we love lula, lula can"t do this but the mis understanding of many near frainds do lula to do this as she done. Not lula can't do this but may be mekedes can do it. Bekka don't teach lula.
Ene yemelew ende ebs yehone merete tsbiya ale ende???yeleme bikeyireme not big deal bekachwe tawaki aregoachewale leloche demo yimetuna yiseru tawaki yihunubete beka mene tachebechebalachihu
ይች ሉላ እንዴት እንደቻለቻችሁ?መሸ ነጋ ሉላ በዚህ ወጣች በዚህ ገባች ተፉታች አገባች ተወዛወዘች ስትሉ መዋሉ አይሰለችም ወይ?እረ ለቀቅ አርግዋትና ኑርዋችሁንኑሩ?እጅግ በዛ
በእውነት ለebs በጣም ጥላቻ እንዳለብህ ነው የሚያሣየው ከአሉባልታ ወጥተህ ሰውን የሚያንጽ ጥሩ ስራ ሰርተህ ስተመጣ እናበረታታሃለን !
ምናገባሕ ምሠራዉን አጣሕ ሥት ችግር እያለብን እራሣቸዉን ሥለ ቻሉ ሠዎች ሥታወራ አታፍርም
አቤት ለebs ያለህ ጥላቻ ወደድክም ጠላህም የብዝዎችን እንባ ያበሰ ለስንቶች ተደራሽ የሆነ የስንቶችን ድሃዎች ህይወት የቀየረ ........ ወዘተ ወደር የማይገኝለት 1ኛ ቲቪ ቻናል ነው የebsንም የሰራተኞችንም ስም አታጠልሽ
ከአኢቢአኤስ ተባሮ ይሆናል😂😂
❌I don’t believe you 😂no like and subscribe
ምናለ ቆሎ በልተው ስለሚውሉ ና እንጨት ተሸክመው ልጅ ስለሚያሳድጉ ብዙ እናቶች ጊዜ ብሰጥ
እንዴት ትበረታቻለሽ በአሉባልታ ጀምረሽ! እባክሽ መልካም ነገር ስሪበት ብዙ ታተርፊበታለሽ
እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ የኔ ውዶቼ❤ አመሠግናለሁ🙏😢😢😢
ችግሩ ሐበሻ subscribe መደረግ ብቻ ነው ምፈልጉው እንጅ ማድረግ አይፈልግም 😂
@አልቀረብንም የኔ ውድ እኔ ሰባተኛ ሰብስክራይበርሽ ነኝ
@siltube2735 እኔም መልሻለው🙏
እሺ
here go
ጋዜጠኝነት እንደዚህ ከሆነ ይቅር😊
እህት ውንድሞቼ ዩቱብ አበርታቱኝ ጀማራ ነኝ
ይህ ዘገባ ስሰማ የሞት ጥሪ የሚለው መፅሐፍ ትዝ አለኝ😢
ምን አለበት እስቲ ለሀገር የሚጠቅም ልጆችን የሚያስተምር ነገር ብትሰራ ምቀኝነት ነው ?
_የEBS አቅራቢዎች ተግባር በጣም ብልግና የበዛበት ነው እና ባለቤት ሥርዓት ቢያስከብር ጥሩ ይመስለኛል ሕዝቡ ጣቢያውን እንዲጠላው ባይሆን ጥሩ ነው
ሲጀመር ኢቢኤስ በዝና እና በገንዘብ ካልሆነ በቁጥር ከሚቆጠሩት በቀር ማነው ችሎታ ያለው ???እኔ በግሌ ሲቀየሩ ለመቀበል በጣም በጣም ጊዜ ጨርሶብኛል
በወጡበት ጠፉ ስትሉ የፍርድ ቀን ዘመቻን አስታወስከኝ
ባቄላ አለቀ ቢባል ---_---_ቀለለ እንዲሉ አይነት ነው።
ቢሆንም ግን ሰንት የሚነገር ነገር እያለ ለዚህ አቅራቢ ሚዲያ አቅሙ ከዚህ በላይ የሚጎዝ አለመሆኑ ቢያመላክትም ከእንቶ ፈንቶ ሰርጭቱ አንደሚሻገር ተሰፋ አደርጋለሁ።
ebs ተወዳጅ ሚድያ ቢሆንም እንኳ ለምን አንደሆነ ባይታወቅም ያለ ሙዚቃ የሚያስደንሱ እና በሙዚቃ ደግሞ የሚያስለቅሱ ፕሮግራሞች ስቀርቡ ይታያል እና ebs tv እራሳቸውን እንድመረምሩ ....እላለሁ ።
ጣቢይው የግላቸው እስከሆነ ምን አገባህ ለመውቀስ መሮጥ እረሳኸው ለአስፋው ሕክምና ወደኋላ አለማለታቸውን ብሎም የብዙ ሰዎችን እንባ አባሽ የሆነው የቤተሰብ መገናኘት ለምን አይወሳም ሁሌ ቆሻሻ መልቀም ብቻ።
ወረኞች ደግ አረጉ ምን አገባህ የፈለጉት ማባረር የፈለኩትን መቅጠር መብታቸው ነው
አንባቢ ሆይ አይሰማም። ለራስ ብቻ ከሆነ ይሁን
Ebs, since you have an open spot ,please hire me, I make sure I make a difference for the company 😂😂😂😂😂😂
ይሄ መብትዋ ነው:: ኢቢሴ እውነት በዚህ ምክንያት ሉላን የሚያባርር ከሆነ ebs ባን መደረግ አለበት:: ማንም ላለማየት ማእቀብ ሊጥልበት ይገባል::
በሚገነባ እና በሚጠቅምርዕስ ቢሆን
ግን ለምን በማታውቀውና በማይመለከትህ ጉዳይ ትዘላብዳለህ? ጠጋ ብለህ ችግሩን አጥና፣ሳታዳላ ከሁለቱም ስማ። ከሁሉ በላይ በግለሰቦች ህይወት አትግባ፣የለቀቀ ሰራተኛም ጠላት አይደለም ፣EBS እንዲህ የወረደ ጣቢያ ከሆነ ያሳፍራል ። በራስ መተማመን የሌለው አመራር መገለጫው እንዲህ ነዉ። አታሳፍሩን!!
ስንት የሚያሳስበን ነገር አለ
ኢብኤሰ ሰሪው ምን እንደሆነ አናውቅም ዋና ተግባሩ ምንድነው
ልቦና ይስጥህ
እሰይ ደግ አደረገች ወረኞች ስራ ፈት
abo k ebs TV enji keftare sega ayedlm eko ayedlm yetbarerchu lula kerbachw fetari lanchi yetshalwn yestshal sis
ቀዳዳ ጃፒ በebs የተገኘው በአባቱ ስም እንጂ በእውቀቱ አልነበረም የለቀቀውም በራሱ ፍቃድ ነው።
ኢብስ ነፃ ሚዲያ የግለሰብ ሚዲያ ነው እንደፈለነው መቅጠር ማባረር ማሰናበት ይችላል እና ምንድነው ምታቦኩት ኢቲቢ መሠላቹ እንደ ደጀብ
የግል ድርጅት መሆኑን አንርሳ የፈለገውን መቀጠል የለ ፈለገ ወደ መቀነስ መብቱነው።ትንሽሲታወቁ ብርሲቋጥሩ መቀየስ ይወዳሉ አንተ ይህን ቀደዳህን ዳኒ ሲመለስ አላፈርክም።ebsን ለቀቅ
Antee minu weregna neh gn yehonk yewere qate ngr neh beyihonal tebiloo iko were ayiweram tul tula😅😅😅😅😅😅
የራስዋ ትከፍታለችምን ችግር ኣለው
ፍታ ባክህ
ድንገተኛ ነገር ስንቴ ተደጋገመ።
ያቀረብከውም አቀራረብህም ያስጠላል
ሌላ ስራ ሞክር
ቆይ እኛ ምን አገባን
Yehe midea sew aybereketeletem derom
Des atelem. Ante lezih sera yemihon baheri yelehem.
Leave our sista alone
we love lula, lula can"t do this but the mis understanding of many near frainds do lula to do this as she done. Not lula can't do this but may be mekedes can do it. Bekka don't teach lula.
Were hila lulalayi new demo
ካካካካካካ አቤት ማቀነባበር ከየት አመጣኸው እንዲህ አይነት ወሮ ቱቱቱቱ
You need Transparent Code of conduct.
Ebs tv ahunis abezawu😢😢
ካሜራውን ብትጥቀም ምን ይሆናል
እንዳይደነዚዚ አስበህለት ነው እንዴ
This is Mesay mekonnen
ዘባራቂ😅😅😅
ሉላን አታቃትም,,,ሌላ ውሸት ሞክር
leba media new
sira maletual mn asasebat demom atadergewem
Emmmmmm😂
Lemin indezih yideregal koy woyine lula kewotach mechem ebs alayim
ቆየ ድሮ ነበር ማባረር
wushat new
Weshatam eyserche aydel era zem belhachu atezabharku
😢😢😢 lula mirt lij nech betam yasitelalu ❤❤❤
አለ ስራህ ስራ ፈልግ
ምንድነው ይሄ ሁሉ ውሸት?ዳኒ አለ አይደል እንዴ?
ስለራስህ ተጨነቅ
Kimalam sew yale simu eyeseteh sabscrib like argu tilaleh besihtet yaderegnihim enanesawalen wushetam hula
Weree Melkakem ...Yekrebeh
We're Menfat TETEH LELA SERAA ATESERAAM
ምን አገባህ
ጀለስ አሁንም ብና አላለቀም እንዴ
Ere ebakachu yematawkuten atawru .....sew sent hasab alebet selizih guday manem ayagebawem
ኢቢኤስ ኤረ ሁሉን አባርሮ ጨረሰ እኮ😢😢
Minagebah hulum Leboch nachew yetewawekalu..tewachew.
ኢቢኤስ አስፋው ከሞተ ወዲህ ለዛውን እያጣ መቷል ካሁን ወዲያ ኢቢኤስ አስፈላጊ አይደለም ሁሉም እዛ ያሉት ለራሳቸው መታወቂያና ሀብት ማፍሪያ ነው ያረጉት አንፈልጋቸውም ።
መድህን ለሞምላት ብለህ የሃሰት መረጃ አትንዛ ወደራስህ ተመለስ ከዚህ በፊት ዳኒ ተባረረ እያላችሁ ስትቀባጽሩ ነበር ይህው ከስራው ላይ ነው
ያለ ሉላ ኢቢስ ማይታሰብ ነው 😢😢😢😢
😀ለምን አይታሰብም አስፋውም ቀርቷል ማንም መጣ ሄደ ይታያል የቀረ የቀረ
Yetegnawem mesriabet tefategna huneh ketebgegneh mebarer yetegnawem alem gedeta new, yeh malet tefatu seratna gezie bemagudel dereja kehone lela bekat bemanes ena yaltefelegu bahriat masayet. Keza balefe machberber,denb metas, yemesriabetu mestiroch asalefo mestet ena lebnet kes temesretobeh tefategna kehonk kasa tekeflaleh weyem esrbet tewereweraleh profilehem endihu yeketel ena sera yemagnet edeleh bezaw yewesenal.
Wanaw neger yehe zegeba yakerebkew yutuber professional idea endleleh rasehen eyagaletk new
Ene yemelew ende ebs yehone merete tsbiya ale ende???yeleme bikeyireme not big deal bekachwe tawaki aregoachewale leloche demo yimetuna yiseru tawaki yihunubete beka mene tachebechebalachihu
balegeneh yesewsim atatifa
Alubaltega
Anete beshike ebete ebete nehe enjerahen btesekewe caso
Ebs balebetnetu yemannewu
Hasawi😊
አንተ ሟርተኛ 😂😂😂😂😂
ምንም ችሎታ የሌላቸው ነው የታወቀ ነው
Weregna, stop gossiping.
ማን ቀረ
Ware atlakakm mtsaraw atah Daniel aahud matol Lula ataragm police samtoh andayasrh ebs samtoh andayawarduh lakakami
ድሪቶ ወሬ አሉባልተኛ
😢😢😢😢😢
Ant rask mkna nk. Endantayntu nw Ethiopia ly sra alsram yalchut
Were becha
Lula yene shepam ❤❤❤❤❤
ዉሸትዉሸት
ኢቢኤስ ኤረ ሁሉን አባርሮ ጨረሰ እኮ😢😢
ኢቢኤስ ኤረ ሁሉን አባርሮ ጨረሰ እኮ😢😢