*1setf doubt* *2Hesitation ( not having dedication)* *3 Procrastination* *4Worried about thinking of others* *5Competition your self with others* *6Forgeting What you have on yours hand* *7Waste of time*
Betam Ameseginalehu Eskiy bedenib Enadimit Bicha lenay mikiniyat honognal Degagimay Esema neber Alhamdulilah Ke Allah be mekebel sebeb madires gid new Tilik lewut Alegni Ye medam kimemochi Egna jegina nen
ከእግዚአብሔር በታች ጥንካሬን ያዳበርኩ ባንተ ትምህርት ነው 🙏ድንቅ ሰው ነህ ፈጣሪ የህዎት ዘመንህ ያለምልም 🙏🥰
በጣም ልትመሰገን የሚገባ ሰውየነህ አላማህ ሀሳብህን አላህያሳካልህ ባተምክንያት የጠፋችውን ነፍሴን በተስፋ እድትኖር አድርገሀኛል።
ሰውየው አይባልም
You are right 100%
@@LOGA-zo1niምን አገባሸ አግባህ እና ሴትዮይቱ ትበለው? ምድረ ገገማ
በሰመ አብ ደስብሎኛል
UA-cam መስራት ጀምረ አንድ ወቅት ተስፋ ቆሪጨ ላቆም ነበር ከዛ ያንተን ሳታቋሪጥ ከሰራ ታሳካለ የምል ትምህርትህን ሰምቼ ስራውን ቀጠልኩበት አሁን ለአራተኞ ግዜ ከUA-cam ገንዘብ ተቀብያለሁ። በጣም በጣም አመሰግናለሁ።
በረታ
Congratulations 🎊
ጎበዝ ወዳጀ አሄ ልጅ በኔ ዉስጥ ልዩ ቦታ አለው
❤አንተም በተራህ ለሎችን ለመቀየር በርታ
❤ይህ ሰዉ ዓለምን ይቀይራል
❤❤❤❤❤❤❤
አንተ የሀገር አለኝታና ተስፋ ነህ ብዙዎችን ትለውጣለህ የኔ ልጅ በርታ አሁንም የተደበቁ ሚስጥራትን የሚገልፅ ጌታ ይግለፅልህ በጣም አመሰግናለሁ በብዙ ተጠቀሜበታለሁ 16:59
እኔ አተን መከታተል ከጀመርኩ 1አመት ሆነኝ የምገርም ለውጥ ነው ያለኝ ለራሲ እሥቲ ገርመኝ በጣም እናመሠግንአለን ምርጥ ሰው እውነትም ስነወርቅ
እስቲ ስለ ሀረብ ሀገር ሴቶች ሀገራችን ለመግባት ለፈራነው ምን መስራት እንዳለብን በምን አይነት ሁኔታ እራሳችን መለወጥ እንዳለብን አስተምሩን ይሄ ቻላል በብዛት የሀረብ ሀገር ሴቶች ናቸው ሚመለከቱ 😢
ትክክል
ትክክል
ትክክክክል
እውነት ለመግባት ፈራን😢😢
Hy
በእውነት አንተ ተስፋ የቆረጠች ነብስ ለይ ተስፋን የምትዘራ ድንቅ ሰው ነህ እኔን ከብዙ ነገሮች ወደ ኃላ ያስቀረኝ ሰው ምን ይለኛል የሚለው እና ሌላ ቀን ማለቴ ነው
ማመንታትና ራስን መጠራጠር በጣም ጎድቶኛል ጤናና እረጅም እድሜ እመኝለሀለሁ አረብ ሀገር ያለ አረፍት እሰራለሁ ቢሆንም ባለችኝ ግዜ በጉጉት ኘሮግራማችሁን እከታተላለሁ❤
እውነት አንተ ልዩ የሆንክ ሰው ነህ አንተን ለመግለጽ ቃላት ያጥረኛል የምርጦች ምርጥ ነህ ቀጥልበት በርታል አንተን መሰማት ከጀመርኩ ጀምሮ በጣም ተቀይሪያለው አመሠግናለሁ።
ለኔ ህይወት መቀየር ትልቁን ሚና የተጫወትከው ከፈጣሪ በታች አንተ ነክ አቶ ስነ ወርቅ ምስጋናዬ ልብ አዊ ነው❤
የበሰሉ ሃሳቦችን በተለዬ አቀራረብ ነው ምትለቅልን………ከምታስበው በላይ በብዙ ሰው ሕይወት ላይ ትጽእኖ ፈጣሪ ነክ።
*የድምጽ አወጣጥክ body languageክ ልዪ ነው እና እንደ ድሮ እያየንክ ብንሰማክ ውስጥ የመግባቱ ነገር በእጥፍ ይጨምራል
የነ ችግር ሰውን ማመን ነው ለኔ እስር ቤት የሆነው ይች ነገር ናት ሰዎቹን ከማመን እንደት ማውጣት እደለብኝ ብታስረዳኝ ጥሩ ነው
ለማንኛውም የዛሬ ትምህርት ደስ የምል ነው ከልብ እናመሰግናለን እግዚያብሄር ያበርታህ❤
Sew mamen metfo bahri aydelm gn manm sew be yewahnetsh lay endichawet atfkeji gn demo and ken bezi mulu mannetsh yemiwedsh sew ymetal
ስኔ የተባረክ ነህ ሂወቴ ባንተ ተቀይሯል አ/ር ላንተ ነው የላከልኝ ክፉ አይንካህ ❤❤
ከልብ ነዉ ምስጋናችን ለምታረግልን ምክር ምርጡ ወንድማችን
ያስቸገረኝ ነገር አንድ ቀን አደርገው አለው ማለትና ግዜህን ማባከን በሚለው ላይ ነው እና አመሰግናለሁ ቀሪ ዘመንህን ይባረክ
ከእግዚብሔር በታች ያንተ ትምህርቶች ለሒወቴ እጅግ በጣም እረድተውኛል እግዚአብሔር ይባርክህ! እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥህ በርታልኝ የኔ ምርጥ ጓደኛ!!!!
በጣም እናመሠግናለን ምናለ ለአንድ ቀን ዙም ላይ እግዳችን ሁነህ ብመጣ በጣም ደሥ ይለን ነበር እደጥያቄም እንደ ግብዣ እባክህ ላድ ቀን ላይቭ ላይ ገብተህ ላድ ቀን ሥልጠና ሥጠን
ግዜማባከን እና የሰው ይሉኝታ በተረፈ ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን
የመዳም ቅመሞቺ አላህ ላገራቺን ያብቅን ሰደት የሰለቸዉ እደኔ እርዝቃችንን በገራችን አላህ ያረገልን
ይሄን ሰው መከታተል ከጀመርኩ ገና ሳምንቴ ስሰማው ሂወት አድስ ትሆናለች ሳምካልስፕማሁት እጨናነቃለሁ ተስፍ እቆርጣለሁ እህት ወንድሞቸ በፀሎታችሁ አስቡኝ በእግዚአብሔር ስም ይዟችኋለሁ በሰው ሀገር ነኝ ጭንቀት ሊገለኝ ነዉ😢😢😢❤❤❤
*1setf doubt*
*2Hesitation ( not having dedication)*
*3 Procrastination*
*4Worried about thinking of others*
*5Competition your self with others*
*6Forgeting What you have on yours hand*
*7Waste of time*
እኔም ሕልም አለኝ! ተፅዕኖ ፈጣሪ ዩቱዩቨር እንደምሆን: ቃሌ ነው! ይች ፅሁፍ ምስክር ነች:: May 20/2023.
እንኳ በሰላም መጣህ ስነ ወርቅ የምር ያንተን ቪዲዬ ዎች ሳይ እነቃቃለሁ ስፈራ አድስ ነገር ለመጀመር ያንተን ትምህርቶች ነው የማየው 2አመት ሙሉ በፍርሀት ሀገሬ ለመግባት ስወጣ ያልፈራሁትን አሁን ላይ በቃ ተጋፈጥኮት ፍራትን ካልተጋፈጥኑ ሁል ጊዜ አንድ ቦታ ነን ። ዱአ (ፀሎት)አድርጉልኝ ሁለተኛ ስደት እዳላስብ🇪🇹
ayzon yene eht enam endahiw new yemasbew fitari yirdan❤
Amine
በእዉነት በጠም የምገርም ትምህርት ነዉ እግዚአብሔር ይበርክክ በትምህርትክ ብዙ ነገሮችን መቀየር ችየለሁ❤❤❤
እኔ ቀናት ቢበዙም ከጠቀስካቸው ውሥጥ የቻልኳቸውን ለማሳካት ሁሌም እጥራለሁ የአንተም ማበረታቻ ያለፍላጎትም ወደ ሥኬት ይመራሉ በጣም ከ ❤ እናመሰግናለን ሁሌም በርታልን
በጣም በጣም አመሰግናለው ሰነወርቅ ታዬ በአንተ ተምህርት በጣም ተለውጨ አለው አግዛቤህር ይስጥልኝ።
አተንየወለደች ትባረክ የኢትዮጵያ ንጉስ🎉🎉🎉🎉❤
በጣም አመሰግናለሁ በምትሰጠው ስልጠና በጣም ተቀይሬያለው እግዚአብሔር ይስገን ; ተባረክ
እናመሰግናለን በውነቱ ለብዙዎቻችን መለወጥ ምክኒያት ሁነሀል❤
አመስገናለው ትልቅ ትምህርት ነው አግቻልው ባነሳህው ሀሳብ ለመለውጥ ሞክራለው ሁሌም ባገኝም ውጭ ከኔአይርቅም ምንባደርግ ይህሻላህል tenxs. Ensper etiopan hulem. 🎉🎉
❤❤አንተ ማድመጥ ከጀመሩ ብዙ ተቀየርኩ አመሰግናለሁ❤❤❤❤🎉
Alleh Bles You.የሚታቀርባቸዉ የመፍትሔ ሀሳቦች ዬትኛዉን ከዬትኛዉ ለማምረጥ ያስቸግራሉ።ሁሉም ደስ ይላሉ።
ሥስነወርቅ ሥምህ እራሡ ገዥ ነው እድሜህን እንደማቱሣላ ያርዝመው thank you
ወድሜ በጣም ነው እማመሰግንህ አንተን መከታተል ከጀመርኩ ቡሀላ የሆነ ጥንካሬ ጨምረህልኛል እረጅም እድሜ ከጤና ጋ አብዝቶ ይስጥህ
እናመሰግናለን የጥልቁቁ መምህራችን❤❤❤
አመሰግናለሁ እግዝአብሔር ይስጥልን ።
ሁሉም ነው🙏🙏
እጅግ በጣም አስገራሚ ትምህርት ነዉ፣እያየንህ ቢሆን ደግሞ በጣም የተሻለ ነዉ፣እናመሰግናለን ።
Betam Ameseginalehu
Eskiy bedenib Enadimit
Bicha lenay mikiniyat honognal
Degagimay Esema neber
Alhamdulilah
Ke Allah be mekebel sebeb madires gid new
Tilik lewut Alegni
Ye medam kimemochi
Egna jegina nen
በጣም ኣስተማሪ ነው እናመሰግናለን ወንድማችን ተባረክ
በመጀመርያ በጣም ነው የምናመስግነው ምክንያቱም አንተ የምትስጣቸውን ሀሳቦች እከታተላለው ብ0ጣም ጠቃሚዎች ናቸው እና ዛሬ ግን ከማንኛውም ቀን ያገኘሁትና የኔን ፀባይ ስለተናገርክ ደስብሎኛል ይሄም ምንም መስለህ ስባተኛ ቁጥር ላይ ያለው የኔ ጭንቀት ነው በስበር ዜና መቆዘምና ሳስብ መዋል ማደር እና አሁን በዚህ ትምህርት ለመለወጥ እሞክራለው አመስግናለው
እ/ር ከአንተ ጋር ነዉና በርታ
እኔ ሁሉም አስቸግረውኛል በተለይ ይሊታ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ጥበብን ይግለጽልህ
እንኳን ብስላም ምጣህልን ውንድማች ❤️❤️❤️🙏💛
የምር ቀላት ያለኝም ምክርህ ሁሌም እረፍት ይሰጠኛል አላህ እውቀት ይጫምሪልህ ራዥም እዴም ይስጥህ🤗
ከእግዚአብሔር በታች ጥንካሬን ያዳበርኩ ባንተ ትምህርት ነው 🙏ሰው ነህ ፈጣሪ የህይዎት ዘመንህን ያሳምረዉ
የአንተን ብሮግራም መከታተል ከጀመርኩኝ ቀን ጀምሮ አስገራሚ ለውጥ በራሴ ላይ አምጥቻለሁ❤
አላማ ከሌለህ አላማ ያላቸው አገልጋይ ትሆናለህ😊😊😊
Ebbifam mamere
13:21 እኔ አላምንም ታባረክ
በጣመ እናመሠገናለን ወንድማችን ሕግዛቢሔር ሕደሜና ጤና ዪሥጥ
The Best Empowering UA-cam I ever found on the web. Thank you you are one of the best Ethiopian Motivational Speaker. Amesegnalehu!
ዋው ዋው ትልቅ መልክት ፣አስተምሮ ነው እግዚአብሔር ፣የብርክህ፣
ዘበር እሚባል ነገር አላይኝም ቋቃል ገቦቻለሁ እድሜ ላአንተ🌿🌿🌿🌿❤❤❤
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥህ ወንድማችን ለኔ ጥሩ መምህሬ ነህ
ይሄ ሰውየ ግን ቁጥር ላይ ጎበዝ ነው ሰባት, ሶስት, አምስት እየለ አሰከረን በትምህርት😀
ወንድም አኔ ማለት ከ 1 እስካ 7 ናኝ ግን በ እግዚአብሔር አምላክ ማልካም ፍቃድ በ ቅርቡ ባእወቶ አድስ ናገርን እጣብቃሎ ግን ወንድም በጣም አመሰግነሎዉ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በእውነት ድናቃ ነው እናመሥግናለህ
ዋውውው ድንቅ ጀግና ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ በአንተ ብዙ ትምህርት ተማርኩት
የኢትዮጵያን ፖለቲከኛና አክቲቪስት ልብ ሰጦ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን
ውስጤነህ ወንድሜ አላህ ይጨምርል❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአቤሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ አንተ ለኔ ትምህርትቤት ነህ
ዛሬ የኔ ችግር ነዉ የአወራህዉ ተባረክ❤❤❤
ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ ኑራልኝ❤
ኹልጊዜ መልካም ነገርን ስለምትሰጡን እናመሰግናችኋለን።
እኔ ጋር የነበረ ላስተካክለው የማስበው አሁን ግን የማስተካክለው ነገር ነገን መጠበቅ ማቆም ነው። ኹሉ ነገር አሁን እና አሁን ብቻ እንደኾነ ገብቶኛል። አመሰግናለኹ።
በጣም ያስቸገረኝ ነገር እራሴን አላምነውም ለውሳና በጣም ማመታት
ሰነዬ በጣም ነው ምወድህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ
ወንድማችን ግዜያችንን በማይገባ ቦታ ላይ ማባከን በተለይ ከዚህ 5 አመት ወዲህ የሀገራችን ፖለቲከኛና ፖለቲካ መንግስት ጭምር አይምሮዋችንን በርዞ ግዜያችንን በዩቱብ ጋዜጠኞችና ፖለቲከኞች ከተቀማን ቆየን አረረረረረረ የግዜ ያለህህህህህ አረ የሰላም ያለህህህህህ ግራ ገባን እኔ አሁን ላይየምሰማውም የማየውም ሁሉ ነገር ከአቅሜ በላይ ከመሆኑ የተነሳ ሸክሜን ወደ ፈጣሪዬ አቃልልኝ ብዬ ለማረፍ ብሞክር እንኳ ከቤተሰብ ጀምሮ ዙሪያችንን ያሉ ደግሞ ሲጨነቁ ማየት በራሱ ምን መልካም ነገር ለማሰብ አቅም ይኖራል በተለይ በተለይ የሀገራችን ሁኔታ መች ለተሻለ ሀሳብ አይምሮ ነፃ እንዲሆን ይጋብዛል ይኽው እንዳንተ አይነት መልካሙ ብድግ እንድንል ሲያደርገን ሌላው ደግሞ ካም ዳውን ይለናል ብቻ እግዚአብሔር ይርዳን እኔ ሶሻል ሚዲያን ላለማየት ብጥር እንኳ መንገዱ ሁሉ ያወራል እኮ ሳላመሰግንህ ግን አላልፍም እጅግ በጣም ምርጥ ሀሳብ ነው ሁሉም
አመስግናለው በእውነት
እንኳን ሰላመምመጣህ ጀግናችን
እናመሰግን አለን ወድምየ ፈጣሪ ይጠብቀን
ምሬጥ ትምህርት ነው እናመሠግናለን እኔ በሦሥቱ ነው የተጠቃሁት ማመንታት ጊዜዬን በማይጠቅመኝ ነገር ላይ ማሣለፍ አንድ ቀን ቆራጥነት ማጣት
sew mn ylegnal milew temechtognal abaye you are the best and super pshychologist
እናመሰግናለን ሁሉም ጠቃሚ ነዉ እመቤቴ ትጠብቅህ ተግብፅ ነዉ ያለሁት እኔ በድሜ ትልቅ ንኝ ነገር ግን እህቶች አሉኝ ትምርት እንዲማሩ እፉልግ ነበረ ልትረዳቸዉ ትቺላለህ ?
አመሰግናለሁ!☺️
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ እኔ ራሴን በጣም እጠረጥራለሁ 😢
በጣም ጠቃም ነዉ በርታ ምንም የምጣል የለም ጠቃም ናቸዉ ።
Bewint egiziabiher yistilng🙏🙏🙏🙏🙏
ትልቅ እና ልዩ ሰዉ ነህ
አመሰግናለሁ ❤❤🎉🎉🎉😊😊😊
ክብርት ይስጥልኝ❤ የነፍስ መጨነቅ አለብኝ የጭንቀት መድኃኒት ምንድነው በጌታ በጣም ነው ምጨንቀው 😢አመሰግናለሁ ❤🎉
ፀሎት ፀሎት ብቻ
@@bilisumakusechjjj5480 እሽ ወዳጄ
ስለምትሰጠን መልካም ምክሮች ላመሰግንህ እወዳለሁ
የዘረዘርካቸውን ነገሮች በሙሉ ተሸክሜ ነው የምኖረው
ከምንም በላይ ደግሞ ሰው ምን ይለኛል
ራሴን ከሌሎች ጋር ማወዳደር
እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏
ቀጣይ vedio በህይወታችን እንዴት ችሎታችንን ወይም መክሊታችንን ልናገኝ እንደምንችል ስራልን እባክህ!!!
በጣም ጥሩ ምክር ነው 🎉
አመሰግናለሁ ወንድሜ ለኔ ሁሉም ሸክሞቼ ብናቸው እንዴት እንደማውርዳቸው ግራ ገብቶኝ ነበር አሁን ግን በእንተ ምክኒያት እግላገላቸዋለው ብዬ አስባለው በተለይ የሰው መጠቀሚያ ነኝ
እናመሰግናለን እኛ መምህር በርታልን
Waw nendate astemare new bezu temeralewe kanete tebarek
Thank you and God bless
Bexam iwedalah
Bayyee sii jaladhaa obbolesaa ko❤
እናመሰግናለን ወንድምነት❤❤❤
ስነወርቅ ስወድክ እኮ አላህ ሂዳያ ይስጥክ ለምወደው ሰው የምመኘውንነው የተመኘውልክ
My bro betami nw mewode nurlnge ❤
በአእጅጉ በጣም ደስ የሚል
wow the good idea
thanks so mach
Enen yaschegeregh gizen mabaken ena sew MN yeleghal yemilew new.ena bezi vedio betam lemelewet tenesasechalehu enamesegnalen🙏🙏
በጣም እናመሰግነለን
Inspire Ethiopia you are #1 ❤❤❤✅
በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ ❤❤❤
አባት ባጣም ደሱ ዩለለ እርሱ ለይ አለማታማመነ ❤❤