Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ጀዛኩምላህኸይር
ትክክል ሳህ
Suban allh
ማሻ አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን
ማሻአላህ አሪፍትምህርትነው ቀጥይበት እኛም በተማርነው በሰማነው ተጠቃሚያሰገን አላህ ትክክልኛወን ማንገድይምራን ያረብ እናመሰግን ደሰየሚልቆይታነበር ውድ በሁለትነኝ ቀጥይበት ጡሩትምህርትነው
አሰላምአለይኩም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ አሪፍትምህርትነው ቀጥይበት እኛም በተማርነው በሰማነው ተጠቃሚያሰገን አላህ ትክክልኛወን ማንገድይምራን ያረብ እናመሰግን ደሰየሚልቆይታነበር ውድ
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ሰላምሺ ይብላልኝ ውደ በጣም ጥሩ ቆይታ ነበረን አብሺሪ በያለንበት አላህ ይጠብቀን አገራችንንን አላህ ሰላም ይመልስለን 🥀🥀🥀🥀🥀🥀👍👍👍👍👍👍
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወብረካትሁ ማሻ አላህ በጣም አሪፍ ግዜ ነበረን በርቺ ጀዛከላህ ኸይር
ማሻአላሀ
አሰላሙ አለየረኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ሰላም ሰላም ውድ የሃገሬ ልጆች ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነበር በርች
አሰላሙዋአሊኩም ወራህመቱላህ ወበርከቱ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ኡስታዝ እድሜና ጤና ይስጥህ
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ማሻአላህ ማሻአላህ በጣም ደሰ የሚል ቆይታ ነዉ ጀዛኩም አላህ ኸይር ማሻአላህ ተባረክ አላ አላህ ጀነተል ፊርዶሰ ይበልህ ኡሰታዝ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ አህለን እህት ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ተባረክ እራህማን እህት እናመሰግን አለን ምርጥ ሀደስነው ውደ🌹🌹🌹🌹🌹🌾
አሰለሙአለይኩም ወራህመቱለይ ወባረከቱህ ውድ የታከበረቹህ እትዮጲያን በሙሉ በየለቹህበት ሰለመቹህ ብዝት ይበል ሰለም እና ፍቅር አብዝቼ ለእምዬ እትዮጲያ ታመኜው በጠም አርፍ ቆይታ ነበር ወደፊት ብዙ እንጠብቀለን
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ አህለን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ዚክር የውስጥን ሠላም መረጋጋት ደስታን እርዚቅን የሚያመጣ ወደ አላህ የሚያቃርብ ምርጥ መሣሪያ ነው አልሃምዱሊላህ ጀዛከላህ ኸይረን ኡስታዝና አላህ በሠማን የምንጠቀም ያድርገን
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ሰላም በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ያረብ ቀልባችን አንተ አፅዳልን ያረብ ልባችንን በኢማን ሙላልን ያረብ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ያርግልን ያረብ ኢን ሻ አላህ
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ በርችልኝ ጡሩቆይታነው አላህ በሰማተጠቃሚያድርገን
አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ዉድ ያገሬ ልጆች በያላቹበት ሰላማቹ ብዛት ይበል ሀገራችንን ሰላም ፍቅር መስማማትን አንድነትን ይስጠን በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበርን ቀጥይበት
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂወበረካቱ🌱🌱እንኳን ሰላም መጣሽ እህት ማሻ አላህ በጣም 🌱🌱ደስ የሚል ነው ለሰው ዘር በሙሉ የሚያስፈልግ🌱እና ጠቃሚ ትምህርት ነው ያቀረብሽልን ጀዛኪ አላህኸይረን ጀዛ ውድ እህቴ ለውስታዟቻቻን ረጅም እድሚከሙሉ ጺናጋ ይስጥልን ያረብ ያአላህ ሁላችንንም👍👍👌 አኺራን አስታዎሾች ያድርግልን ያረብ ያአላህ ስአድና
እሰላም አሌይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን ወሳለን🌹በሰማነው ተጠቃሚ አላህ ያድርገን በተረፈ ማሻ አላህ አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ቀጥይበትሰላም ለሀገራችን ፍትህ ለህዝባችን ኢትዮጵያ ሀገራችን አላህ ሰላም ያርግልን።
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ ደስ የሚል ሙሀደራ ነበር ሁላችንም በሰማነው የምንጠቀም አላህ ያድርገን አላህ እሱን የምናስታውስበት ቀልባችንን ለዚክር ክፍት ያድርግልን ሁሉንም ነገር እሱ ሲፈቅድ ነው አላህ ይዘንልን
አሰላሙሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብ አብዚቸ ለሀገራቺን ለወገናቸን ተመኘሁ ወድ ያገሪ ልጂቺ በያላቺሂበት አለም ዳርቻ አላህ ይጠብቃቺሁ አላህ ይጠብቀን ያረብ በጣም ደስ የሚል ነው አል ኢልሙዬ
ዋሊኩምሰላም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ አሪፍትምህርትነው ቀጥይበት እኛም በተማርነው በሰማነው ተጠቃሚያሰገን አላህ ትክክልኛወን ማንገድይምራን ያረብ እናመሰግንአለን በላላቨዶእጠብቅሺአለን ተመልሰሺነይ ውድ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ዉዴ አላህ አገራችንን ሰሌም ያርግልን🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🥰🥰
አሰላሙሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብ አብዚቸ ለሀገራቺን ለወገናቸን ተመኘሁ ወድ ያገሪ ልጂቺ በያላቺሂበት አለም ዳርቻ አላህ ይጠብቃቺሁ አላህ ይጠብቀን ያረብ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር መሸአላህ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ዋበረካተሁ ሰላምሺ ይብዛ እህት የየትምህርት አለው እናመሠግናለን ጀዛሺላኸ ኸይር እኛም በሰማንው ኸይር ነገር ተጠቃሚ ያረገን🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካቱ ማሻአላህ አሪፍነው ው ሰም ተን የምንጠቀም ያድረገን ያረብ አህላቃቸችን አሳምረልን ፍትህበሳውዲእሰረቤትእሰረኞች
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን ዉዷ እህቴ ማሻ አላህ ደስ የሚል ቆይታ ነበረን ቀጥይበት ካች ብዙ ነገር እንጠብቃለን ኢንሻ አላህ ሁላችንንም አላህ ካሠብንበት ያድርሠንን ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችንን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ጥሩ ትምህርት ነው ሰላም ላገራችን አሪፍለዳውድና ለሱለይማንም ዕውቀትን በእርግጥ ሰጠናቸው፡፡ አሉም፡- «ምስጋና ለአላህ ለእዚያ ከምእምናን ባሮቹ በብዙዎቹ ላይ ላበለጠን ይገባው፡፡»
አሰላማለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን እህት እኳን ሰላም መጣሽ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ደስ የሚል ቆይታ አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርግልን ጀዛከላህ ኸይረን ጀዛ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ በያለህበት ጥሩ ትምህርት ነው
እስላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እህት እንኳን ደህናመጣሽ ማሻአላ ብያለሁ
አሰላማለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን እህት እኳን ሰላም መጣሽ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ደስ የሚል ቆይታ አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርግልን ጀዛከላህ ኸይረን ጀዛ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ በያለህበት ጥሩ ትምህርት ነው👍👍👍👍👍👍👍
አሰላሙሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብ አብዚቸ ለሀገራቺን ለወገናቸን ተመኘሁ ወድ ያገሪ ልጂቺ በያላቺሂበት አለም ዳርቻ አላህ ይጠብቃቺሁ አላህ ይጠብቀን ያረብ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር መሸአላህ🌷🌷🌷🌷
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ሀሪፍ ፕሮግራም ነበር በሰማነው አላህ ተጠቃሚ ያድርገን ልባችንና ነፍስያችንን በቀጥተኛው መንገድ ላይ ይምራልን ከሁሉም ነገር በላይ ህይወት አጭር መሆኑዋን መዘንጋት የለብንም እንደ መንገደኛ መሆን አለብን ዝግጁ ማለት ነው
ሰላም ሰላም እኳን ደህና መጣሺ እህቴ ሰላምሺ ይብዛ ባለሺበት አላህ ይጠብቅሺ ሰላም ፍቅር መተሳሰብ ለህዝባችን ያምጣልን ሀገራችንንን ሰላሟን ያምጣልን እምየ ኢት/ያ🌹🌹🇪🇹ለዘላለም ትኖራለ ሀገር ሲኖር ነው ሁላችንም መኖር የምንችለው በስደት ያለነውንም በሰላም ከውድ ቤተሰቦቻችን ጋር ያገናኘን🌷🌷
እስላም እለይኩም ወራህመቱላሂ ውበረካተሁ ሰላም ሰላም ብያለሁ እላህ ይድረስልን እግራችንን ሰላም ያድርግልን ትሩ ስራ ነው በዚሁ ቀጥልበት እምውድሽ እህቴ
አሰለማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክአላህ ኸይር እረጅም እድሜ ይስጣችሁ በሠማነው የምንጠቀም ያድርገን ያረብ
One Love Ethiopia🇪🇹#አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን ወመረሀባ እንኳን ደህና መጣችሁ ማሻ አላህ አሪፍ ቆይታ አሪፍ ዉይይት ነበርን እናመሰግናለን ቀጥሉበት ከተጋገዝን ከዚህም በላይ ብዙ መስራት እንችላለን እጂ ለእጂ ተያይዘን ጉዞ ወደ ስኬት ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት በአለም ዳርቻ አላህ ይጠብቃች ሀገራችን ኢትዮድያንና ህዝቦቾን አላህ ሰላም ያረግልን አላህ ይጠብቅልን ሞት ሀዘን ትካዜ በካችሁ ይበለን ይሄን ጦረነት አላህ ያጥፍልን ዘረኝነት ከሀገራችን አላህ ያጥፋልን አንድ እንሁን እንዋደድ እንተሳሰብ አይከፈልበትም ከክፋት ምን አለ ምን አተረፍን ከስቃይና መከራ በስተቀር ስለዚህ አንድ እንሁን ፍቅር ያሸንፋል 🇪🇹🇪🇹
Ishallah❤❤❤
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውደ ማሻአላህ ተባረካላህ አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያዲርገን
አሰላማለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካት አህለን እህቴ እኳን ሰላም መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ እድና የተከበራችን የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ አላህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብ አንድነት አላህ ይወፍቀን
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን እኳን ሰላም መጣሽ ማሻ አላህ ደስ የሚል ቆይታ ነው ቀጣይ በጉጉት እንጠብቃለን
አሠለምአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ 🌹🌹﴿يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اذْكُرُوا اللهَ ذِكْرًا كَثِيرًا﴾✨- «سُبْحَانَ اللهِ»- «الحَمْدُ للهِ»- «لَا إلَهَ إلَّا اللهُ»- «اللهُ أكْبَرُ»- «سُبْحَانَ اللهِ وَبِحَمْدِهِ»- «سُبْحَانَ اللهِ العَظِيمِ»- «لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ»- «أسْتَغْفِرُ اللهَ وَأتُوبُ إلَيْهِ»- «لَا إلَهَ إلَّا أَنْتَ سُبْحَانَكَ إنِّي كُنْتُ مِنَ الظَّالِمِينَ»🍁
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁሰላም ሰላም ዉድ የሀገሬ ልጆች በየላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበል ሀገራችንን ሰላምዋን ይመልስልን ፍቅርን መተሳሰብን እዝነትን በመሀላችን ያስፍንልን
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በጣም ደስ የሚል ቆይታነበረን ምርጫችን አሳምር ምኘትህ ይሳካል ቀጥበልመታገስ ዋጋለው ገና ብዙ እንጠብቃለን ጉዞ ወዴፊት ጨለማውን ገፍትሮ ብረሀንን ቦግ የሚያድርገድ ጌታችንንአላህሰበሀኑተአለ አላህ ሀገራችንንሰላም ያድርግልን ውድ ያግሬልጆች ስላማችሁ ብዝት ይበልልኝ በያላችሁበት
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በጣም ደስ የሚል ቆይታነበረን ምርጫችን አሳምር ምኘትህ ይሳካል ቀጥበልመታገስ ዋጋለው ገና ብዙ እንጠብቃለን ጉዞ ወዴፊት ጨለማውን ገፍትሮ ብረሀንን ቦግ የሚያድርገድ ጌታችንንአላህሰበሀኑተአለ አላህ ሀገራችንንሰላም ያድርግልን ውድ ያግሬልጆች ስላማችሁ ብዝት ይበልልኝ በያላችሁበት🇪🇹👏
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሚ እንዴት ነሽ ምርጥ ቆይታ ነበር አላህ ይጨምርልሽ የኔውድድድ መሻአላህ የኔ ልዩ አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን ሁላችንም ያረብብብብብ አላህ ጠቃሚ እውቀትን ይወፍቀንንን👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹
አሰላም አይለይኩም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ጤና ፍቅር አንድነት ይስጠን ሀገራቺን ኢትዮጲያን አላህ ይጠብቅልን ሰላምን ይመልዝስልን ያአላህ እዝነት እራህመት እርህራሄ አይለየን ያረብ one love Ethiopia💚💛❤ ማሻ አላህየነበረን ቆይታ ደስ ይል ነበር ፍቅርን እዝነትን አንድነትን አላህ ይወቀን አላህ ሷሊኸተር ዝርያ ያድርገን ዘንድ የዘወትር ምኞቴ ነው በተረፈ ቸር ወሬ ያሰማንን one love one love 💚💛❤🇪🇹🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላ ወበረካትሁ ዉድ እህቶቸ እንደት ናችሁ ሠላማችሁ በዪላችሁበት ይብዛ የሀገሪችን ጧረነት እስከመጨረሳዉ አላህ ያሳምረዉ በተረፈ አሪፍ ቆይታ ነበር
አሰላሙአለኩም"ወራህመቱላሂ"ወበረካትሁ ማሻአላህ"ተባረከረህማን ውዴ ጀዛክላሁ ኸይር"ምርጥ ሙሀደራ"ነው"እንዲህ"ስንማማር"እውቀት እንገበያለን እናውቃለን"በዚሁ ቀጥይበት"ሀያቲ
_አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ የኔ ዉድ ሰላምሺ ይብዛልኝ ባለሺበት ጥሩ ደረጃ የምትደርሺ ያርግሺ ;አላህ ድነል ኢስላም የበላይ ያርግልን ; አላህ ሀገራችንንም ሰላም ያርግልን ;;;;🌹🌹🌹;;;_
አሚን ያረብ ጀሚአን ጀዛኩ አላህ ኸይር
አሰላማለይኩም እኮን ደህናመጣሽ ውደ የነበረን ቆይታ ደስ የሜልነበር በርች በሠማነው ተጠቃሜ አላህ ያድርገን
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ደህና መጣሽ ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ሀገራችን ኢትዮጽያን አላህ ሰላም ያረግልን ክፍትን ዘረኝነትን ያርቅልን ለዚች አጭር ህይወት አንባላ እንዋደድ እንተሳሰብ እንደጋገፋ መልካም እንሁን መልካምነት ለራስ ነዉ መልሶ ይከፍለናልና🌹🌹🌹
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ፍቅር እና አንድነት መተሳሰብ ላገራችን ✅🇪🇹አብዝቸ ተመኘሁ ፍትህ ፍትህ በአንድነት እንጠይቅ በግፍ ለሚገደሉት እህት ወንድሞቻችን በወለጋ ምድር።🇪🇹 ማሻአላህ በሰማነዉ የሚንጠቀምያርገን ያረብ።🤲🤲🤲
አሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ እድሁም ከሪሰተን ወገኖቼ ሰላም ሰላም በያለሁ ለአለህ ብዬ እወዳቸሁ አለሁ አላህ ቀናዉን ሙገድ ይምረን ያረብ መልካም ሰራ እምናበረክት ያርግን ያረብ ቅንነት ለረስ ነዉ የኔውዶች ውድድ የሀገሬ ልጅች አላህ በያለን በት ይጠብቅን ያረብ ሀገርችን ሰላም ያድርግልን ያረብ ቤትሰቦቻችን ሰላም ያድርግልን ያረብ ለወገኗቻችን በሳአኡዲ አረብ ለሚገኙት አላህ እራህመቱን ያምጣልን ያረብ
وَمِنْ ءَايَٰتِهِ....... ✍️ በአላህ (ሱወ) ማመን 4 ነገሮችን በውስጡ ያጠቃልላል። እነሱም:- ✅አላህ በመኖሩ ማመን ✅በፈጣሪነቱ ማመን ✅በብቸኝነቱ /ዋህዳንያው/ ማመንና ✅በመልካም ስሞቹና ባህሪያቶቹ ማመን ናቸው👉 አላህ መኖሩን የምናረጋግጠው በ2 ነገሮች ነው። እነሱም:-እሱ በፈጠራቸ ፍጥረታትና በተዓምራቶቹ ነው።قال المصنف رحمه الله: (فَإِذَا قِيلَ لَكَ: بِمَ عَرَفْتَ رَبَّكَ؟ فَقُلْ: بِآيَاتِهِ وَمَخْلُوقَاتِهِ، وَمِنْ آيَاتِهِ: اللَّيْلُ، وَالنَّهَارُ، وَالشَّمْسُ، وَالْقَمَرُ. وَمِنْ مَخْلُوقَاتِهِ: السماوات السَّبْعُ، وَالأَرَضُونَ السَّبْعُ، وَمَنْ فِيهِنَّ، وَمَا بَيْنَهُمَا).ከኢስላም ጥላ ስር-تحت المظلة الإس
ረመዷን ቁርአን ለሰው ልጆች እንደ መመረያ፤ (በእውነትና በውሸት መካከል) መለያ እና ግልፅ መመሪያና ማስረጃ ሆኖ የወረደበት ወር ነው። {አል-ቁርአን 2:185}ሙሉ የረመዷን ወር ከሌሎች ኢባዳዎች ጋር ቁርአን በመቅራት ልናሳልፈው ይገባል። አሏህ በሱረቱ ሉቅማን አንቀፅ 3 ላይ እንደገለፀው ቁርአን “ለመልካም ሰሪዎች መመሪያና እዝነት ነው።” ቁርአን ህይወት ፣ ሸፈአ ፣ ደስታ ፣ ምንዳ ፣ እዝነት ፣ መድሃኒት ፣ መለኮዊ አስተምህሮት ፣ ከህግም በላይ ህግ የሆነ ዘላለማዊ ጥበብ ነው።
🍒🍓🍒🍓🍒🍓🍒🍓🍒🍓🍒 _አሰላም አለይኩም ወራህመቱሊላሒ ወበረካትሁ_ 🌹🕊🌹🕊🌹🕊🌹🕊 🍂🍃🍃🍂🍃🍂🍃 *ውድ እህቴ ልብ በይ ዱኒያ የስቃይ መድረክ ነች ግን ልብ ብለን አስተውለን ከሰራንባት የደስታችን መተላለፊያ ድልድይ ትሆነናነች ግን ግን እራሳችንን* *እንፈትሽ ለመስራት ምን ያህል ፍላጎት አለን ምን ያህልስ እየሰራን ነው ??* ✿---------------------------_ለመኖር ብትለፋ ለዱኒያ ብትደክም_ 🍃🍃_ልፋትህ ተሳክቶ ስኬት ቢገጥምህም_🍃_ሀብት ዝና ክብር ስልጣን ቢኖርህም_🕊_ሁል ጊዜ በፌሽታ ኑሮን ብታጣጥም_🕊🍃_በዚህ ሁሉ መሐል.......__አንድ እውነት አለ ወደድክም ጠላህም_🕊🎈_ቀጠሮህ ይደርሳል መሞትህ አይቀርም_🍒🍓_ምንም ያክል ድከም ሞትን አታስቀርም!!_💋🍓💋🍓💋🍓
➴#ቁርአንን_ስለመቅራት!አል-ሃፊዝ ኢብኑ ረጀብ አሏህይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ፦ከትርፍ ወይም ከሱና ነገራቶች ውስጥሁኖ የአሏህን ሱበሀነሁ ወተዓላ ውዴታ ከሚያስገኙ ነገራቶች ውስጥ ትልቁቁርአንን መቅራትነው በተለይም ትርጉሙንከማስተንተን ጋራ። ~#መጅሙኡ-ረሳኢል 4/87ስንቶቻችን ነን በየቀኑ የተወሰነ ገፅየጌታችንን ቃል የምንቀራው? ትርጉሙንስለማወቅ የምንጥረው?🌺ያአሏህ አግራልን!
ወር ከመጨረሻዎቹ 10 ሌሊቶች ውስጥ ጐደሎ ቁጥር ካላቸው ቀናት መካከል ነው ማለትም በ21ኛው ወይም 23ኛው ወይም 25ኛው ወይም በ27ኛው ወይም 29ኛው ሌሊት ነው።🗣የረመዳን ፆም የሚጀምረው የወሩ ጨረቃ ስትታይ ነው ፆሙ የሚፈታውም የረመዳን ወር አልቆ ቀጣዩ ወር ሸዋል አንድ ብሎ ሲገባ በምትታየው ጨረቃ ነው ጨረቃ የወር መቁጠሪያ ፀሃይ ደግሞየሰአት መቁጠሪያ መሆኗ ከጥንት ጥንት ጀምሮ የታወቀ ነው።🗣በረመዳን ወር!!🗣የዓለም ሙስሊም ህዝብ በሙሉ የመፆም ግዴታ አለበት ግዴታም ባይሆንበት ህዝቡ ራሱ የረመዳንን የፆም ወር በፍቅርና በናፍቆት ነው የሚጠብቀው ሁሉም ለመፆም ፍቃደኛና ዝግጁ ነው የረመዳን ወር በረከት እንዲያመልጠው አይፈልግም ይሁን እንጂ በአንዳንድ ምክንያቶች አለመፆም ይቻላል ለምሳሌ በጉዞ ላይ ከሆኑ፣ በወር አበባ ጊዜ፣ በወሊድ፣ በጡት ማጥባት፣ ከባድ በሽታ…ወዘተ አጋጣሚዎች ከሆነ ፆም ግዴታ አይሆንም ነገር ግን ያልተፆሙትን ቀናት በሌሎች ወራት ውስጥ ባሉ ቀናት ማካካስ ያስፈልጋል።
አሰላሙአለይኩም ወራህመተለላሂ ወበርካትሁ በጣም ወሳኝ ነበር ጀዛኩምሏህ ኽይር በሰማነው አሏህ ተጠቃማ ያድርገን ሀረፍ ቆይታ ነበር ቀጥይበት 👍👍🌹🌹 ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የአሏህ ሰላም ጥበቃ አይለያችሁ ወቶ ከመቅርት አሏህ ይጠብቀን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ጀዛኩምላህኸይር
ትክክል ሳህ
Suban allh
ማሻ አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን
ማሻአላህ አሪፍትምህርትነው ቀጥይበት እኛም በተማርነው በሰማነው ተጠቃሚያሰገን አላህ ትክክልኛወን ማንገድይምራን ያረብ እናመሰግን ደሰየሚልቆይታነበር ውድ በሁለትነኝ ቀጥይበት ጡሩትምህርትነው
አሰላምአለይኩም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ አሪፍትምህርትነው ቀጥይበት እኛም በተማርነው በሰማነው ተጠቃሚያሰገን አላህ ትክክልኛወን ማንገድይምራን ያረብ እናመሰግን ደሰየሚልቆይታነበር ውድ
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ሰላምሺ ይብላልኝ ውደ በጣም ጥሩ ቆይታ ነበረን አብሺሪ በያለንበት አላህ ይጠብቀን አገራችንንን አላህ ሰላም ይመልስለን 🥀🥀🥀🥀🥀🥀👍👍👍👍👍👍
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወብረካትሁ ማሻ አላህ በጣም አሪፍ ግዜ ነበረን በርቺ ጀዛከላህ ኸይር
ማሻአላሀ
አሰላሙ አለየረኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ሰላም ሰላም ውድ የሃገሬ ልጆች ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነበር በርች
አሰላሙዋአሊኩም ወራህመቱላህ ወበርከቱ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ኡስታዝ እድሜና ጤና ይስጥህ
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ማሻአላህ ማሻአላህ በጣም ደሰ የሚል ቆይታ ነዉ ጀዛኩም አላህ ኸይር ማሻአላህ ተባረክ አላ አላህ ጀነተል ፊርዶሰ ይበልህ ኡሰታዝ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ አህለን እህት ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ተባረክ እራህማን እህት እናመሰግን አለን ምርጥ ሀደስነው ውደ🌹🌹🌹🌹🌹🌾
አሰለሙአለይኩም ወራህመቱለይ ወባረከቱህ ውድ የታከበረቹህ እትዮጲያን በሙሉ በየለቹህበት ሰለመቹህ ብዝት ይበል ሰለም እና ፍቅር አብዝቼ ለእምዬ እትዮጲያ ታመኜው በጠም አርፍ ቆይታ ነበር ወደፊት ብዙ እንጠብቀለን
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ አህለን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ዚክር የውስጥን ሠላም መረጋጋት ደስታን እርዚቅን የሚያመጣ ወደ አላህ የሚያቃርብ ምርጥ መሣሪያ ነው አልሃምዱሊላህ ጀዛከላህ ኸይረን ኡስታዝና አላህ በሠማን የምንጠቀም ያድርገን
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ሰላም በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ያረብ ቀልባችን አንተ አፅዳልን ያረብ ልባችንን በኢማን ሙላልን ያረብ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ያርግልን ያረብ ኢን ሻ አላህ
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ በርችልኝ ጡሩቆይታነው አላህ በሰማተጠቃሚያድርገን
አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ዉድ ያገሬ ልጆች በያላቹበት ሰላማቹ ብዛት ይበል ሀገራችንን ሰላም ፍቅር መስማማትን አንድነትን ይስጠን በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበርን ቀጥይበት
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂወበረካቱ🌱🌱
እንኳን ሰላም መጣሽ እህት ማሻ አላህ በጣም 🌱🌱
ደስ የሚል ነው ለሰው ዘር በሙሉ የሚያስፈልግ🌱
እና ጠቃሚ ትምህርት ነው ያቀረብሽልን ጀዛኪ አላህ
ኸይረን ጀዛ ውድ እህቴ ለውስታዟቻቻን ረጅም እድሚ
ከሙሉ ጺናጋ ይስጥልን ያረብ ያአላህ ሁላችንንም👍👍👌 አኺራን አስታዎሾች ያድርግልን ያረብ ያአላህ ስአድና
እሰላም አሌይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን ወሳለን🌹በሰማነው ተጠቃሚ አላህ ያድርገን በተረፈ ማሻ አላህ አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ቀጥይበት
ሰላም ለሀገራችን ፍትህ ለህዝባችን ኢትዮጵያ
ሀገራችን አላህ ሰላም ያርግልን።
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ ደስ የሚል ሙሀደራ ነበር ሁላችንም በሰማነው የምንጠቀም አላህ ያድርገን አላህ እሱን የምናስታውስበት ቀልባችንን ለዚክር ክፍት ያድርግልን ሁሉንም ነገር እሱ ሲፈቅድ ነው አላህ ይዘንልን
አሰላሙሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብ አብዚቸ ለሀገራቺን ለወገናቸን ተመኘሁ ወድ ያገሪ ልጂቺ በያላቺሂበት አለም ዳርቻ አላህ ይጠብቃቺሁ አላህ ይጠብቀን ያረብ በጣም ደስ የሚል ነው አል ኢልሙዬ
ዋሊኩምሰላም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ አሪፍትምህርትነው ቀጥይበት እኛም በተማርነው በሰማነው ተጠቃሚያሰገን አላህ ትክክልኛወን ማንገድይምራን ያረብ እናመሰግንአለን በላላቨዶእጠብቅሺአለን ተመልሰሺነይ ውድ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ዉዴ አላህ አገራችንን ሰሌም ያርግልን🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🥰🥰
አሰላሙሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብ አብዚቸ ለሀገራቺን ለወገናቸን ተመኘሁ ወድ ያገሪ ልጂቺ በያላቺሂበት አለም ዳርቻ አላህ ይጠብቃቺሁ አላህ ይጠብቀን ያረብ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር መሸአላህ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ዋበረካተሁ ሰላምሺ ይብዛ እህት የየትምህርት አለው እናመሠግናለን ጀዛሺላኸ ኸይር እኛም በሰማንው ኸይር ነገር ተጠቃሚ ያረገን🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካቱ ማሻአላህ አሪፍነው ው ሰም ተን የምንጠቀም ያድረገን ያረብ አህላቃቸችን አሳምረልን ፍትህበሳውዲእሰረቤትእሰረኞች
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን ዉዷ እህቴ ማሻ አላህ ደስ የሚል ቆይታ ነበረን ቀጥይበት ካች ብዙ ነገር እንጠብቃለን ኢንሻ አላህ ሁላችንንም አላህ ካሠብንበት ያድርሠንን ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችንን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ጥሩ ትምህርት ነው ሰላም ላገራችን አሪፍ
ለዳውድና ለሱለይማንም ዕውቀትን በእርግጥ ሰጠናቸው፡፡ አሉም፡- «ምስጋና ለአላህ ለእዚያ ከምእምናን ባሮቹ በብዙዎቹ ላይ ላበለጠን ይገባው፡፡»
አሰላማለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን እህት እኳን ሰላም መጣሽ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ደስ የሚል ቆይታ አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርግልን ጀዛከላህ ኸይረን ጀዛ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ በያለህበት ጥሩ ትምህርት ነው
እስላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እህት እንኳን ደህናመጣሽ ማሻአላ ብያለሁ
አሰላማለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን እህት እኳን ሰላም መጣሽ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ደስ የሚል ቆይታ አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርግልን ጀዛከላህ ኸይረን ጀዛ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ በያለህበት ጥሩ ትምህርት ነው👍👍👍👍👍👍👍
አሰላሙሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብ አብዚቸ ለሀገራቺን ለወገናቸን ተመኘሁ ወድ ያገሪ ልጂቺ በያላቺሂበት አለም ዳርቻ አላህ ይጠብቃቺሁ አላህ ይጠብቀን ያረብ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር መሸአላህ🌷🌷🌷🌷
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ሀሪፍ ፕሮግራም ነበር በሰማነው አላህ ተጠቃሚ ያድርገን ልባችንና ነፍስያችንን በቀጥተኛው መንገድ ላይ ይምራልን ከሁሉም ነገር በላይ ህይወት አጭር መሆኑዋን መዘንጋት የለብንም እንደ መንገደኛ መሆን አለብን ዝግጁ ማለት ነው
ሰላም ሰላም እኳን ደህና መጣሺ እህቴ ሰላምሺ ይብዛ ባለሺበት አላህ ይጠብቅሺ ሰላም ፍቅር መተሳሰብ ለህዝባችን ያምጣልን ሀገራችንንን ሰላሟን ያምጣልን እምየ ኢት/ያ🌹🌹🇪🇹ለዘላለም ትኖራለ ሀገር ሲኖር ነው ሁላችንም መኖር የምንችለው በስደት ያለነውንም በሰላም ከውድ ቤተሰቦቻችን ጋር ያገናኘን🌷🌷
እስላም እለይኩም ወራህመቱላሂ ውበረካተሁ ሰላም ሰላም ብያለሁ እላህ ይድረስልን እግራችንን ሰላም ያድርግልን ትሩ ስራ ነው በዚሁ ቀጥልበት እምውድሽ እህቴ
አሰለማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክአላህ ኸይር እረጅም እድሜ ይስጣችሁ በሠማነው የምንጠቀም ያድርገን ያረብ
One Love Ethiopia🇪🇹#አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን ወመረሀባ እንኳን ደህና መጣችሁ ማሻ አላህ አሪፍ ቆይታ አሪፍ ዉይይት ነበርን እናመሰግናለን ቀጥሉበት ከተጋገዝን ከዚህም በላይ ብዙ መስራት እንችላለን እጂ ለእጂ ተያይዘን ጉዞ ወደ ስኬት ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት በአለም ዳርቻ አላህ ይጠብቃች ሀገራችን ኢትዮድያንና ህዝቦቾን አላህ ሰላም ያረግልን አላህ ይጠብቅልን ሞት ሀዘን ትካዜ በካችሁ ይበለን ይሄን ጦረነት አላህ ያጥፍልን ዘረኝነት ከሀገራችን አላህ ያጥፋልን አንድ እንሁን እንዋደድ እንተሳሰብ አይከፈልበትም ከክፋት ምን አለ ምን አተረፍን ከስቃይና መከራ በስተቀር ስለዚህ አንድ እንሁን ፍቅር ያሸንፋል 🇪🇹🇪🇹
Ishallah❤❤❤
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውደ ማሻአላህ ተባረካላህ አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያዲርገን
አሰላማለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካት አህለን እህቴ እኳን ሰላም መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ እድና የተከበራችን የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ አላህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብ አንድነት አላህ ይወፍቀን
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን እኳን ሰላም መጣሽ ማሻ አላህ ደስ የሚል ቆይታ ነው ቀጣይ በጉጉት እንጠብቃለን
አሠለምአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
🌹🌹﴿يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اذْكُرُوا اللهَ ذِكْرًا كَثِيرًا﴾✨
- «سُبْحَانَ اللهِ»
- «الحَمْدُ للهِ»
- «لَا إلَهَ إلَّا اللهُ»
- «اللهُ أكْبَرُ»
- «سُبْحَانَ اللهِ وَبِحَمْدِهِ»
- «سُبْحَانَ اللهِ العَظِيمِ»
- «لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ»
- «أسْتَغْفِرُ اللهَ وَأتُوبُ إلَيْهِ»
- «لَا إلَهَ إلَّا أَنْتَ سُبْحَانَكَ إنِّي كُنْتُ مِنَ الظَّالِمِينَ»🍁
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁሰላም ሰላም ዉድ የሀገሬ ልጆች በየላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበል ሀገራችንን ሰላምዋን ይመልስልን ፍቅርን መተሳሰብን እዝነትን በመሀላችን ያስፍንልን
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በጣም ደስ የሚል ቆይታነበረን ምርጫችን አሳምር ምኘትህ ይሳካል ቀጥበልመታገስ ዋጋለው ገና ብዙ እንጠብቃለን ጉዞ ወዴፊት ጨለማውን ገፍትሮ ብረሀንን ቦግ የሚያድርገድ ጌታችንንአላህሰበሀኑተአለ አላህ ሀገራችንንሰላም ያድርግልን ውድ ያግሬልጆች ስላማችሁ ብዝት ይበልልኝ በያላችሁበት
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በጣም ደስ የሚል ቆይታነበረን ምርጫችን አሳምር ምኘትህ ይሳካል ቀጥበልመታገስ ዋጋለው ገና ብዙ እንጠብቃለን ጉዞ ወዴፊት ጨለማውን ገፍትሮ ብረሀንን ቦግ የሚያድርገድ ጌታችንንአላህሰበሀኑተአለ አላህ ሀገራችንንሰላም ያድርግልን ውድ ያግሬልጆች ስላማችሁ ብዝት ይበልልኝ በያላችሁበት🇪🇹👏
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሚ እንዴት ነሽ ምርጥ ቆይታ ነበር አላህ ይጨምርልሽ የኔውድድድ መሻአላህ የኔ ልዩ አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን ሁላችንም ያረብብብብብ አላህ ጠቃሚ እውቀትን ይወፍቀንንን👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹
አሰላም አይለይኩም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ጤና ፍቅር አንድነት ይስጠን ሀገራቺን ኢትዮጲያን አላህ ይጠብቅልን ሰላምን ይመልዝስልን ያአላህ እዝነት እራህመት እርህራሄ አይለየን ያረብ one love Ethiopia💚💛❤ ማሻ አላህየነበረን ቆይታ ደስ ይል ነበር ፍቅርን እዝነትን አንድነትን አላህ ይወቀን አላህ ሷሊኸተር ዝርያ ያድርገን ዘንድ የዘወትር ምኞቴ ነው በተረፈ ቸር ወሬ ያሰማንን one love one love 💚💛❤🇪🇹🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላ ወበረካትሁ ዉድ እህቶቸ እንደት ናችሁ ሠላማችሁ በዪላችሁበት ይብዛ የሀገሪችን ጧረነት እስከመጨረሳዉ አላህ ያሳምረዉ በተረፈ አሪፍ ቆይታ ነበር
አሰላሙአለኩም"ወራህመቱላሂ"ወበረካትሁ ማሻአላህ"ተባረከረህማን ውዴ ጀዛክላሁ ኸይር"ምርጥ ሙሀደራ"ነው"እንዲህ"ስንማማር"እውቀት እንገበያለን እናውቃለን"በዚሁ ቀጥይበት"ሀያቲ
_አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ የኔ ዉድ ሰላምሺ ይብዛልኝ ባለሺበት ጥሩ ደረጃ የምትደርሺ ያርግሺ ;አላህ ድነል ኢስላም የበላይ ያርግልን ; አላህ ሀገራችንንም ሰላም ያርግልን ;;;;🌹🌹🌹;;;_
አሚን ያረብ ጀሚአን ጀዛኩ አላህ ኸይር
አሰላማለይኩም እኮን ደህናመጣሽ ውደ የነበረን ቆይታ ደስ የሜልነበር በርች በሠማነው ተጠቃሜ አላህ ያድርገን
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ደህና መጣሽ ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ሀገራችን ኢትዮጽያን አላህ ሰላም ያረግልን ክፍትን ዘረኝነትን ያርቅልን ለዚች አጭር ህይወት አንባላ እንዋደድ እንተሳሰብ እንደጋገፋ መልካም እንሁን መልካምነት ለራስ ነዉ መልሶ ይከፍለናልና🌹🌹🌹
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ፍቅር እና አንድነት መተሳሰብ ላገራችን ✅🇪🇹አብዝቸ ተመኘሁ ፍትህ ፍትህ በአንድነት እንጠይቅ በግፍ ለሚገደሉት እህት ወንድሞቻችን በወለጋ ምድር።🇪🇹 ማሻአላህ በሰማነዉ የሚንጠቀምያርገን ያረብ።🤲🤲🤲
አሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ እድሁም ከሪሰተን ወገኖቼ ሰላም ሰላም በያለሁ ለአለህ ብዬ እወዳቸሁ አለሁ አላህ ቀናዉን ሙገድ ይምረን ያረብ መልካም ሰራ እምናበረክት ያርግን ያረብ ቅንነት ለረስ ነዉ የኔውዶች ውድድ የሀገሬ ልጅች አላህ በያለን በት ይጠብቅን ያረብ ሀገርችን ሰላም ያድርግልን ያረብ ቤትሰቦቻችን ሰላም ያድርግልን ያረብ ለወገኗቻችን በሳአኡዲ አረብ ለሚገኙት አላህ እራህመቱን ያምጣልን ያረብ
وَمِنْ ءَايَٰتِهِ.......
✍️ በአላህ (ሱወ) ማመን 4 ነገሮችን በውስጡ ያጠቃልላል። እነሱም:-
✅አላህ በመኖሩ ማመን
✅በፈጣሪነቱ ማመን
✅በብቸኝነቱ /ዋህዳንያው/ ማመንና
✅በመልካም ስሞቹና ባህሪያቶቹ ማመን ናቸው
👉 አላህ መኖሩን የምናረጋግጠው በ2 ነገሮች ነው። እነሱም:-
እሱ በፈጠራቸ ፍጥረታትና በተዓምራቶቹ ነው።
قال المصنف رحمه الله: (فَإِذَا قِيلَ لَكَ: بِمَ عَرَفْتَ رَبَّكَ؟ فَقُلْ: بِآيَاتِهِ وَمَخْلُوقَاتِهِ، وَمِنْ آيَاتِهِ: اللَّيْلُ، وَالنَّهَارُ، وَالشَّمْسُ، وَالْقَمَرُ. وَمِنْ مَخْلُوقَاتِهِ: السماوات السَّبْعُ، وَالأَرَضُونَ السَّبْعُ، وَمَنْ فِيهِنَّ، وَمَا بَيْنَهُمَا).
ከኢስላም ጥላ ስር-تحت المظلة الإس
ረመዷን ቁርአን ለሰው ልጆች እንደ መመረያ፤ (በእውነትና በውሸት መካከል) መለያ እና ግልፅ መመሪያና ማስረጃ ሆኖ የወረደበት ወር ነው። {አል-ቁርአን 2:185}
ሙሉ የረመዷን ወር ከሌሎች ኢባዳዎች ጋር ቁርአን በመቅራት ልናሳልፈው ይገባል። አሏህ በሱረቱ ሉቅማን አንቀፅ 3 ላይ እንደገለፀው ቁርአን “ለመልካም ሰሪዎች መመሪያና እዝነት ነው።” ቁርአን ህይወት ፣ ሸፈአ ፣ ደስታ ፣ ምንዳ ፣ እዝነት ፣ መድሃኒት ፣ መለኮዊ አስተምህሮት ፣ ከህግም በላይ ህግ የሆነ ዘላለማዊ ጥበብ ነው።
🍒🍓🍒🍓🍒🍓🍒🍓🍒🍓🍒
_አሰላም አለይኩም ወራህመቱሊላሒ ወበረካትሁ_
🌹🕊🌹🕊🌹🕊🌹🕊
🍂🍃🍃🍂🍃🍂🍃
*ውድ እህቴ ልብ በይ ዱኒያ የስቃይ መድረክ ነች ግን ልብ ብለን አስተውለን ከሰራንባት የደስታችን መተላለፊያ ድልድይ ትሆነናነች ግን ግን እራሳችንን* *እንፈትሽ ለመስራት ምን ያህል ፍላጎት አለን ምን ያህልስ እየሰራን ነው ??*
✿
---------------------------
_ለመኖር ብትለፋ ለዱኒያ ብትደክም_
🍃🍃
_ልፋትህ ተሳክቶ ስኬት ቢገጥምህም_
🍃
_ሀብት ዝና ክብር ስልጣን ቢኖርህም_
🕊
_ሁል ጊዜ በፌሽታ ኑሮን ብታጣጥም_
🕊🍃
_በዚህ ሁሉ መሐል......._
_አንድ እውነት አለ ወደድክም ጠላህም_
🕊🎈
_ቀጠሮህ ይደርሳል መሞትህ አይቀርም_
🍒🍓
_ምንም ያክል ድከም ሞትን አታስቀርም!!_
💋🍓💋🍓💋🍓
➴#ቁርአንን_ስለመቅራት!
አል-ሃፊዝ ኢብኑ ረጀብ አሏህ
ይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ፦
ከትርፍ ወይም ከሱና ነገራቶች ውስጥ
ሁኖ የአሏህን ሱበሀነሁ ወተዓላ ውዴታ ከሚያስገኙ ነገራቶች ውስጥ ትልቁ
ቁርአንን መቅራትነው በተለይም ትርጉሙን
ከማስተንተን ጋራ።
~#መጅሙኡ-ረሳኢል 4/87
ስንቶቻችን ነን በየቀኑ የተወሰነ ገፅ
የጌታችንን ቃል የምንቀራው? ትርጉሙንስ
ለማወቅ የምንጥረው?
🌺ያአሏህ አግራልን!
ወር ከመጨረሻዎቹ 10 ሌሊቶች ውስጥ ጐደሎ ቁጥር ካላቸው ቀናት መካከል ነው ማለትም በ21ኛው ወይም 23ኛው ወይም 25ኛው ወይም በ27ኛው ወይም 29ኛው ሌሊት ነው።
🗣የረመዳን ፆም የሚጀምረው የወሩ ጨረቃ ስትታይ ነው ፆሙ የሚፈታውም የረመዳን ወር አልቆ ቀጣዩ ወር ሸዋል አንድ ብሎ ሲገባ በምትታየው ጨረቃ ነው ጨረቃ የወር መቁጠሪያ ፀሃይ ደግሞ
የሰአት መቁጠሪያ መሆኗ ከጥንት ጥንት ጀምሮ የታወቀ ነው።
🗣በረመዳን ወር!!
🗣የዓለም ሙስሊም ህዝብ በሙሉ የመፆም ግዴታ አለበት ግዴታም ባይሆንበት ህዝቡ ራሱ የረመዳንን የፆም ወር በፍቅርና በናፍቆት ነው የሚጠብቀው ሁሉም ለመፆም ፍቃደኛና ዝግጁ ነው የረመዳን ወር በረከት እንዲያመልጠው አይፈልግም ይሁን እንጂ በአንዳንድ ምክንያቶች አለመፆም ይቻላል ለምሳሌ በጉዞ ላይ ከሆኑ፣ በወር አበባ ጊዜ፣ በወሊድ፣ በጡት ማጥባት፣ ከባድ በሽታ…ወዘተ አጋጣሚዎች ከሆነ ፆም ግዴታ አይሆንም ነገር ግን ያልተፆሙትን ቀናት በሌሎች ወራት ውስጥ ባሉ ቀናት ማካካስ ያስፈልጋል።