ጌቾ የመግለጫ ንጉስ! ሾልኮ የወጣ መረጃ!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 86

  • @wassiekebede6345
    @wassiekebede6345 3 дні тому +2

    ክብር እና ሞገስ ለኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ለጀግናው የመከላከያ ሠራዊታችን !!!

  • @EdenMulugeta-xm9tg
    @EdenMulugeta-xm9tg 4 дні тому +13

    አገሬ ትበለፅጋለች ጊዜዋ ነው እትዮጵያዬ

  • @Bekyj
    @Bekyj 3 дні тому +5

    ደሱ እኔ ጌቾን ሲጀመር አላመንኩትም መቼም አላምናቸውም ሁሉም አንድ ናቸው::
    እግዚአብሔር ያንን ህዝብ ያሳርፍ 🙏🏼

    • @etheth5034
      @etheth5034 3 дні тому

      ሌባ እናት ልጃን አታምንም አሉ ለምን እንደራሳ ስለሚመስላት ያ ነው እውነታው

  • @yeshashworkbeyene2082
    @yeshashworkbeyene2082 4 дні тому +6

    ደስዬ እውነትህን እኮ ነው። ከዴያስፖራ አብዛኛዎቹ የማስተዋል አቅማቸው ጠፍቷል። ደሞ አለማወቃቸው ሲነገራቸው በጭራሽ አያምኑም። ያሉበት ሀገር ዜጎች ብዙ መሰዋዕትነት ከፍለው ነው ያቀኑትና እንደነሱ ያሉ ስደተኞችን ሳይቀር በዘር በጎሳ ሳይለዩ አቅፈው በሰላም የሚኖሩት። በሆዳችሁ የምታስቡ ዲያስፖራዎች እባካችሁ ኢትዮጵያችንን ለንፁህ ኢትዮጵያውያን ተዉልን።

  • @bety2338
    @bety2338 4 дні тому +10

    ደሱ በርታልን👌 ኢትዮጵያ በብዙ ፍጥነት ከፍ እያለች ነዉ🇪🇹💪

  • @muhammedabdela2666
    @muhammedabdela2666 4 дні тому +6

    አባታቸው ብታምንም ባታምንም ግብፅ ነው።

  • @abichumustlead263
    @abichumustlead263 4 дні тому +8

    Shalom Dessu & every one❤

  • @AbezuHuseen
    @AbezuHuseen 4 дні тому +5

    ደሱ በርታልን ኢትዮጽያ ወደ ፊት

  • @ሚስጥረስላሴ-ለ5ቐ
    @ሚስጥረስላሴ-ለ5ቐ 4 дні тому +8

    ሠላም ደሱ ❤

  • @elsakassa1088
    @elsakassa1088 4 дні тому +9

    ደሱ ናፈከን እኮ ምነው ?

  • @alemayehudemissie114
    @alemayehudemissie114 4 дні тому +6

    Selam

  • @Mahanaan36
    @Mahanaan36 3 дні тому +1

    ደሱዬ የቁረጥቀን ልጅ. ውነት. ያሸንፈል በረታ

  • @Tigist-gh9so
    @Tigist-gh9so 4 дні тому +13

    አረ እንኳን በሰላም መጣህ ደሱ ::❤

  • @demissiekebede22
    @demissiekebede22 3 дні тому +5

    የኢትዮጵያ መንግስት ፋኖን አሸባሪ ማለት ምነው ከበደው ስንት ህዝብ ሲጨርሱ ነው አሸባሪ ተብለው የሚፈረጁት?

  • @MS-dj8ms
    @MS-dj8ms 4 дні тому +7

  • @embetbekel6888
    @embetbekel6888 4 дні тому +6

    ❤❤❤

  • @demissieanshiso6156
    @demissieanshiso6156 4 дні тому +3

    ተመችቶኛል የዜናው አገላለጽ የሀገሪቱ የዜጎች ችግር ሁሉም ፖለቲካኛ ሆነ ገበሬው ተማሪው ነጋዴው ጡረተኛው ለምን ሁሉም ሥራውን አይሠራም ፖለቲካን ለፖለቲካኛው እንተወው ልማት ይሠራ

  • @hopegb1
    @hopegb1 4 дні тому +5

    አረ የጌች መግለጫ በዛ! ግራ ገባን።

  • @MickyJegena
    @MickyJegena 4 дні тому +1

    በርታ ደሱዬ❤

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 3 дні тому

    ሰላም.ደሱ

  • @kiyumaskr3915
    @kiyumaskr3915 4 дні тому +6

    Hi desu

  • @Abichabichud2121
    @Abichabichud2121 4 дні тому +4

    Hey desu

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf 4 дні тому +6

    "ፋኖ" ተበትኗል ፡፡ ሞቷል ፡፡ የቀረውም እጅ እየሰጠ ወደየ ቤቱ እየተመለሰ ነው ፡፡

    • @غاليهالشمري-م2ك
      @غاليهالشمري-م2ك 4 дні тому

      ጥብ ዘረኝ አዎ ፋኖ አልቋል ድብን በል ድል ለጀግና መከላካያችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹@@zenakamis6774

  • @zemedkunbekele-o9w
    @zemedkunbekele-o9w 4 дні тому +4

    ❤❤❤❤❤❤

  • @abiyzerai1260
    @abiyzerai1260 4 дні тому +3

    ተገኝ ልባርጋቸው

  • @Ganebo-n4p
    @Ganebo-n4p 4 дні тому +6

    ደሱአችን ጠፋህ..በደህና?

  • @embetbekel6888
    @embetbekel6888 4 дні тому +5

    🎉🎉🎉🎉

  • @abiyzerai1260
    @abiyzerai1260 4 дні тому +4

    ሃይ

  • @gigigebra869
    @gigigebra869 3 дні тому

    እኔም እደሱነው የሚያሰበው አብረው ነው የሚሰሩት

  • @almazwedajo1787
    @almazwedajo1787 4 дні тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ደሱ❤ምነው❤ጠፋህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @etda7613
    @etda7613 4 дні тому +2

    100% ጌታቸውና ደብረጺዬን አብረው ድራማ እየሰሩ ነው። ቀን እየጠበቁ ነው። Tplf መቼም ግዜ ቢሆን በንቃት መጠበቅ ነው። ድል ለኢትዬጵያ ::

  • @ethiop-q1d
    @ethiop-q1d 4 дні тому +1

    ሰላም ደሱ

  • @Hello-qr6qr
    @Hello-qr6qr 3 дні тому

    እኔም አብረው እንደሚሰሩ እገምታለሁ

  • @በላይነህካሳ
    @በላይነህካሳ 4 дні тому +3

    ደሱ አንዱ ቆምጬ ተምረሀል ወይ ብሎ ጠይቆሀል ንገረው ለዚህ መሀይም!

    • @Dinkem-wz2kg
      @Dinkem-wz2kg 4 дні тому

      My brother ther is no komiche in tigray or amhara region . Back to your point ofcaurs amhara peoples are more educated than any body. You like it or not. I am not the one who said the western people they said. So is desalegn is been in school I don't think so. Kkkkkkkkk

    • @Dinkem-wz2kg
      @Dinkem-wz2kg 4 дні тому

      Few weeks ago you said getachew is pp s hero. What happens now.

    • @Dinkem-wz2kg
      @Dinkem-wz2kg 4 дні тому

      You stupid hadia All this problem is your boss gala can't lead the country. Melese said you can't give water to baby with glasses. It's true kkkkkkkkkkkkkk

    • @Dinkem-wz2kg
      @Dinkem-wz2kg 4 дні тому

      Amhara society for shure teach you everything

    • @በላይነህካሳ
      @በላይነህካሳ 4 дні тому

      @@Dinkem-wz2kg አይይይ ለማያውቅሽ ታጠኚ ! የምናውቀውን ወዴት ወዴት!

  • @mesfinbekele8789
    @mesfinbekele8789 3 дні тому +1

    ደሱ መጭረሻቹ በጦርነት ነው የሚደመደመው

  • @AsnakeWoldetsadik
    @AsnakeWoldetsadik 2 дні тому

    ደሱ!ጌታቸው "አብሮ እየሰራ ነው"ከሚባል ይበልጥ ከአቅሙ በላይ መሆኑን መመስከር አሻልም?ተመጣጣኝ አይመስለኝም፣

  • @christianeshale6621
    @christianeshale6621 3 дні тому +1

    ደሱ እባክህ ይሄንን ግለጽልኝ ለምንድ ነው መንግስት ባጀት የማያቆመው እኛ የኢትዮጵያሕዝብ ግብር እየከፈለ ለነሱ ባጀት የማይቆመው የኢትዮጵያ ባንዲራ የማይያይበት የኢትዮጵያምድር ትግራይ ብቻ ነው ለምን በእርግጠኛነት መልስ ይኖራል ብዬ አስባለሁ::✍️

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 3 дні тому

    ጌታቸው.የፍየል.ምላስ.ነው.ያለው..መግለጫ.ብቻ

  • @tesfayemesselu6390
    @tesfayemesselu6390 4 дні тому +10

    Good morning from D C

    • @MekonenHussen
      @MekonenHussen 4 дні тому +1

      እኔ የሚገርመኝ መንግስት በዚህ ጉዳይ ዝምታዉ ምንድን ነዉ???

  • @maggiepapazian8746
    @maggiepapazian8746 4 дні тому +1

    11🎉

  • @debelasefere
    @debelasefere 3 дні тому

    Gudelaw betam tebesachitehal kifyaw zegeye ende 😂

  • @محمدحبيب-م8غ
    @محمدحبيب-م8غ 4 дні тому

    አይጪካኔ

  • @mohgagi
    @mohgagi 4 дні тому

    አረ ከበሮውን ተወው በኤርፎን እያዳመጥኩህ ረበሽከኝ

  • @nardos8487
    @nardos8487 4 дні тому +2

    Saneh .fano ashebare new 🤢🤢

  • @nurityimer4474
    @nurityimer4474 4 дні тому

    ፋኖ ወደ አንዲነት እየመጣነው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💙😘😘💙😘💙😘😘ፋኖ ያሸንፋል😘💙😘💙😘💙😘💙😘💙😘💙😘💙😘💙😘💙😘💙😘ፋኖ ደሜ ይመራል 😘💙😘💙😘💙😘💙ፋኖ ይነግሣል 😘💙😘💙😘💙😘💙ፋኖ ሀገሬን ሠላም ያደርጋል💙😘💙😘💙😘💙😘💙😘💙😘💙😘💙😘ፋኖ ጀግና😘💙😘💙😘💙😘💙😘💙😘💙😘💙😘💙ፋኖ ደሜ 😘💙😘💙😘💙😘💙😘💙😘💙😘💙😘💙😘💙ፋኖዬ የኔ ባይሆኑ ይቆጨኝ ነበር😘💙😘💙😘💙😘💙😘💙😘💙😘💙😘💙😘💙😘አማራነት መታደልነው😘💙😘💙😘💙😘💙😘💙😘💙😘💙😘💙😘💙😘💙አማራ አማራ ፋኖ😘💙😘💙😘💙😘💙😘💙😘💙😘💙😘💙😘💙😘💙😘💙😘💙😘

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 3 дні тому +2

      ምንድነው ያልከው ፋኖ የእኔ ባይሆን ይቆጨች ነበር ነው ያልከን ፉኖ እንኳን ለአንተ ቀርቶ ለራሱም አልሆነም በቀቢፀ ተስፋ፣ በውሸት ሃሴት እራስህን በባዶ አስደስት እባክህ አለቦታህ መጥተህ ቦታችንን አታጣብብን ሂድ እዛው የዘረኛ፣የውሸት፣ የአገር ምቀኝነት የተፀናወተው ለአገር መጥፋት የሚሰራ ሚዲያ ስላለህ እዛው አንቦርጭቅ ይህ ቦታህ አይደለም

    • @hanhn7623
      @hanhn7623 3 дні тому

      ተረተረት.ህልመኛ

  • @elsakassa1088
    @elsakassa1088 4 дні тому +2

    አራጆቹ አስደነገጡህ

  • @jsim1422
    @jsim1422 4 дні тому +2

    አሰጠሊታ ንግግርህ ሲያሰጠላ

  • @nurityimer4474
    @nurityimer4474 4 дні тому

    ግን ለምንዲነው ፋኖን ሥታነሣ የምትናደደው😜😜😜😅😅😅😅😅😅

    • @get8914
      @get8914 4 дні тому +3

      አራጅ ሰለሆነ

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 3 дні тому

      ሌባ ስለሆነ፣ ውሸታም፣ እናት አባቱን የሚገል የሚዘርፍ ህፃናት ትምህርት ቤት እንዳሄድ የሚከለክልና መኃይም ስለሆነ ነዋ

    • @abdonasir-le8fb
      @abdonasir-le8fb 3 дні тому +2

      ምክንያቱም አላማ የለዉም የሙስሊም ጠላት ነው ለአማራው ህዝብ ስቃይ እንጅይ ያተረፈዉ ነገር የለም አራጅ ስለሆነ በግዘ የተቀበረዉም ለዝሁ ምክንያት ነው

  • @MogesShmelash
    @MogesShmelash 4 дні тому

    ቆሻሻሻ

    • @gigigebra869
      @gigigebra869 3 дні тому

      ቆሻሻው ማን ቢሆን ነው አበሳችን የሚቆአሽሸው😅

  • @ethiop-q1d
    @ethiop-q1d 3 дні тому

    ሂድ ግባና በየገጠሩ ስሩ ቁጭ ብሎ ማውራት ቀላል ነው

  • @Ethiopia2999
    @Ethiopia2999 3 дні тому

    ምነው ያምሐል እኝዲሀሰ አይነት ሐሳበ ትሰጣለህ ኸረ እፈር ስለጌታቸውም ያወራኸው አልገባኝም ደጺ ነው የምትደግፈው ምንድነው 27:44

  • @nitsuhtaddesse9390
    @nitsuhtaddesse9390 4 дні тому +4

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @gatentsalih6117
    @gatentsalih6117 4 дні тому +2

    ❤❤❤❤❤

    • @tahareshid5669
      @tahareshid5669 3 дні тому

      ሿሿ እየተጫወቱ ነው መንግስትን ለማዘናጋትና ለማደናገር የፈጠሩት ድራማ መሆኑን ያልነቃ ተሸውዷል