Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ከሚንበር ቲቪ በጣም የምወደው ፕሮግራም ሆኗል ስለ ትዳር መማር ማዳመጥ ማንበብ እወዳለሁ በተለይ አዋቂ የሆኑ ሰዎች ሲሆን ሆነ ብዬ እከታተላለሁ እንዲህ ደግሞ በራሳችን ቤት በራሳችን ወንድሞች በብቁ ሁኔታ ስለትዳር ት/ት መጀመሩ አስደስቶኛል ደቂቃው ያጥርብኛል በርቱ ጀዛከሏሁ ኸይረን በጣም እናመሰግናለሁ ሁላቹንም
እኔ ለእናንተ አፍርኩ ወላሂ አሁን የናንተ ቤተሰብ ይሄን ሲሰሙ ምን ይሰማቸው ይሆንማሻአላህ የምትሉ አላህ ህድያ ይስጣችሁ ባለጌዎችም ናችሁ ክብር የሌላችሁ።ፕሮግራም አቅራቢዎችም የምትቀርቡትም አላህ ህድያ ይስጣችሁ ።በድናችን አትቀልዱ እባካችሁ አላህን ፍሩ ይህ ተግባር የሙናፊቆች የነሷራዎች ነው።እንደት ኢስላምን የመሰለ ሀይማኖት አላህ ወፍቆን በዚህ መሉ ትዘቅጣላችሁ በአላህ ለገንዘብ
ወላሂ እኔም አልደግፈዉ
አላህየ ረክሠው ከሚያረክሱን አላህ ይጠብቀን አላህ ይምራቸው ሌላ ምን እንላለን
የተጋነነ መስፈርት ያስቀመጣቹ አረጋጉት!
ትክክል 😂😂😂
መንግስትን የሚያንቀጠቅጥ ለመንግስት የሚያበድር አላለችም ወየው ከመንግስት የማይበደር ከሆነ ራሱ ጌታሽን አመስግኝ ምን ትመስላለች😊😊😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እህት ወድሞቸ አላህ የረፍት እጀራ ይስጣችሁ ለተጨነቀሁሉ አላህ ይፈርጀው አላህ አገራችንንሠላም ያርግልን ያረብብብ
አሚን
امين امين يارب العالمين
Allahume amiin ❤❤❤
አሚንንን
Amiin yerab
ሁለተኛው ወንድ ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ ያሳብከውን ያሳካልህ ምክንያቱም ሌላው ሁሉ ቀሪ ነው ውበት ሀብት አብላጭላጭ ነገሮች በሙሉ መስፈረት አላዴርክም አላህ ያሳካልህ
ከተመኛችሁት በላይ ይወፍቃችሁ ያረብ አላህ አይሸግረውም ለእኛ ቢከብድም ለእሱ አይከብደውም ኩን ፈየኩን ብቻ ነው ከእሱ የሚጠበቀውና
ወድሜ ሙሀመድበጣም ደስ ብሎኛል ሴቶች ከኃላ ወዶች ከፊት ስለሆኑ ጀዛከሎህ
አላሆይ እኔነቴን ታውቃለህ እና ለኔ የሚበጀኝን አተ ወፍቀኝ ያረብ ጀዛኩምላህ ኸይረን በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን
አንዳንድ ወንዶች ግን…ስራ ያላትን ሴት ለትዳር አጋር መስፈርት አድርገው ሲቆጥሩ ደሜን ያፈሉታል! ምነው ይህን ያክል አልጫ መሆን ያ ሸባብ¡¿~ቁርኣኑም'ኮ «ሴቶች በቤታቸው ይርጉ» ነው የሚለው።ስለዚህ… ወንዶች ይሄን ሀላፍትና በአግባቡ ለመወጣት ኢኮኖሚያዊም መንፈሳዊም አቅም እንድፈጥሩ ጠንክሮ መስራት ቀዳሚ ነው።ደሞ…ሌላው መስፈርትህ ተመችቶኛል―እንድህ ያለችዋን ካገኘን እኛም እናገባለን―……አሉ ሸይኹ¡|•|
አህለን ቢኩም ሀባይብ የዛሬው አቀማመጣቸው ማሻ አላህ ነው ሁሌም እንዲህ ይሁን ሴቶች ከሀላ ሲሆኑ ነው ምርጥ ጀዛኩም አላህ ኸይር
የሴቶች መስፍረት እደት እዳሳቀኝጌታችን አሏህ ምኞታችሁን ያሳካላችሁ!ኡስተዝ አብዱል ገፋር. እዲህ በሶሻል ሚዲያ ሳላቀውበኦዲወ ብቻ በኒ ሂውት ውስጥ አሻራ አለህበዲናችን ሪዶ ላይ የምታቀርብንቸውን ፐሮግራም በጉጉት ነበር የማዳምጥህእረጂም እድሜ ከአፊያ ጋር አላህየ ይስጥህ!
ሴቶቹ ያስቃሉ 😂
አውደወ አለውዴ ፖላይስቶሪይ ላይ
አያስቅምትልቅነገርመመኝትነውሰጭውአሏህነው
የሴቶቹ መስፈርት ከአድ ሺ አራት መቶ በፊት የነበሩት ወንዶችን ነው ሚመለከተው 😅
በትክክል😂😂😂
kkkkkkkk yes
😅😅😅😅
አዉንም አለ
@@badrea36 ካለ እሷ ሰሃብይ ናት ማለት ነው ማሻአላህ😊
ልጀ እያለች ድምፄን ስትሰማ ታለቅስ የነበረቺውን ውዱዋን አያቴን ካጣሁ እደቀላል 5, አመት ሆነኝ ጀነት እንደምንገናኝ ትልቅ ተስፋ አለኝ 🤍 አላሁመ እግፊር ለሀ ያረብ
በጣም እናመሰግናለን የጎጆየ ፕሮግራም ስለትዳር ያለን አመለካከት እድናጠራ እየረዳን ነው ጀዛኩሙላሁ ኸይረን
ማሽአላህ ምርጥ ቀን ብየዋለሁ የዛሬው ውሎ ያምራል አዝማሪወችን ወይም ሙነሽድ አርቁልን ብቻ😂
❤
እኛ የመዳም ቅመሞች በደላላ ስራ እንኳን ለመሄድ ያስፈራናል እንኳን ትዳር በዴላላ ቤተሰብ መርጦ ድሮ ደህና ሰው በጠፋበት ዘመን በዴላላ ትዳር ቀልድ ነው
አሚን ያረበል አለብን እኔም ለዉድ እህቴ ሷሊህ ልጆችን ይስጥልኝ አሚኔን ከመልይካ አሚንታ ጋር ይግጠምልኝ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ያጀመአ እድት ነችሁ እኔ ከባለቤት ከተለያየሁ ሶስት ወር ከሀያ ቀኔነው ነገር ግን ብዙ ነገር እዴ ጎደለ ነው የተረዳሁን ትዳር ደስታም ሀዘንም ነው በኔ እይታ ምክናየቱም ከተለያየን ጀመሮ ለኔ ሰላም እናም ኢማኔ ሙሉ ነው የሆነበኝ በተቃራኒ ማለት ነው ትዳር ሲያዝ ነበር የሰማሁ ኢማን የሞላል እናም እህት ወድሞቼ አድነገር የምላችሁ አትቸኩሉ ልክ እዳአበጣ አበጣ የሚያርፍበትን ሰያቅ ነው የሚዘለው እም እረጋ ማለትን አትርሱ እናም ሁሌም ድናኛ ብቻ አታተኩሩ
የተሻለውን ይስጥሽ እህቴ እናመሰግናለን ለምክርሽ ተምሮ ካለፈ ሞክሮ ያለፈ ይበልጣል
ትዳር የኢማን ግማሽ አካል ነዉ ሲባል አላህ በመጀመሪያ ኢማን ያለዉ ባል ሲሰጥ ነዉ እህቴ ከመጀመሪያዉ ከሌለዉ ጭራሽ ያለሽን ኢማን ያሳጣሻል እኔም ያጋጠመኝ ነዉ ትዳር ከመያዜ በፊት አልሃምዱሊላህ በብዙ ነገሮች የተሻልኩ ኢማኔም አልሃምዱሊላህ ነበርኩ ሳገባ ሱበሀን አላህ ያለኝንም አጣሁ አሁንም እንደተጣላን ነን አገር ገብቶ አግብቶ እየኖረ ነዉ እኔም አልፈታ ሲለኝ እርግፍ አድረጌ ተዉኩት ወደራሴ መመለስና ኢማኔን ማደስ እንዳለብኝ አሰብኩ ድን የሌለዉ ሰዉ ወደሂወታችሁ አታስገቡ ወላሂ አላህን የሚፈራ ከተኗኗርሽ በሰላም ያኖረሻል ካልሆነ በሰላም ይለቅሻል እዉቀት የሌለዉ ሰዉ ከባድ ነዉ ወላሂ
@@إتقياللهنفسياللهمإنياسالكالجنا አው በአሁን ስአት የቀራ ሞልታል ነገር ግን ቃሉን እጅ ተግባሩላይ የሉበትም አብሽር እኔም ፍታኝ ብየ በጠየኩ በአመት ከስድስት ወር በአላህ ፍቃድ ተሳካ አላህን ለምኝው የሰውሀቅይዞ በቀመጥ በጣም ይከብዳል ሞትም አለ አላህ ኸይሩን ይሻልሽ እህቴ
@@إتقياللهنفسياللهمإنياسالكالجنا እናም በቀራ ብቻ እዳትሄጂ የአላህ ፍቅር በልቡ የሞላ ሞልቷል ሳይቀራ
የአላህ እህቶቼ አላህ ያህዲኩም በስ እርስቀችሁን በአላህ ተወኩል አድርጉ በእትዮጵያ የላወንድ ዲንም ከላው ሙሉ አከል ጤና ከላው በቂናው ሀብት ከተጋበችሁ. አላህ የሰከላቹ እንሻአላህ
ሁሉንም አልሰማሁትም በአሁንስአት መስፈርቷ አላህን የሚፈራ በድኑ ጠንካራ ነው የምፈልገው ብላ የምትል ሴት እደኔ ማበረታታት ነው ያለብን በስልጣኔ ስም ፈሳዱ በዛበት ዘመን ከነፍሳችን ጋር ጅሀድ እያደረግን ሳለ በድኑ ጠክሮ የሚያበረታታንን ካልመረጥን እደብርጭቆ ወድቀን ተሰብረን እንቀራለን አላህ ያዘነላቸው ሲቀሩ በሚስቶቻቸው ደእዋ የሚቀይሩ የሉም ትችታቸዉና ነቀፋቸው አብረን ከነሱጋር እድን ጠፋ ያደርጉናልእጅ አላህ ካላዘነልን በስተቀር So ምን ለማለት ፈልጌ ነዉ ሴቶችየ በድን አችን ላይ መልሰን በመቅሰም እንበርታ አላህ እዳለን መልካሞች ለመልካሞች ብቻ ናቸዉ። አላህ ከመልካሞቹ አድርጎን መልካሞቹንም ይወፍቀን አያሳጣን ያረብ
እረ አላሀን ፍሩ ትዳር ያአላህ ስጦታ ነው ሴትና ወንድ አደላይ ተቀላቅላቹህ ኢህትላጥ እየሰራቹ እይ እህዋኖች ይህ ነው ችግሩ አላህ ሂዳያ ይስጣቹ ሴቶች እረ እፈሩ
ወላሂ እኔ መሻአላህ አልልም ይህን ፕሮግራም ሱጅድ ላይ ወድቄ አላህን እለምነዋለሁጅ መስፈርቴን ለሰው መናገር አይገባኝም ሚድያላይ ወይን ስለተናገርን ፋይዳ ቢስ ይመስለኛል
ጀዛኩም አላህ ኸይር በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅህ
ሱ አ ወ ያረብ አላህ ሆይ በአኸራ እማየን በጀነት ፍርዶስ አገናኘኝ
ቆይ በህቶቸ መስፈርት ትንሽ ተሳቀኩና ትንሽ አሳልፍኩት😂 ለማንኛውም ብዙ ኮተት ማብዛት ሳይሆን ድንና አህላቁ ታማኝነቱ ለኔ በቂየ ነው ከዚህ ውጭ ብዙ አያስጨንቀኝም ብየ አስባለሁ። በተረፈ ሚንበሮች ለኔ አደኛየ ናችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ለኛም ጀግናና በድኑ አቋም ያለውን ይወፍቀን ጉሉ አሚን ላጤወች ❤
እኔም እኛየመዳም ቅመሞች ብቻነን መስፈርታችን ዲኑ በቂነው እምንለው ሀሀሀ
@@كُنفَيَكُنْحُنْيَالَوْيِحُنَا ከአሁን በሆላ ማፊ ድን ብቻ ሀይሮፍ ያልጫነ አናገባም 😂
እምገርሙኝ ማሻአሏ የምትሉ ናችሁ ሚበር ቲቪ አላህን ፍራ ወድና ሴትን አቀላቅለህ ሙከር ተፈጥራለህ እህቶቼ ሚበርላይ ወታችሁ የባል መሰፈርት ከምታሰከምጡ ለሊት ትሰታችሁ ረካተይን ሰግዳችሁ ዱአ አድርጋችሁ አላህን ብለምኑ ይበልጣል ሚበር ለይ ወጥታችሁ ብለፈልፉ ከወይት ያመጣላችኋል ሁሉም ነገር የሚሆነው በአላህ ውሳኔ ነው ሀቂቃ ትክክለኛ ኢማን ያለው ሰው እዚ ወጥቶ አይለፈልፍም በጥቅሉ አላህን ፈሩ ሙሰሊሞችንም አታሰድቡ ማሰተማር ካለብህ ለሙሲሊሙ ኡማ የሚጠቅም አሰተምር
صدقتي
እናተ ደግሞ ሙሰሊሙ ተሰባሰቡ መሹራ ከሚያደርግ ሰኒማ ገብቶ ዘሙት ቢክታተል ትመርጣላቹ ቲሸሙደሊሙ አሁን ላይ የራሱ መሰብሰቢያ ያሰፈልገዋል እና የት ይሄድ ነው የምትሉት ፣ሴት ደግሞ ኢሰላም የሚበድል አድርጋቹ አትይዩ😮
taxye laye wayme sera takalachu adle
እኔ ግን አልተዋጠልኝም እርርዚቅ ባላህ እጂ ነው ቲንሺ በሚዲያ ሲሆንእስልምናቺንን ዝቅ ማድረግ ነው ሴትም ሆነ ወድም ሁለት ረከአ ስግዶ ዱአውን ወደ አላህ ቢያደርግ እላለሁ በተረፈ ሴቶቺ ከኅላ መሆናቸው ጥሩ ነው
እኔ ቸኩየ በተዋወኩት በወሬ አገባሁት ሱባሀን አላህ ሳወራው በቃ ሙህር ከሱ በላይ አዋቂ የለም ነበር እሚመስለው የቀራ ነው ብየ አገባሁት ቀርቶ ቁርአንንን ማበቡን ብቻ ነው እጅ ሊላ ምንም አያቅም አተ የተወሰነ ተፍሲር እንኳ የሚስት ሀቅ ሚስት እደት እምትያዝ የራሱን ሀላፊነት አያቅም ጭራሽ የከሊ ሚስት ባጃጅ ገዝታ ቤት ሰሩ ሆነ ከተጋባን በሃላ ከዛ ተይዞ 11 ወር ታስሮ ገባ ሀገር ወሬን ጠብቆ ብር ነበር እሚለኝ ባዶየን ነው የመጣሁት መድሪ እያለው የለም እኔ ግን አምስትም አልክም አሁን መጨረሻውን የሰራሁትን አካፍይኝና ነው እምፈታሽ አለኝ አላካፍልም ከፈለክ አትፍታ ብየው ተቀምጧም ግን ወንዶች እጃቸው እስከሚያስገቡ ያለ የለለ ነው እሚያወሩት በዛ ላይ ውሸታቸው
የሴቶቹ መስፈርት በጣም ደስ ይላል የሁሉም ሙስሊም ሴት መስፈርት ነዉ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አላህ እድሜና ጤና ይስጣቹ ሚበሮች አገራችንም አላህ ሰላም ያርግልን በጣም ነው ደስ የሚል ብሮግራም ነው እኔ በጉጉት ነው ምጠብቀው በርቱ
ቱ ደደብ
"ማሻአላህ የዛሬዎች እንግዶች ደስ ሲሉ በኒቃብ❤
😤😤😤😤
የምወደው ፕሮግራም ነው ጀዛኩሙላሁኸይር
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ለጎጆዬን ፕሮግራም በመፅሀፍ መልክ ቢዘጋጅ ለኡማው ጠቃሚ ይሆናል ።
ግድ የለሽ የሆነን ወንድ እንዴት እናስተካክለው ግዴለሽነቱ በዲንም በዱኒያም ነው በምን አይነት መልኩ ሊቀየር ይችላል 😮ከባለትዳሮች ነው ጥያቄው
እሚውልበትነገር ይወስነዋል ከጥሩአኽላቅ ካላቼውሰዎችከዋለ ጥሩይሆናል በዲኑም በዱንያዩም ሌላው በተቻለሽ ዳእዋለማሰማትእና ጥሩጓደኛ እዲኖረው መጣር ይመስለኛል እና ደግሞ ዱአአዲርጉ እዲስተካከል
ይህ የኔም ጥያቄ ነው ግራ ያጋባኝና የተቸገርኩበት ያሳሰበኝ ነገር ነው እንደት ማስተካከል እንደሚቻል
አላህን መለመን ነው ወደእራሱ እድመለስ
የኔም ጥያቄ ይሁንልኝ
😂😂የዛሬው ደግሞ በጣም አሪፍ አሳብ ነው ያነሳችሁት ያላገባችሁ ሰወች ሳሊሁን ትዳር ይወፍቃችሁ❤
ፋታ እረፍት ወሥደን እንመለሳለን...የሚባል ነገር ረበሸንማሻ አላሕ በጣም ጠቃሚ..በዚሑ ቀጥሉ...ሚምበሮች
አቺ እመዳም ቤት ስትሰሪ ያለ እረፍት ነወዴ እምሰሪወ ክክክክ
ሴቶቹ መስፈርት አሏሁሙስተአን .....እኔ አፈርኩ ... እነርሱ ላወሩት እስኪ መጀመሪያ ሀያዕ ይኑራችሁ....ሴቶችየ....በዝህ አይነትም እማ ወዶች ቁሟቀር ሊሆኑ ነው ......
ተመችተውኛል
ምርጥ ፕሮግራም ነው ሴቶቹ ከመጋረጃ ጀርባ ቢሆኑ መልካም ነው
😂😂😂
❤❤❤መሸአላህ ይሄን ፕሮግራም በጠም ነው የምወደው ብዙም ትምህርት ተምሬባተላው. . ጀዛክሏሁ ኸይራን ጀዛ. አላህ ኸይሩን ሁሉ ይወፍቃቹ. አዛገጆችም አቅራብዎችም ሀሳብ ሰጭዎችም
በጣም ድበር አለፍችሁ ሚበር ተብዪወች ???? የትነዉ የቀራችሁት የት ነዉ የተማራችሁት እረ ምን ጉድ መጣብን እረ በሰዉ ላይ አትቀልዱ እረ አላህ ፍሩ እናተሰ ኒቃብ ለብሳችሁ ሚዲያ ባል ፈለጋ የመጣቼሁት እናተን ብሎ ኒቃብ ለባሺ እርካሺ ሁላ ቁማችሁ ቅሩ አኡዙቢላህ ይህ ሚዲያ በጣም በእሰልምና እየቀለዴና የእሰልምና እህት ወንድሞች ሂወት እያበላሸና ሰዉን ወደ አልሆነ ነገር እየወሰዴ ያለነዉ ተከየሉ እዛ ቁጭ ብለዉ ወንዱና ሴቱ ምነዉ ካለወንድ አትኖሩም ወይም ወንዱ ሳያገባ መኖር አይቻልሞይ ይህንን ያህልል እራሰን ማራከሰ አሳፍሪ ተግባር ከእሰልምና የማይጠበቅ ተግባር አላህን ፍሩ ይህንን ነገር አቁሙ ቶሎ።👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌
በጣም ትክክል ድንበር አልፈዋል አኡዙቢላህ አላህ የህድና አሰዳቢሁላ
ወቅቱን የጠበቀ በጣም የሚጠቅም ለዲንም ለዱኒያም ጥሩ ትምህርት ነው ቀጥሉበት ጀዛኩመላህኸይር
ሴት ልጅ እድሜዊ በጨመረ ቁጥር መስፈርቷ እየቀለለ ይሄዳል ይባላል ግንየኔ መስፈርቶች እየከበደ ነው ሚሄደው ቆይ ምን ላድርግ
የዛሬው ትምህርት ፈገግ እያደረገ ትምህርት የሚሰጥ ነበር ቀጥሉበት መቋረጥ የሌለበት ፕሮግራም ነው
You are working on the Islamic future Keep going brothers We are proud of you Wollahi 👏
አሰላሙ አሊይኩምወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሚንበሮችእንዴት ቆያችን እኔ በልትዳር እና ልጆች የሁለት እናት ነኝ አሁን በዚህ ፕሮግርም እራሰ እየመዘንኩኝ ነው ሁላችሁምእራሳቹህን በዚ ሚዛን ቁጩ አረጉ
Mashallah betamm des yemil asetemarie program new bezu neger temeriyalehu jezakumulah hyer negem yeteshale hasab edemtametu amenalehu Aselamu aleyekum werahmetulahie weberekatu
ማሻአላ።እኔ።ስደት።ብዙ።አስተማረኝ።ስለ።ትዳር።ስለድን።ወዘተ።ሀሳባችሁ።በደብ።ገብቶኛል
ከመስፈርቶቹ ሁሉ ትልቁ መስፈርት ተመኝነት ነዉ።በተመኝነት ዉስጥ ሁሉም ነገር አለ ለምሰሌ ለቃለችን ለእምነታችን ለበልሽ ለምስትህ የመሰሰሉት ይሆናል።ለኔ በግሌ ከተመኝነት በላይ መስፈርት የለም❤❤❤❤
አላህ ይሂድኩም አዉዙቢላህ ወንድና ሤት አንድ ላይ አሥቀምጣቹ የትዳር ማሥታወቀያ ትሠራላቹ ማሻአላህ የምትሉ ጤነኛ ናቹ አልሀምዱሪላ ተከታትዬዉም አላዉቅም ነበረ ግን fb ላይ ሢዘዋወር አይቼዉ ምንድነዉ ብዬ ነዉ የገባሁት ታሣፍራላቹ ኢነኢላሂ ወኢነ ኢላሂ እራጅኡን ቤትና መኪና ሥራ ያላት ያለዉሥ 😅😅😅
አላህ ይህድኩም ላልሽዉ አሚን ለሁላችንም እነሱግን አቶ ዚህ የተሰባሰቡት እዉቀትን ፈልገዉ እስከሆነ ድረስ ምን ችግር አለዉ እኔም አልደግፍም ሴትና ወንድ አብሮ መቀመጡን ግን እዉቀታቸዉን ብቻ ቀስመዉ በሰላም ወደቤታቸዉ መመለስ እስከሆነ ድርስ አላማቸዉ
@@إتقياللهنفسياللهمإنياسالكالجنا ከመጋረጃ ጀርባ መሆን ይችሉ ነበረ ከዚህ በፊት ሠምተሹ ከሆነ የኔ መንገድ ፕሮግራም የምታቀርበዋ ልጅ ባል ሚስት ካጣህ ሜበር ቲቪ ላይ ቅረብ ብላኛለች እናቴ አለ በዚህ ሁኔታ ከቀጠሉ እዉቀት እያሥጨበጡ ሣይሆን ፈሣድ እያሥፋፉ ነዉ
ሴቶቻችን ያሏቸው ወንዶች ግን አሉ ወይስ ወደፊት ሚመጡ ናቸው? ሚሴቴ አላህ ይስጥሽ ከተባሉት ውስጥ 40% ሳላሟላ አገባሽኝ
ያምተስ ከፋ ሞክር ለማሟላት እናማ ጠንክር
kkkkkkk
ዝም ብለህኑር ግዜዉከፍትዋል😂
@@fatoomabdu1483 እሺ 😁
Nejima, all your points are very genuine logical, & valuable. You got it.I appreciate it.Alah "yasebshewn yiwofeksh."
አሰላም አለይኩም ያጀማአ ከእኔ የሂወት ተሞክሮ ላካፍላችሁ ለባሌ ጥሩ ሚስት ነኝ የምል ሴት ነበርኩነገርግን ኖ ብየው አላቅም ነበር አረብ ሀገር ነው የምኖረው ከዛ ላ የሚባልን ነገር ስለማያውቅ ሀገር ከገባ በዃላ ሁሉንም አምጭ ሢል እኔም ደከመኝ ታገሰኝ ስለው ነገር ጀመረ መጀመሪያ የወደድኩት ለሂዳያ ሠበብ ሆኖኝ ነበር አሁን ላይ ተለያየነ ብዙ መሥዋት ከፍየ ነበር ምክንያቱም ባሌ የጀነት መግቢይ ሠበብ እድ ሆነኝ አስብ ነበር እናም በትዳር ስንኖር አንድ አንድ ጊዜ አይሆንም የሚባለውን ነገር ላ ማለት አለብን አላህ እውነተኛ ማሥመሠል የሌለበት ትዳር ይወፍቀን
አሰላምአለይኩም ፕሮግራማቹ ጥሩ ነው ነገር ግን ከተወሰኑ ጊዜ በኃላ ፕሮግራማቹ መስመር እየለቀቀ ነውና እባካችሁ ብታስተካክሉት ከለበለዚያ የተነሳችሁበት አላማ እዳትስቱ
ማሻ አሏህ ወሳኝ ትምህርት ነዉ ጀዛኩም አሏህ ኸይር ሚንበሮች
አብይን የሚያንቀጠቅጥ አማች ልታመጣልንነው የፈረሱትን መስጅዶች የሚያስገነባ
ክክክ
ክክክኢንሻአላህአላህሀሳቧንያሳካላት
የመስፈርት ያለህ የዛሬው ጫን ያለ ነው :-)
ማሻ አላህ በጣም ምርጥ ነው ብዙ ነገር ተማርኩበት
አላህ የምትመኙትን ይስጣችሁ❤
በጣም ደሥየሚል ፕሮግራምነው ይቀጥል ያገቡ ግን ያለሸተግባቡ ሰዎች አሉ ለባለትዳሮችም ለነሡም ፕሮግራም ይዘጋጅ እላለሑ በተረፈ አላሕይጠብቃቹ ለአላሕ ብዬ እወዳቹሐለሁ
Aselamualeykum werahmetullahi wberekatu betam arif program new masha allah bezi ketlu❤
ትገርሚኛለሽ ያባቴ ሚስት አለ ሰውዮው ክክክ ትገርማላችሁ ሚንበሮች ሁሌ ከሱና ጋር የሚጋጭ የሚላተም ነገር ይዛችሁ ብቅ ትላላችሁ እስኪ ስለ ተውሂድ እና ስለ ሽርክ አስተምሩ ህዝቡ ቀብር እና ጂን እያመለከ እንተ እዚህ ስለማይመለከትህ ትዘላብዳለህ ከሁሉም በፊት ፍጡርን ከፈጣሪው ጋር ማስተዋወቅ ይቀድማል ።
جزاكم الله خير
አባክሽ አህት ፣ اشداء على الكفار ا ارحماء ـ بينهم ያልሽዉ እህት ይህን ያሟላ ወንድ ካገኘሽ እባክሽ 2 ኛ ሚስት እንዲያገባኝ ጠይቂልኝ لا يؤمن احدكم حتى يحب لاخيه مايحب لنفسه هكذا قال الرسول صلى الله عليه وسلم
ክክክክክክክክ
ክክክክክክክእ
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 አጅብ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ኡስታዝ አብዱልገፋር ወደ ታዳሚዎች አልፎ አልፎ እያየካቸው ብታስተምር ?ኸይር ጀዛክን አላህ ይክፈልክ በርታ።
እረ አላህን ፍሩ💔እዴት አግቡኝ ወይም ዳሩኝ በቲቪ 😢ያ አላህ መጨረሻዬን አሳምርልኝ በሀገራችሁ በሰፈራችሁ በቤተሠባችሁ አጣችሁ ዴ ይሄ የሙስሊም አህላቁም አደለም
በጣም አሳፋሪ ናቼው ሀያዕ የሚባለው ጠፋ
አሰላሙአለይኩም ውዶች ያላገባችሁም ያገባችሁም እህት ወንድሞች አላህ ከንያችሁ በላይ እንዲወፍቃች ምኞቴ ነው
ማሻአላህ መንግስትን እሚቀጠቅጥ ዋአው አላህ ላንችም ይወፍቅሽ ለእኛም እንድህ አይነቱን ኡመት አላህ ያብዛልን
እኳን መግሰት እሚቀጠቅጥ ቀሮቶ ቤቱን እሚሟላ በተገኝ
እህቶቼ እና ወንድሞቼ ማንም ከትዳር በፊት በተመኘው ሁሉነገር ተሟልቶ አያገባም አላህ በቀደረው እነጂ አንዱን ነገረ ወደን የጎደለውን አምን ተቀብለነ እንጂ መመኘት መብ ት ነው ካልሆነ ብሎ መጠበቁ ዋጋ ያስከፍላል እነጂ ፕሮግራሙን ወድጄዎለሁ።
አሪፍ ነው 👍👍👍ኤሄ ኘሮግራም አነጋጋሪ አንደሚሆን አልጠራጠርም ኢንሻ አላህ
Mashaallah minbetoche bertu arife program new
Edzih brograme emiyastlagi ylme
ጭራሺ ስራ ያላት አላለም ወንድ ማለት መመስቱን ንግስት አድርጎ በቤቱ የሚሰቀምጥ ነው እንጂ ውጭ መውጣቷን መቀወም አለበት እንጂ ጭራሺ ሊፈቅድ አይገባ
ሴቶችና መስፈርታችሁን ጠንከር አድርጉ ። ወንዶች ቀበቶአቸው ላልቶአል።።
መሀመድ አሳቀከኝ በቁም ነገር ውስጥ መዘባረቅ ልበለው ወይስ ቀልድ ወቂና አዛበናር ምን ሊሆን ነው ጥሩባል ይሆን????
ምነው እደ ኡመር / ረ ዐ እና እደ አቡኪ ወይስ አቡበከር / ረ ዐ እግርን በጉልበት አጣምረሽ እደ አቡበከር ረ ዐ እና ኡመር ረ ዐ መመኘት የነዛ ዘመን መመኘት ከሆነ ሞኝነት ነው የዘመኑን በአሊምየከበሩ በገንዘብ ዝቅ ያሉ ወንድሞች ሞልተዋል ከአቅም በላይ መመኘት ላም አለኝ በሰማይ ነው ለወንድሞችም እህቶችም ካቅማችሁ በላይ አትጠራሩ ኑሮን ቀለል ነው በድን የተማረኩ አካለ ጉዳተኛን የሚጋቡ አሉ
እህቶቼ ወድሞቼ አካል ጉዳተኛ ወድሞቼንና እህቶቼን መካተት አለባቸው
በተንኮል ሰዉን አጥምደው ለትዳር ከሚጠይቁ ሴትም ሆነች ወንድ አስመሳዮች ተጠንቀቁ።
እንደዚህ አይነት ወንድ ጨርሰናል
ብዙ ቁም ነገሮች ቀስሜበታለሁ ጀዛኩም አላህ ኸይር ..☝️
እዝሕቦታ ተሣታፊ በሆኩ ብዙየማሥተላልፈውነበረኝ በጣም ጠቃሚ ትምሕርትነው ሠምተውየሚጠቀሙ ያዴርገን ያረብ
I wish I listen this program before I get married please sisters and brother listen 👂 👂👂👂👂
Najuma mash allah you have good point 😊
ይህ ፖሮግራም ሁሌም የማስብወ ነበር እወን መሆኑ ደስ ይላል
ማሻአላህ,የሲቶች መስፈርት አነጋገር ድራማ ይመስላል ...😂
😂😂😂እኮ
Msalahii tro programenwe ktlobete wdohe😍😍😍😍😍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏
አይ እኔ ምንም አልፍልግም ነብር ዲን እዲሰጠዉ ባሌን ዱኣ አረጉልይ
ማሻአላህ ምን አባቴ ላርግ ኡስታዛችን የሚገርም በእስላም ውስጥ ያጣነውን ጥልቅ ማብራራያ ነው
ድን ድን እያለን ድን የለላቸውን ማን ቀጥ ያርጋቸው ሴት ማድረግ የማትቸለው ነገር የለም አረህማን ሁሉንም ብለሀት ሰቷታል እና እናም እህቶቼ እሰቡበት
ይሄን ብለሽማ እሳት አትክተቻቸው እናት 😢 ወንዶች ዲን ከሌላቸው ያልሽውን ብትይ አይሰሙሽም ወላሂ ድንጋይ ራስ ናቸው ከፈለጉ ተስተካክለው ይምጡ የተባልነውም እኮ ዲንና አህላቅ ያለውን ምረጡ ነው 😮
ምኑንነው ምናስበው አላህም ተናገሮዋል አጠዪቡነ ሊጠይባት ነው ቢያስ አክላቁ ያማረ መሆን ግድ ነው
ስለዲንማ ማንም ወንድ በሴት አይቀናም ካገቧት በኋላ ወደሽ አይደል ያገባሽኝ ይላሉ አትሳሳቺ ስለ ዲኑማ ማወቅ አለበት ግድ ነው
ወላሂ ይሄን ያልኩበት ምክናያት ስላለኝነው እህቶቼ
@@Ahlam_gelagay አትሳሳቱ
ሁለተኛዉ ለባላቸዉ ክብር የላቸዉም ,ለሴቶች ያልገባቸዉ የወንድ ልጅ አሴት ርስፔክት ነዉ እሱን ካገኘ ተራራ ይወጣል ስለዚህ እስላም ይሔን እንዴት ያየዋል።
እኔ አልገባኝም እያስተማሩ ነዉ ወላ ባል እየፈለጉ ነዉ ያን መስፈረት ያሟላ
አረ መጀመርያ እኔ መስፈርት ለማስቀመጥም አልታደልኩም ነበር ግን እድሉ ቢኖረኝ በዋነኝነት አላህን የሚፈራ አላፊነት የሚሰማው እንደባል እንደ አባት ታጋሽ የሆነ ፈተናዎችን በትግስት የሚያልፍ። ነበርየምለው።
masha allah Eadama yeasdat bazu nagar tamaran gan weadoach chat charasachaw man yeashalah
Aselamualykum ustaz enea yemlew set alfelgm kalch wrs yelatm wey amsegnalew
በጣም ጠቃሚ እውቀት ቀስሜበታለሁ ሽኩረን አላህ ያቆያችሁ
Mashallah interesting..
بارك الله فيكم و جزاكم الله خير🎉
ትዳት መስፈርት በሚዳ ሳይሆን በሽማግሌ እንጂ ሴቶች በዱአና በስጁዲ ፈልጉ
ማሻ አላህ በጠም ደሰኢላአል ዱዉ አዳረጉን ልጀ እዲሰጠኘ
ኒቃብለባሿ መስፈርቱ አልበዛም ይሁሉ ምዲርላይ ይገኛል ይሄንሁሉ የሚያሞላ አጂብ ማወራት አይከለከል አውሩ ኒቃቢስቶቹ
በጣም ተምሬበታለሁ ለወደፊቱ ሂወቴ ከዚህ ቀደም አግቼ ነበር ግን ቅድመ ሁኔታየ የተሳሳተ ነበር እና አልሆነም ለወደፊቱ ዱአ አርጉልኝ
ከሚንበር ቲቪ በጣም የምወደው ፕሮግራም ሆኗል ስለ ትዳር መማር ማዳመጥ ማንበብ እወዳለሁ በተለይ አዋቂ የሆኑ ሰዎች ሲሆን ሆነ ብዬ እከታተላለሁ እንዲህ ደግሞ በራሳችን ቤት በራሳችን ወንድሞች በብቁ ሁኔታ ስለትዳር ት/ት መጀመሩ አስደስቶኛል ደቂቃው ያጥርብኛል በርቱ ጀዛከሏሁ ኸይረን በጣም እናመሰግናለሁ ሁላቹንም
እኔ ለእናንተ አፍርኩ ወላሂ አሁን የናንተ ቤተሰብ ይሄን ሲሰሙ ምን ይሰማቸው ይሆን
ማሻአላህ የምትሉ አላህ ህድያ ይስጣችሁ ባለጌዎችም ናችሁ ክብር የሌላችሁ።
ፕሮግራም አቅራቢዎችም የምትቀርቡትም አላህ ህድያ ይስጣችሁ ።
በድናችን አትቀልዱ እባካችሁ አላህን ፍሩ ይህ ተግባር የሙናፊቆች የነሷራዎች ነው።
እንደት ኢስላምን የመሰለ ሀይማኖት አላህ ወፍቆን በዚህ መሉ ትዘቅጣላችሁ በአላህ ለገንዘብ
ወላሂ እኔም አልደግፈዉ
አላህየ ረክሠው ከሚያረክሱን አላህ ይጠብቀን አላህ ይምራቸው ሌላ ምን እንላለን
የተጋነነ መስፈርት ያስቀመጣቹ አረጋጉት!
ትክክል 😂😂😂
መንግስትን የሚያንቀጠቅጥ ለመንግስት የሚያበድር አላለችም ወየው ከመንግስት የማይበደር ከሆነ ራሱ ጌታሽን አመስግኝ ምን ትመስላለች😊😊😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እህት ወድሞቸ አላህ የረፍት እጀራ ይስጣችሁ ለተጨነቀሁሉ አላህ ይፈርጀው አላህ አገራችንንሠላም ያርግልን ያረብብብ
አሚን
امين امين يارب العالمين
Allahume amiin ❤❤❤
አሚንንን
Amiin yerab
ሁለተኛው ወንድ ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ ያሳብከውን ያሳካልህ ምክንያቱም ሌላው ሁሉ ቀሪ ነው ውበት ሀብት አብላጭላጭ ነገሮች በሙሉ መስፈረት አላዴርክም አላህ ያሳካልህ
ከተመኛችሁት በላይ ይወፍቃችሁ ያረብ አላህ አይሸግረውም ለእኛ ቢከብድም ለእሱ አይከብደውም ኩን ፈየኩን ብቻ ነው ከእሱ የሚጠበቀውና
ወድሜ ሙሀመድበጣም ደስ ብሎኛል ሴቶች ከኃላ ወዶች ከፊት ስለሆኑ ጀዛከሎህ
አላሆይ እኔነቴን ታውቃለህ እና ለኔ የሚበጀኝን አተ ወፍቀኝ ያረብ ጀዛኩምላህ ኸይረን በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን
አንዳንድ ወንዶች ግን…ስራ ያላትን ሴት ለትዳር አጋር መስፈርት አድርገው ሲቆጥሩ ደሜን ያፈሉታል! ምነው ይህን ያክል አልጫ መሆን ያ ሸባብ¡¿
~ቁርኣኑም'ኮ «ሴቶች በቤታቸው ይርጉ» ነው የሚለው።ስለዚህ… ወንዶች ይሄን ሀላፍትና በአግባቡ ለመወጣት ኢኮኖሚያዊም መንፈሳዊም አቅም እንድፈጥሩ ጠንክሮ መስራት ቀዳሚ ነው።
ደሞ…ሌላው መስፈርትህ ተመችቶኛል―እንድህ ያለችዋን ካገኘን እኛም እናገባለን―……አሉ ሸይኹ¡
|•|
አህለን ቢኩም ሀባይብ የዛሬው አቀማመጣቸው ማሻ አላህ ነው ሁሌም እንዲህ ይሁን ሴቶች ከሀላ ሲሆኑ ነው ምርጥ ጀዛኩም አላህ ኸይር
የሴቶች መስፍረት እደት እዳሳቀኝ
ጌታችን አሏህ ምኞታችሁን ያሳካላችሁ!
ኡስተዝ አብዱል ገፋር. እዲህ በሶሻል ሚዲያ ሳላቀው
በኦዲወ ብቻ በኒ ሂውት ውስጥ አሻራ አለህ
በዲናችን ሪዶ ላይ የምታቀርብንቸውን ፐሮግራም በጉጉት ነበር የማዳምጥህ
እረጂም እድሜ ከአፊያ ጋር አላህየ ይስጥህ!
ሴቶቹ ያስቃሉ 😂
አውደወ አለውዴ ፖላይስቶሪይ ላይ
አያስቅምትልቅነገርመመኝትነውሰጭውአሏህነው
የሴቶቹ መስፈርት ከአድ ሺ አራት መቶ በፊት የነበሩት ወንዶችን ነው ሚመለከተው 😅
በትክክል😂😂😂
kkkkkkkk yes
😅😅😅😅
አዉንም አለ
@@badrea36 ካለ እሷ ሰሃብይ ናት ማለት ነው ማሻአላህ😊
ልጀ እያለች ድምፄን ስትሰማ ታለቅስ የነበረቺውን ውዱዋን አያቴን ካጣሁ እደቀላል 5, አመት ሆነኝ ጀነት እንደምንገናኝ ትልቅ ተስፋ አለኝ 🤍 አላሁመ እግፊር ለሀ ያረብ
በጣም እናመሰግናለን የጎጆየ ፕሮግራም ስለትዳር ያለን አመለካከት እድናጠራ እየረዳን ነው ጀዛኩሙላሁ ኸይረን
ማሽአላህ ምርጥ ቀን ብየዋለሁ የዛሬው ውሎ ያምራል
አዝማሪወችን ወይም ሙነሽድ አርቁልን ብቻ😂
❤
እኛ የመዳም ቅመሞች በደላላ ስራ እንኳን ለመሄድ ያስፈራናል እንኳን ትዳር በዴላላ ቤተሰብ መርጦ ድሮ ደህና ሰው በጠፋበት ዘመን በዴላላ ትዳር ቀልድ ነው
አሚን ያረበል አለብን እኔም ለዉድ እህቴ ሷሊህ ልጆችን ይስጥልኝ አሚኔን ከመልይካ አሚንታ ጋር ይግጠምልኝ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ያጀመአ እድት ነችሁ እኔ ከባለቤት ከተለያየሁ ሶስት ወር ከሀያ ቀኔነው ነገር ግን ብዙ ነገር እዴ ጎደለ ነው የተረዳሁን ትዳር ደስታም ሀዘንም ነው በኔ እይታ ምክናየቱም ከተለያየን ጀመሮ ለኔ ሰላም እናም ኢማኔ ሙሉ ነው የሆነበኝ በተቃራኒ ማለት ነው ትዳር ሲያዝ ነበር የሰማሁ ኢማን የሞላል እናም እህት ወድሞቼ አድነገር የምላችሁ አትቸኩሉ ልክ እዳአበጣ አበጣ የሚያርፍበትን ሰያቅ ነው የሚዘለው እም እረጋ ማለትን አትርሱ እናም ሁሌም ድናኛ ብቻ አታተኩሩ
የተሻለውን ይስጥሽ እህቴ እናመሰግናለን ለምክርሽ ተምሮ ካለፈ ሞክሮ ያለፈ ይበልጣል
ትዳር የኢማን ግማሽ አካል ነዉ ሲባል አላህ በመጀመሪያ ኢማን ያለዉ ባል ሲሰጥ ነዉ እህቴ ከመጀመሪያዉ ከሌለዉ ጭራሽ ያለሽን ኢማን ያሳጣሻል እኔም ያጋጠመኝ ነዉ ትዳር ከመያዜ በፊት አልሃምዱሊላህ በብዙ ነገሮች የተሻልኩ ኢማኔም አልሃምዱሊላህ ነበርኩ ሳገባ ሱበሀን አላህ ያለኝንም አጣሁ አሁንም እንደተጣላን ነን አገር ገብቶ አግብቶ እየኖረ ነዉ እኔም አልፈታ ሲለኝ እርግፍ አድረጌ ተዉኩት ወደራሴ መመለስና ኢማኔን ማደስ እንዳለብኝ አሰብኩ ድን የሌለዉ ሰዉ ወደሂወታችሁ አታስገቡ ወላሂ አላህን የሚፈራ ከተኗኗርሽ በሰላም ያኖረሻል ካልሆነ በሰላም ይለቅሻል እዉቀት የሌለዉ ሰዉ ከባድ ነዉ ወላሂ
@@إتقياللهنفسياللهمإنياسالكالجنا አው በአሁን ስአት የቀራ ሞልታል ነገር ግን ቃሉን እጅ ተግባሩላይ የሉበትም አብሽር እኔም ፍታኝ ብየ በጠየኩ በአመት ከስድስት ወር በአላህ ፍቃድ ተሳካ አላህን ለምኝው የሰውሀቅይዞ በቀመጥ በጣም ይከብዳል ሞትም አለ አላህ ኸይሩን ይሻልሽ እህቴ
@@إتقياللهنفسياللهمإنياسالكالجنا እናም በቀራ ብቻ እዳትሄጂ የአላህ ፍቅር በልቡ የሞላ ሞልቷል ሳይቀራ
የአላህ እህቶቼ አላህ ያህዲኩም በስ እርስቀችሁን በአላህ ተወኩል አድርጉ በእትዮጵያ የላወንድ ዲንም ከላው ሙሉ አከል ጤና ከላው በቂናው ሀብት ከተጋበችሁ. አላህ የሰከላቹ እንሻአላህ
ሁሉንም አልሰማሁትም በአሁንስአት መስፈርቷ አላህን የሚፈራ በድኑ ጠንካራ ነው የምፈልገው ብላ የምትል ሴት እደኔ ማበረታታት ነው ያለብን በስልጣኔ ስም ፈሳዱ በዛበት ዘመን ከነፍሳችን ጋር ጅሀድ እያደረግን ሳለ በድኑ ጠክሮ የሚያበረታታንን ካልመረጥን እደብርጭቆ ወድቀን ተሰብረን እንቀራለን አላህ ያዘነላቸው ሲቀሩ በሚስቶቻቸው ደእዋ የሚቀይሩ የሉም ትችታቸዉና ነቀፋቸው አብረን ከነሱጋር እድን ጠፋ ያደርጉናልእጅ አላህ ካላዘነልን በስተቀር So ምን ለማለት ፈልጌ ነዉ ሴቶችየ በድን አችን ላይ መልሰን በመቅሰም እንበርታ አላህ እዳለን መልካሞች ለመልካሞች ብቻ ናቸዉ። አላህ ከመልካሞቹ አድርጎን መልካሞቹንም ይወፍቀን አያሳጣን ያረብ
እረ አላሀን ፍሩ ትዳር ያአላህ ስጦታ ነው ሴትና ወንድ አደላይ ተቀላቅላቹህ ኢህትላጥ እየሰራቹ እይ እህዋኖች ይህ ነው ችግሩ አላህ ሂዳያ ይስጣቹ ሴቶች እረ እፈሩ
ወላሂ እኔ መሻአላህ አልልም ይህን ፕሮግራም ሱጅድ ላይ ወድቄ አላህን እለምነዋለሁጅ መስፈርቴን ለሰው መናገር አይገባኝም ሚድያላይ ወይን ስለተናገርን ፋይዳ ቢስ ይመስለኛል
ጀዛኩም አላህ ኸይር በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅህ
ሱ አ ወ ያረብ አላህ ሆይ በአኸራ እማየን በጀነት ፍርዶስ አገናኘኝ
አሚን
ቆይ በህቶቸ መስፈርት ትንሽ ተሳቀኩና ትንሽ አሳልፍኩት😂 ለማንኛውም ብዙ ኮተት ማብዛት ሳይሆን ድንና አህላቁ ታማኝነቱ ለኔ በቂየ ነው ከዚህ ውጭ ብዙ አያስጨንቀኝም ብየ አስባለሁ። በተረፈ ሚንበሮች ለኔ አደኛየ ናችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ለኛም ጀግናና በድኑ አቋም ያለውን ይወፍቀን ጉሉ አሚን ላጤወች ❤
እኔም እኛየመዳም ቅመሞች ብቻነን መስፈርታችን ዲኑ በቂነው እምንለው ሀሀሀ
@@كُنفَيَكُنْحُنْيَالَوْيِحُنَا
ከአሁን በሆላ ማፊ ድን ብቻ ሀይሮፍ ያልጫነ አናገባም 😂
እምገርሙኝ ማሻአሏ የምትሉ ናችሁ ሚበር ቲቪ አላህን ፍራ ወድና ሴትን አቀላቅለህ ሙከር ተፈጥራለህ እህቶቼ ሚበርላይ ወታችሁ የባል መሰፈርት ከምታሰከምጡ ለሊት ትሰታችሁ ረካተይን ሰግዳችሁ ዱአ አድርጋችሁ አላህን ብለምኑ ይበልጣል ሚበር ለይ ወጥታችሁ ብለፈልፉ ከወይት ያመጣላችኋል ሁሉም ነገር የሚሆነው በአላህ ውሳኔ ነው ሀቂቃ ትክክለኛ ኢማን ያለው ሰው እዚ ወጥቶ አይለፈልፍም በጥቅሉ አላህን ፈሩ ሙሰሊሞችንም አታሰድቡ ማሰተማር ካለብህ ለሙሲሊሙ ኡማ የሚጠቅም አሰተምር
صدقتي
እናተ ደግሞ ሙሰሊሙ ተሰባሰቡ መሹራ ከሚያደርግ ሰኒማ ገብቶ ዘሙት ቢክታተል ትመርጣላቹ ቲሸሙደሊሙ አሁን ላይ የራሱ መሰብሰቢያ ያሰፈልገዋል እና የት ይሄድ ነው የምትሉት ፣ሴት ደግሞ ኢሰላም የሚበድል አድርጋቹ አትይዩ😮
taxye laye wayme sera takalachu adle
እኔ ግን አልተዋጠልኝም እርርዚቅ ባላህ እጂ ነው ቲንሺ በሚዲያ ሲሆንእስልምናቺንን ዝቅ ማድረግ ነው ሴትም ሆነ ወድም ሁለት ረከአ ስግዶ ዱአውን ወደ አላህ ቢያደርግ እላለሁ በተረፈ ሴቶቺ ከኅላ መሆናቸው ጥሩ ነው
እኔ ቸኩየ በተዋወኩት በወሬ አገባሁት ሱባሀን አላህ ሳወራው በቃ ሙህር ከሱ በላይ አዋቂ የለም ነበር እሚመስለው የቀራ ነው ብየ አገባሁት ቀርቶ ቁርአንንን ማበቡን ብቻ ነው እጅ ሊላ ምንም አያቅም አተ የተወሰነ ተፍሲር እንኳ የሚስት ሀቅ ሚስት እደት እምትያዝ የራሱን ሀላፊነት አያቅም ጭራሽ የከሊ ሚስት ባጃጅ ገዝታ ቤት ሰሩ ሆነ ከተጋባን በሃላ ከዛ ተይዞ 11 ወር ታስሮ ገባ ሀገር ወሬን ጠብቆ ብር ነበር እሚለኝ ባዶየን ነው የመጣሁት መድሪ እያለው የለም እኔ ግን አምስትም አልክም አሁን መጨረሻውን የሰራሁትን አካፍይኝና ነው እምፈታሽ አለኝ አላካፍልም ከፈለክ አትፍታ ብየው ተቀምጧም ግን ወንዶች እጃቸው እስከሚያስገቡ ያለ የለለ ነው እሚያወሩት በዛ ላይ ውሸታቸው
የሴቶቹ መስፈርት በጣም ደስ ይላል የሁሉም ሙስሊም ሴት መስፈርት ነዉ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አላህ እድሜና ጤና ይስጣቹ ሚበሮች አገራችንም አላህ ሰላም ያርግልን በጣም ነው ደስ የሚል ብሮግራም ነው እኔ በጉጉት ነው ምጠብቀው በርቱ
ቱ ደደብ
"ማሻአላህ የዛሬዎች እንግዶች ደስ ሲሉ በኒቃብ❤
😤😤😤😤
የምወደው ፕሮግራም ነው ጀዛኩሙላሁኸይር
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ለጎጆዬን ፕሮግራም በመፅሀፍ መልክ ቢዘጋጅ ለኡማው ጠቃሚ ይሆናል ።
ግድ የለሽ የሆነን ወንድ እንዴት እናስተካክለው ግዴለሽነቱ በዲንም በዱኒያም ነው በምን አይነት መልኩ ሊቀየር ይችላል 😮ከባለትዳሮች ነው ጥያቄው
እሚውልበትነገር ይወስነዋል ከጥሩአኽላቅ ካላቼውሰዎችከዋለ ጥሩይሆናል በዲኑም በዱንያዩም ሌላው በተቻለሽ ዳእዋለማሰማትእና ጥሩጓደኛ እዲኖረው መጣር ይመስለኛል እና ደግሞ ዱአአዲርጉ እዲስተካከል
ይህ የኔም ጥያቄ ነው ግራ ያጋባኝና የተቸገርኩበት ያሳሰበኝ ነገር ነው እንደት ማስተካከል እንደሚቻል
አላህን መለመን ነው ወደእራሱ እድመለስ
የኔም ጥያቄ ይሁንልኝ
😂😂የዛሬው ደግሞ በጣም አሪፍ አሳብ ነው ያነሳችሁት ያላገባችሁ ሰወች ሳሊሁን ትዳር ይወፍቃችሁ❤
አሚን
ፋታ እረፍት ወሥደን እንመለሳለን...የሚባል ነገር ረበሸን
ማሻ አላሕ በጣም ጠቃሚ..በዚሑ ቀጥሉ...ሚምበሮች
አቺ እመዳም ቤት ስትሰሪ ያለ እረፍት ነወዴ እምሰሪወ ክክክክ
ሴቶቹ መስፈርት አሏሁሙስተአን .....እኔ አፈርኩ ... እነርሱ ላወሩት እስኪ መጀመሪያ ሀያዕ ይኑራችሁ....ሴቶችየ....በዝህ አይነትም እማ ወዶች ቁሟቀር ሊሆኑ ነው ......
ተመችተውኛል
ምርጥ ፕሮግራም ነው ሴቶቹ ከመጋረጃ ጀርባ ቢሆኑ መልካም ነው
😂😂😂
❤❤❤መሸአላህ ይሄን ፕሮግራም በጠም ነው የምወደው ብዙም ትምህርት ተምሬባተላው. . ጀዛክሏሁ ኸይራን ጀዛ. አላህ ኸይሩን ሁሉ ይወፍቃቹ. አዛገጆችም አቅራብዎችም ሀሳብ ሰጭዎችም
በጣም ድበር አለፍችሁ ሚበር ተብዪወች ???? የትነዉ የቀራችሁት የት ነዉ የተማራችሁት እረ ምን ጉድ መጣብን እረ በሰዉ ላይ አትቀልዱ እረ አላህ ፍሩ እናተሰ ኒቃብ ለብሳችሁ ሚዲያ ባል ፈለጋ የመጣቼሁት እናተን ብሎ ኒቃብ ለባሺ እርካሺ ሁላ ቁማችሁ ቅሩ አኡዙቢላህ ይህ ሚዲያ በጣም በእሰልምና እየቀለዴና የእሰልምና እህት ወንድሞች ሂወት እያበላሸና ሰዉን ወደ አልሆነ ነገር እየወሰዴ ያለነዉ ተከየሉ እዛ ቁጭ ብለዉ ወንዱና ሴቱ ምነዉ ካለወንድ አትኖሩም ወይም ወንዱ ሳያገባ መኖር አይቻልሞይ ይህንን ያህልል እራሰን ማራከሰ አሳፍሪ ተግባር ከእሰልምና የማይጠበቅ ተግባር አላህን ፍሩ ይህንን ነገር አቁሙ ቶሎ።👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌
በጣም ትክክል ድንበር አልፈዋል አኡዙቢላህ አላህ የህድና አሰዳቢሁላ
ወቅቱን የጠበቀ በጣም የሚጠቅም ለዲንም ለዱኒያም ጥሩ ትምህርት ነው ቀጥሉበት ጀዛኩመላህኸይር
ሴት ልጅ እድሜዊ በጨመረ ቁጥር መስፈርቷ እየቀለለ ይሄዳል ይባላል ግንየኔ መስፈርቶች እየከበደ ነው ሚሄደው ቆይ ምን ላድርግ
የዛሬው ትምህርት ፈገግ እያደረገ ትምህርት የሚሰጥ ነበር ቀጥሉበት መቋረጥ የሌለበት ፕሮግራም ነው
You are working on the Islamic future
Keep going brothers
We are proud of you Wollahi 👏
አሰላሙ አሊይኩምወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሚንበሮችእንዴት ቆያችን እኔ በልትዳር እና ልጆች የሁለት እናት ነኝ አሁን በዚህ ፕሮግርም እራሰ እየመዘንኩኝ ነው ሁላችሁምእራሳቹህን በዚ ሚዛን ቁጩ አረጉ
Mashallah betamm des yemil asetemarie program new bezu neger temeriyalehu jezakumulah hyer negem yeteshale hasab edemtametu amenalehu Aselamu aleyekum werahmetulahie weberekatu
ማሻአላ።እኔ።ስደት።ብዙ።አስተማረኝ።ስለ።ትዳር።ስለድን።ወዘተ።ሀሳባችሁ።በደብ።ገብቶኛል
ከመስፈርቶቹ ሁሉ ትልቁ መስፈርት ተመኝነት ነዉ።
በተመኝነት ዉስጥ ሁሉም ነገር አለ ለምሰሌ ለቃለችን ለእምነታችን ለበልሽ ለምስትህ የመሰሰሉት ይሆናል።
ለኔ በግሌ ከተመኝነት በላይ መስፈርት የለም❤❤❤❤
አላህ ይሂድኩም አዉዙቢላህ ወንድና ሤት አንድ ላይ አሥቀምጣቹ የትዳር ማሥታወቀያ ትሠራላቹ ማሻአላህ የምትሉ ጤነኛ ናቹ አልሀምዱሪላ ተከታትዬዉም አላዉቅም ነበረ ግን fb ላይ ሢዘዋወር አይቼዉ ምንድነዉ ብዬ ነዉ የገባሁት ታሣፍራላቹ ኢነኢላሂ ወኢነ ኢላሂ እራጅኡን ቤትና መኪና ሥራ ያላት ያለዉሥ 😅😅😅
አላህ ይህድኩም ላልሽዉ አሚን ለሁላችንም እነሱግን አቶ ዚህ የተሰባሰቡት እዉቀትን ፈልገዉ እስከሆነ ድረስ ምን ችግር አለዉ እኔም አልደግፍም ሴትና ወንድ አብሮ መቀመጡን ግን እዉቀታቸዉን ብቻ ቀስመዉ በሰላም ወደቤታቸዉ መመለስ እስከሆነ ድርስ አላማቸዉ
@@إتقياللهنفسياللهمإنياسالكالجنا ከመጋረጃ ጀርባ መሆን ይችሉ ነበረ ከዚህ በፊት ሠምተሹ ከሆነ የኔ መንገድ ፕሮግራም የምታቀርበዋ ልጅ ባል ሚስት ካጣህ ሜበር ቲቪ ላይ ቅረብ ብላኛለች እናቴ አለ በዚህ ሁኔታ ከቀጠሉ እዉቀት እያሥጨበጡ ሣይሆን ፈሣድ እያሥፋፉ ነዉ
ሴቶቻችን ያሏቸው ወንዶች ግን አሉ ወይስ ወደፊት ሚመጡ ናቸው? ሚሴቴ አላህ ይስጥሽ ከተባሉት ውስጥ 40% ሳላሟላ አገባሽኝ
ያምተስ ከፋ ሞክር ለማሟላት እናማ ጠንክር
kkkkkkk
ዝም ብለህኑር ግዜዉከፍትዋል😂
@@fatoomabdu1483 እሺ 😁
Nejima, all your points are very genuine logical, & valuable. You got it.
I appreciate it.
Alah "yasebshewn yiwofeksh."
አሰላም አለይኩም ያጀማአ ከእኔ የሂወት ተሞክሮ ላካፍላችሁ ለባሌ ጥሩ ሚስት ነኝ የምል ሴት ነበርኩነገርግን ኖ ብየው አላቅም ነበር አረብ ሀገር ነው የምኖረው ከዛ ላ የሚባልን ነገር ስለማያውቅ ሀገር ከገባ በዃላ ሁሉንም አምጭ ሢል እኔም ደከመኝ ታገሰኝ ስለው ነገር ጀመረ መጀመሪያ የወደድኩት ለሂዳያ ሠበብ ሆኖኝ ነበር አሁን ላይ ተለያየነ ብዙ መሥዋት ከፍየ ነበር ምክንያቱም ባሌ የጀነት መግቢይ ሠበብ እድ ሆነኝ አስብ ነበር እናም በትዳር ስንኖር አንድ አንድ ጊዜ አይሆንም የሚባለውን ነገር ላ ማለት አለብን አላህ እውነተኛ ማሥመሠል የሌለበት ትዳር ይወፍቀን
አሚን
አሰላምአለይኩም ፕሮግራማቹ ጥሩ ነው ነገር ግን ከተወሰኑ ጊዜ በኃላ ፕሮግራማቹ መስመር እየለቀቀ ነውና እባካችሁ ብታስተካክሉት ከለበለዚያ የተነሳችሁበት አላማ እዳትስቱ
ማሻ አሏህ ወሳኝ ትምህርት ነዉ ጀዛኩም አሏህ ኸይር ሚንበሮች
አብይን የሚያንቀጠቅጥ አማች ልታመጣልንነው የፈረሱትን መስጅዶች የሚያስገነባ
ክክክ
ክክክኢንሻአላህአላህሀሳቧንያሳካላት
የመስፈርት ያለህ የዛሬው ጫን ያለ ነው :-)
ማሻ አላህ በጣም ምርጥ ነው ብዙ ነገር ተማርኩበት
አላህ የምትመኙትን ይስጣችሁ❤
በጣም ደሥየሚል ፕሮግራምነው ይቀጥል ያገቡ ግን ያለሸተግባቡ ሰዎች አሉ ለባለትዳሮችም ለነሡም ፕሮግራም ይዘጋጅ እላለሑ በተረፈ አላሕይጠብቃቹ ለአላሕ ብዬ እወዳቹሐለሁ
Aselamualeykum werahmetullahi wberekatu betam arif program new masha allah bezi ketlu❤
ትገርሚኛለሽ ያባቴ ሚስት አለ ሰውዮው ክክክ
ትገርማላችሁ ሚንበሮች ሁሌ ከሱና ጋር የሚጋጭ የሚላተም ነገር ይዛችሁ ብቅ ትላላችሁ እስኪ ስለ ተውሂድ እና ስለ ሽርክ አስተምሩ ህዝቡ ቀብር እና ጂን እያመለከ እንተ እዚህ ስለማይመለከትህ ትዘላብዳለህ
ከሁሉም በፊት ፍጡርን ከፈጣሪው ጋር ማስተዋወቅ ይቀድማል ።
جزاكم الله خير
አባክሽ አህት ፣ اشداء على الكفار ا ارحماء ـ بينهم ያልሽዉ እህት ይህን ያሟላ ወንድ ካገኘሽ እባክሽ 2 ኛ ሚስት እንዲያገባኝ ጠይቂልኝ
لا يؤمن احدكم حتى يحب لاخيه مايحب لنفسه هكذا قال الرسول صلى الله عليه وسلم
ክክክክክክክክ
ክክክክክክክእ
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 አጅብ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ኡስታዝ አብዱልገፋር ወደ ታዳሚዎች አልፎ አልፎ እያየካቸው ብታስተምር ?ኸይር ጀዛክን አላህ ይክፈልክ በርታ።
እረ አላህን ፍሩ💔እዴት አግቡኝ ወይም ዳሩኝ በቲቪ 😢ያ አላህ መጨረሻዬን አሳምርልኝ በሀገራችሁ በሰፈራችሁ በቤተሠባችሁ አጣችሁ ዴ ይሄ የሙስሊም አህላቁም አደለም
በጣም አሳፋሪ ናቼው ሀያዕ የሚባለው ጠፋ
አሰላሙአለይኩም ውዶች ያላገባችሁም ያገባችሁም እህት ወንድሞች አላህ ከንያችሁ በላይ እንዲወፍቃች ምኞቴ ነው
ማሻአላህ መንግስትን እሚቀጠቅጥ ዋአው አላህ ላንችም ይወፍቅሽ ለእኛም እንድህ አይነቱን ኡመት አላህ ያብዛልን
እኳን መግሰት እሚቀጠቅጥ ቀሮቶ ቤቱን እሚሟላ በተገኝ
እህቶቼ እና ወንድሞቼ ማንም ከትዳር በፊት በተመኘው ሁሉነገር ተሟልቶ አያገባም አላህ በቀደረው እነጂ አንዱን ነገረ ወደን የጎደለውን አምን ተቀብለነ እንጂ መመኘት መብ ት ነው ካልሆነ ብሎ መጠበቁ ዋጋ ያስከፍላል እነጂ ፕሮግራሙን ወድጄዎለሁ።
አሪፍ ነው 👍👍👍ኤሄ ኘሮግራም አነጋጋሪ አንደሚሆን አልጠራጠርም ኢንሻ አላህ
Mashaallah minbetoche bertu arife program new
Edzih brograme emiyastlagi ylme
ጭራሺ ስራ ያላት አላለም ወንድ ማለት መመስቱን ንግስት አድርጎ በቤቱ የሚሰቀምጥ ነው እንጂ ውጭ መውጣቷን መቀወም አለበት እንጂ ጭራሺ ሊፈቅድ አይገባ
ሴቶችና መስፈርታችሁን ጠንከር አድርጉ ።
ወንዶች ቀበቶአቸው ላልቶአል።።
መሀመድ አሳቀከኝ በቁም ነገር ውስጥ መዘባረቅ ልበለው ወይስ ቀልድ ወቂና አዛበናር ምን ሊሆን ነው ጥሩባል ይሆን????
ምነው እደ ኡመር / ረ ዐ እና እደ አቡኪ ወይስ አቡበከር / ረ ዐ እግርን በጉልበት አጣምረሽ እደ አቡበከር ረ ዐ እና ኡመር ረ ዐ መመኘት የነዛ ዘመን መመኘት ከሆነ ሞኝነት ነው የዘመኑን በአሊምየከበሩ በገንዘብ ዝቅ ያሉ ወንድሞች ሞልተዋል ከአቅም በላይ መመኘት ላም አለኝ በሰማይ ነው
ለወንድሞችም እህቶችም ካቅማችሁ በላይ አትጠራሩ ኑሮን ቀለል ነው በድን የተማረኩ አካለ ጉዳተኛን የሚጋቡ አሉ