Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሰላም ያገሬ ልጆች በያለንበት ሰላምና ፍቅር ይብዛልን፣ like በማድረግ ለሌሎች እንዲደርስና፣ subscribe እና የደወሏን ምልክት በመጫን ደግሞ ቤተሰብ ይሁኑ፣ ስለምትሠጡኝ ኮመንት ወይም አስተያየት ከልብ አመሰግናለሁ ።የተጠቀምኩት ጥሬ ገብስ ብቅልና ማር ነው፣ ካሌላችሁ የተቆላ ገብስና ብቅል አበሻ ስቶር አለ፣ አማራጭ ከሌለ የዳቦ እርሾና ስኳር ይሆናል።
በጣም ባለሙያንሽ በሁሉም በተለይ ቅመም አዘገጃጀት ካንቺ ብዙ ተምሪያለሁ እድሜና ጤና ከንቤተስቦችሽ👌👍
ዜድዬ እንኩዋን ለፀሎተ ሐሙስ አደረሳችሁ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👏💓👍
ውዴ ከአንቺ ብዙ ሙያ ተምሬአለሁ ፡እጅሽ ይባረክ፡
ዜድዬ በጢም ልዩ እጅሸ ይባረክ የኔ ባለሙያ
ወዉ በለሙያ ነሽ በርችልን
ላይክ በርቺ የምወዱሸ
ያገሬ ልጅ እጅሽን ይባርከው
Thanks for sharing 👍🏾
Waching
Yena balemuya betam yamral keleru
Watching
Sindee ayihonim
Enkewan adereseshe
ዜድየ ገብሱን የት አገኝሹ ንገሪን
ህንድ ሱቅ ጥሬ ገብስ ምልቷል እኮ ካጣሽ ደሞ Asian store እና የአፍሪካ ምግቦች የሚሸጥበት ሂጂ ካለበለዚያ አበሻ ስቶር የተቆላ አለኮ አመሰግናለሁ ።
ሰላም ዜድየ ስንት ኪሎ ገብስ ነው የተጠቀምሽ ውዴ
በብቅሉ ፈታ የዳቦ እርሾ መጠቀም አይቻልም
ይቻላል
ሰላም ያገሬ ልጆች በያለንበት ሰላምና ፍቅር ይብዛልን፣ like በማድረግ ለሌሎች እንዲደርስና፣ subscribe እና የደወሏን ምልክት በመጫን ደግሞ ቤተሰብ ይሁኑ፣ ስለምትሠጡኝ ኮመንት ወይም አስተያየት ከልብ አመሰግናለሁ ።
የተጠቀምኩት ጥሬ ገብስ ብቅልና ማር ነው፣ ካሌላችሁ የተቆላ ገብስና ብቅል አበሻ ስቶር አለ፣ አማራጭ ከሌለ የዳቦ እርሾና ስኳር ይሆናል።
በጣም ባለሙያንሽ በሁሉም በተለይ ቅመም አዘገጃጀት ካንቺ ብዙ ተምሪያለሁ እድሜና ጤና ከንቤተስቦችሽ👌👍
ዜድዬ እንኩዋን ለፀሎተ ሐሙስ አደረሳችሁ
እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👏💓👍
ውዴ ከአንቺ ብዙ ሙያ ተምሬአለሁ ፡እጅሽ ይባረክ፡
ዜድዬ በጢም ልዩ እጅሸ ይባረክ የኔ ባለሙያ
ወዉ በለሙያ ነሽ በርችልን
ላይክ በርቺ የምወዱሸ
ያገሬ ልጅ እጅሽን ይባርከው
Thanks for sharing 👍🏾
Waching
Yena balemuya betam yamral keleru
Watching
Sindee ayihonim
Enkewan adereseshe
ዜድየ ገብሱን የት አገኝሹ ንገሪን
ህንድ ሱቅ ጥሬ ገብስ ምልቷል እኮ ካጣሽ ደሞ Asian store እና የአፍሪካ ምግቦች የሚሸጥበት ሂጂ ካለበለዚያ አበሻ ስቶር የተቆላ አለኮ አመሰግናለሁ ።
ሰላም ዜድየ ስንት ኪሎ ገብስ ነው የተጠቀምሽ ውዴ
በብቅሉ ፈታ የዳቦ እርሾ መጠቀም አይቻልም
ይቻላል
Waching