SAMUEL NEGUSSIE EBERETALHU “እበረታለሁ”መዝሙር New Ethiopian Protestant mezmur 2020 !!!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 323

  • @officialsamuelnegussie9385
    @officialsamuelnegussie9385  4 роки тому +148

    ሰላም ቅዱሳን ይህ ትክክለኛው የኔ የሳሙኤል ንጉሴ UA-cam CHANNEL ሲሆን በአገልግሎቴ ብዙዎች እንደተባረካችሁ እና እግዚአብሔር ነገራችሁን እንደሰራው ባለፉት አመታት በተለያዩ አጋጣሚዎች ስትገልፁልኝ መቆየታችሁ ይታወቃል:: በዚህም በጣም ላመሰግናችሁ እና ልባርካችሁ እወዳለሁ:: ይሄ ለአገልግሎቴ ትልቅ ፋይዳ ያለው ነገር እንደሆነ ስገልፅላችሁ በደስታ ነው ::አሁንም በዚህ እናንተን በሰፊው ለማገልገል አስቤ በከፈትኩት UA-cam CHANNEL እግዚአብሄር በሰጠኝ ምሪት የተለያዩ መልእክቶችን እንደዚህ ባማረ እና ጥራቱን በጠበቀ መልኩ ወደእናንት እንዳደርስ SUBSCRIBE በማድረግም ሆነ የተሰማችሁን መልእክት ኮሜንት ላይ በመፃፍ የተለመደውን አብሮነታችሁን እንድትቀጥሉ ላበረታታ እወዳለሁ:: መልእክቶቻችሁም በደረሰኝ ጊዜ በተቻለኝ ሁሉ ምላሽ በመስጠት አብሬአችሁ እሆናለሁ:: እግዚአብሔር ይባርካችሁ

    • @HabKok78
      @HabKok78 4 роки тому

      Samisha ተበረክልኝ.....!!!!!
      I already subscribed !!!

    • @dariksolomon5977
      @dariksolomon5977 4 роки тому +1

      Berekerekkkkkkkkkkkk belelege tsgawen be etefe yechemereleh samiye

    • @tigtsegaye914
      @tigtsegaye914 4 роки тому +1

      ብቻዬን አደለሁም 🙏🙏 አተወኝም አንተ 🙏🙏 የኔ አምላክ ከኔ ጋር ነህ🙏🙏 በውስጤ አለህ 🙏🙏 በቤት አለህ 🙏🙏 በሂወቴ አንተ አለህ 🙏🙏 ኦኦኦ እበረታለሁ እበረታለሁ@ሳሚዬ ተባርከህ ቅር

    • @kukabate894
      @kukabate894 4 роки тому +1

      ዋው ሳሚ የሠራዊት ጌታ ኢየሱስ ዘመን ህይወትን ጌታ ይባርክህ ኦኦኦኦኦኦ ሀሌ ሉያያያ እሰይ

    • @lidiyalidiya1992
      @lidiyalidiya1992 4 роки тому +1

      Tsegawn yabzalek

  • @surafelhailemariyamofficia6728
    @surafelhailemariyamofficia6728 4 роки тому +32

    ኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍ.....ጌታ ሆይ ወንድሜን ለቤተክርስቲያን በረከት አድርገህ ስለሰጠኸን አመሰግንሀለው 🙏🤲.... የኔ ወንድም .አንተኮ ብሩክ የተባረክ ነህ ሳሚዬ ዝም ብለህ ዘምር ብዛልን #እበረታለሁ .... 🎹🎼🎼🎼🎸💎🎤🎻🏅🎷🥁🎺🎻🏅🎹🏆🏆❤💎🥁🎷

  • @martabekele9031
    @martabekele9031 4 роки тому +20

    በዚህ አለም ምን ደስ የሚያስኝ ነገር አለ የየሱስ እንደመሆን ውይ ጌታዬ ሆይ ምን ልሁንልህ ይሄ ሁሉ እኮ ሲያንስህ ነው
    ሳሚዬ ተባረክ እንዴት የተባረክ ነህ ፀጋው ይብዛልህ በዝማሬው ተፅናናሁ

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 3 роки тому +2

    አሜሜሜሜን ብዙ ደስታ አለ ብዙ ሰለም አለ በህይወት ኢየሱሴ ከኔ ጋር ስላለህ የተመንኩት ከኔ ጋር ስላለህ እበረታለሁ እግዚአብሔር ይባርክ ሳሚ

  • @serkalem55
    @serkalem55 4 роки тому +3

    በዚህ ዓለም ምን ደስ የሚያሰኝ ነገር አለ ኢየሱስ ካንተ ጋር እንደመኖር። ተባረክ

  • @menbereabebe9177
    @menbereabebe9177 4 роки тому +4

    አንተ ወጣት እግዝሀብሄር ዘመንክን ይባርከው በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነወ ተባረክ እሰይ እልልልልልልልእልልልልእልልል አሜን መንፈስ ቅዱስ ከኔ ጋር ስላለ አሜን

  • @lisantilahun4709
    @lisantilahun4709 4 роки тому +2

    ሳሚዬ አንተ ውስጥ ያለው ጸጋ የከበረ ነው፤ መዝሙሮችህ ሁሉ መንፈስ አለባቸው፤ በማልቀስ ጀምሬ በማልቀስ ጨረስኩ፤ ህይወትህን ነው የምዘምረው፤ ውስጤ በእርሱ ፍቅርና መንፈስ እረሰረሰ ፤ተባረክ በብዙ እግ/ር በትልቅ ቦታ ላይ ያስቀምጥሃል የኔ ተወዳጅ

  • @TgTg-ep9lz
    @TgTg-ep9lz 4 роки тому +11

    አሜን ።።እበረታለሁ ። ተባረክህ ስጦታችን እናመሰግናለን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይከበርልን 👐

  • @ባዪሽየጌታየኢየሱስልጅ

    አሜንንን አሜንንን አሜንንንንን ሃሊሊያ ዘመንህ ይባርክ የአባቲ ብሩክ ብርክ በል ጥላት ፋራ እፍር እፍር ክፍ ስማ እፍር እፍር ከፊቱ አልጣለንም እግዚአብሔር እበርታለሁ. አበርታለሁ ነገሩን ትቼ በመገኙትህ እኔ እጽናናለሁ አሜንንን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁንለት

  • @መሰየጌታባሪያ
    @መሰየጌታባሪያ 4 роки тому +9

    አሜን አሜን የተባረክ ነህ እውነት ነው በፊቱ መዋል ማደር ክብረን ያጎናፅፋል ብሩክ ነህ

  • @ረድኤትጅማ
    @ረድኤትጅማ 4 роки тому +9

    ሳሚዬ ተባረክ ባንተ መዝሙር👇 ተፅናንቻለው ተባርኬበታለው👈 ስላንተ አምላኬን ባርካለው ፀጋውን ያብዛልክ🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏

  • @መቅድአጥናፉ
    @መቅድአጥናፉ 4 роки тому +2

    አሜን አሜን ክብር ለጌታ ይሁን
    Z/ሳሙኤል
    ተባረክ

  • @Tube-nv1eo
    @Tube-nv1eo 4 роки тому +7

    አሜን አሜን ኢየሱስ በአንተ እበረታለሁ ሃሌሉያ
    🙏🙏ሳሚዬ ተባረክ🙏🙏

  • @hanihay2930
    @hanihay2930 4 роки тому +1

    Ende hagereee huneta sayhon, Geta hoy banete Tesefa ayekoretim.....ante malet yewedekewen yemitanesa....amen amen

  • @ቤዛዝምተኛዋ
    @ቤዛዝምተኛዋ 4 роки тому +2

    ምን ደስ የሚል ነገር አለ በዝህ አለም ካንተ ጋር እንደለሁ ሰስበወ ብቻ
    እበረተለሁ 💙🙏
    እደሰተለሁ ኢየሱስ ከኔ ጋር ስለለ
    ተባረክ ሳሚ👋🙌

  • @abigaelkassahun
    @abigaelkassahun 4 роки тому +4

    Uuufffffffffffff ..........Ur a blessing eko samiyeeee........when I was born again I started worshiping by ur 1st album and my life changed still when I listen to them I will be touched again as fresh .......thank you so much keep on being a blessing both for the youth and all the nations

  • @saraworkneh5377
    @saraworkneh5377 4 роки тому +1

    በዚህ አለም ምን ደስ የሚያሰኝ ነገር አለ የሚለው መዝሙርህ ከወጣ ጀምሮ የስልኬ ጥሪ በሱ ነበር ድንቅ መልእክት ያላቸው መዝሙሮች አሉህ ብሩክ ነህ ሳሚ

  • @cheruabi7894
    @cheruabi7894 4 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ዛማንህን ይበርክ ሰሚ በጣም የምዎዶው መዝሙር በዚህ ዓለም ምን ደስ የሚያሰኝ ነገር አለ

  • @genethailu4440
    @genethailu4440 4 роки тому +2

    አሜን እሰይ እበረታለዉ በጌታዬ የሚያበረታ የእግዚአብሄር መንፈስ ሀሌሉያ።ተባረክ የተወደድክ ሳሚዬ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @devidpassel2700
    @devidpassel2700 4 роки тому +1

    የእዉነት ነዉ ምልህ በጠም ተጽናነሁ።ይህ ትልቅ ሀሰብ ነዉ።አገልጋዮች የምያጽናኑበት ህዝቡን በዝህ ሰዓት ነዉ።በኢየሱስ ስም ዘመንህ የበረከት ይሁን

  • @emyasefa1592
    @emyasefa1592 4 роки тому +7

    በጣም እኳ ነዉ የምንወድህ
    ከናመዝሙሮችህ

  • @asterofficial8175
    @asterofficial8175 4 роки тому +2

    እውይይይይይ የኔ ጌታ ተባረክ ነብስም አልቀረልኝም በዝማሬው ተባኬ ማይጠገብ መዝሙር ሳሚ ጌታ ይባረክ ይብዛል ይጨምርል እጥፍ አባቴ ከሰማይ

  • @ሎዛሎዛ
    @ሎዛሎዛ 4 роки тому +1

    አሜን አሜን ጌታ ይባርክ ወንድሜ ተባርክ አንድነታችሁ ህብርታችሁ የእ/ር መገኝት ስላለበት ደስ ብዬ ኛል ተባርኩ

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 4 роки тому +2

    ሳሚየ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ። የኛ በረከት ነህ በብዙ ተባረክ፣🙏🙏🙏

  • @liliyegeta8593
    @liliyegeta8593 4 роки тому +5

    He who has Jesus will never be shaken be bless sami

  • @jesusislord4582
    @jesusislord4582 4 роки тому +14

    Ameeeen Ameeeen eberetalehu Samyee Tebarekilighn Get tsegawun yabizalikh❤❤🙌
    tesfa alikortm bante እበረታለሁ

  • @tirsitalemayew7595
    @tirsitalemayew7595 4 роки тому +1

    በእሳት ውስጥ ኤደናል አላቃጠለንም
    በውሃ ውስጥ ኤደናል አላስጠመንም ሁሁሁፍፍ እየሱሴ ስስቴ ደስታዬ ማምለጫዬ ነህ ተመስገን ያንተ በመሆኔ ሁሌም ደስተኛ ነኝ

  • @selammeja5431
    @selammeja5431 4 роки тому +1

    እበረታለሁ በመከራ ቀን መሸሸጊያ መጠገኛ አምላክ ነዉ የማምነው አሜን ሠሚ ዘመን ይባርክ እበጠም ተባረክሁ

  • @tirsitalemayew7595
    @tirsitalemayew7595 4 роки тому +1

    አሜን ሳሚዬ ዘመንክ ይለምልም ዝማሬክ የሚያፀና የሚያበረታ ነው

  • @tholoanaletuka7345
    @tholoanaletuka7345 Рік тому

    You bless us Sir... I'm a South African i listen to your songs i don't know Amharic but i relate to your words .. thank you

  • @ethiopia7131
    @ethiopia7131 4 роки тому +1

    Amen tabaraki& tabaraku

  • @ያለውአይቀረም
    @ያለውአይቀረም 4 роки тому +2

    ዋው ተባረክ በጣም እወደዋለሁ መዝሙርህ እየተባረኩበት ነው በሰማው የማልጠግባቸው ናቸው በእጥፍ ተባረክ

  • @abebaa1175
    @abebaa1175 4 роки тому +1

    ሳምዬ የተባረክ ነህ ወንድሜ ይብዛልህ እውነት ትክክላኛ ሳአት ላይ ብቅ አልክ ማፅናኛችን ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ብቻና ብቻ ነው ተባረክ ወንድሞቻችን ና እህቶቻችን ጥርህን ሰምተው እንደ ምያፅናኑን አምናለው ሁላቹሁም ተባረኩ ሳምዬ ባራከተ ነህ

  • @maranata3496
    @maranata3496 4 роки тому +2

    ክፉ አይይህ ክፉ አያግኝህ። ጌታ ባንተ ተጠቅሞ ስንቴ ወደ መስመሩ መለሰኝ መሰለህ። ያብዛህ አሁንም።

  • @godismylifebdb1817
    @godismylifebdb1817 4 роки тому +3

    GOD BLESS YOU MORE AND MORE lovely singer we love you! Sami

  • @sabawassihun1964
    @sabawassihun1964 4 роки тому

    አሜን አሜን በዚህ አለም ምን ደስ የሚይስኝ ነገር አለ?ከጌታ ጋር እንደመኖር አሜን በውሀ ውስጥ አልፈናል አላስጠመንም በእሳት ውስጥ አልፈናል አላቃጠለንም ለምን ?ጌታ ከኛ ጋር ስለሆነ እረ እልልልል ልልልል የማይጥል የሚያነሳ አምላክ ስላለን ተመስገን ነው ሌላ ምን ይከፈለዋል ተባረክ ሳሚ ባለህበት ጌታ ይጠብቅህ እንዲህ እንደባረከን ተባረክ ተባርከህ ቅር አሜ

  • @elissaiyassu8775
    @elissaiyassu8775 4 роки тому +3

    Amen amen amen 🤲🔥😭🙌🙏be eyesusi sim tebareki🍒🍇🚿💯❤️ 🙏🙏🙏

  • @asterhabte7069
    @asterhabte7069 4 роки тому +2

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ሳሚ :አሜን ስሙ በምናልፍበት ሁኔታ ሁሉ ብርታታችን ነህ

  • @selamzeray1436
    @selamzeray1436 4 роки тому +1

    Amen amen tebarek xegaw ybzalh enwedehalen 🙏🙏🙏

  • @marthamule9997
    @marthamule9997 4 роки тому

    ሳሜ የእውነት ስለአንተ አመሰግናለሁ ተባረክ እንኳንም የጌታ ሆንኩ እግዛብሔረ መጠጌያችን ነው

  • @elenayegeta672
    @elenayegeta672 4 роки тому +2

    አሜን አሜን ሳሚዬ እንዴት እኮ እንደሚባረኩ መዝሙሮዎችህ ተባረክ

  • @sifenkenamanuel9357
    @sifenkenamanuel9357 4 роки тому +2

    Yesssss brother. You are always amazing! Keep on praising. Never stop singing and worshipping! GBU!!!

  • @genetbiru132
    @genetbiru132 4 роки тому +2

    ውድ ሳሚ !
    እግዚአብሔር አምላክ በእጥፍ ፀጋ አብዝቶ ! አብዝቶ ! ይባርክህ ፡ሁሉም ነገር ፀጥ ባለበት በዚህ ሰዓት ወጥቶ መዘመር በእውነት ትልቅ ሰማያዊ በረከት ነው፣ {የእግዚአብሔር ድምፅ} ነው ፣ተባረክ ! በረከታችን ነህ ❤️🙏

  • @linalina6237
    @linalina6237 4 роки тому +1

    Samiye uffff beka ante zim bilek zemir 🙏🙏🙏🙏🙏 tebareklign

  • @tirsitalemayew7595
    @tirsitalemayew7595 4 роки тому +1

    በዚህ አለም ምን ደስ የሚያስኝ ነገር አለ ካንተ ጋር እንደመኖር ሁሁሁሁሁሁሁሁሁፍፍፍፍ

  • @kalkidana.5528
    @kalkidana.5528 4 роки тому +1

    samiye ante zem beleh zemer geta berek yaregeh yabzaleh ewnet bante mezmuroch hulem yinagernal

  • @kidistchala3228
    @kidistchala3228 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ረዳት ነው ብዬ ዘምሬአለሁ
    አንተ መልካም ነህ👈🏻👈🏻👈🏻👈🏻🙏🙏

  • @ያብK
    @ያብK 4 роки тому +1

    እኔ የቤጤ መዝሙር መስማት አልወድም ግን ይህን ልጅ ስሰማው አቤት እኔት እደመሰጥ አማመሩ እርጋታው

  • @HaboBt
    @HaboBt 4 роки тому +1

    Samiyeee እንዴት እንደምወድህ ተባረክ። mezmurochihn semiche semiche altegebukum..tabarak samiyeeee.

  • @mereedabel3992
    @mereedabel3992 3 роки тому +1

    Geta Abezeto Yebarkachu Yegezeabeher Zemen Hiwetachu Yebarek.🙌🌺🌺🌺

  • @amanisco313
    @amanisco313 4 роки тому +3

    I’m crying 😭😭😭😭😭 thanks 🙏 brother bless you

  • @rutabelongstojesus6461
    @rutabelongstojesus6461 4 роки тому +2

    አሜንንንን እበረታለሁ 🙌🙌🙌ጌታ እየሱስ ይባርክህ ሳሚ!!

  • @crystal-di9cg
    @crystal-di9cg 4 роки тому +1

    Amennnn Amennn yesus samieye ante lega kegieta ytsethan mrte gift nha tebarke belielam entebkalen

  • @yirgalemoqbe9115
    @yirgalemoqbe9115 4 роки тому +2

    Oh Glory to our MIGHTY GOD!!! What can I say Samiye you the Blessings for this generation. I am so proud of you really cause I always see God's grace in your life and I thank God for that! May God protect you and bless in every steps of your life!! Praying for you dear!

  • @asufasuf3215
    @asufasuf3215 4 роки тому +1

    እየሱስ የአንተ ባሎን እቺንቀን አላዪም ነበርዪገርማል ከስንት ነገር አወጣኚ ብዚ መዝሙር ስለተናገርከኚ አመስግናለው

  • @meriedabayneh3555
    @meriedabayneh3555 4 роки тому +1

    Sami, God bless you are such a blessing for the family of God.

  • @ejigayewadinew3806
    @ejigayewadinew3806 4 роки тому +1

    አሜን አሜን ኦኦኦ እበረታለሁ ሳሚዬ ዘማንክ ይበረክ ኑርልኝ ብሩክ ነህ

    • @jesusislord2349
      @jesusislord2349 4 роки тому +1

      Hi hi sami wonderful message ..!! Pls were r you..?? This Alex..!

  • @Firaolnamud
    @Firaolnamud 2 роки тому

    ሲከፋኝ ያፅናናኛል ይሄ ዝማሬ

  • @ethiotebebe5744
    @ethiotebebe5744 4 роки тому +2

    Sami GOD Bless you. It is 2:22 in the morning and I have already listined to this blesseng twice and I am not done yet. What a blessing.

  • @yerusalemhailezgi3486
    @yerusalemhailezgi3486 4 роки тому +5

    Waw amen amen samiye ❤️❤️ love all ur worships and songs.... God bless u abundantly

  • @hannatekie9899
    @hannatekie9899 4 роки тому +2

    BLESS YOU BROTHER SAM💐❤KB ...💝🌺 TEBARKU ...✊i hold on to my Lord the God of Israel! Eberetalehu🎸🎹💐🎧

  • @gidayhana9997
    @gidayhana9997 4 роки тому +1

    Yetebareke wendem Samuel tsegaw yebzalek begeta fiker enwedehalen bante yemetekemw yegeta menfes yebareke.

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma2447 4 роки тому +3

    Amen amen ebertalew ebrtalew amen tebareklng samiye

  • @finotegebremichael3040
    @finotegebremichael3040 4 роки тому +3

    Amen!! So blessed by this song! God bless you for taking the time to share a timely song with us! Has lifted our spirit so much! May we all look to Him, our only Hope in times of trouble. Let the all know that we can trust in the Lord at this difficult time in our world !! Many blessings 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @milkihalake5885
    @milkihalake5885 4 роки тому +1

    yante mezmuroch sibketoch betam hiwoten lewtewal geta bante bekul tenagrignal geta yibarkih zemenih yibarek....

  • @dagmawittilahun6135
    @dagmawittilahun6135 4 роки тому +2

    Eberetalew🎵🎵🎵 God bless u Sami!🎵🙌🙌

  • @misiganaayele7676
    @misiganaayele7676 4 роки тому +1

    ሠምዬ ተባረክ በብዙ አሜን እባረታሁ ሃሌሉያ

  • @mmg5475
    @mmg5475 4 роки тому +2

    Thank you for the worship song that is so powerful. That is what what we need now and for as long as we live on this earth. God bless you brother.

  • @meazagobezayehu9967
    @meazagobezayehu9967 4 роки тому +5

    Amen Eneberetalen !!!!!! You are blessed to bless.

  • @milkihalake5885
    @milkihalake5885 4 роки тому +1

    yante mezmuroch sibketoch betam hiwoten lewtewal geta bante bekul tenagrignal geta yibarkih zemenih yinarek....

  • @amanuelbirhanu7186
    @amanuelbirhanu7186 4 роки тому +1

    Geta Yibarkh Samiye, midir lay Endalew eskemiresa dires nw mezmurochih Be menfesu yetemolut! Geta tsegawn yabzalih

  • @saratesema4233
    @saratesema4233 Рік тому

    እንደዚህ ነው መረስረስ በምድረይ መኖሬን እራሱ እረሳው 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abrhettekle5203
    @abrhettekle5203 4 роки тому +3

    God bless u betam ebarekalew bekal ewket silemtagelegil ybelt zik belna geta degmo bebelete kibat yawetihal eju bemulat endisera yekereh kale sitew ena bemechereshaw kibir ybelt tigeletaleh elzabelin kashenefki lela ganen aychilihm!!! Ayzoh betsidki berta bekidisina.....💕

  • @bemnetphonetastic4305
    @bemnetphonetastic4305 4 роки тому +1

    Amen amen Samuel tebareki

  • @godlovesus404
    @godlovesus404 4 роки тому +1

    አንተ ማለት ሁሉ ነገሬ ነህ አባቴ

  • @nebawotrekek785
    @nebawotrekek785 4 роки тому

    ተባርክልኝ የእኔ ውድ ያገልገሎት ዘመንክ የተባረከ ይሁን

  • @birukefenie9423
    @birukefenie9423 4 роки тому +2

    እግዚአብሔር ጸጋውን
    ያብዛልህ

  • @kalkidanrasi9408
    @kalkidanrasi9408 4 роки тому +3

    Glory to god 🙏🙏🙏🙏🙏samiye god bless you

  • @dariksolomon5977
    @dariksolomon5977 4 роки тому +4

    Samiye tebarek bante geta bezu eyetenageren nw demo lega le wetatoch mesale yemihone hiwote ale selezihem geta yebarek .........ketele ,berta,geta ejehen yeyazehe ,fitun yaberaleh,tsgah kante ayewesedebeh ...............♥♥♥♥

  • @tsehaybalilo2108
    @tsehaybalilo2108 4 роки тому +2

    Amennnnnnn iberetalew haleluya samiyeeee zemenih yibarek bebizu 🙏💖💖

  • @iyorapamela8063
    @iyorapamela8063 4 роки тому +2

    ተባረክ ዘመንህ ይባረክ ! እበረታለሁ ።✋

  • @wishiwesen8015
    @wishiwesen8015 4 роки тому +1

    Ur blessed dear Samuel am grateful to worship God wz u.
    Amen Eberetalehu

  • @misszebib3969
    @misszebib3969 4 роки тому +2

    Amen, God is my strength , God bless you richly

  • @wongelnigussie3155
    @wongelnigussie3155 4 роки тому +6

    አረ ምንም የለም። አይኖርምም!!!!❤❤❤❤

  • @hanazewde5413
    @hanazewde5413 3 роки тому +1

    Geta Egzihabeher abzeto yibarekeh menfesun endi feses yemiyaderg sewin yemiyanse mezmur new miyasfelegen tsegawin abzeto yichemirebih ufffffffffffffffff bebezu tebarek yibzalek

  • @freweinytewelde2218
    @freweinytewelde2218 4 роки тому +2

    Stay blessed Samiiyee I am blessed by your mezmur !! we love you !!

  • @tholoanaletuka7345
    @tholoanaletuka7345 Рік тому

    I like this man...he prays to God

  • @papjosu
    @papjosu 4 роки тому +5

    Your anointing is on another level, true worship. My favorite

  • @mihretteshome7354
    @mihretteshome7354 4 роки тому +2

    Wow amazing God blessed you sami....for real the most amazing worship 🤗🤗🤗🙇‍♀️

  • @fanayemasresha9640
    @fanayemasresha9640 4 роки тому +2

    May God bless you Samiya! More Grace to you brother! Love.. love all your songs. You truly are gifted!

  • @hanatirs880
    @hanatirs880 4 роки тому +1

    Ameeeeeeeen yesemay amlak egizaber abizto yibark wendimachen tsegaw yibzalk ameeeen ebertalew

  • @bluewhite3671
    @bluewhite3671 4 роки тому +1

    Ante malet...ante malet...ante malet....wow what a blessing brother...this is your season.
    Keep going!!

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 3 роки тому +1

    ሃሌሉያያያያያያ አሜንንንን 🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋እየሱስዬዬዬዬዬዬ አባ አባ አባባባባባ የምድረ በዳ አባቴቴቴቴቴ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇

  • @helentadesse5571
    @helentadesse5571 4 роки тому

    ዘመንህ ይለምልም የጊዜው መዝሙር ነው

  • @edenkibru5231
    @edenkibru5231 4 роки тому +2

    Samisha beka ante zm beleh zemer.ye e/r helewena alebeh yechemereleh tebarekelegn

  • @betelhem9247
    @betelhem9247 4 роки тому +2

    በህልውና እቆማለው አባ እየሱስ

  • @shalomamen5843
    @shalomamen5843 4 роки тому

    አሜን እበረታለሁ አየሱስን ይዤ
    ተባርከሀል ሳሚያችን

  • @Li-rj5gd
    @Li-rj5gd 4 роки тому +2

    I love that song Bezih alem 😍 enbertalen amen stay blessed samishaye

  • @bamatube1
    @bamatube1 4 роки тому +9

    samiye god blees you

  • @ማረናታማረናታ-ጨ4ተ
    @ማረናታማረናታ-ጨ4ተ 4 роки тому

    ጌታ ያሱስ ይባረክ
    ሳሚዬ ተባረክ ፀጋ ይብዛልክ