ውሎ አዳር:- በመተከል ዞን ሽናሻ ከአንዲት እናት ጋር የጪንቦ አዘገጃጀት Etv | Ethiopia | News

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 жов 2024
  • ውሎ አዳር:- በመተከል ዞን ሽናሻ ከአንዲት እናት ጋር የጪንቦ አዘገጃጀት #ebc #etv #news
    #EthiopianBroadcastingCorporation
    #ethiopiannews #newsdaily

КОМЕНТАРІ • 332

  • @saraoumer1171
    @saraoumer1171 Рік тому +90

    አስኩዬ ጤናሽ ተመልሶ ወደስራሽ በመመለስሽ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏❤

  • @tenubekele5553
    @tenubekele5553 Рік тому +32

    ወይ ኢትዮጵያችን እንዴት ቆንጆና አስደናቂ ባህል ያላት ውብና ደጋግ ህዝቦች ያላት ሀገራችን ናት የእናትየው አለባበስ ራሱ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ፍቅሯንና ሰላሟን ያብዛልን አስኩዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @belaineshchaklu833
    @belaineshchaklu833 Рік тому +28

    ወይኔ ሲያምሩ የኔ ባለማህተቦች ለመጀመሪያ ጊዜ ሳያቸው ሲባል ነው የምሰማው ሽናሻ ለወደፊቱ ባህላቹሁን አስተዋውቁ በደንብ ጋዘጤኛዋ እንኳን ወደ ጤንነትሽ ተመለሽ እግዚአብሔር ይመስገን

    • @gabrielhaileyesus3026
      @gabrielhaileyesus3026 Рік тому

      እኔም በጉጉት ነው ያየሁት

    • @taebasaed4418
      @taebasaed4418 Рік тому +1

      ሽናሻ ከቋንንቋ በስተቀር የጎጃም ህዝብነዉ ደስ እሚሉ እናት እረጅም እደሜ

    • @belaineshchaklu833
      @belaineshchaklu833 Рік тому

      @@taebasaed4418 በጣም ምንም የሚለያቸው ነገር የለም ከቋንቋ በስተቀር ትክክል ብለሻል

    • @blentube3002
      @blentube3002 Рік тому

      @@gabrielhaileyesus3026 ውዶቼ ደምሩኝ

  • @betelhemmengist7527
    @betelhemmengist7527 Рік тому +18

    የኔ ወርቅ አስኩዬ እንኳን ወደናፈቅነው ውሎ አዳር መጣሽልን፡፡ በጣም ናፍቀሽን ነበር፡፡ እግዚአብሔር ጤናሽን ይጠብቅልሽ እናም እራስሽን ጠብቂልን ዳግም እንዳትጠፊብን

  • @ranarr6788
    @ranarr6788 Рік тому +25

    ሁሉም ኢትዮጵያ ተመሳሳይ ነዉ በጣም ያምራሉ እግዚያብሄር ሀገራችን ሰላም ይመልስልን

  • @hana967
    @hana967 Рік тому +11

    ኢትዮጵያ ልዩ ናት የሚባል ለዚህ ነው ደጋግ የሞሉባት አገር እናትየው ደስ ሲሉ አስኩዬ የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ ሁሌም ከአንቺ ጋር ይሁን የኔ ውድ

  • @ghdh7067
    @ghdh7067 Рік тому +6

    ማሻ አላህ ኢትዮጲያዊነት በየትኛውም ማንነት ውበት አላህ ይጠብቃችሁ

  • @tigistfikre9249
    @tigistfikre9249 Рік тому +7

    አስክዬ እንኳን ወደስራሽ ተመለስሽ እግዚአብሔር ጤናይስጥሽ ።ወይ ኢትዮጵያን ድንቅ እኮ ነን ባህላችን ❤❤❤

  • @seblekassa8411
    @seblekassa8411 Рік тому +13

    ደስ የሚሉ እናት ናቸው።

  • @hiwotshibeshi3006
    @hiwotshibeshi3006 Рік тому +16

    ሺናሻ ዉስጤ ነው እንኳን ኢትዮጲያዊ ሆንኩ🙏😘😘😍 ሺናሻነቴ ኩራቴ ነዉ።እናታችን ሺሺሺሺሺሺሺሺ አመት ኑሪ አስኩዬ ተባረኪ እንወድሻለን🙏🙏

    • @belaineshchaklu833
      @belaineshchaklu833 Рік тому +2

      ለምድነው የማታስተዋውቁት ስታምሩ ለወደፊቱ ስሩበት የኔ ባለማህተቦች

    • @AsdQwe-qr8zs
      @AsdQwe-qr8zs Рік тому

      ሸናሻ ምንድነው??

    • @ethiopia7697
      @ethiopia7697 Рік тому

      ሽናሻ ምንድን ነው

    • @blentube3002
      @blentube3002 Рік тому

      @@belaineshchaklu833አህት ደምሩኝ

    • @blentube3002
      @blentube3002 Рік тому

      @@ኤልሳአበበ እህት ደምሩኝ

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 Рік тому +5

    አስካልዬ እንኳን ለምትወጂው ስራ ተመለሽ የዋህ ሴት ስለሆንሽ ፈጣሪ ምህረቱን ሰጠሽ ሁሌም ካንቺ ጋር ይሁን

  • @tadla8200
    @tadla8200 Рік тому +8

    አስኩየ የኔጀግና። በርች ግን ስራ አታብዥ እዳትጎጂ እድሜናጤናይስጥሽ። ❤❤❤

  • @nitsuh729
    @nitsuh729 Рік тому +7

    My beautiful Boro Shinasha! That's my culture, my identity 💚💛❤
    Thank you Askale!

  • @direlovetube9731
    @direlovetube9731 3 місяці тому +1

    አስኩዬ የሺናሻን በአል ስላሳየሽን በጣም ደስ ብሎናል ሀገራችን በጣም ደጋግና ጥሩ ሰዎች ያሉባት ሀገር ነች ሰላምና ፍቅሩን ያብዛልን

  • @sadaberayhun9045
    @sadaberayhun9045 Рік тому +7

    ዋው አስካል ጎበዝ ምርጥ ኢትዮጲያዌ

  • @martagebremeskel1693
    @martagebremeskel1693 Рік тому +6

    አሰካለ እንኳን ለዚህ አበቃሺ የኔ ቆጆ የኢትዮጵያ ኩራት ነሺ 🇪🇷❤🇪🇹

  • @ዘሪቱቲዩብ
    @ዘሪቱቲዩብ Рік тому +5

    አስኩዬ💚💛❤የማናቀዉን ባህል ስለምታሳዉቂን እናመሰግናለን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤🙏

  • @asrebebyimer1860
    @asrebebyimer1860 Рік тому +2

    የሚገርም ታሪክና ባህል ልዩ ባህል አገሬ ስላምሽ ይመለስ

  • @wsaewdss1413
    @wsaewdss1413 Рік тому +3

    ዋው ከመስቀሉጋር ሲያምሩ

  • @bezuasefa1648
    @bezuasefa1648 Рік тому +3

    አስካለ ተስፋዬ በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነሽ በርቺ ከምንም በላይ ጤናሽ ተመልሶ በማየቴ ደስ ብሎኛል

  • @fatumamengesha2417
    @fatumamengesha2417 Рік тому +6

    ውይ አስኩየ ለምትወጅው ስራሽ እንኳን በሰላም ተመለሽ አገራችን ወርቅ እኮ ናት ስትበሀል አለን በጣም ነው እሚያምሩት አገራችን ሰላሙን ያውርድልን

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ Рік тому +7

    አስኩዬ ፍልቅልቅ እግዚአብሔር ጤና ይስጥሽ 💕👏👏👏
    እማማ በጣም ያምራሉ ግቢው ቤቱ ያምራል ፈገግታቸው ደስ ሲል ውብ እናት ።አክንባሎው ገርሞኛል በሸክላ እንዴት ሰሩት አቤት ጥበብ ።ካሜራ ማን ተፈትነሀል ዛሬ 😀😀😀
    የእናቶች ጥንካሬ ግሩም ነው ። ስለሚሰሩ ጠንካ እና ጤነኛ ናቸው ።አሁን ነው በሽታ የበዛ እግዚአብሔር ለሁሉም እናቶች ጤና ይስጣቸው 👏👏
    ኢትዮጵያ ውብ በሐል💚💛❤

  • @senda9782
    @senda9782 Рік тому +8

    አስካለች ስላየንሽ ደስተኞች ነን ። በርቺ

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Рік тому +8

    በጣም የሚመቹ እናት ናቸው ደስ ሲሉ።

    • @ሀገሬዩቱዩብhagerayutube
      @ሀገሬዩቱዩብhagerayutube 4 дні тому

      አዎ እኔ እናቶችን እንኳ በደንብ ቀርቤ አላየኋቸውም ግን በስራ አጋጣሚ ብዙ ወጣት ወንዶች እና ሴቶቻን አውቃቸዋለሁ እና በጣም ሰው ይወዳሉ

  • @hanonyohannes3565
    @hanonyohannes3565 Рік тому +7

    ዘፈን ሃጢአት ቢሆንም ባህልን ስላስተዋወቅሽን ጀግናዋ ጋዜጠኛችን : እናመሰግናለን:: ሽናሻዎሽ ቆንጆዎች ናቸው ባህላቸውም የደቡብ የትግሬ የእማራም የኦሮም አይነት ነው እትዮጽያዊ ሁሉም እንድ አይነት ነው የቅንቅዋ እና የከለር እንክዋ ልዩነት እንክዋ ቢኖርም :: ጋዜጠኛችንም እንክዋን እ/ር ማረሽ ወደ ስራሽም ተመለስሽ

    • @eagle4452
      @eagle4452 Рік тому

      Ay. Yen #Konjo. #Zerent #Megedadel #Zemot , #Kehdet. Yebezabt. Hager. Lay #zefen #Hateyat ayhonem. !!!!!!!

  • @mayatube1107
    @mayatube1107 Рік тому +8

    እንዲህ የተለያዩ ብሔረሰቦች ባሉበት ቦታወች እየሄድኩ ባህላየውን ማየት ማወቅ እፈልጋለሁ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን እንጅ ሀሳቤ አይቀርም አንድ ቀን ይሆናል 💚💛❤️💚💛❤️

  • @kediraliradia6048
    @kediraliradia6048 Рік тому +1

    አስካልዬ የኔ እመቤት ተመስገን ድምፅሽም ደምሽም ተመልሷል እሰይ ጌታ ስሙ ይባረክ ፈፈፈግን አስካልዬ የኔ የዋህ ለስራ ብለሽ የሰጡሽን እንጨታ እንጨት እንዳትበይ አደራ አደራ ብዙ የሚወዱሽ ስላሉ እንዳታዛዝኛቸው

  • @martasila5996
    @martasila5996 Рік тому +2

    What a wonderful culture! God bless you EBC.

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض Рік тому +12

    ሱበሃን አላህ በዘረኝነት እንባላለን እንጂ አንድ አይነት ነን መልካችን እራሱ

  • @r.z6570
    @r.z6570 Рік тому

    እስኩ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ጤንነትሽን ስለማረሽ ክብሩን እሱ ብቻ ይውሰድ::

  • @BoroTube
    @BoroTube Рік тому +2

    አስኩ እንኳን ፈጣሪ ጎበኘሽ። እግዚአብሔር ይመስገን ጤናሽ ተመልሶ ማየታችን ደስ አሰኝቶኛል። የአከባያችን መለያ እና ምርጡን ምግብ ስላስተዋወቅሽልን እናመሰግናለን ።

  • @ወሎየ-ረ3ኈ
    @ወሎየ-ረ3ኈ Рік тому +3

    አችን ጋዜጠኛ አለማድነቅ አይቻልም መልካም ሴት ነሽ እኳንም ጤናሽ ተመልሶ ወደ እምትወጂዉ ስራሽ ተመለሽ

  • @jemalzedtube1071
    @jemalzedtube1071 Рік тому +5

    ደሞ።ሺናሻየትነው ወይሀገሬ።ሰላምሺይብዛ ባሀሉብዛቱ ማዘር ቸርና ደግናቸው የገጠር እናቶችውብናቸው

  • @asnimola77
    @asnimola77 Рік тому +11

    ድንቅ ኢትዮጵያዊ ባህላችን ❤️❤️

  • @sallmsallm5561
    @sallmsallm5561 Рік тому +5

    መስቀላቸው ሲያምር❤❤❤❤❤

  • @ነፃነትጎንደሬዋ
    @ነፃነትጎንደሬዋ Рік тому +11

    ኢትዮጵያየ በሁሉም አቅጣጫ ሁለም ነገረ ዴቅ ነዉ ሐገራችን ሰላም ይሁንልን

  • @weynitadesse9742
    @weynitadesse9742 Рік тому +1

    አስኩዬ እንኩዋን እ/ር ማረሽና የተለመደውን ስራሽን ለመስራት አበቃሽ እግዚአብሔር ሁሌ በጤና ይጠብቅሽ ምስጋናውን ጠቅልሎ ይውሰደው ተመሰገን ተመስገን ተመስገን የእ/ር ይመስገን።

  • @lubsbalubaba2644
    @lubsbalubaba2644 Рік тому

    ዋው አስካል ተሻለሽ ቆየሁ በፊት በጣም ታዝናኒን ነበር ቆየሁ ካየሁሽ

  • @enatamaryam7906
    @enatamaryam7906 Рік тому +2

    እንኳን ጤናሽ ተመለሰልሽ የኔ እናት የምወድሽ ክፉ አይንካሽ

  • @bzeleke2487
    @bzeleke2487 Рік тому +3

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥሽ

  • @elsyelias3887
    @elsyelias3887 Рік тому +8

    What a beautiful culture ❤️hen it comes to culture and history Ethiopia is reach , we should all learn each other c thank you

  • @maremnuru5044
    @maremnuru5044 Рік тому +2

    Wow amazing culture 👏 👌 😍 🙌

  • @medinatube2080
    @medinatube2080 Рік тому +1

    ሰላምና ፍቅር ለአገራችን ኢትዮጵያ 😘😘😘 ብዙ ያላየነው ባህል አለ አስካል በርች ውዴ😘😘

  • @harirotolex646
    @harirotolex646 Рік тому +3

    አስካሌ ተስፋዬ
    የሀገራችንን የተደበቁ ባህላዊ የአኗኗር ሁኔታዎችን ቦታ፣ብሔርና ሁኔታ ሳይገድብሽ እንድንማማር፣ ብሎም አለም እንዲያውቅልን እያደረግሽ ስለሆነ ምስጋና እና አክብሮቴ ይድረስሽ፡፡
    ታሜሽ ከቲቪ ሳጣሽ በእውነቱ ከፍቶኝ ነበር፣ እ/ሄር ፈውሶሽ ለዚህ ስላበቃሽ ደስ ብሎኛል፡፡ እድሜና ጤና አብዝቶ ይጨምርልሽ፡፡
    የእኔ የሁልግዜ ጎበዝ ጋዘጠኛ አስካሌ

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 Рік тому +4

    ዋውውውውው...….😊😊😊😊❤❤❤❤

  • @ወንጌልወንጌል
    @ወንጌልወንጌል Рік тому +2

    አስኩዬ የእኛ ብርቅ ድነሽልን እንዲህ ኢትዮጲያችንን ክፍ ልታደርጊያት መጣሽልን እንወድሻለን❤❤❤❤❤

  • @tenasewderese9400
    @tenasewderese9400 Рік тому +1

    አስካልየ እንኳን ወደ ስራሽ ተመለስሽልን የኔ ውዱ

  • @fatmaa523
    @fatmaa523 Рік тому

    ወይኔ ይሄን ፕሮግራም ስወደው እጥቼው ከፍቶኝ ነበር ዛሬ ስላገኜሁት ደስ ብሎኛል

  • @senit.k5262
    @senit.k5262 Рік тому +1

    God is good always all the time. Your back . So happy. Btam. Stay blessed 🙌

  • @ካልቲኢምራንዩቱብ

    ጀግኒት እንኳን ለዚህ አበቃሽ ማማየ ጤናሽ ተመልሶ ደወ ምትወጅውስራሽ ስለተመለሽ

  • @mulualemkebede5791
    @mulualemkebede5791 Рік тому +1

    አስኩዬ እንኳን ወደናፈቅነው ውሎ አዳር መጣሽልን ውሎ አዳር ካላንቺ ባዶ ነው አስኩዬ

  • @Metekel8678
    @Metekel8678 Рік тому

    የቦሮ ሽናሻ ሕዝብ ስወዳቹ,,እግዜአብሄር ይባርካቹ

  • @meseretebabu5244
    @meseretebabu5244 Рік тому +1

    እናትዬዋ ደስ ስትል

  • @BetyHeriakos-db4fj
    @BetyHeriakos-db4fj 2 місяці тому

    Askuye! I loved the beautiful lady. So soft and humble. God bless you all ❤❤

  • @ismaelabdi6002
    @ismaelabdi6002 Рік тому +4

    wow it is soo beautiful. THANK YOU ASKU 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bab4476
    @bab4476 Рік тому

    እንኳን ፈጣሪ በሰላም አመጣሽ ደስ ይላል አስኩዬ ምርጥ ሰው ነሽ የኔ ቆንጆ 🙏🙏

  • @rahmaumer4972
    @rahmaumer4972 2 дні тому

    ወይኔ ሽናሾችኮ ፍቅር ናቸው እንዴት እንደምወዳቸው አብሬአቸው ነው ያደኩት

  • @kasechteklay4118
    @kasechteklay4118 Рік тому +1

    አስካልየ እንኳን በሰላም መጣሽ

  • @ኩንፈየኩንዩቱብ-ለ7ከ

    ምስገና ይገበው ለፈጠር የንሽን ጤና ማልሶ የሰዬን አለህምዱልለህ እከን ደስ አለሽ የኔ ሰው አክበር አስኩዬ

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 Рік тому +1

    ድንቅ.ባህል.የኢትዮጵያ.ያምራል

  • @ygarduy5393
    @ygarduy5393 Рік тому +1

    My beautiful ethiopian peopls .we all looks the some beautiful peopls. Very beautiful ethiopian. God bless as and give as peace.

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 Рік тому +3

    የሽናሻ.እናት.ጀግና.ናቸው

  • @tilahuntesfaye5115
    @tilahuntesfaye5115 Рік тому +1

    tanks Askal

  • @tigabdinku5708
    @tigabdinku5708 Рік тому

    እናመሰግናለን እህታችን

  • @ruhamaruhama1817
    @ruhamaruhama1817 Рік тому +1

    ቤታቸው ሲያምር 😍😍🥰

  • @aboneshnigussie2806
    @aboneshnigussie2806 Рік тому +1

    እንኳን ፈጣሪ ማረሽ አስካለ፡፡ ውሎ አዳር ካንቺ ጋር ማር ማር ይላል፡፡

  • @amentueb6054
    @amentueb6054 Рік тому +2

    ወይ መስቀላቸው ሲያምር በተለይ

  • @redetayalew1187
    @redetayalew1187 Рік тому

    ደስ ሲሉ ክርስቲያኖች ናቸው ምቅርታት😻😻😻

  • @abibakwt7697
    @abibakwt7697 Рік тому

    አቤት ውበታችን ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር

  • @AaAa-gq7bv
    @AaAa-gq7bv Рік тому +3

    ያገሬሰወች ሽናሻ ሙቼነው ምወዳቸው ❤❤

  • @ደንደን-ቀ5ሰ
    @ደንደን-ቀ5ሰ Рік тому +2

    እቺ ናት እውነተኛዋ ኢትዮጵያ

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 Рік тому +2

    ሽናሻ ሲባል በዝና በደሩ ዘሀረሩ ነበረ የማውቃት 😅ታምራለች Thank you አስካልዬ

  • @hailu866
    @hailu866 Рік тому +2

    Askale is so lovely, delightful, friendly, and interactive. yu really make it

  • @ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ

    አስካልዬ ተሽሎሽ ለዝህ መብቃትሽ እጅጉን ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @kiwenfetene4105
    @kiwenfetene4105 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳ ን ደህና መጣሽ ተሸሎሽ ሰላየሁሽ ደሰ ብሎኛል

  • @alemtubealemtube9834
    @alemtubealemtube9834 Рік тому +2

    የቤቱ ባለቤት ትህትነዋ ደስ ሲል

  • @keleabtsehaye4480
    @keleabtsehaye4480 Рік тому +1

    ሽናሻ ቆንጆ 💚💙💙💙💙 ዋውውው

  • @selamaha9480
    @selamaha9480 Рік тому

    በቅድሚያ ይህንን የመሰለ የኢትዮጵያ ውበት እያሳያችሁን ስላላችሁ ለመላው የቡድኖ አባላት አመሰግናለሁ ውብ ሃገሬ ኢትዮጵያዬ ኑሪልኝ

  • @fousiyafousi1917
    @fousiyafousi1917 Рік тому +1

    የኔእናትእካን ተሻለሽ አልሃምድሊላሂ

  • @yosefakatsukihokage4817
    @yosefakatsukihokage4817 Рік тому +3

    አስካልየ የኛ ቆንጆ

  • @nurethassen9696
    @nurethassen9696 Рік тому +1

    Wellcoom to your lovely work,

  • @መመመመመ-ፐ7ጘ
    @መመመመመ-ፐ7ጘ Рік тому +5

    መተግከል አገው ጎጃም አማራ ባህሉም ልብሱም ስርቱም ህዝብም።

    • @gezahagngebremedhen3436
      @gezahagngebremedhen3436 Рік тому

      ኢትዮጵያ ሃገሬ ይሄ ሁሉ በሃይለስላሴ ግዜ ተውጦ ነበር የእማራን ባህል እማርኛ ካልተናገርክ. እውሁን የምናየው መጠላላት. ሃይለስላሴ ያስቀመጡት ግፍ ነው

    • @መመመመመ-ፐ7ጘ
      @መመመመመ-ፐ7ጘ Рік тому +2

      @@gezahagngebremedhen3436 ክክክክ አይደል በሀይለስላሲ ግዞማ ኢትዮጵያ ባአለም የምትታወቅ ሀግር ነበርች የገፍገፍህ እና አብይ ነው እጅ በወያኔም ግዚ ኢትዮጵያ እድህ አልወድቀችም ነበር የአለፍትን ምንግስታት የመጥራት ወይም የማጥላላት ሞራል የለህም መጅመርያ እወቃችወ ታርክ አብብ።

    • @زينبمحمد-ن2ح
      @زينبمحمد-ن2ح 4 місяці тому

      ​@gezahagngebremedhen3436 😂ከዚያስ

  • @زينبمحمد-ن2ح
    @زينبمحمد-ن2ح 4 місяці тому

    ሸናሻ ወደ ጎጃም ይጠቅለል ❤✅✅እንደ ቀድሞው መተከል

  • @meseretbelayhailu4993
    @meseretbelayhailu4993 Рік тому

    አስካለየ እኳን በሰላም ወደ ስራሽ ተመለሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ እወድሻለሁ ምታቀርቢሁሉ በጣም ነው ድስ የሚለኝ አገሬን ታስታውሽኛለሽ

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 Рік тому +1

    በጣም ነው የሚያምሩት

  • @arditube5698
    @arditube5698 Рік тому

    የኔ ውዶችችችች ጭምቦ በጣም ናፍቆኛልልልል አስኩየ እናመሰግናለን❤🙏🇪🇹

  • @gojam409
    @gojam409 Місяць тому

    ሽናሾች በጣም ደስ ይሉኛል❤

  • @hailu866
    @hailu866 Рік тому +2

    Very nice dance. it should be promoted as one of the very attractive dancing styles in Ethiopia

  • @tigistgirma6941
    @tigistgirma6941 Рік тому

    አስኩዬ ለሌላ ጊዜ ሙዚቃውን ዝቅ አርጉት የኔ መልካም

  • @tuba6802
    @tuba6802 Рік тому +1

    ወይኔ ጭቦ በጣምነው እምወደው 😍😍😍😍😍😍

  • @destawork5301
    @destawork5301 Рік тому +2

    መተከል አገው ቆንጆዎች❤❤❤

  • @lunettamargherita7800
    @lunettamargherita7800 Рік тому

    wow what culture / wonderful Ethiopia

  • @birhanulegesse1463
    @birhanulegesse1463 Рік тому

    ሺናሻ የሚባል ቆንቆ እና ባህል እንዳለ እንኩን አላውቅም በጣም ይገርማል ወይ እንዴት ደስ ይላል❤❤

    • @Hkim185
      @Hkim185 Рік тому

      እድሜ ለመለሰ

  • @tezetaaschalew6468
    @tezetaaschalew6468 Рік тому

    I love the way the people are dancing together ❤ 💕 nice for a good social activity .

  • @yedinglelij42
    @yedinglelij42 Рік тому

    አስኩዬ ጤናሽ ተመልሶ ወደ ስራሽ በመመለስሽ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @fentesgedefaw5055
    @fentesgedefaw5055 Рік тому

    በጣም ደስ ይላል 🤗

  • @SururkedirHassen
    @SururkedirHassen Рік тому

    እናታለም ጎጃም ስለ ቢሄር አለሽ. የሽናሻ አቤሮ አደጎቼ ትዝ አሉኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እወዳቹሀለው

  • @tinaabate9497
    @tinaabate9497 Рік тому

    አስካልየ ፈጣሪ እንኮአን ለዚህ አበቃሽ የኔ ደርባባ

  • @EmuAyimen232
    @EmuAyimen232 Рік тому +2

    የወሎ ይቅረብልን የምትሉ

  • @genetzewdu6084
    @genetzewdu6084 16 днів тому

    የዚህ አገር ተወላች የሆናቹህ ውሰዱኝ አሳዩኝ ❤