Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በሠው ቤት ላይ ሙጥኝ ብሎ አያገባህም ከማለት የኑሮን ውድነትን ማረጋጋት ነጋዴውን መቆጣጠር
የአከራይ እና ተከራይ መሀበር ተቃቅሞ ችግሩ በዝያ መፍታት ሰቻል የመንግሥት ጣልቃ ገባነት የንብረት ባለቤትነትን ከመጋፋቱ በላይ ቤት ሰርቶ ማከራየትን አብሮ የመኖርን እሴት ያደክማል ለምሳሌ ቤት ተከራይቶ ገብተዉ የተጋቡ ብዙ ናቸዉ ሌላም ብዙ አለ በእርግጥ ብዙ ክፋ አከራይ የለም ማለት አይደለም ።ችግሩን የምፈተዉ ሕጋዊ የሆነ የአከራይ ተከራይ መሀበር እንደየሠፈሩ ብቁቁም ይሻላል እንጅ አዋጁ የግል ንብረት በለቤትነትን ይጋፋል
? እኔ ውጪ ነኝ ቤቴን አከራይቼው ለረጅም አመት በናንተ የ6ወር ማረዘሚያ ውል አልቆ እስካሁን ቆየሁ ሀገሬ ለመመለስ ሳስብ አሁንም ድጋሚ እንዲህ ያለ አዋጅ አወጣችሁ እኔ በቤቴ መች ነው መጥቼ እማርፈው ሌላው ውክልና እንኩዋን እንዳልሰጥ ፓስፖርቴን ለእድሳት ከላኩት ቆየሁ ያለህበት አገር መኖሪያ ፍቃድ ከሌለህ አናድስም አላችሁ ውልካላደሳችሁ በገንዘብ እንቀጣለን ትላላችሁ በምን መልኩ ይህን አይነት ችግር ትዳኛላችሁ መልሱልን እባካችሁ የብዙ ሰው ችግር ነው አስተውላችሁ ⚖️
ወንድሜ እሱ ነዉ የገረመህ ቤትህን ይወርሱታል አሁን ዋገ እያወጡልህ ነዉ
የሚያፋጅና የመከራ አዋጅ ብትሉት ይሻል ነበር ። አከራይና ተከራይን ለማፋጀት የወጣ ህግ ነው
ጓደኛዬ ሰሎሞን ኃይለየሱስ❤❤❤❤❤
መመሪያው ለተከራካሪ ጥቅም የመጣ መስሎኝ ነበር። ለመንግስት ገቢ መሰብሰቢያ ነው
አብዛኛው ተከራይ ሁሉም እያልኩ አይደለም በገባበት በወሩም አይዶል ቤቱን እንዳልነበረ ሚያደርግ ውልም ቢኖር ማን ይካሰሳል?ውል እያለ አተካራ ፈጥረው አፍርሰውም አይዶል ሚሄዱት ጭራሽ እንዲህ ያለማ ነገር እንጃ።
ማንም ሰው ቤቱን በፈለገው ዋጋ ማከራየት ይችላል ስለ ቤቱ የሚያዘው የቤቱ ባለቤት ብቻ ነው በግለሰብ ቤት መንግስት አያገባውም በየትም አለም ላይ እንዲህ አይነት ህግ የለም ማደናገሪያ ነው ይልቅ እያፈናቀላችሁ የምታፈርሱትን ቤት ሰርታችሁ ለባለቤቶቹ መልሱ ! አገር አታፍርሱ !!!
አከራይ ነኝ ተሳስበን መኖሩ ጥሩ ነው ነገር ግን የዛን ያህል ስርአት አልባ ተከራዮች አሉ ሁለት ነን ብለዉ ዘጠኝ ሆነዉ ግቢህ የሚጋጉ ወከባ የሚፈጥሩ የሚደባደቡ ግቢህ ውስጥ ሁከት የሚፈጥሩ መኖሪያ ቤትህን መጨፈሪያ ማረግ የሚፈልጉ የሴተኛ አዳሪ የጫት ቃሚ ግቢ የሚያረጉ እንዴት ነው ከነዚህ ጋር ግቢያችን ዉስጥ ሁለት አመት እምን ኖረዉ አከራይ ለመንግስት ታክስ መክፈል አለበት አምናለሁ በተለይ ኮዶሚኒዬም ውስጥ ብዙ አከራይ ለመንግስት ሳይከፍል ነው የሚያከራየዉ ያሀገሬ ህዝብ መክፈል አትወድም መክፈል ልመድ እንተሳሰብ ለሁሉም ነገር እላለሁ
ለቁጥጥር እንዲያመች የሚከራዩ ቤቶችን ደረጃ መስጠት እና እንደ ደረጃቸዉ የክራይ ተመን በካሬ ሜትር ቢሆን አከራይ እና ተከራይ ዉል የሚፈፅሙበት ፎርም ቢዘጋጅ ችግሩን ሊያቀለዉ ይችላል
Betem turu new❤❤❤
እኔ ምለው የተጠያቂ CV በስክሪን ላይ የመታየቱ ጉድ ምንየሚለው ነው 😂😂በጣም አላስፈላጊ ነው ይታሰብበት😊
Serious ከሆናችሁ property Tax አዋጅ አውጡ :: 1% of the current market value of the house) is fair. በሚገኘው ገቢ ለደሀው ቤቶችን መገንባት ነው::
ተከራዮች ጥጋበኞች ናቸው አንዳዶቹ ጭራሽ አልከፍልም እያሉነው እንደውም አሪፍነው ከፀደቀ
ተከራይ ተረጋግቶ ሲኖር አከራይ ላቡን አንጠፍጥፍፎ አንጀቱን አስሮ በሰራው ቤት መጦሪያው ተቆልፎበት ተከራይ ነኝ ባይ ዘና ብሎ ይኖርበታል።
ተከራይም ላቡን አንጠፍጥፎ ነው ሰርቶ የሚከፍለው
3 አመት ኪራይ ሳይከፍል በመሐል ቦሌ የሚኖር ተከራይ አለ እየነገደ በየትኛው አንቀጽ እየተከራከረ እንደሆነ ቢብራራልኝ ???
አንዳንዴ በቅንነት ችላ ያልነው ዋጋ ያስከፍላል
ሀገራችንን ሰላም ይስፍንን ያረብ
ሀሳቡ መልካም ነው አሁንም ይሄንን የሰሙ አከራዮች ተከራዩን ያልተገባ ጭማሪ እያደረጉም እያስወጡም ነው ብታዩት
በኮንደሚንየም ላይ እንደሳይቱ ባለአንድ መኝታ የሳይቱ እኩል ዋጋ ባለ ሁለትም ባለሶስትም እንደልዩነታቸው ተመጣጣኝ ልዩነት ቢኖረው።
Zare betun meshat bifalig meshat alchilim malet newu? Yegid hulat amat metebek alebign? Betu simu newu enji teworsiwal malet eko newu? Akerayu lemin hasab indiset ayimechachim? Yigermal!
ከተዎራ መቸ አነሰ መቸ አስቀነሱልን መቸ እንቅስቃሴ ተጀመረ ጭራሽ እየጨመሩብን ነው ይገርመኛል ወሪብቻ ሆነብን እየተዞረ ይጠይቅልን ደቦች ቤት ሲሰራ ቶሎብለው እንደሚያፈርሱት ሁሉ ቤቶችን የሚያከራዮ የቤት ነዋሪዎች ይገምገሙልን
አሪፍ በጣም አሪፍ ሀሳብ ነው።ተግባራዊነቱን እንጠብቃለን።መንግስታችን ይጽና ብለናል።
የቀበሌ ቤት ተከራይተው የሚያከራዩትን ሰዎችስ በዛ ላይ በጣም በውድ ነው የሚያከራዩት ለዚ ምን ምላሽ አላቹ
በዘር ወይም በእምነት ምክንያት አላከራይም ማለት discrimination ስለሆነ በህግ መከልከል አለበት::
አገራችንን ሰላም ያርግልን ኑሮዉም ዪርከስ
ጦርነት አታርግ ዋጋ እንዲረክሰ ከፈለግክ እንጂ ትግሬዎችን ለመወጋት ሆ ብለህ አንተ ሰትወጋ ብቻ ሰላም ብትል ዋጋ የለዉም
Wanaw Selam guday angebgabi new
ውሸት ነው እኛ ምንኖረው በሰለጠነ አለም ውስጥ ነው በምን ያሀል ቤትህን አከራይ ሚል ህግ የለም ገቢያው ነው ኪራዩን ሚወስነው ለየት ያለው Rent control ነው ያም ከከተማ ከተማ ይለኛል ያም ህዝብ በምርጫ ካሳለፈው ነው። ለምሳሌ 1000 ብር ከሆነ ምከፍለው በአመት 3-5 %ሊሆን ይቻላል ጭማሬው ያም በተወሰነ ከተማ ነው አትዋሹ
❤❤❤❤❤❤❤
ወንድም ጋሼ አባትህ በቀበሌ ቤት በሰዉ ደምና ላብ አኖረህ አንተ ተረኛ የመንግሰትን ጉልበት ተጠቅመህ የቤተ ክራይ ማሰቀነሰ ትፈልጋለህየኢኮኖሚ ሳይንሱ ቢገባህ ቤት ክራይ በደንብ የሚያበላ ከሆነ ገንዘብ ኢንቨሰት ይደረግና ዋጋዉን ያሰተካክለዋል ይህ የኢኮኖሚ ሐቅ ነዉ መንግሰት መሐል ገብቶ ይህንን ገበያ ቢያቋርጠዉ የቤት እጥረት አይፈታም ይልቁንሰ ማንም አዲሰ የክራይ ቤት አይሰራምመንግሰት አወነተኛ ክራይ እንዲቀንሰ ከፈለገ የመሬቱን ሊዝ ዚሮ ያሰገባ ። ሰዋች ገንዘባቸዉን አክሲዬን ገዝተዉ ወደ ላይ ህንፃ ይሰሩ እንጂ ኑሮ ተወዶበተ ደባል የሚያሰገባወ በቤቱ ወዶ ተርፎት ይመሰልሃል። ካለፈዉ አለመማራችን ይገርመኛልመንጌ የወረሰዉ ቤት 100,000 አይሞላም አንግዲህ ሁሉ ቤቶቹ ፈርሰዉ እንደገና መሰራት አለባቸዉ ለምን ባለቤት ሰለሌላቸዉ ጥገና ለ50 ዓመት አልተደረገላቸዉም አሰቡት አከራዬች ባይነኩ ኖሮእኔ እያልኩት ያለሁት የቤት ክራይ ወድ አይደለም እያልኩ አይደለም አዋ ወድ ነዉ ይህ ዉድ መሆኑ ነዉ ሌሎች በክራይ ቤት ላይ እንቨሰት እንዲያረጉ የሚያበረታታቸዉመንግሰት አዳዲሰ ቴክኖለጂ አሰገበቶ አክሲዬን ሸጦ ወጪወን ቢመልሰ እንቨሰትመቱ በራሱ ቆሞ ቤት ይሰራ ነበር። በተጨማሪ 78.9% ዕቃዎች ከዉጭ ሰለሚመጡ ሐገረ ዉሰጥ ብናመርታቸዉ የክራይ ዋጋ ይረክሰ ነበር
አይ "ዓይናችን" መልሰህ አስተያያት ሰጪ አደረካቸው?
ጥያቄ የሚመልሰውን እንግዳ ማቋረጥ ተገቢ አይደለም።
Condominium ale weys yelem????
በሁሉም ቧታ ዪስተካከል አዲሳባ ተብሎ በገጠር ኩሽና የማዪሆን ቤት እያከራዩ ነዉ ሣያስቡት እየጨመሩባቸዉ
አሁን ዛኒጋባ የሚያከራይህ አታገኝም በደርግ ዘመን የክራይ ቤት ሲወረሰ ተከራይ እልል አለ ነገ በኔ መሆኑን ሳያቅ የመንግሰቱ ሰህተትን አሁንም የምንከፍለዉ
የኔ ጥያቄ አከራይና ተከራይ እንዱተሳሰብ ያደርጋልጥሩ ነው የኔ ጥያቄ በኮንደሚንየም ነው የክራዩ ዋጋ እንደካሬውና እንደመኝታ ክፍሎች ብዛት እና እንዲሁም የሚከራዩበት ዋጋ እኩል ቢሆን ያንተ ቤት እሔን ያህል ተከራይቶ የኔ ካንተ ያንሳል ወይም ይበልጣል እንዳይባባሉ እና የሳይቶቹ ተመን ቢኖረው ሌላው እኩል ዋጋ ቢተመን ምን ይመስላቹሀል መልስ እጠብቃለሁ።
Dhiibeentenyaa dhiibeekaleet bultuudhaa namuubekaa dhiibebiiyagutii wanuuma biiyamudateetu numudatee
Yemgermew endeat new akerayuem eko nuro eytwededbet new endeat new affordable
ገና ምን አይተህ ከዉጭ ሐገር ቤት ሰርተዉ ለማከራየት የሚፈልጉ ያቆማሉ አከራይም አዲሰ አያከራይም ለክራይ ቤት የሚገነቡ ቤቶች በሙሉ ይቆማሙ
Min afeydum ledihaw, enante lehabtam yekomachuh mengist nachuh, 😅
Arabnii qalbiinwaliithiidhaa tanabodhaa torban iirbuu jarsaa torban iirrbuu qaliichaa beytuuree warajalaa olgaragaleefii gubaagadiigaragalee jachuudhaa
Maqaan namaa eysaratii arkamaa qamanamaraa mataagubadhaa guraagubaatii bareefamaadha maqaan namaajachuudhaan mataanfalmaata miillii lamaan harkiilamaa.jarakanajaladeema ijiimataagubaajiirtii funyaanguragubaajiiraa jariitorbaa ilkeewajiiheduudhaa
በሠው ቤት ላይ ሙጥኝ ብሎ አያገባህም ከማለት የኑሮን ውድነትን ማረጋጋት ነጋዴውን መቆጣጠር
የአከራይ እና ተከራይ መሀበር ተቃቅሞ ችግሩ በዝያ መፍታት ሰቻል የመንግሥት ጣልቃ ገባነት የንብረት ባለቤትነትን ከመጋፋቱ በላይ ቤት ሰርቶ ማከራየትን አብሮ የመኖርን እሴት ያደክማል ለምሳሌ ቤት ተከራይቶ ገብተዉ የተጋቡ ብዙ ናቸዉ ሌላም ብዙ አለ በእርግጥ ብዙ ክፋ አከራይ የለም ማለት አይደለም ።ችግሩን የምፈተዉ ሕጋዊ የሆነ የአከራይ ተከራይ መሀበር እንደየሠፈሩ ብቁቁም ይሻላል እንጅ አዋጁ የግል ንብረት በለቤትነትን ይጋፋል
? እኔ ውጪ ነኝ ቤቴን አከራይቼው ለረጅም አመት በናንተ የ6ወር ማረዘሚያ ውል አልቆ እስካሁን ቆየሁ ሀገሬ ለመመለስ ሳስብ አሁንም ድጋሚ እንዲህ ያለ አዋጅ አወጣችሁ እኔ በቤቴ መች ነው መጥቼ እማርፈው ሌላው ውክልና እንኩዋን እንዳልሰጥ ፓስፖርቴን ለእድሳት ከላኩት ቆየሁ ያለህበት አገር መኖሪያ ፍቃድ ከሌለህ አናድስም አላችሁ ውልካላደሳችሁ በገንዘብ እንቀጣለን ትላላችሁ በምን መልኩ ይህን አይነት ችግር ትዳኛላችሁ መልሱልን እባካችሁ የብዙ ሰው ችግር ነው አስተውላችሁ ⚖️
ወንድሜ እሱ ነዉ የገረመህ ቤትህን ይወርሱታል አሁን ዋገ እያወጡልህ ነዉ
የሚያፋጅና የመከራ አዋጅ ብትሉት ይሻል ነበር ። አከራይና ተከራይን ለማፋጀት የወጣ ህግ ነው
ጓደኛዬ ሰሎሞን ኃይለየሱስ❤❤❤❤❤
መመሪያው ለተከራካሪ ጥቅም የመጣ መስሎኝ ነበር። ለመንግስት ገቢ መሰብሰቢያ ነው
አብዛኛው ተከራይ ሁሉም እያልኩ አይደለም በገባበት በወሩም አይዶል ቤቱን እንዳልነበረ ሚያደርግ ውልም ቢኖር ማን ይካሰሳል?ውል እያለ አተካራ ፈጥረው አፍርሰውም አይዶል ሚሄዱት ጭራሽ እንዲህ ያለማ ነገር እንጃ።
ማንም ሰው ቤቱን በፈለገው ዋጋ ማከራየት ይችላል ስለ ቤቱ የሚያዘው የቤቱ ባለቤት ብቻ ነው በግለሰብ ቤት መንግስት አያገባውም በየትም አለም ላይ እንዲህ አይነት ህግ የለም ማደናገሪያ ነው ይልቅ እያፈናቀላችሁ የምታፈርሱትን ቤት ሰርታችሁ ለባለቤቶቹ መልሱ ! አገር አታፍርሱ !!!
አከራይ ነኝ ተሳስበን መኖሩ ጥሩ ነው ነገር ግን የዛን ያህል ስርአት አልባ ተከራዮች አሉ ሁለት ነን ብለዉ ዘጠኝ ሆነዉ ግቢህ የሚጋጉ ወከባ የሚፈጥሩ የሚደባደቡ ግቢህ ውስጥ ሁከት የሚፈጥሩ መኖሪያ ቤትህን መጨፈሪያ ማረግ የሚፈልጉ የሴተኛ አዳሪ የጫት ቃሚ ግቢ የሚያረጉ እንዴት ነው ከነዚህ ጋር ግቢያችን ዉስጥ ሁለት አመት እምን ኖረዉ አከራይ ለመንግስት ታክስ መክፈል አለበት አምናለሁ በተለይ ኮዶሚኒዬም ውስጥ ብዙ አከራይ ለመንግስት ሳይከፍል ነው የሚያከራየዉ ያሀገሬ ህዝብ መክፈል አትወድም መክፈል ልመድ እንተሳሰብ ለሁሉም ነገር እላለሁ
ለቁጥጥር እንዲያመች የሚከራዩ ቤቶችን ደረጃ መስጠት እና እንደ ደረጃቸዉ የክራይ ተመን በካሬ ሜትር ቢሆን አከራይ እና ተከራይ ዉል የሚፈፅሙበት ፎርም ቢዘጋጅ ችግሩን ሊያቀለዉ ይችላል
Betem turu new❤❤❤
እኔ ምለው የተጠያቂ CV በስክሪን ላይ የመታየቱ ጉድ ምንየሚለው ነው 😂😂በጣም አላስፈላጊ ነው ይታሰብበት😊
Serious ከሆናችሁ property Tax አዋጅ አውጡ :: 1% of the current market value of the house) is fair. በሚገኘው ገቢ ለደሀው ቤቶችን መገንባት ነው::
ተከራዮች ጥጋበኞች ናቸው አንዳዶቹ ጭራሽ አልከፍልም እያሉነው እንደውም አሪፍነው ከፀደቀ
ተከራይ ተረጋግቶ ሲኖር አከራይ ላቡን አንጠፍጥፍፎ አንጀቱን አስሮ በሰራው ቤት መጦሪያው ተቆልፎበት ተከራይ ነኝ ባይ ዘና ብሎ ይኖርበታል።
ተከራይም ላቡን አንጠፍጥፎ ነው ሰርቶ የሚከፍለው
3 አመት ኪራይ ሳይከፍል በመሐል ቦሌ የሚኖር ተከራይ አለ እየነገደ በየትኛው አንቀጽ እየተከራከረ እንደሆነ ቢብራራልኝ ???
አንዳንዴ በቅንነት ችላ ያልነው ዋጋ ያስከፍላል
ሀገራችንን ሰላም ይስፍንን ያረብ
ሀሳቡ መልካም ነው አሁንም ይሄንን የሰሙ አከራዮች ተከራዩን ያልተገባ ጭማሪ እያደረጉም እያስወጡም ነው ብታዩት
በኮንደሚንየም ላይ እንደሳይቱ ባለአንድ መኝታ የሳይቱ እኩል ዋጋ ባለ ሁለትም ባለሶስትም እንደልዩነታቸው ተመጣጣኝ ልዩነት ቢኖረው።
Zare betun meshat bifalig meshat alchilim malet newu? Yegid hulat amat metebek alebign? Betu simu newu enji teworsiwal malet eko newu? Akerayu lemin hasab indiset ayimechachim? Yigermal!
ከተዎራ መቸ አነሰ መቸ አስቀነሱልን መቸ እንቅስቃሴ ተጀመረ ጭራሽ እየጨመሩብን ነው ይገርመኛል ወሪብቻ ሆነብን እየተዞረ ይጠይቅልን ደቦች ቤት ሲሰራ ቶሎብለው እንደሚያፈርሱት ሁሉ ቤቶችን የሚያከራዮ የቤት ነዋሪዎች ይገምገሙልን
አሪፍ በጣም አሪፍ ሀሳብ ነው።ተግባራዊነቱን እንጠብቃለን።መንግስታችን ይጽና ብለናል።
የቀበሌ ቤት ተከራይተው የሚያከራዩትን ሰዎችስ በዛ ላይ በጣም በውድ ነው የሚያከራዩት ለዚ ምን ምላሽ አላቹ
በዘር ወይም በእምነት ምክንያት አላከራይም ማለት discrimination ስለሆነ በህግ መከልከል አለበት::
አገራችንን ሰላም ያርግልን ኑሮዉም ዪርከስ
ጦርነት አታርግ ዋጋ እንዲረክሰ ከፈለግክ እንጂ ትግሬዎችን ለመወጋት ሆ ብለህ አንተ ሰትወጋ ብቻ ሰላም ብትል ዋጋ የለዉም
Wanaw Selam guday angebgabi new
ውሸት ነው እኛ ምንኖረው በሰለጠነ አለም ውስጥ ነው በምን ያሀል ቤትህን አከራይ ሚል ህግ የለም ገቢያው ነው ኪራዩን ሚወስነው ለየት ያለው Rent control ነው ያም ከከተማ ከተማ ይለኛል ያም ህዝብ በምርጫ ካሳለፈው ነው።
ለምሳሌ 1000 ብር ከሆነ ምከፍለው በአመት 3-5 %ሊሆን ይቻላል ጭማሬው ያም በተወሰነ ከተማ ነው አትዋሹ
❤❤❤❤❤❤❤
ወንድም ጋሼ አባትህ በቀበሌ ቤት በሰዉ ደምና ላብ አኖረህ አንተ ተረኛ የመንግሰትን ጉልበት ተጠቅመህ የቤተ ክራይ ማሰቀነሰ ትፈልጋለህ
የኢኮኖሚ ሳይንሱ ቢገባህ ቤት ክራይ በደንብ የሚያበላ ከሆነ ገንዘብ ኢንቨሰት ይደረግና ዋጋዉን ያሰተካክለዋል ይህ የኢኮኖሚ ሐቅ ነዉ መንግሰት መሐል ገብቶ ይህንን ገበያ ቢያቋርጠዉ የቤት እጥረት አይፈታም ይልቁንሰ ማንም አዲሰ የክራይ ቤት አይሰራም
መንግሰት አወነተኛ ክራይ እንዲቀንሰ ከፈለገ የመሬቱን ሊዝ ዚሮ ያሰገባ ። ሰዋች ገንዘባቸዉን አክሲዬን ገዝተዉ ወደ ላይ ህንፃ ይሰሩ እንጂ ኑሮ ተወዶበተ ደባል የሚያሰገባወ በቤቱ ወዶ ተርፎት ይመሰልሃል። ካለፈዉ አለመማራችን ይገርመኛል
መንጌ የወረሰዉ ቤት 100,000 አይሞላም አንግዲህ ሁሉ ቤቶቹ ፈርሰዉ እንደገና መሰራት አለባቸዉ ለምን ባለቤት ሰለሌላቸዉ ጥገና ለ50 ዓመት አልተደረገላቸዉም አሰቡት አከራዬች ባይነኩ ኖሮ
እኔ እያልኩት ያለሁት የቤት ክራይ ወድ አይደለም እያልኩ አይደለም አዋ ወድ ነዉ ይህ ዉድ መሆኑ ነዉ ሌሎች በክራይ ቤት ላይ እንቨሰት እንዲያረጉ የሚያበረታታቸዉ
መንግሰት አዳዲሰ ቴክኖለጂ አሰገበቶ አክሲዬን ሸጦ ወጪወን ቢመልሰ እንቨሰትመቱ በራሱ ቆሞ ቤት ይሰራ ነበር። በተጨማሪ 78.9% ዕቃዎች ከዉጭ ሰለሚመጡ ሐገረ ዉሰጥ ብናመርታቸዉ የክራይ ዋጋ ይረክሰ ነበር