በአውስትራሊያ ክፍት የስራ ቦታ| የቪዛ ውጪ ሸፍኖ የሚወስድ ድርጅት | Australia work permit visa 2023

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 вер 2024
  • በአውስትራሊያ ክፍት የስራ ቦታ| የቪዛ ውጪ ሸፍኖ የሚወስድ ድርጅት | Australia work permit visa 2023
    official website link 👇
    seek.com.au
    Description
    Looking to work in Australia? Our latest video is your ultimate guide to the Australia work permit visa for 2023.
    In this video, we'll provide you with all the information you need to know about the work permit visa requirements, eligibility criteria, and application process for Australia. We'll also walk you through the benefits of working in Australia, including high salaries, a great work-life balance, and a diverse and welcoming culture.
    Additionally, we'll discuss the different types of work visas available, such as the skilled worker visa, temporary work visa, and working holiday visa, and which one may be the best fit for your situation.
    If you're interested in working in Australia in 2023, this video is a must-watch. Get all the details you need to know before embarking on your journey to Australia. Don't forget to like and subscribe to our channel for more useful videos on work and travel visas.
    #canada #canadajobs #habesha #job #canadavisa #australiya #australia #australiajobs

КОМЕНТАРІ • 138

  • @lemlemdeboch2200
    @lemlemdeboch2200 Рік тому +2

    እናመስግናለን።

  • @mizan-ou3ih
    @mizan-ou3ih Рік тому +5

    በናትህ ለኔ ሞክርልኝ ደቡብ ሱዳ ነው ያለሁት 2 ልጆች አሎኝ አ, አበባ ናቸው በማርያም

  • @bazezewandargie6540
    @bazezewandargie6540 Рік тому +1

    ሰላም ውንድሜ የምታቀርበው ሁሉም ነገር አሪፍ ነው በጣም ደስ ይላል በርታ እና ደግሞ አንድንድ ጊዜ ብትረዳን እኔ በሱዳን አገር ነው የምኖረው እባክህ አንዳንድ ነገሮችን ተባብረን

  • @abdlhafiz_kafu_tube
    @abdlhafiz_kafu_tube Рік тому +1

    ሰላም ነው ወንድሜ በመጀመርያ 1k ስለ ገባህ እንኳን ደስ አለህ የስራ ልምድ የማይጠይቁ ስራዎች CV & resume አዘጋጅተህ ቴሌግራም ላይ አስቀምጥልን
    Cleaner, warehouse worker, kitchen helper, factory worker, hotel room attendant,waiter/ waitress ስራልን እባክህ በዚህ ተባበረን

  • @fikrmariyamyehalashetdubal7956

    ጆሲዬ እናመሰግናለን መልካምነትህን እግዚአብሔር ይጠብቅልህ እድሉን ባገኝ ብዙ ችግሮች አሉብኝ እርዳኝ

  • @danieleshete6509
    @danieleshete6509 Рік тому

    ይሄውልህ ወንድሜ የተሳሳተ መረጃ ባታቀርብ ጥሩ ነው ይሄ የለጠፍከው እዛው አውስትራልያ ለሚኖር ሰው የሰራ ፈቃድ ላለው ወይም ደግሞ እዛው ነዋሪ ለሆነ ሰው ነው እሽ እና ሰወችን ትክክለኛ መረጃ በመስጠት ብታተኩር

  • @sifengebremariam1844
    @sifengebremariam1844 Рік тому +1

    በጣም ቅን ሰው ነክ በርታ እናመሰግናለን

  • @EmanEbrahim-sy9oe
    @EmanEbrahim-sy9oe 9 місяців тому

    Yes

  • @peaceforethiopia7420
    @peaceforethiopia7420 Рік тому

    ጆሲዬ አመሰግናለሁ አሁንም በርታልን

  • @sebelaseres4668
    @sebelaseres4668 Рік тому

    ጎበዝ ልጅ ነህ በርታልን እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @anyenatey6069
    @anyenatey6069 Рік тому

    እነዚህ ሁሉም የስራ ልምድማረጋገጫ ይጠይቃሉ እና አውስትራያላዊ ወይም እዛ የሚኖር ሰው ብቻ ማመልከት ይችላል ትክክለኛ መረጃ ብትሰጠን ወንድም

  • @yosefdagnew9487
    @yosefdagnew9487 Рік тому +1

    You are a wonderful and good person, you should continue in this work...stay blessed ❤🙏

  • @bezawitabera9764
    @bezawitabera9764 Рік тому

    Thank u Bro!

  • @DagiAweno
    @DagiAweno 6 місяців тому

    ይማች🙏🙏🙏🙏👌

  • @AberhamTabele-bx2hw
    @AberhamTabele-bx2hw Рік тому

    በጣም እናመሰግናለን ጆሲ በርታ

  • @jarryethiopiayoutube1620
    @jarryethiopiayoutube1620 Рік тому

    Thanks jossy god bless you

  • @adissadiss6344
    @adissadiss6344 Рік тому +1

    በውነት እግዝሐብኤር ይባርክ ውድ ወንድሜ እና እነ ለምሳሌ የስራ ልምድ ያለኝ አንደኛ በሴኩሪት ወይስ /gard / ሴርትፍኬት አለኝ ሁተኛ በ መስተንግዶ /waiter/የስራ ልምድ አለኝ ቀጥየ በባረስታ ልምድ አለኝ /coffee mashin baresta /እና ከነዝህ በአንዱ ስራ ይፌልጋለሁ

  • @samuelayalew4038
    @samuelayalew4038 Рік тому

    Jossy.....God bless you more !!!

  • @kemonegash4655
    @kemonegash4655 Рік тому

    በጣም አመሠግናለዉ ብሮ ለሠዎች መልካም ስለምታስብ ግን የሥራ ፎርሙን ሊንክ ብትልክልኝ ከልብ አመሠግናለዉ

  • @user-cc5tj7iu9y
    @user-cc5tj7iu9y Рік тому

    Josiye❤🎉

  • @enegudaydag2706
    @enegudaydag2706 Рік тому

    እናመሰግናለን ማሬ ሌላም ሴኖር ሸር አድረገን

  • @teklemariamamare-qy9bp
    @teklemariamamare-qy9bp Рік тому

    Thnks josey

  • @filmonsemere7320
    @filmonsemere7320 Рік тому

    Thanks for the video and I want to ask you is this recurrent allowed to those who have a passport or it is also for the refugee

  • @samiyasoud9374
    @samiyasoud9374 Рік тому

    Banathh tebabaragn

  • @tedopictures
    @tedopictures Рік тому

    እናመሰግናለን ጆዬ , እድላችንን እንሞክራለን 🙏🙏👍

  • @tesfayenigussie7752
    @tesfayenigussie7752 Рік тому

    Thank's bro

  • @gold_academy21_Class
    @gold_academy21_Class Рік тому

    thank you bro pleas inform simple way go from Ehiopia to europy

  • @QatarDoha-cd5dv
    @QatarDoha-cd5dv 9 місяців тому

    አባክሕን.አርኝ.በፆዳት.አና.በምግብ.ዘተ.በመሳሰሊት.አና.ከመዳቤት.አውጣኝ.የለውት.ካተርነው.የለውት.ወድሜሜሜሜ

  • @shimlissolomon2852
    @shimlissolomon2852 Рік тому

    በርታልን ወንድማችን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Ethioorthodox246
    @Ethioorthodox246 Рік тому

    ወንድሜ በእውነት በጣም ተመችቶኛል ግን የምታቀርበው video አሪፍ ኦኖ ሳላ እያዳንድ እያብራራክ ብትነግረን ደስ ይለናል የ video ደቂቃ አርዝመክ በደብ ብትነግረን ?

  • @Dobryqueens
    @Dobryqueens 2 місяці тому

    እረ ብራዘር በ unskilled የስራ ቪዛ secure ማረግ ይጠማል። Interview አይሰሙክም እዚ

  • @abdurezakesmael7936
    @abdurezakesmael7936 Рік тому

    ጆስየ የሰው ውሀ ልክ ስለ #CERTSY ስራልን እባክህ
    what is cartsy ?

  • @MasrieBerhan-bp2yp
    @MasrieBerhan-bp2yp Рік тому

    አሪፍ ነው

  • @gereGJ
    @gereGJ Рік тому

    Tnks bro

  • @Mohammed-kv8wr
    @Mohammed-kv8wr Рік тому

    Thankyouuu josssye Gene birr ka ene bians sente birr echaresalahu

  • @amisol3217
    @amisol3217 Рік тому

    Weates lemesrat koankua ayteykm lelaw meotiya ,tiransport ,minalins cuver yadergal?

  • @salamsalm8515
    @salamsalm8515 Рік тому

    ስላም ክርስቶስ አይለይህ በእውነት ጅስ ጥረ መስርት ለእርስ ናው ከእኛ ስይሆን ከእግዚአብሔር ተግኛውለህ እኔ ግብፅ ካይሮ ናው ይለውት የዩኤን ወረቀት አለኝ ዘመድ ቤተስብ በማንኛውም ቦታ ይለኝም በእስፓንስር በግኝ ደስ ይለኝ ናብር በየትኛውም በኳል እርዳትህ አይለኝ ጌታ በፍቃዳው

  • @yoditayele-lo9hi
    @yoditayele-lo9hi Рік тому

    ጆሲ ተባረክልን❤

  • @abrehamayalew6397
    @abrehamayalew6397 Рік тому

    በጣም አመሰግናሌው እሄንን መልዕክት በማግኘቴ እኔ በጣም ፈልጋሌው በጣም በጣም እፈልጋሌውወንድሜ በእናት ቴባቤረኝ በቃ እኔ አድስ አበባ ነኝ ያሌሁት አሁኑኑ መምጣት እችላሌው የምከለክሌኝ ነገር የለም በማርያም እንደዝህ አውሪቴ ዝምህ እንዳትሌኝ

  • @TinsayeBefikadu-cy5bg
    @TinsayeBefikadu-cy5bg Рік тому

    enamesegenalen gin ye canad form enby belognal አካውንት ከከፈትኩ በዋላ

  • @DagiAweno
    @DagiAweno 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @thislifeisnobalns7484
    @thislifeisnobalns7484 Рік тому +1

    help me plz i have no one who take care of me

  • @misbahumuhammed-mm8sh
    @misbahumuhammed-mm8sh Рік тому

    በመጀመሪያ 1k በመግባትህ ደስ ብሎናል ሲቀጥል የኔ የ ማትሪክ ስሜ እና የ ፓስፖርት ስሜ ይለያያል ይህ ችግር ይኖረዋል?

    • @infowithjossy
      @infowithjossy  Рік тому

      Document የሚጠየቅበት ቦታ ላይ አዎ ችግር ያመጣብሀል

    • @samiyoutube9287
      @samiyoutube9287 Рік тому

      በፍርድ ቤት አስተካክይና የፓስፓርትሽን በማትሪክ ስምሽ ቀይሪ

  • @yaredabate1707
    @yaredabate1707 Рік тому

    Jossy resume atach adrgachu asgebu yalkewn nger gen yelm video lagegnew alchalkum

  • @gashinetfikadu5830
    @gashinetfikadu5830 Рік тому

    how to apply in a profession, like health department

  • @arsemahailu3721
    @arsemahailu3721 Рік тому

    ሰላም ወንድሜ እንዴት ነህ? ከ ልጆች ጋር መጥተን መስራት የምንችለው ስራ ካለ እባክህ

  • @rahilbelete6940
    @rahilbelete6940 11 місяців тому

    ወንድሜ አትለፈኝ ያለሁት ዱባይ አረብ ኢምሬት ነው ከቻልክ መልስልኝ በፅዳትም በምግብ

  • @israelabera8580
    @israelabera8580 Рік тому

    Jossi E/r Yibarikih betam Tiru siraiyeserah new Beritalen edime ketenaga

  • @mesaymamo76
    @mesaymamo76 Рік тому

    arif new

  • @anteneheyuam9554
    @anteneheyuam9554 Рік тому

    Bro balkegh mesrat molcha certsy verification amtalgh in box 1da bawerash ebakh tolo

  • @kassahunsebsibe7128
    @kassahunsebsibe7128 Рік тому

    አመሰግናለው

  • @AynalemAynalemu
    @AynalemAynalemu 2 місяці тому

    Endet memezegeb yichalal?

  • @kasschkoko7386
    @kasschkoko7386 Рік тому

    እውነት ነው ለምን እንትን ማየት እልቻልንም እርግጥ ከሆነ ከፍለንም ለመሄድ ዝግጅት ነን

  • @nathaniel4277
    @nathaniel4277 Рік тому

    ke 1 position belay apply mareg aychalm wey?

  • @abexistadesse9860
    @abexistadesse9860 Рік тому

    Jossye eski formun step by step asayen apply ...

  • @tarikuwoldesadik-ri6zc
    @tarikuwoldesadik-ri6zc Рік тому

    Cover litter ፃፍልን ከታች comment ላይ

  • @abexistadesse9860
    @abexistadesse9860 Рік тому

    አረ ብሮዬ please ከባድ የሆነ ላይፍ ውስጥ ነኝ guide me

  • @elenimekonen8165
    @elenimekonen8165 Рік тому

    Jossy mokriyallew gn biflgugn endet nw ymiygegnugn

  • @freehiwotyemane9870
    @freehiwotyemane9870 Рік тому

    Josy I live Djibouti but I am éthiopien l am cooker I speek French please help me

  • @mulugetaabiyo71
    @mulugetaabiyo71 Рік тому

    Tiru

  • @KonjoGecho
    @KonjoGecho Рік тому

    አፕላይ ማረጊያው የታለ❤

  • @eyasumengiste6380
    @eyasumengiste6380 Рік тому

    Btm Tnx bro gn resume ena cover letter tnsh tikebdalech esuan bcha asredan

  • @abdurezakesmael7936
    @abdurezakesmael7936 Рік тому

    ጆስየ በፈጠረህ ለኔ ሙላልኝ life ከብዶኛል
    የትም ይሁን እፈልጋለው

  • @tigistlopisotigistlopiso
    @tigistlopisotigistlopiso Рік тому

    Jos pls help me

  • @peaceworld3052
    @peaceworld3052 Рік тому

    ቁጥርህን ላክልን በናትህ ሰለቸኝ የአረብ አገር

  • @abrehamtenkir8073
    @abrehamtenkir8073 3 місяці тому

    በደላላ 650000 ቸባልኩ ልሞክር ምን ትለኛለህ ብሮ??

  • @mariyamdego5410
    @mariyamdego5410 Рік тому

    next steps for Canada

  • @michaeldegu5420
    @michaeldegu5420 Рік тому

    Sitawora Tidegagmalk enjjj Jegna nek

  • @fikerdagnaw
    @fikerdagnaw Рік тому

    እንዴት ነው መሔድ እሚቻለው እባክህን እርዳኝ

  • @yeshibermarye1440
    @yeshibermarye1440 Рік тому

    ሀይ ሰላም እደት ነህ እኔ እፈልጋለሁ ግን አደት ላግኝህ ውለታ አላጠፋም

  • @mekdestarkegn5595
    @mekdestarkegn5595 Рік тому

    በናትህ እርዳኝ ችግር ላይ ነኝ አትለፈኝ መልስልኝ

  • @maheletmulugeta3758
    @maheletmulugeta3758 Рік тому

    ዌብሳይቱ ግን ሲከፈት እንዳንተ አይነት አይደለም እኮ

  • @keyafurni7585
    @keyafurni7585 Рік тому

    እባክህ ምን ማድረግ አለብኝ እባክህ እርዳኝ

  • @ycollectioncollected577
    @ycollectioncollected577 Рік тому

    Jossy ፈቃድህ ከሆነ ለኔ ሞክርልኝ Please 🙏

  • @beti-eg2nn
    @beti-eg2nn Рік тому

    እባክህን 🙏🙏🙏🙏 ለኔ ሙላልኝ

  • @user-of5ft5fd9n
    @user-of5ft5fd9n Рік тому

    እንቢ አለኝ እኔስ

  • @riyadabdii3784
    @riyadabdii3784 Рік тому

    Aplod resume bemen new meqorxw profile melet new

  • @TofikAli-ss5lu
    @TofikAli-ss5lu Рік тому

    Jossy ebakehen ye canadawun form ketelelen fetari yagezek

  • @favrozdesta-ss8gs
    @favrozdesta-ss8gs Рік тому

    መልካም ሰዊ ነከ ግን እሰከሆን አልጣም አለኝ

  • @-tikuAragie
    @-tikuAragie Рік тому

    የዋትሳፕ ቁጥር ላክልኝ ለአንተም ለኔም የምንጠቀምበት ስራ አለኝ ከእጄ

  • @fevenjemal-yk1tu
    @fevenjemal-yk1tu Рік тому

    Esit ante mulalign pls

  • @user-ik7pu2fj4d
    @user-ik7pu2fj4d Рік тому

    endat memtat enchilalel please erdagn

  • @JemalMohamed-bt3fe
    @JemalMohamed-bt3fe Рік тому

    ሊንኩን ላክልኝ

  • @seidmohamed9466
    @seidmohamed9466 Рік тому

    በጣም እናመሰግናለን ጆሲ ወንድማችን

  • @dagimkolcha-yj9qt
    @dagimkolcha-yj9qt Рік тому

    ለምን የተሳሳተ መረጃ ትሰጣለክ

  • @mulugetaafework3992
    @mulugetaafework3992 Рік тому

    Linkune asekemitelin

  • @KalkidanfikaduKalifike-tq9bf

    Josi ebakhe slkhen asekmtlnena erdan

  • @addiselias717
    @addiselias717 Рік тому

    እዛ ሰው ያለን ሰዎች ሊረዱን ሚችሉበት መንገድ አለ ወንድሜ

  • @umqueen1401
    @umqueen1401 Рік тому

    Visa simetalin be mn enakalen

  • @weghta
    @weghta Рік тому

    Aplay arglign weghta ke Uganda

  • @user-ss4ux9tr7y
    @user-ss4ux9tr7y Рік тому

    Ebakn ena masrat falga law pilc ka bale goro

  • @BirhanuEsayas-lg4om
    @BirhanuEsayas-lg4om Рік тому

    Can u send How to apply please

  • @user-uf1tn4vy2t
    @user-uf1tn4vy2t 11 місяців тому

    Aban,caraa,anaa

  • @NugaMan-og5ev
    @NugaMan-og5ev Рік тому

    Silkies indetnw minagny

  • @mulukengetachew9146
    @mulukengetachew9146 Рік тому

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MussaAbdella
    @MussaAbdella Рік тому

    Degemegn

  • @favrozdesta-ss8gs
    @favrozdesta-ss8gs Рік тому

    ይሆን ማንኘዉም ሰራ ይሆነ አባቱ

  • @haymihaymita8485
    @haymihaymita8485 Рік тому

    እኔም እፈልጋለው እባክ

  • @user-of5ft5fd9n
    @user-of5ft5fd9n Рік тому

    እስኪ ሙላልኝ ወንድም ዱባይ ነኝ

  • @ycollectioncollected577
    @ycollectioncollected577 Рік тому

    Telegram lay yemnetsefelhn ataym
    Ebakeh mokrlegn 🙏