Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ውይ እንደዛሬ cooking ተመችቶኝ አያውቅም ልጆቹ በጣም ኩሩ ናቸው የሚበልጠን የለም አሉ እኮ !!! ደስ ብለውኛል። ወይ ቢላ መውሰድ! አፉን ይዤ አልቆም አለ ተመቸኝ አቦ🎉🎉🎉
Please ebs ማበብሰል የማይችሉትን ብትጋብዙ programu more አዝናኝ እና አስቂኝ የሚሆን አይመስላችሁም😍😍
ዳኞች እደዛሬ አዝናተውኝ አያቁም😂😂😂ምግብ እደዚህ እደሚበላሽ አላቅም ነበር😂😂😂
የእዉነት ለመናገር በጣም ዘና ነዉ ያረጋችሁኝ እደዜህ የማይችሉትን ማቅረባችሁ ልብ ላለዉ ትልቅ ትምህርት አለሁ ተማሩ ሞክሩ ሴቱችም አሉ እነስንም ብታመጡልን 😂😂😂ዳኞች ግን ማሪምን አደኛ ነችሁ በሳቅ ነዉ ትምህርታችሁ ❤❤❤❤❤
ማነው እንደኔ እስከሚነባ የሳቀው ወላሂ በጣም ነው የተዝናናሁት😂😂😂😍
😂😂😂😂😂😂😂
ወይ ፈጣሪ ዛሬ ዳኞቹ በሳቅ መሞታቸው ነው።🤣🤣🤣🤣
አሪፍ ነው የዛሬው ቀጥሉበት ጭራሽ ሰርተው የማያውቁትን አቅርባችው በጣም አዝናኝ ነው
ዛሬ በጣም ነዉ ያዝናናችሁን ፈታ ነዉ ያልኩት 😂😂😂😂😂😂😂
በምርጡ ገበታ ሁሌም እደተዝናናው ነዉ እደዛሬ ግን ስቄ አላቅም
በጣም ዘና አደረጋችሁን ደስ ይላል አንዳንድ ግዜ ቀልድ
የዛሬወችው ለመብላት እንጂ ለመስራት የሄዱ አይመስለኝ😂😂
እውነትም ቢቸግር እኔ ቲክቶክ ላይ የተለያዩ ምግቦችን እሰራለሁ እለቃለሁ አይታችሁ ብትጋብዙኝ ደስ ይለኛል ኢቢኤሶችየቲክቶክ ስሜ " ዳሐብ " ነው ሰርች ብታደርጉት ታገኙታላችሁ
ወይኔ በሳቅ😂😂😂😂 ሞትኩ ኡፍፍፍ
በጣም አስቂኝ ውድድር ነበር የተካሄደው ::እንግዲህ ማን ያውቃል ከመሀከላቸው ሼፍ የሚሆን ይኖርል ብዬ እገምታለሁ ::በወንዶች ብቻ አይቅር ሴቶችም እንደነዚህ የሚጎርሱ ሰለሚኖሩ እነሱ ብቅ ብለው ይወዳደሩ እኛም እንዝናና ::የዳኞቹ አስተያየት እንደውትሮው ነው ደስ ብሎኛል ::አመስግናለሁ ::
በጣም አስቃችሁኛ ለን 3 አንደኛ ናችሁ በጣም አመሰግናለሁ ከፍቱኝ ነበር እናተን ሳይ ከለቅሱ ወደሳቅ ቀየራችሁልኝ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ሁሌም ሳቂ እህቴ❤❤
እደዛሬ ስቄም አላውቅ ጎበዞች 😂😂😂😂ወንድሜን አስታወሱኝ እሱ ሙያየለላትሴት ሰርታአልበላም አሰለጥናታለሁ ይልነበር😂😂😂😂
ወደው አይስቁ አሉ የሚገርም ነው ከመቅመስ ወደማብስል ::ማንም ስው ከእናቱ ሆድ አልተማረም ፍላጎት ካለ የማይሳካ ምንም ነገር የለም :: ዋናው ነገር ግን ልጆቹ ፍላጎታቸው ምንድን ነው ??አንዳንድ ጊዜ አጋጣሚዎች እጣ ክፍላችን ወይም እድላችን ይሆናሉ ከተጠቀምንባቸው::በጣምብዙ የሚያስቅ ነው እኔ ከአሁን አሁን ተቃጠሉ ተቆረጡ እያልኩ ነበር :: ይህ ፕሮግራም ለታሪክ ይቀመጥ ::ሌላው ወንድች ላይ ብቻ ይህ ግብዣ ባይቀር ደስ ይለኛል እንደነሱ የሚጎርሱ ሴቶች ስላሉ እስቲ እንያቸው መቼም የማናየው የለም 😊
ዛሬ ነው ደፋር መሆኔን ያወኩት😂😂😂😂😂😂
ፈጣሪ ሆይ😂😂 እንደ አጎራረስህ አሰራርህ ያምራል ዎይ?? አላለዉም❤
በጣም ነው ያዝናኑኝ😅😅😅😅😅
ኢድ ሙባረክ
Wow 👌 😅😅😅😅
የማዲም ቅመሞች የዛሬውስ 😂😂😂😂😂
ስው እንዴት በሁለት እጁ ይጎርሳል ከራሱ ጋር ይሻማል እንዴ አዳዲስ 😂😂
ረዛሬ ምርጡ ገበታ በሳቅ ገደሉን 😂😂😂😂
ወይኔ እህሉን ቀለዱበት 😂😂😂😂😂
ኡኡኡየ የዛሬወቹ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አቤት የማላመጥ አመል ያንኛውማ በቃ ሳይበላ ማለፍ አይችልም
ጌታ ሆይ 😂😂😂😂😂😂😂😂
በጣም ዘናነው ያልኩትየምር😂😂😂😂
ኢሸአላህ ወዳገር ስመለስ እድል እድሰጡኝ
ገና ዛሬ ፈገግ ብዬ ሳኩ ሁሌ ተጨንቄ ነበር የማየው ሁሌ የማይችሉትን አምጡልን
ኧረ ሸፍ ዚ የት ሂዶ ነው ናፍቆኛል
ያአላህ😂😂😂😂😂
ቢላውን እወስዳለሁ የሚሉት ነገርስ 😅😅😅
ወላሂ የዛሬው የተለየ ነው ዘና ፈታ ያረጋን😂😂❤❤
ምግቡን እኮ አሰቃዩት
የምር በጣም ነዉ የዝናኝ😂😂😂😂😂
ፍትህ ለ Review Addis 😅
እንዲያው ምግብ የሚበላውን ልጂ ሳየው ደሜ ነው ሚፈላ አጋስስ 😏😏😏😊😊
ቀንታም 👊እቢለ ምን ቺግሪ አለው
እኔ ደግሞ ኮንፊደሱ እንደት እንደተመቸኝ😂😂😂😂😂😂😂
ምን ችግር አላው
አቤት ድፍረት 😂😂😂😂
"Dinichu kefawu"😂
ቆይ ግን ለመብላት ነው ለመስራት የሄድከው
ጠበሥከዉ ጠበስከዉ ጠበስከዉ
ማርያም እደዝህ ስቄ አላቅም😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
ምግብ ሊወዳደሩ ነው ወይስ ሊበሉ ነው የመጡት አልገባኝም
ኧረ እነዚህስ ባሰባቸዉ ናቸዉ እንደዛሬ ስቄ አላቅም 😂😂😂😂😂😂
Endezare aznantong ayawuqem waw😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂ere shefochu betam asakogne😂😂❤❤❤
ይመቻቹህ😂😂😂😂😂
Yaltemare dagna sayko ayakum asbu beinante bihon
Master chief Ethiopia west😂
እደዛሬ ስቄ አልቅም 🤣🤣🤣
😂😂😂😂 ያስቃሉ 😂
ምነው ኢድሙባረክ ብትሉ አትሞቱ የጥላቻ ጥግ ቲሽ
ልክ ነሽ ግን ከኢድ በፊት ሊሆን ይችላል የተቀርፀው
ስላላሉ ጥላቻ ነው ማለት ነው?
ዛሬግን አሸናፊመኖርአልነበረበትም ምንም ጥሩነገርየሰራየለም ሲቀጥል ካሜራአማኑ አሳምረህ ቅረፅ ለተመልካች በደንብ አይታይም
ሊበሉ የመጡ ሚመስሉ😂😢
ከከኸኸኸኸ ሆዳም መብላት መብላት ሁለት ሰአት አረጉትና እኔም ልወዳደራ
ወይኔ የዛሬው ይለያል በሳቅ ሞትኩኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
I can't😂😂😂😂😂😂
እውነት በሳቅ ነው የሞትኩ
የዛሬው ይለያልልልል❤❤❤❤
እኛ የመዳም ቅመሞች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እረ በስመአብ ምን ጉዶች ናችኹ ራብተኞች ነው ምትመስሉት
Adadis food kemibal chef pastor bebal teru neber
እየተባባሰ አለ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
41:33 😂😂😂😂43:03 😅😅😅😅
እሚያልፍ.ካለ.ባለመነፅሩ
ዳኞቹ አቅራቢው ለምንድነው ዝም ብለው ሚገለፍጡት ስትቀፉ !
ዋጣት አረ ወየዉ😂😂😂
ቢቸግር የሚባለው ወጣት ምግብ ሲሰራ የአፉ እንቅስቃሴ በጣም ያስጠላል እዩት አፉን ይከፍታል ምላሱን ያወጣል ምናምን
🥒 ስትጠበስ በማየቴ😂😂😂😂
Kkkkkkkkkk የዛሬው በጣም ያስቃል
የዛሬወቹስ ጫን ያለ ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሀያት ይስጣችሁ
1ndu migb ayito yemiyak ayimeselim lamin bela sayhon abelalu yastelal
ዛሬዘና ያረጋሉ😅😅😅 ግን ያክስቴልጂ ቢመጣና ቢወዳደርቢላእደሚወስድ ዳኞቹን እደሜስደምም እርግጠኛነኚ
ጠፍታችኃል እምርም ኑሮው ትወዷል ማለት ነው 😢😢
Enazi dagnochi sayikayeru mawdader albegn gus batem tamechugni❤
አሪፍ ነው
ወይኔ በሳቅ😂😂😂😂😂😂
በሳቅ ወላሂ😂😂😂😂
ሁሉም
እንደው ሁሌ ምበሉትን መኮረኒ እንኳንአስመስላቹ መስራት ያቅታቹዋል ይድፋቹ አንልም ምድረ ሆዳም😂😂😂😂
good content
በእግዚአብሔር ባል ሆነው ምንም ምግብ ማብሰል የማይችሉ ወንዶችን አምጡልን
Wow that scope one guy is very funny
❤❤❤❤🙏
በሳቅ ጨረስኩት😂😂😂😂
ካለፉም.ከተባረሩም.3ቱም
ጥሩ ጣዕም ያለው taste
Siyagebu yesltnalu
እኔ ምግብ መሥራት በጣም ነው እምወደው ሸፍ መሆን ምኞቴነው ግን የትልማር የመዳም ኩሺና እያለለኝ
እነዚህን. ሸልማችሁ. እቤት. ላሉ. ልጆቻችሁ. ምን. ታስተምራላችሁ
አንደኛው ሼፉ የሳሪ ባል ወንድሙ ነው እንዴ ፀይሙ??
Hello EBS ❤ IM THE FRIST PUT COMMENT 😮👑
❤
የምረጡ ገበታ ዳኝነት ልክ አደለም ሌላው ቢቀር ዳኛ ወይም መድረክ መከበር የለበትም ይሄ ዙር ለኔ ልክ አደለም
Kale hiwotin yasemalun emahoy😂
አይ ድፍረት😂😂😂
ኧረ በስመአብ በምግብ ጨዋታ ተጎልቶ ቲክቶክ ያውራ ሰው አጥታቾሁ ነው?
ቢላ ስሙን ቀየረ 😳😅😅😂😂😂
ውይ እንደዛሬ cooking ተመችቶኝ አያውቅም ልጆቹ በጣም ኩሩ ናቸው የሚበልጠን የለም አሉ እኮ !!! ደስ ብለውኛል።
ወይ ቢላ መውሰድ!
አፉን ይዤ አልቆም አለ ተመቸኝ አቦ🎉🎉🎉
Please ebs ማበብሰል የማይችሉትን ብትጋብዙ programu more አዝናኝ እና አስቂኝ የሚሆን አይመስላችሁም😍😍
ዳኞች እደዛሬ አዝናተውኝ አያቁም😂😂😂ምግብ እደዚህ እደሚበላሽ አላቅም ነበር😂😂😂
የእዉነት ለመናገር በጣም ዘና ነዉ ያረጋችሁኝ እደዜህ የማይችሉትን ማቅረባችሁ ልብ ላለዉ ትልቅ ትምህርት አለሁ ተማሩ ሞክሩ ሴቱችም አሉ እነስንም ብታመጡልን 😂😂😂ዳኞች ግን ማሪምን አደኛ ነችሁ በሳቅ ነዉ ትምህርታችሁ ❤❤❤❤❤
ማነው እንደኔ እስከሚነባ የሳቀው ወላሂ በጣም ነው የተዝናናሁት😂😂😂😍
😂😂😂😂😂😂😂
ወይ ፈጣሪ ዛሬ ዳኞቹ በሳቅ መሞታቸው ነው።🤣🤣🤣🤣
አሪፍ ነው የዛሬው ቀጥሉበት ጭራሽ ሰርተው የማያውቁትን አቅርባችው በጣም አዝናኝ ነው
ዛሬ በጣም ነዉ ያዝናናችሁን ፈታ ነዉ ያልኩት 😂😂😂😂😂😂😂
በምርጡ ገበታ ሁሌም እደተዝናናው ነዉ እደዛሬ ግን ስቄ አላቅም
በጣም ዘና አደረጋችሁን ደስ ይላል አንዳንድ ግዜ ቀልድ
የዛሬወችው ለመብላት እንጂ ለመስራት የሄዱ አይመስለኝ😂😂
እውነትም ቢቸግር
እኔ ቲክቶክ ላይ የተለያዩ ምግቦችን እሰራለሁ እለቃለሁ አይታችሁ ብትጋብዙኝ ደስ ይለኛል ኢቢኤሶች
የቲክቶክ ስሜ " ዳሐብ " ነው ሰርች ብታደርጉት ታገኙታላችሁ
ወይኔ በሳቅ😂😂😂😂 ሞትኩ ኡፍፍፍ
በጣም አስቂኝ ውድድር ነበር የተካሄደው ::እንግዲህ ማን ያውቃል ከመሀከላቸው ሼፍ የሚሆን ይኖርል ብዬ እገምታለሁ ::በወንዶች ብቻ አይቅር ሴቶችም እንደነዚህ የሚጎርሱ ሰለሚኖሩ እነሱ ብቅ ብለው ይወዳደሩ እኛም እንዝናና ::
የዳኞቹ አስተያየት እንደውትሮው ነው ደስ ብሎኛል ::አመስግናለሁ ::
በጣም አስቃችሁኛ ለን 3 አንደኛ ናችሁ በጣም አመሰግናለሁ ከፍቱኝ ነበር እናተን ሳይ ከለቅሱ ወደሳቅ ቀየራችሁልኝ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ሁሌም ሳቂ እህቴ❤❤
እደዛሬ ስቄም አላውቅ ጎበዞች 😂😂😂😂ወንድሜን አስታወሱኝ እሱ ሙያየለላትሴት ሰርታአልበላም አሰለጥናታለሁ ይልነበር😂😂😂😂
ወደው አይስቁ አሉ የሚገርም ነው ከመቅመስ ወደማብስል ::ማንም ስው ከእናቱ ሆድ አልተማረም ፍላጎት ካለ የማይሳካ ምንም ነገር የለም :: ዋናው ነገር ግን ልጆቹ ፍላጎታቸው ምንድን ነው ??አንዳንድ ጊዜ አጋጣሚዎች እጣ ክፍላችን ወይም እድላችን ይሆናሉ ከተጠቀምንባቸው::
በጣምብዙ የሚያስቅ ነው እኔ ከአሁን አሁን ተቃጠሉ ተቆረጡ እያልኩ ነበር :: ይህ ፕሮግራም ለታሪክ ይቀመጥ ::ሌላው ወንድች ላይ ብቻ ይህ ግብዣ ባይቀር ደስ ይለኛል እንደነሱ የሚጎርሱ ሴቶች ስላሉ እስቲ እንያቸው መቼም የማናየው የለም 😊
ዛሬ ነው ደፋር መሆኔን ያወኩት😂😂😂😂😂😂
ፈጣሪ ሆይ😂😂 እንደ አጎራረስህ አሰራርህ ያምራል ዎይ?? አላለዉም❤
በጣም ነው ያዝናኑኝ😅😅😅😅😅
ኢድ ሙባረክ
Wow 👌 😅😅😅😅
የማዲም ቅመሞች የዛሬውስ 😂😂😂😂😂
ስው እንዴት በሁለት እጁ ይጎርሳል ከራሱ ጋር ይሻማል እንዴ አዳዲስ 😂😂
ረዛሬ ምርጡ ገበታ በሳቅ ገደሉን 😂😂😂😂
ወይኔ እህሉን ቀለዱበት 😂😂😂😂😂
ኡኡኡየ የዛሬወቹ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አቤት የማላመጥ አመል ያንኛውማ በቃ ሳይበላ ማለፍ አይችልም
ጌታ ሆይ 😂😂😂😂😂😂😂😂
በጣም ዘናነው ያልኩትየምር😂😂😂😂
ኢሸአላህ ወዳገር ስመለስ እድል እድሰጡኝ
ገና ዛሬ ፈገግ ብዬ ሳኩ ሁሌ ተጨንቄ ነበር የማየው ሁሌ የማይችሉትን አምጡልን
ኧረ ሸፍ ዚ የት ሂዶ ነው ናፍቆኛል
ያአላህ😂😂😂😂😂
ቢላውን እወስዳለሁ የሚሉት ነገርስ 😅😅😅
ወላሂ የዛሬው የተለየ ነው ዘና ፈታ ያረጋን😂😂❤❤
ምግቡን እኮ አሰቃዩት
የምር በጣም ነዉ የዝናኝ😂😂😂😂😂
ፍትህ ለ Review Addis 😅
እንዲያው ምግብ የሚበላውን ልጂ ሳየው ደሜ ነው ሚፈላ አጋስስ 😏😏😏😊😊
ቀንታም 👊እቢለ ምን ቺግሪ አለው
እኔ ደግሞ ኮንፊደሱ እንደት እንደተመቸኝ😂😂😂😂😂😂😂
ምን ችግር አላው
አቤት ድፍረት 😂😂😂😂
"Dinichu kefawu"😂
ቆይ ግን ለመብላት ነው ለመስራት የሄድከው
ጠበሥከዉ ጠበስከዉ ጠበስከዉ
ማርያም እደዝህ ስቄ አላቅም😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
ምግብ ሊወዳደሩ ነው ወይስ ሊበሉ ነው የመጡት አልገባኝም
ኧረ እነዚህስ ባሰባቸዉ ናቸዉ እንደዛሬ ስቄ አላቅም 😂😂😂😂😂😂
Endezare aznantong ayawuqem waw😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂ere shefochu betam asakogne😂😂❤❤❤
ይመቻቹህ😂😂😂😂😂
Yaltemare dagna sayko ayakum asbu beinante bihon
Master chief Ethiopia west😂
እደዛሬ ስቄ አልቅም 🤣🤣🤣
😂😂😂😂 ያስቃሉ 😂
ምነው ኢድሙባረክ ብትሉ አትሞቱ የጥላቻ ጥግ ቲሽ
ልክ ነሽ ግን ከኢድ በፊት ሊሆን ይችላል የተቀርፀው
ስላላሉ ጥላቻ ነው ማለት ነው?
ዛሬግን አሸናፊመኖርአልነበረበትም ምንም ጥሩነገርየሰራየለም ሲቀጥል ካሜራአማኑ አሳምረህ ቅረፅ ለተመልካች በደንብ አይታይም
ሊበሉ የመጡ ሚመስሉ😂😢
ከከኸኸኸኸ ሆዳም መብላት መብላት ሁለት ሰአት አረጉትና እኔም ልወዳደራ
ወይኔ የዛሬው ይለያል በሳቅ ሞትኩኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
I can't😂😂😂😂😂😂
እውነት በሳቅ ነው የሞትኩ
የዛሬው ይለያልልልል❤❤❤❤
እኛ የመዳም ቅመሞች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እረ በስመአብ ምን ጉዶች ናችኹ ራብተኞች ነው ምትመስሉት
Adadis food kemibal chef pastor bebal teru neber
እየተባባሰ አለ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
41:33 😂😂😂😂
43:03 😅😅😅😅
እሚያልፍ.ካለ.ባለመነፅሩ
ዳኞቹ አቅራቢው ለምንድነው ዝም ብለው ሚገለፍጡት ስትቀፉ !
ዋጣት አረ ወየዉ😂😂😂
ቢቸግር የሚባለው ወጣት ምግብ ሲሰራ የአፉ እንቅስቃሴ በጣም ያስጠላል እዩት አፉን ይከፍታል ምላሱን ያወጣል ምናምን
🥒 ስትጠበስ በማየቴ😂😂😂😂
Kkkkkkkkkk የዛሬው በጣም ያስቃል
የዛሬወቹስ ጫን ያለ ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሀያት ይስጣችሁ
1ndu migb ayito yemiyak ayimeselim lamin bela sayhon abelalu yastelal
ዛሬዘና ያረጋሉ😅😅😅 ግን ያክስቴልጂ ቢመጣና ቢወዳደርቢላእደሚወስድ ዳኞቹን እደሜስደምም እርግጠኛነኚ
ጠፍታችኃል እምርም ኑሮው ትወዷል ማለት ነው 😢😢
Enazi dagnochi sayikayeru mawdader albegn gus batem tamechugni❤
አሪፍ ነው
ወይኔ በሳቅ😂😂😂😂😂😂
በሳቅ ወላሂ😂😂😂😂
ሁሉም
እንደው ሁሌ ምበሉትን መኮረኒ እንኳንአስመስላቹ መስራት ያቅታቹዋል ይድፋቹ አንልም ምድረ ሆዳም😂😂😂😂
good content
በእግዚአብሔር ባል ሆነው ምንም ምግብ ማብሰል የማይችሉ ወንዶችን አምጡልን
Wow that scope one guy is very funny
❤❤❤❤🙏
በሳቅ ጨረስኩት😂😂😂😂
ካለፉም.ከተባረሩም.3ቱም
ጥሩ ጣዕም ያለው taste
Siyagebu yesltnalu
እኔ ምግብ መሥራት በጣም ነው እምወደው ሸፍ መሆን ምኞቴነው ግን የትልማር የመዳም ኩሺና እያለለኝ
እነዚህን. ሸልማችሁ. እቤት. ላሉ. ልጆቻችሁ. ምን. ታስተምራላችሁ
አንደኛው ሼፉ የሳሪ ባል ወንድሙ ነው እንዴ ፀይሙ??
Hello EBS ❤ IM THE FRIST PUT COMMENT 😮👑
❤
የምረጡ ገበታ ዳኝነት ልክ አደለም ሌላው ቢቀር ዳኛ ወይም መድረክ መከበር የለበትም ይሄ ዙር ለኔ ልክ አደለም
Kale hiwotin yasemalun emahoy😂
አይ ድፍረት😂😂😂
ኧረ በስመአብ በምግብ ጨዋታ ተጎልቶ ቲክቶክ ያውራ ሰው አጥታቾሁ ነው?
ቢላ ስሙን ቀየረ 😳
😅😅😂😂😂