የኮሪደር ልማቱ በፓርላማ ትችት ገጠመው የአገኘሁ ተሻገር ንግግርን የትግራይ ክልል ተቃወመ @Asham TV @አሻም ቲቪ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 жов 2024
  • የኮሪደር ልማቱ በፓርላማ ትችት ገጠመው
    የአገኘሁ ተሻገር ንግግርን የትግራይ ክልል ተቃወመ
    ሀገር አቀፍ እና ዓለም አቀፋዊ ወቅታዊ ጉዲዮችን በትኩሱ ለተመልካች በማድረስ አሻም ቴሌቪዥን ከፍተኛ ተቀባይነት አግኝታልች፡፡ አሻም ሰባት እንዲሁም አሻም ምሽት ዜና የሕዝብ ድምጽ በመሆን ያልተሰሙ ማህበራዊ, ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ጉዳዮችን ሚዛናዊ በሆነ አቀራረብ ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ቀን 7 ሰዓት በተጨማሪም ምሽት ከ1፡30 ጀምሮ ይቀርባል፡፡ በዜና ሰዓታችን የእለቱን የቢዝነስ ገበያ መረጃ እንዲሁም የስፖርት ዘገባዎች በየተራ ይቀርባሉ፤
    አዳዲስ መረጃዎችና የአሻም ቲቪ ዝግጅቶች እንዲደርሱዎት የአሻም ቤተሰብን ይቀላቀሉ ፤ እንዲሁም ሃሳብ፣ አስተያየታችሁን አካፍሉን፤ ላይክ፣ ሼር፣ ሰብስክራይብ አድርጉን፤ በተቀመጡት ማህበራዊ ገፆችም ተከተሉን፤ እናመሰግናለን፡፡
    አሻም ለኢትዮጵያችን!!

КОМЕНТАРІ • 28

  • @d25972
    @d25972 7 днів тому +5

    ህዝብን አፈናቅሎ የያዙትን ቦታ ሲውል ሲያድር የኔ ነው ማለት ልክ ውሸት ውሎ ሲያድር እውነት ይሆናል እንደሚባለው ነው አማራ የሰው አይፈልግም አትኩኝ ነው ያለው

  • @TsehaynehAnmaw-jt8mr
    @TsehaynehAnmaw-jt8mr 6 днів тому +3

    ድል ለአማራው ፋኖ

  • @mikigere-fn1qv
    @mikigere-fn1qv 7 днів тому +3

    አባይና ናሁ ቲቪ በሂደት የብልፅግና ገረድ መሆናቸው ቢያሳዝነንም
    የህዝብ ድምፅ የሆነው አንድ ያለን አሻም ቲቪ የብልፅግና ገረድ የሆነው ኮምዩኒኬሽን ቢሮ እጁን እንዲያነሳ እንጠይቃለን።

  • @alemayehudibaba
    @alemayehudibaba День тому

    Ilivethopn.ilevyu🎉

  • @jossy1382
    @jossy1382 4 дні тому +2

    Raya, Tegede, Wolkait originally belongs to Amhara ! TPLF grabbed by force, and now Amhara restored the area.

  • @beletemengistu6431
    @beletemengistu6431 7 днів тому +1

    Ethiopian Civil Engineers, and Architect associations should be consulted before approval of this law.

  • @birhannegn
    @birhannegn 7 днів тому +2

    ለትግራይ ጦርነት መነሻ ያልሆነውን ግዛት በጉልበት ይዘህ በህዝበ ውሣኔ ይወሰናል ማለት አግባብ አይደለም።

  • @Ya-rm4qp
    @Ya-rm4qp 7 днів тому +1

    ቤቶች በተመለከተ ምንጊዜም ሀገሪቱ ደሀ መሆንዋን ማወቅ ያስፈልጋል..

  • @kiparamobkama9901
    @kiparamobkama9901 4 дні тому +1

    መልከጥፉ በስም ይደግፉ አሉ፤ ኮሪደር ልማት ብሎ በመብራት አለባብሶ ፤ሰራሁ ፤በዛ ላይ መፈናቀሉ ቀጥሎ ማህበረሰቡን እዛዉ እነዳይሰራለት።ሀፐነ ተብሎ የማፈናቀል ዘመቻ ነዉ፤ነገረ ግን ፤ፋኖ አዲሰ አበባ መግባቱ ኣይቀሬ ነዉ።

  • @yaredayele3634
    @yaredayele3634 8 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @AddisalemYohannes
    @AddisalemYohannes 7 днів тому +2

    በርቱልን አንድ የቀራቹን የእወነተኛ ሚዲያ ምሳሌ ናቹ

  • @seidgochaye-i4c
    @seidgochaye-i4c 7 днів тому +1

    ጀግና ናችሁ አቦ

  • @sebatinfo1904
    @sebatinfo1904 6 днів тому

    😂እሳላፊ ነኝ አላለም የለውበትም ይመስላል ድሮ አሳላፊ ማለት የምግቤት አስተናጋጅ ማለት ነበር😂

  • @TadesseZewdie-oe8pn
    @TadesseZewdie-oe8pn 5 днів тому

    አሻም የቴሌቭዥን ሚዲያ የሚያህል ሚዳያ ይዛችሁ የምታቀርቡት ዜና ለማነው በዓይናችን እያየን በጆሮአችን አየሰማን እንዴት እናንተ ሚዲያ ጋ የሚመጣ ዜና አቅጣጫ የሚቀይረው ከሆነላችሁ ከቡጨቃ ወጣ በሉን ያልተበረዘ ያልተከለስ ከቦታው እውነት እውነቱን ዘግቡ ወይስ አዘጋጁ የውስጡን እየተነፈሰ ነው ማንኛውም ስራ ሲሰራ ተቃውሞ ብቻ ሳይሆን በእንቅፈትም መመታት አለ ዋናው ነጥብ ችግሩን ለመቅረፍ የመፍትሄ ስራ መጀመሩ ነው ሁል ግዜ ብጨቃ አይነፈም

  • @Ya-rm4qp
    @Ya-rm4qp 7 днів тому

    ስራ የፈቱ ኮሪደር ምን እያሉ ችችግር ይፈጥራሉ..

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 4 дні тому +1

    ከተማን ማስዋብ ምን ያስተቻል?ፀዳ ያለን ልብስ የመልበስ ያህል ያኮራል እንጂ።ድህነትን እንጂ ውበትን አንጠየፍም

  • @aledwake
    @aledwake 5 днів тому

    Ekekam Tigre 🪱🌵💊❌ 27ametem Woreh yezehew Neber Eko..Gin Ekekam Tigre Yezehew alkerehem enam Enayalen Shetata Tigre 🪱💊🐈‍⬛ Woreh Dagim Amharan Kegni Sitegeza

  • @zerfietifitu
    @zerfietifitu 7 днів тому

    ፋኖ ወደፊት❤❤❤❤❤❤ ብቻ የምመኘው።

  • @fekaduassefa9726
    @fekaduassefa9726 7 днів тому

    Yemaigenagn title!

  • @MekonenKidanemariam
    @MekonenKidanemariam 4 дні тому

    Welakayit Tigray included alwawa milash also are Tigray period 🎃🎃

  • @sabaalemu5082
    @sabaalemu5082 4 дні тому

    አሻም ቲቪ ሌላኛው 360 ቀዳዳ

  • @peter-f7z
    @peter-f7z 7 днів тому

    Asham has hands in abduction. sure