሜን: በምዕራብና በደቡብ ጠብቅ: ጅሉ መሪህ በከፈተው ያልተጠና ቦይ የሚገባው የመፍረስ ውሃ ምን እንደሚያደርግህ ታየዋለህ:: እንደኤርትራዊ መቸም (እንደእናንተ አይነቱን የሴራ ተንታኝ አስቀርቶ - አማራ ከሆንክ) ከየትኛውም ኢትዮጵያዊ ይልቅ አማራ ሃገር ቢሆን ከአማራ ጋር በሰላም ተጋግዘን በሂደትም ተጣምረን መኖር እንችላለን:: ድል ለአማራ ከሃዲዎች የክህደታቸውን እየከፈሉ እያየን ነውና እርግማን የለኝም::

  • @ኤርትራዊ-ሐ1ፈ
    @ኤርትራዊ-ሐ1ፈ 2 місяці тому +1

    ኢሳያስም ሆነ የ ኤርትራ ህዝብ መችም ጦርነት ፈልገው ኣያቁም። የ ጦርነትን ኣስከፊነት ስላሚያቁ። ዛሬ ትግሬ አና ኣማራ ጭምር ጦርነት ኣይፈልጉም። ስላዩት። ጦርነት ፈላጊው ኦሮሞ አና ሃድያ ብቻ ነው። የሚቀጥለው ጦርነት ሃድያ አና ኦሮምያ ውስጥ መከናወን ኣለበት ሰላም ከተፈለገ።

  • @Yonas-s5k
    @Yonas-s5k 2 місяці тому +3

    Amare mekonen አንተን በዚህ ቀዳዳ ሚዲያ ተጋብዘህ ማየት ይደብራል አይመጥንክም

  • @endalefituma8856
    @endalefituma8856 2 місяці тому +1

    Good analysis you guys continue your analysis intarmes of our country as such as those one .nothing can be comes with demolished event.we might be comes in better future

  • @habtommebrahtu8283
    @habtommebrahtu8283 2 місяці тому +1

    እኔ ሶዉ ያጣ ማለት ልምድ ያላዉ ጋዜጠኛ ወዳጅ ወይ ቤተሰብ የለዉም? እስኩ በየቀኑ የሚሰራቸዉ ዜናዎች ላይ የሚመርጠዉና የሚጽፈዉ አርስት የሚገርምና የሚያስቅ።

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 2 місяці тому

    ያነሰ ሌላውን ማሳነስ ይፈልጋል ትናንት የሚታወቅ ነዉ መኖርን ብጥብጥ የሚመርጥ ስላለ ነዉ ወገኔ የሚሰቃየዉ ሰላም የሚያጠፋቸዉ ይመስላቸዋል

  • @samueldebas4268
    @samueldebas4268 2 місяці тому

    welcome 🙏 jep feet

  • @azekiyos
    @azekiyos 2 місяці тому

    Why we African think of military immediately? As a soverient county every nation has right to choose which company is allowed to work in their territory.

  • @Dan-eq8cw
    @Dan-eq8cw 2 місяці тому

    ኤርትራ ያልተቋጨ ጦርነት ኣላለም ። ጀዝባ !!!!

  • @peace-1900
    @peace-1900 2 місяці тому +1

    Eritrea 🇪🇷 Ye Eritrawian nat 🇪🇷 80 amet ko mokurachu Weshawoch Ye East Africa viresoch tebelachu demo Ye America naEropa hebret, Telalakiwoch tinsh ataferum Tarik yelachu mewashet bicha be Expire sinde zeyt yemitedader yezeh hule shigaram be Rehab yemimotu beamet buzu hezb dehenenet solution feteru ) fukora Kijit serek mewashet aytekimachewim ) Ahun Dress Ye may awek sint tadagi wegya megbat yenante Tiret kefelegachu entebikalen Ye asa migb mehon kefelegachu) Eritrea 🇪🇷 Ye Eritrawian 🇪🇷 nat : :

  • @jossy222
    @jossy222 2 місяці тому

    Tew tew amico Biyans eritrean appreciate aderg erisbelres tornt lay aydelemim ye selam.hager kefelk eritrea bicha new so far gin lehulum selam enmegnalen

  • @blackstone07
    @blackstone07 2 місяці тому +1

    ስለ ጦርነት መስማት ሰለቸኝ።

    • @torpedo1938
      @torpedo1938 2 місяці тому

      Ezi min tseraleh eshi? Ebs hideh atayem

    • @blackstone07
      @blackstone07 2 місяці тому

      @@torpedo1938 ከወጣሁ ቆየሁ

  • @MikiHabtuHaile-ur5ep
    @MikiHabtuHaile-ur5ep 2 місяці тому

    👉👌💪👌🇪🇷♥️🇪🇷

  • @PopelV
    @PopelV 2 місяці тому

    😂😂😂 ቀጥሉበት

  • @abebechlema3671
    @abebechlema3671 2 місяці тому +1

    በቃ ለገንዘብ መለፍለፍ

  • @tekluhaile5666
    @tekluhaile5666 2 місяці тому

    ኢትዮጵያ ስ ሰላም ንች ማለትህ ነው? የራሳችሁ ጉዳይ ብትወያዩ ባማረላችሁ ነበር ::

  • @TesefayeAbreham
    @TesefayeAbreham 2 місяці тому +1

    26 ደቂቃ አልበዛባችሁም ለምን በ6 ደቂቃ አጨርሱትም 😁😁😁 አማረ ለ26 ደቂቃ ነው ከአየር ጤና ተነስተህ መገናኛ ሄደህ ተቀርፀህ የምትመለሰው

  • @habtommebrahtu8283
    @habtommebrahtu8283 2 місяці тому

    አሁን ማን እወቅ ብሎህ ነዉ ኢሳያስ አሁን ጦርነት አይፈልጉም ነገ ይፈልጉ ይሆናል ብሎ የደከመትንተና።

  • @Khm1103
    @Khm1103 2 місяці тому

    The problem in Ethiopia is the amhara wanted united Ethiopia and the burden falls on their shoulders, the others speak the language and perpetrated crimes and made them look bad. From now on we know who the enemies are and we will defend the amhara

  • @nakurayagheli1846
    @nakurayagheli1846 2 місяці тому

    Please say us some thing about Blata Gebregzabiher Gilamaryam

  • @DaniFkru
    @DaniFkru 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @wisdomeraey9699
    @wisdomeraey9699 2 місяці тому

    የት አየሀቸው ዝም ብለህ ግምት አታውራ

  • @wediere2238
    @wediere2238 2 місяці тому

    አይ ኢትዮያውያን
    የኢሳይያስን ስም 10000ጊዜ ታነሳላቹ :ኢሳይያስን ግን ምንም አታውቁትም

  • @user-bh7vw3zt8r
    @user-bh7vw3zt8r 2 місяці тому

    ይህን ዘሩባቤል የሚባል ከርሳም ጋዜኛ ቀን ሲወጣ እንዳትረሱት

  • @haypfdj1st
    @haypfdj1st 2 місяці тому

    Ethiopian politics is the “Elephant in the room “ while no one is interested in Ethiopia political situation they most Ethiopians “politicians” are busy with grandiosity “we are important” they are coming after us. The fact is no one is interested in destabilizing Ethiopia however sadly due to its incompetent leadership bloodshed is yet to continue in Ethiopia.

  • @ephraimtik920
    @ephraimtik920 2 місяці тому

    ይህ ሰውየ ጂልነቱን እየነገር አሰለችን😂😂
    እባክህ ልብ ግዛ😂😂😂😂😂
    የ አሚቲ ሃይል ሱዳን ን ቢቆጣጠር በምን መልኩ ነው ኤርትራ የሚሰጋ??
    ሱዳኖች የ አሰብ ጥያቄ አላቸወ ወይ😂😂😂😂😂

  • @mussiesbahtu545
    @mussiesbahtu545 2 місяці тому

    This guy he brings where ever his dream to her very sad

  • @i-hd1fy
    @i-hd1fy 2 місяці тому

    ኣብይ ኣሕመድ የዩናይትድ ኣረብ ኢመሪይት ቅጥረኛ።

  • @AGH2-79
    @AGH2-79 2 місяці тому

    የኢትዮጵያ መንግስት በኤርትራውያን ላይ ያተኾረ ብዙ ሺ ዶላር እያስከፈለ ነው። ይህ ራሱ ጦርነት ማወጅ ኣደለም እንዴ?። ለኣንድ ሰው 3200ዶላር ማስከፈል ኣግባብ ኣደለም። በኤርትራውያን ላይ ትልቅ ጫና ደርሶብናል።ይህ ማለት! የማይረሳ ትልቅ ጫና ተብሎ ተጽፎኣል።

  • @mesfinmichael5693
    @mesfinmichael5693 2 місяці тому +2

    ይሀ ጋዜጠኛ ስለ ሰላም ስለ እድገት ስለብልጽግና አውርቶ ሰምቸው አላቅም ግን ምንነው ችግሩ

    • @GashawBirhanu-cv9nz
      @GashawBirhanu-cv9nz 2 місяці тому

      ፍና እና ኢብሲ ሰለሚሰሩ ከሱ መዘገብ አይጠበቅም

  • @alfaomega8110
    @alfaomega8110 2 місяці тому

    You mentioned Eritrea more than Jesus' name all UA-cam er Hodamoch.

  • @jemalasaeedsuleiman1730
    @jemalasaeedsuleiman1730 2 місяці тому

    ኣንተ ያልትፅጻፈ ስታነቡ ትገርሙኛላችሁ ።
    ኣብይ በፍላጎቱ ሳይሆን ዱባይ ይምትደግፈው ሃይል ስለተመታ ችግርን ለማቅለል ብቻ ነው።

  • @davidharcot220
    @davidharcot220 2 місяці тому

    ይሄ ሰውየ እውነት አይናገርም ከኤሬትራ "ያልተቋጨ" ጦርነት ላይ ነው ያለነው ይላል ውሸታም ሰላም ነው ያለነው ከኤርትራ ውድ ጎሬበታችን ጋር

  • @mebnig55
    @mebnig55 2 місяці тому

    Emigermew keyet amtito endmiuawera yigermegnal. Zimblo hilm new emiyaweraw. Very funny guy.

  • @hardsg
    @hardsg 2 місяці тому

    Ethiopia has nothing to help neither al burhan nor rsf

  • @Brokethebeas
    @Brokethebeas 2 місяці тому

    ኣትሸግሩ ኢትዮጵያኖች ኣቢይ ሄደ ኣልሄደ ለኤርትራ እና ለ ፕረዝደንታችን ኢሰያስ ኣየሳግን።😂😂😂

  • @JemalYimam-c9l
    @JemalYimam-c9l 2 місяці тому

    የዱባዩንግስትአብይን ልኮት ነው

  • @aberehamtegaygelegaber7404
    @aberehamtegaygelegaber7404 2 місяці тому

    Ethiopia minkenjinet enji serta yematnor yeLemanjoch hager nat. Sertachu blu kenechoch kis kemayet. Eye seran new sru enantem yeterunet were kemawrat

  • @abebechlema3671
    @abebechlema3671 2 місяці тому

    ኢሳያስ ቢፈልጉም የሚገጥማቸው ማንም የለም ማን ይገጥምቸዋል ብለህ ታስባለህ አማራው ነው? አይታሰብም ትግሬው ነው? አይታሰብም መከላከያው ነው ? በየትኛው ቁመናው ስለዚህ ዝም ብላችሁ አታስመስሉ እራሳችንን እንወቅ

    • @gogofa2675
      @gogofa2675 2 місяці тому

      በርዶላችሁ ነበር ከፈለጋችሁ እናበርድላችኃለን ዝም በለህ ጥግህን ይዘህ ቀንህን ጠብቅ

    • @dawittesfamichael3223
      @dawittesfamichael3223 2 місяці тому +1

      ​@@gogofa2675ሽንታም አህያ ወሬ ብቻ ጫታም

    • @selamlehulu2055
      @selamlehulu2055 2 місяці тому

      ​ያበረዱንማ አነሱ ናቸው አትርሳ

  • @googlecrome4863
    @googlecrome4863 2 місяці тому

    🇪🇷 ye eritrea Jegna serawit kithin asfito , be tifi Achulo 😢, gibar ginbarihin bilo yabarereh .... Areboch natsinetachin setun litil new? Dedeb AHIYA DIROM AHIYA

  • @avmars5937
    @avmars5937 2 місяці тому +1

    Fake analyst. Amare does not know Eritrean history or purposely twisting history to be noticed by Abiy. Ethiopia was never part of Ethiopia, it was forceful annexed by Haile slassie. Read history book Nd check UN archives 1952-1962 Bout Eritrea.

    • @Lionk-c4z
      @Lionk-c4z 2 місяці тому

      jilano......... un returned our territory that illegally and forcefully occupied terrtory of ours tottaly you don't have diffrent story from ethioipa

  • @muleagidaw6426
    @muleagidaw6426 2 місяці тому

    እነኝህ አድ አፍታ ሙዳችሁ ምድን ነዉ

  • @yohannesocubasilassie6071
    @yohannesocubasilassie6071 2 місяці тому

    Ur analysis zero sum bcz u keep one side. What about Eritrea security not concerned ?. Do u think the relationship after Dr. 😢 Red Sea ?

  • @zenawoldegebriel8120
    @zenawoldegebriel8120 2 місяці тому

    ከምራችሁ ነው ግን ምተነትኑት?

  • @goitomisaac1437
    @goitomisaac1437 2 місяці тому +1

    ሁለቱ መሪዎች በመኪና ስያወሩ ኣንተ ተርጓሚ ነበርክ?ውሸታም ስለ ኤርትራ ያለ የሌለ ካልጨማመራችሁ ኣይሆኑላችሁም ወይ ጉድ ተዉን የራሳችሁ ጉዳይ ለራሳችሁ ኣርጉት።

  • @googlecrome4863
    @googlecrome4863 2 місяці тому

    🇪🇷 🇪🇷 🎉🎉 DEDEB WEYANE YIZO 4KILO YEGEBAW YE ERITREA JEGNA WETADER !! AREBOCH NEW WEYANE YAMETUBIN LITIL NEW KKKKKK DEDEB

  • @dawit-habesha
    @dawit-habesha 2 місяці тому

    anete gemborase😂😂

  • @Melakekidane-uq8fy
    @Melakekidane-uq8fy 2 місяці тому

    sent edmeh new ye hsan aynet tentena new mtesera

  • @LiulAbrham-wt2vc
    @LiulAbrham-wt2vc 2 місяці тому

    Ento fento

  • @googlecrome4863
    @googlecrome4863 2 місяці тому

    🇪🇷 🇪🇷 Dimet yemin sigat ? And Ken satlemin yematadir ager!! Asgi ager nalegn bileh new!! Doma kkkkk

  • @እሰይባርያጋብር
    @እሰይባርያጋብር 2 місяці тому

    አንተ ጭቃ ራስ get your facts right ኤርትራ ሌላ መድረክ ላይ ነች ያለችው ምንም ምያሰጋት ነገር የልም especially from East Africa in fact i can say 100% the entire African Continent.

  • @erishaebya1566
    @erishaebya1566 2 місяці тому

    ይሄ ሰውየ ዕብድ ነው ሁሉን የሚናገረው ውሸት ጥንቆላ ብቻ ነው😂😂😂😂😂

  • @michalgebre1289
    @michalgebre1289 2 місяці тому

    ተደበቅ ፊት