ወይ ትዝታታታ ገጠር እኮ ሁሉ ነገር ይማርካል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 201

  • @የወሎልጅነኝትዝታያለብኝ

    በትዝታ እልምምምም ብየ ሳስበው እጫጉላ ቤት እያለሁ እየመጡ በዚህ ሙዚቃ የሚጫወቱት ልጆች ትዝዝዝ አሉኝ አይይይይይ ዘንድሮስ መክረሜንጃ

  • @fedakayarasulalahiyamahama6169
    @fedakayarasulalahiyamahama6169 6 років тому +2

    ሰአዲ ይመችሽ ከአሁንጀምሬ ከአንች ጉሩፕ ጥቻለሁ እምትለቂው ሁሉ ወደሠይጣን ወዝዋዥነው

  • @ሀዬየወግዲልጂ
    @ሀዬየወግዲልጂ 6 років тому +2

    ዋው ስፈልገው የነበረሙዚቃ በተለይ ረጀም ቢል ናመሰግናለን ሆደ

  • @ፋጡምነኝወሎየዋየናቴምርኮ

    ውይይ ይቺን ሙዚቃ ስወዳት ስፌት እየሰፋሁ አዳምጣት ነበር የገጠር ልጂ ነኝ ፡ ገጠር ውስጤ ነው ፡ አይይ ትዝታ

  • @فداكعموابيرسلألله
    @فداكعموابيرسلألله 5 років тому

    የድሮ ትዝታ ።አቤት የዋሁ ህዝቤ ሀገሬ አላህ ይጠብቀው ቤተሠብ እንሁን እሥኪ ውዶቼ

  • @ahmadahmood3627
    @ahmadahmood3627 6 років тому +6

    አላህይህድክ
    ሠአዳአሊቁረአንነው
    ሀድሥያሀገሬልጅች
    ድናችሁንተማሩእህቶች
    ወድሞችአላህንፍሩ
    ወደአላህተመለሡ
    ቀብሪአሥታውሡ፡እንካንዘፈንየምትወዱትሠውገዘብከእናተጋርአይቀበርምሥራችንብቻነውከእኛጋርየምሄደው

  • @kassaw.mengistu
    @kassaw.mengistu 4 роки тому +1

    *ምክኒያቱን አላቅም ይሄነን ሙዚቃ በጣም ወደድኩት*

  • @zd..zd...881
    @zd..zd...881 6 років тому

    ያምራል ግን ጥያቄአለኝ ዳአዋ ወይም የሚጠቅምነገር ልቀቂ እህቴ ይሄ አይጠቅምም ቅርእንዳይልብኝ

  • @nabiyatbinteslemyakomebolc5797
    @nabiyatbinteslemyakomebolc5797 6 років тому +2

    አይይ አላህ ይሂድኩም አንዳንድ ሙስሊም አላችሁ አይይ ለምን ስራቸውን በቁርአን በሀድስ በተስፉ ደስ በሚል ነገር እያለ ትዝታ እያላችሁ ወደ ቀጥተኛው ብረሀናማው መንገድ የሚሄዱትን በሰይጣን ሙዚቃ ወደ ጨለማው ትመራላችሁ አላህ ልቦና ይስጣችሁ እኔ እምላችሁ ግን ሙዚቃ ስታዳምጡ ምን አይነት ስሜት ይሰማችኋል በአላህ ደስታ ወይስ ሀዘን ብሶት ተስፋ ማጣት ብስጭት ይሄ አይነት ይሰማችሁ ነው የሚመስለኝ እኔ መቸም ሙዚቃ ተከፍቶ ስሰማ አለ አይደል ያቅለሸልሸኛል አእምሮየ መስራቱን ያቆማል ምን ልበላችሁ ብቻ ያመኛል አልወድም ይሄን ራሱ የከፈትኩት የሆነ ግጥም መስሎኝ ነበር አለኩሊሃል ሙስሊም የሆናችሁ አላህ ይሂድኩም ይሂዲነ

  • @سعادهخالد-ي7م
    @سعادهخالد-ي7م 6 років тому +5

    እውነት ነው ገጠር መወለዴ ያኮራኛል ውድ ያገሬ ልጆች ውድድድድድድ አደርጋችሁአለሁ

  • @saadaabduabdu7174
    @saadaabduabdu7174 6 років тому +1

    ዛሬ አደኛ ኮመንት ልስጥሽ በነገራችን ላይ ስሜን ሰርቀሽኛል ይመችሽ ሰአድማር ያምራል

  • @aimarr6289
    @aimarr6289 6 років тому +32

    እውነት ለመናገር ገጠር መወለድ መታደል ነው ገጠር በመሆኔ በጣም ደስተኛ ነኝ

    • @fetumaadabo1580
      @fetumaadabo1580 6 років тому

      ዋውበጣምዴሰይላልበናትሽላኪልኝያገርልጂ

    • @beletbelay6721
      @beletbelay6721 6 років тому

      ገጠር መወለድ ኩራት ነው

    • @hawayousef1887
      @hawayousef1887 6 років тому

      እይይይይይይይይይይይይይእፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍስድት

    • @aimarr6289
      @aimarr6289 6 років тому

      @@fetumaadabo1580 ቁጥርሺን ጻፊልኝ ማር

    • @makiahusain4432
      @makiahusain4432 6 років тому

      Wiy hagere nafekegn meche new yamayew

  • @ሀድራነውሙዳችን
    @ሀድራነውሙዳችን 5 років тому

    አገሩን እማቀው መሰለኝ የትነው

  • @ሀዬየወግዲልጂ
    @ሀዬየወግዲልጂ 6 років тому

    ዋው ስፈልገው የነበረ ሙዚ በተለይ ሙሉ ቢሆን ናመሰግናለን

  • @mrwho6276
    @mrwho6276 6 років тому

    ምን ችግራለው እሄኮ አገራን ነው እምታስታውስበት በስደት ሆነን ባይሆን እዚህ በምስል እነየው አይምሮቸን ይታደስ

  • @bitibahrain
    @bitibahrain 11 місяців тому

    መሬ ሚዳ መራኛ❤❤❤❤❤❤

  • @ልጄህይወቴ
    @ልጄህይወቴ 6 років тому

    የት ሀገርነው እማቀው ይመሥለኛል ፈረሥ አባ ሚካኤልነው እሢን ይመሥላል

  • @hawichohabeshawit788
    @hawichohabeshawit788 6 років тому +1

    ሠአድየ ሀገሬን ስላስቃኘሺኝ አመሰግናለሁ ውድድድድድ የኔ አሠል💓💓💓🌹🌹🌹

    • @yefekersew8185
      @yefekersew8185 6 років тому

      ወይ ትዝታ ውድድድድ

    • @hawichohabeshawit788
      @hawichohabeshawit788 6 років тому

      @@yefekersew8185 💖💖💖💖💖💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @demiltigest6224
    @demiltigest6224 6 років тому +2

    እውነት ለመናገር ገጠር መወለድ መታደል ነው

  • @fantafanta4262
    @fantafanta4262 6 років тому +3

    እኔ ናፍቆት ሊገለኝ ነው በተለይ እንደዚህ ባህላዊ ሙዚቃ ስሰማ አልቅሼ ልሞት ነው ወይኔ ዘንድሮ ቀኑም አልሄድ አለ

    • @ሰአዳቢንትመሀመድ
      @ሰአዳቢንትመሀመድ 6 років тому

      አይይይይይየ ልክ እንደኔ ቀኑ እጥፍ እየሆነ አስቸግሮኛል ፍቅሬን ሳልጨርስ ባገባሁ በ1 ወሬ ወደስደት ተመለስኩ

    • @fantafanta4262
      @fantafanta4262 6 років тому

      @@ሰአዳቢንትመሀመድ አይዞሽ ማማዬ ላያልፍ ጉዳይ ስደት ስንቱን አሳጣን ከምንወደው ሰው ለየን ኦፍፍፍ የደረሰበት ብቻ ነው የሚያውቀው

    • @abrshtadese6487
      @abrshtadese6487 6 років тому

      አይዞሽ እህታለም ሁሉም ያልፋል

    • @mmabc6412
      @mmabc6412 6 років тому

      hii

  • @emebet7575
    @emebet7575 2 роки тому

    ማነዉ ስሙ ስወደዉ ግን ፈልጊ አጠሁት

  • @asffhuhasfghhh4809
    @asffhuhasfghhh4809 6 років тому

    የትአገረልጂነሽ ሣአዲየ

  • @husenadem2768
    @husenadem2768 5 років тому

    ያምራል ገከር

  • @aseasa952
    @aseasa952 5 років тому

    ያጎቴን ልጅ ድረንበታል ጨፍረንበታል አሁን አይቆጨኝም ብቻ በሰላም ይቆዩኝ

  • @shro0ofmazam83
    @shro0ofmazam83 18 днів тому

    ተመቸኝ❤

  • @sofiayousif5491
    @sofiayousif5491 6 років тому

    ገጠር ውስጤነህ ገጠር በመወለደ እኮራለሁ ውስጤነህ ትዝታየ

  • @ZahraZahra-sr8bq
    @ZahraZahra-sr8bq 6 років тому

    ታይ ሰአዲየ ግን ልኑርበት

  • @temuhusen605
    @temuhusen605 6 років тому

    Hi Sa.ada yihen muziqa Lela kalesh leqeqi

  • @habibahmadinah5471
    @habibahmadinah5471 6 років тому

    ዋውደስይላልበዚህሙዚቃትዝታአለኝ

  • @HaHa-vj6yw
    @HaHa-vj6yw Місяць тому

    አይይይይይይ ትዝታ😢😢😢😢😢

  • @ልጄህይወቴ
    @ልጄህይወቴ 6 років тому

    ውይይይይይይይ መገዱ ጫካው ተራራው እረሥቱ ገጠር በመወለዴ
    ሁሌም ደሥሥሥሥሥሥሥሥሥሥሥሥ
    ተኛነኝ አገሬ እመጣልሻለሁ ንንንንንንንንፍፍፍፍፍፍፍፍፍቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
    ብያለሁ።

  • @halimamohmmed4135
    @halimamohmmed4135 6 років тому +12

    ሰአዳ አሊ ለምን ሀድስናቁርአን አትለቀም ሂድያውን ይስጠን ለሁላችንም

    • @tube-xu3un
      @tube-xu3un 6 років тому

      ሀድስ ቁርአን መከታተል ከፈለግሽ አለ እኮ ምን ትሰሬለሽ እዚህ መጀመሬ እራሳችን እንፈትሽ ፈትዋ ለመስጠት አንቸኩል ሙዚቃ መስማት የማይፈልግ ለምን ይገባል ትገርሙኛላችሁ አዳድ እህቶች ግጥም አርጋችሁ ትሰሙ እና ፈትዋ ለመስጠት ትነሳላችሁ አላህ ሂድያ ይስጠን ለሁላችንም ከተሳሳትኩ አርሙኝ እህቶች እድሁም ወድሞች

    • @ልጓማጦይባየውሎፍቅር
      @ልጓማጦይባየውሎፍቅር 6 років тому

      @Hwati Hwati minewe.mimeye.aizoshe.eiht

    • @meazalove7437
      @meazalove7437 6 років тому +1

      @@tube-xu3un ትክክል ነሽ ውደ ገብተው ይሰሙና በሰው ለመፍረድ ጥልቅ ይላሉ አይ .....

    • @habushi7692
      @habushi7692 6 років тому

      በትዝታ ጪልጥ አልኩኝ ምንይሻለኛል ስዴትመርርኝ

    • @habushi7692
      @habushi7692 6 років тому

      @@tube-xu3un ዋዉ

  • @mekdesweloye47
    @mekdesweloye47 6 років тому +3

    ገጠር ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሰአዳዮቶብዮቶብ
    @ሰአዳዮቶብዮቶብ 5 років тому

    እምወደሽ ገጠር ዉስጤ ነዉ

  • @deros7421
    @deros7421 6 років тому +1

    እረ ተዉ አትነካኩኝ የሥደት ኑሮ መሮኛል እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ይሔዉ 6 አመቴ በሠዉ ሀገር ላያልፍ እኩአትናለሁ

  • @molouhussein3343
    @molouhussein3343 5 років тому

    ውይይይ እኔ ናፍቆት እና ትዝታ ሰው እሚገል ቤሆን አልቆልኝ ነበር እፍፍፍፍ

  • @Manu-tn8jh
    @Manu-tn8jh 6 років тому +1

    ዋዉእናመሠግናለንበጣምደይላል♥

  • @ቲጅነኝአባቷንናፋቂ
    @ቲጅነኝአባቷንናፋቂ 6 років тому +9

    እኳን የገጠር ልጅ ሆኩ

  • @FatimaFaa-t6m
    @FatimaFaa-t6m 3 місяці тому

    ውይኔ ትዝታየ

  • @hawichohabeshawit788
    @hawichohabeshawit788 6 років тому

    ዋውውውው ገጠር ውስጤነው ያደኩበት 💖💖💖💖💖💖💔💔💔💔👍👍👍👍👌👌👌

  • @tube9115
    @tube9115 4 роки тому

    😘😘😘😘

  • @iftuawel2830
    @iftuawel2830 6 років тому

    uuuuuuuu tnx habiibti gin yaduro baaleen astawashiny

  • @taybamohamed8108
    @taybamohamed8108 6 років тому

    Wowww

  • @hanahana2872
    @hanahana2872 6 років тому

    ወይኔ ትዝታ ይህንን እየሰምው ከወንድሞቼ ጋር እንደዚህ እንጓዝ ነበር ውይ

  • @tube9115
    @tube9115 4 роки тому

    😘😘

  • @mere807
    @mere807 6 років тому

    ኑሮ አገሩ ምደነዉ ገደል እኔ የመርሣ ልጅ ነኝ

  • @masiyagahe4129
    @masiyagahe4129 6 років тому +1

    ሰአዲ በናትሽ ላኪልኝ ካላስቸገርኩሽ

    • @aimarr6289
      @aimarr6289 6 років тому

      ቁጥርሺን ጻፊ ልክልሻለሁ

    • @iloveyoumomo1287
      @iloveyoumomo1287 6 років тому

      እኔ ግን እምፈልገው የአንችን ቁጥር ነው ይቅርታና ማለት የ ሰአድን

    • @f44atmafatma18
      @f44atmafatma18 6 років тому

      The first place

  • @ltube961
    @ltube961 6 років тому

    ዋዉ ሲያምር ትዝታዬን አመጣብኛ

  • @sadasada6555
    @sadasada6555 6 років тому

    የኔማር በጣምታምራለችሀገራችን ዉይትዝታ እናመሰግናልን

  • @سعادهخالد-ي7م
    @سعادهخالد-ي7م 6 років тому

    ሰአድ ወለየዋ እህቴ ውድድድድድድ አደርግሻለሁ

  • @hffvgjfngfnvx2439
    @hffvgjfngfnvx2439 5 років тому

    ከሀርቡ በላይ ጎበሮ ነውዴ ውዶቼ

  • @እሠይሥለቴሠመረእሙዬየማሪ

    ገጠር ወሥጤነው

  • @AliAli-zr2fb
    @AliAli-zr2fb 6 років тому

    እኔሰ ክየት ነው የምታገኞት ??

    • @haytatfikir8588
      @haytatfikir8588 6 років тому

      ያምራል በናታቺሁኒገሩኝ

  • @yemaryamlej7166
    @yemaryamlej7166 6 років тому +2

    ዋውው በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን

  • @ልጄህይወቴ
    @ልጄህይወቴ 6 років тому

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
    እህህህህህህህህህህህ
    አይይይይይይይይይይይይ
    እረወይ አይ ትዝታ

  • @yaznarozina1296
    @yaznarozina1296 5 років тому

    emtl

  • @መድናወለየዋ
    @መድናወለየዋ 5 років тому

    ሠአድ ሽኩራን ማር

  • @አልሀምዱሊሏህአላኩሊሀልአ

    ሠአድ ሙልውን ለቀቅልን የኔ ማሬ ለረጂም ሥአት ስፈልገው 2 ደቂቃ ብቻ የሚሆን አገኝሁ አንች ደግሞ ትንሽ ጨምረሽ ለቀቅሽው ሙልወን ውዴ ሊቀቅው

  • @ጠበላYouTube
    @ጠበላYouTube 6 років тому +1

    እረ ወሎ የት ነሽ ማሬዋ ልጅነቴና ተማሪነቴ እንደት አስታወሰኝ 2009

    • @Tube-qo4jl
      @Tube-qo4jl  6 років тому

      የደሴ ልጅ ነኝ ማማ

    • @ጠበላYouTube
      @ጠበላYouTube 6 років тому

      ሰአዳ አሊ ወሎየዋ ዋው ሰላምሽ ይብዛ ባለሽበት ያገሬ ልጅ ይመችሽ

    • @ፉኖያባቱልጅ
      @ፉኖያባቱልጅ 6 років тому

      ዜድነኝ።ከመርሳ።።።።ምንይዴረጋል።ስዴት።ያከራትተናል።።።

  • @አማራይቷየሽዋልጅ
    @አማራይቷየሽዋልጅ 6 років тому

    የገጠር ልጅ ነኝ እደት ደስ ይለኛል

  • @masiyagahe4129
    @masiyagahe4129 6 років тому

    እሰይ ሀገሬ ናፍቆኝ ነበር አየኃት እህህህህህ በቃ አንድ ቀን ላስጎብኝሽ ፍቃደኛ ከሆንሽ

    • @Tube-qo4jl
      @Tube-qo4jl  6 років тому

      በጣም ደስ ይለኛል ውዴ

    • @fatumahmohammad6129
      @fatumahmohammad6129 5 років тому

      @@Tube-qo4jl
      ማነው አገሩ ሹክ በሉኝ

  • @masarathethpoia7613
    @masarathethpoia7613 5 років тому

    ኦፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍትዝታገደለኝ. ወይእርቆመሄድ

  • @dx2651
    @dx2651 6 років тому

    ገጠር ውስጤ ነው ዋውው ያምራል

  • @getammma4435
    @getammma4435 6 років тому

    በጣምደስ ይላል ግን አገሬ ናፍቆኛ

  • @aimarr6289
    @aimarr6289 6 років тому +1

    አረ ውይይይይይየሰ አረ አንች ልጅ እንዳው ምን ላድርግሺ የኔ ማርርርርር ምችት ድልት ይበልሺ አቦ

  • @temreendris9151
    @temreendris9151 6 років тому +2

    ቅዳሜ ገበሀ ነው ያማለቴ ድሬ

  • @zainadmuhammadzainadmuhamm5403
    @zainadmuhammadzainadmuhamm5403 6 років тому +5

    ሰላምማችሁ ይብዛልኚ የገሬልጆች ሰወዳችሁ❤❤❤❤❤❤ከልብነዉ

    • @Bነኝየወሎዋእናቴንናፋቂ
      @Bነኝየወሎዋእናቴንናፋቂ 6 років тому

      Amen Amen Amen yagerji enqanm teweldkubet amlak yhn kelaym kewstm wbiyehone hzbi bemayet amlak hagerachinn ytebikln!

    • @zainabainab9161
      @zainabainab9161 6 років тому

      ሰላምአብይአብሽረ

    • @zainabainab9161
      @zainabainab9161 6 років тому

      ወይ ሀገሬምነውፈተናውበዛብሸሀገራእማየሀገሬ

    • @ForYou-zd9rs
      @ForYou-zd9rs 6 років тому

      @@Bነኝየወሎዋእናቴንናፋቂ የምወደው ሙዚቃ

    • @allqua4766
      @allqua4766 6 років тому

      መሆኑን ሚኒስትር

  • @HayatHayat-kr3vr
    @HayatHayat-kr3vr 6 років тому

    ደስይላል

  • @ወሎየዋተንታ
    @ወሎየዋተንታ 6 років тому

    የዘፋኙን ስም ንገሩኝ እስኪ

  • @gatasew4854
    @gatasew4854 6 років тому

    yagerlej betam yameral wendem

  • @umarsaid1058
    @umarsaid1058 6 років тому

    ገደል ነው ያሥጠላል

  • @ahmadmohamad8036
    @ahmadmohamad8036 6 років тому

    ውይእኔስሆድባሰኝሲያለቅሱአልቅሽሲደሰቱተደስቸሲያዝኑአዝኘነውያለሁትደስታየንአላወኩትምአይስደትመቸይሆንየሚያልቀውውይይይይይይይይይይመችሽእህት

  • @shamenakaty4934
    @shamenakaty4934 6 років тому

    አይይይሰትዝታ ።

  • @አብይአህመዲየኔጀግናየጠላ

    euffff ልጄ ዘፈናልኛለቺ በሥልክ 😭😭😭

  • @aishamohammad87
    @aishamohammad87 6 років тому +2

    ወይይይይ ትዝታ ሊደፋኝ ነው

  • @zeritumekonnen8884
    @zeritumekonnen8884 5 років тому

    ሰላም የሀገሬ ልጆች አዲስስ ነይ ለቤቱ

  • @ድንግልሆይስደተኛዋንልጀሽ

    💃💃💃💃💃💃💃👏

  • @ደስታየወሎልጅ
    @ደስታየወሎልጅ 6 років тому

    😍🌹😍🌹😍🌹

  • @ዜድማኛየወንዶችምቀኛዘዴ

    የጎሴልጅነሽእዴ

  • @TAHATAHA-uu7gz
    @TAHATAHA-uu7gz 6 років тому

    ገጠር ውስጥ እኮ ነው

  • @cultdhs992
    @cultdhs992 3 роки тому

    አላህ ሄዳያይስጠን

  • @smera....4838
    @smera....4838 6 років тому

    እኔም.የደሴ.ልጅነኝ.አይ.ትዝታ.እፍፍፍፍ

  • @ድንግልሆይስደተኛዋንልጀሽ

    💃💘💘💔💔😘😘😍😍😍

  • @ዜድነኝወለየዋየማራያምልጅ

    ዋውያምራል

  • @አልሀምዱሊሏህአላኩሊሀልአ

    ወይ ትዝታ

  • @hayt.weloyewa846
    @hayt.weloyewa846 6 років тому +2

    ኸረተውኝ
    እባካችሁልሸቅልበት
    የመዳምንሀማም
    ባጥብበትምንአለ

  • @አልሀምድሊላህአለኩሉሀን

    ውይይይይ

  • @renoreno7333
    @renoreno7333 6 років тому

    Welo love

  • @مامافقرمامافقر
    @مامافقرمامافقر 6 років тому

    Are yet new seferun ngeregne

  • @alhamdulillahlknowthatalla6302
    @alhamdulillahlknowthatalla6302 6 років тому

    seadi yeni konjo yeljinet tewstachin & ye getre tezta mechem ayeresan ...gin Music bikerebshi teru yemselegnal wedi ehte Quran. Hadis. Lelochi t.t azele negirochi. betposchi.harif new:: allah hulachinnm ketetgnawen mengdi yemran.katfahu yikrta.?

  • @አሪቲቲዮብ
    @አሪቲቲዮብ 6 років тому

    ውይይይይይይይ

  • @enatwolloyewa306
    @enatwolloyewa306 6 років тому

    Tezata.alabeg.

  • @shome343
    @shome343 6 років тому

    አይይይይይይይይይይይይየኔማርተጋብዥለሁ

  • @husutube8007
    @husutube8007 6 років тому

    ኧረ ሰአድ ቀውጢዋ

  • @seadetubseadetub4048
    @seadetubseadetub4048 6 років тому

    seade ail mar yite way nafikot effffffffffffffffffffffffffffffffffgffffffff

  • @masaramasara3665
    @masaramasara3665 6 років тому

    ዴስይላልበጣም

  • @masaramasara3665
    @masaramasara3665 6 років тому

    እረተትነውይ

  • @mekeyyimame5786
    @mekeyyimame5786 6 років тому

    ዉድድድድ

  • @selamtigray8706
    @selamtigray8706 6 років тому

    ዋውው በጣም ደስ ይላል ገጠር ውስጤ ናው

  • @አልሀምዱሊሏህአላኩሊሀልአ

    ሙልወን ማሬ

    • @momenaamnen4328
      @momenaamnen4328 6 років тому

      አልሀምዱሊሏህአላኩሊሀል አልሀምዱሊሏህአላኩሊሀል