አወየው ነቢ | አንዋር ፈቂ [አንዋር አልቡርዳ] AWOYEW NEBI | ANWAR ALBURDA @alfarukmultimediaproduction

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 750

  • @lil_shadi5179
    @lil_shadi5179 3 місяці тому +251

    ሰው ወደ ነፈሰበት የማትሄድ ሁሌም ቢሆን የመንዙማ አስሉን ሳትስት ሃድራውን በድሮ ወዙ ስለምታደምቅልን እናመሰግንሃለን ❤

    • @AminaMame-r6d
      @AminaMame-r6d 3 місяці тому +1

      ሀቅ ነዉ ወላሂ

    • @fahad-o3f8e
      @fahad-o3f8e 2 місяці тому +1

      እዉነት ነዉ 🎉

    • @MahirJr-p9l
      @MahirJr-p9l 2 місяці тому +1

      😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @SeadaSenbit-c7e
    @SeadaSenbit-c7e 3 місяці тому +183

    የዚ መንዙማ ትልቁ ችግር
    ማለቁ ነው!
    አወየው ነቢ👏👏👏

    • @RehanBesher
      @RehanBesher 3 місяці тому

      Eawnet new welahi adega new

    • @HanisaWeliyu-uv5kz
      @HanisaWeliyu-uv5kz 10 днів тому

      ወላሂ የልቤ ነው የተናገርሽው ማለቁ ብቻ ነው ችግሩ አላህ ይጨምርለት

  • @AnwarEndris4040
    @AnwarEndris4040 3 місяці тому +121

    ማነው የአንዋር ድምጽ እደኔ የሚመቸው❤

  • @yehadrawzumer
    @yehadrawzumer 3 місяці тому +79

    ቆይ አሁን ለዚህ መንዙማ ምን ተብሎ ነው ቃል እሚሰደረው
    ወላሂ ቃል የለኝም አላህ በረካ ይድርግህ 💚💚

  • @رقيهالاسطوره-ص2ص
    @رقيهالاسطوره-ص2ص 3 місяці тому +165

    ማነው እንደኔ በጉጉት እየጠበቀ የነበረው ማሻኣላህ ድንነው ነቢያችን ሶሎላሂ ኣለይሂ ወሰለም የምትወዱ ብቻ የምሩኝ❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢

  • @Sudiyes.12
    @Sudiyes.12 3 місяці тому +65

    ድንቅ ገጣሚ ከድንቅ ማዲህ ሲገናኝ እንዲህ ውብ ስራ ለኛ ሰጠነ💚 ማሻ አላህ💚ዛሂዴ ሰይዲ ብዕራቹ አይንጠፍ🤲🤲🤲💚💚💚አወዬዬዬዬ❤

  • @feyiselwabe1014
    @feyiselwabe1014 3 місяці тому +74

    እውነት ሰው ሆኖ በምድር ላይ ቢንቀሳቀስ ኖሮ ያ ሰው.... ነቢዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) ይሆኑ ነበር! ፊዳከ አቢ ወ ዑሚ ያረሱለሏህ ❤

  • @MussaYibrie
    @MussaYibrie 3 місяці тому +47

    ❤❤❤❤❤❤, ማሽ አላህ የረቢዕ ስጦታ እለዋለሁ, ይሄን መንዙማ

  • @yarsulelah
    @yarsulelah 3 місяці тому +36

    ይህን ያህል ጊዜ ጠብቄ 1222ኛ ማየቴ በጣም አዝኛለው
    ለማንኛውም አላህ ይጠብቅህ

  • @DaniNesru
    @DaniNesru 3 місяці тому +26

    መውሊዳችን ሳይደርስ ልትደፉን ነው መሰለኝ😢😢ግጥሙም ዜማውም ክሊፑም እንከን ማይወጣለት ነው አቦ ሀያት አልፋሩቆችም ድንቅ ናቹ በርቱልን🙏🥰🥰💚💚

  • @HussinAlhabshi-vc2io
    @HussinAlhabshi-vc2io 3 місяці тому +36

    አኗሬ ወረቢን እኔ ወድምህ በጣም ነዉ የምወድህ ❤እደሌሎቹ የማትለወጥ ሁሉም ሙሺዶች ተበላሽተዋል ልታይ ልታይ እሚል ነብስያ አላቸዉ እናም አንተ ግን ከደዚህ አይነት የፀዳህ ነህና በጣም ነዉ የምወድህ ሀቢቢዋ አኗሬ ወደፊትም እደማትበላሽ እርግጠኛ ነኝ ነሽዶችህም መዙሞችህም የድሮዉን አስሉን ያልሳተ ነዉና ቀጥልበት ሀቢቢዋ እንወድሀለን❤❤❤❤

    • @Kunfeykun-b2v
      @Kunfeykun-b2v 3 місяці тому +2

      ማሻ አላህ ነው ወላ አላህ ይጨምርለት ❤❤❤❤❤❤

    • @sadaih3686
      @sadaih3686 3 місяці тому +1

      ወሏሂ እኔ ራሱ ምንም ቃላት የለኝ

    • @sadaih3686
      @sadaih3686 3 місяці тому +1

      ወሏሂ እኔ ራሱ ምንም ቃላት የለኝ

    • @ZamzamSaeid
      @ZamzamSaeid 3 місяці тому

      ዝም ያለ ነጃ ውስጥ አሉ ረሱል

    • @NesredinHigh
      @NesredinHigh Місяць тому

      😮😮😮😮

  • @devo7091
    @devo7091 3 місяці тому +32

    በ አል-ቡራዳዎች ብቻ መንዙማ ይውጣልን!❤
    ከሁሉም በፊት ኢልም እንደሚበልጥ ከነዚህ ተማሩ እንጩጮቹ

  • @QnEEN1709
    @QnEEN1709 3 місяці тому +35

    ይሀን ነሽዳ ማነው ደጋግሞ የሰማው😊

    • @alimohammedali3653
      @alimohammedali3653 5 днів тому

      ነሺዳ አይደለም መንዙማ ነው❤😊😊

  • @RawdaMuzamil
    @RawdaMuzamil 2 місяці тому +32

    ይህን ኮሜንት ያምታነቡት በሙሉ አለህ ከዱኒያ እጦት ከአኼር ቅጣት ይጣብቃቹ ይጣክቃን አሚን።

  • @abukiabuki9068
    @abukiabuki9068 3 місяці тому +27

    መንዙማ ባንተ በጣም ነው ሚያምረው🎉🎉❤❤👍👍

  • @HabibaAhmed-jw5zw
    @HabibaAhmed-jw5zw 3 місяці тому +17

    ወላሂ ይሄን ልጅ አለማድነቅ ንፋግነት ነዉ የልጅ አዋቂ ተረጋግቶ ጥፍጥ ያለ ስራ ነዉ ሚሰራዉ ❤❤❤❤

  • @ሂላልወሎየዋ
    @ሂላልወሎየዋ 3 місяці тому +19

    صلى الله عليه وسلم ማነው እንደኔ በጉጉት የጠበቀው በጣም የሚያምር ስራ ነው አላህም ነብዩም ይደሠቱበት እኛም ደስ ብሎናል በርቱ እናመሠግናለን❤🎉

  • @UsmanAhimed
    @UsmanAhimed 3 місяці тому +25

    ሙሀባችን እንዲጋጋል በምርጥ ስራወችህ ትቆሰቁሰዋለህ ... አላህ ይጨምርልህ 💚💚💚

  • @Hayat-i1s
    @Hayat-i1s 3 місяці тому +38

    ጦይባ መሄጃው ቀኑ ቢርቀው ናፍቆቱ ስንቱን አንስቀስቀው ❤ሙሀመድ ነቢ ሰላምአለይኩ ናፍቆቴዋ የኡማው ሽፈአው ትልቁ ሰው ፊዳ ልሁንሎት ያረሱለሏህ😢

  • @khalidmohamed669
    @khalidmohamed669 3 місяці тому +422

    ይህን ለምታነበው አላህ እናትህን/ሽን የምታቀማጥልበት እንጀራ ይስጥህ/ሽ🙂። አሚን 👐

  • @Bekri-
    @Bekri- 3 місяці тому +11

    ANWAR
    የመንዙማን ደርጃ እየሰቀለው ነው ማንም ላይወዳደረው ሩህ ይዘልቃል ሲመድህ እረጋታው ቀልብ ይሰርቃል ቃላቶቹ ልብ ይይዛሉ ከእንትና ይበልጣል ተብሎ እራሱ ከቁጥር ከኋለው ማንም አይከተልም እኛንም እጃችንን አፍችን ላይ አሰደርጎናል ከአፉ በሙወጡት የተራቀቁ ቃሎች እንባችን እንዲቃረር አስገድዶናል ይችላል አይገልፀውም ደርጃ እና ማረግ ያለው ስራ👌👏👏

  • @Ebrahimsherif-os5hn
    @Ebrahimsherif-os5hn 3 місяці тому +10

    አንዋር ሀቢቢ ተለያለህ ሀያተን ጠይባ አላህ ያኑርህ በዱንያ ክብረት ከሙሉ አፍያ ጋር በአሄራም ፊርደውሰል ጀና
    ከአሽረፈል ኸልቅ صلى الله عليه وسلم ጋር ይወፍቅህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @aleab-rx7ek
    @aleab-rx7ek 3 місяці тому +11

    💚💚💚💚💚 ለ 5ኛ ግዜ ገብቼ ስሰማው አሁንም አልተገብኩትም

  • @جميلةحسين-ض5ل
    @جميلةحسين-ض5ل 3 місяці тому +24

    አንዋሬ ትለያለህ አሏህና ሐቢቢ❤ይውደዱትስራህን

  • @foziyahaile9418
    @foziyahaile9418 3 місяці тому +15

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልክ አቦ በጣም ደስ የሚ 11:34 12:02 ል እራሲን አሞኝ ነበረ ስሰማው ለቀቀኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mubemubarek9843
    @mubemubarek9843 3 місяці тому +6

    እንደ እናት እንጀራ ማይጠገብ መድህ ነዉ ❤

  • @alwahidtube
    @alwahidtube 3 місяці тому +11

    አወየው ነቢ ምርጥ የረቢዕ ስጦታ አንዋሬ ትለያለህ አላህ ይጠብቅህ ሀቢቢ ❤❤❤❤❤

  • @Abedulazizwujira
    @Abedulazizwujira 3 місяці тому +13

    ስጠብቀው ስጠብቀው በስተመጨረሻም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @obobogidhanchi5893
    @obobogidhanchi5893 3 місяці тому +2

    ምንም መማለት አይቻልም ረጅም እድሜ የ ዘንድሮ ማዲሆች አውራ አድገሃል አሁንም እደግ ወላሂ እምባዬን እያፈሰሰኩ ቀኑንሙሉ እያዳመጥኩ ነው አላህ ይጠብቅህ

  • @MuhammedAhmed-w5r
    @MuhammedAhmed-w5r 3 місяці тому +7

    አኗሬ አሏህ ደስ ያለ ሀያት ይስጥህ ክበርልኝ ወንዲሜ ለአሏህ ብየ ወድሀለው

  • @AlexObbora
    @AlexObbora Місяць тому +1

    ለረሡል ሠለላሁ አለሂ ወሠለም ያለህን ስነምግባርና መተናነስ አላህ ዘላቂ ያድርግልህ ከመድረክም ውዝዋዜ ያርቅህ ወንድሜ

  • @Rak-cn4be
    @Rak-cn4be 3 місяці тому +4

    Selelahu aleyhi weselem 🎉🎉🎉🎉ፊዳከ አቢ ወኡሚ ወነብስ ያረሱለላህ 🎉🎉😢

  • @ራዲነኝስደተኛዋ
    @ራዲነኝስደተኛዋ 7 днів тому +1

    ከሙዚቃ እኮ አይተናነስም የውዱን ነቢዩ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም አትነግዱ አላህ ፍሩ😢😢😢😢

  • @SemeredinSelman
    @SemeredinSelman 3 місяці тому +16

    ማዲሁም ገጣሚውም ማሻ አላህ
    እስኪ ሰለዋት አውርዱ ሰ.ዐ.ወ💚💚💚💚💚💚💚

  • @HayulaMumula
    @HayulaMumula 3 місяці тому +3

    ማሻ አላህ. ሀረካት የለክ መንዙማክ ከልብህ ስረአትክ ቃልት የለኝም በዚህ ቀጥል

  • @AdamMustafa-xl6hx
    @AdamMustafa-xl6hx 24 дні тому +2

    ይህን ነሽዳ ማነው ደጋግሞ ያዳመጠው❤❤❤

  • @hayatahmed3338
    @hayatahmed3338 2 місяці тому +1

    ልታይ ልታይ የማይል ልጅ ❤❤❤ ብዙ እንጠብቃለን ካንተ ኢንሻአላህ በርታ

  • @user-Yerewduaw
    @user-Yerewduaw 3 місяці тому +5

    ❤❤❤❤ያሠላም ከጠበቅኩት በላይ ያመረ ነው አሏህ ምን ልበል እንደው አሏህ ይጨምርልህ ጀድድ አበደን የኸሚስም የረቢዑም ድምቀት ,,,,አኑዬ

  • @رحمهمحمد-ض5ظ
    @رحمهمحمد-ض5ظ 3 місяці тому +4

    ያሰላም አላህ ይጠብቅህ ሀቂቀተን ይለያል
    ماشاءالله
    ماشاءالله
    ماشاءالله ♥❤❤❤❤❤❤❤

  • @rgahrgah
    @rgahrgah 3 місяці тому +4

    ምነው እንድ እኔ በገጉት ይጠብቅው ማሻ አላህ ተባረክልህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Skit26
    @Skit26 3 місяці тому +10

    ማሻአላህ ወላሂ ይሄ ነው ብይ ለመግለጥ አልቻልኩም ❤ አንዋርዬ አላህ እንዳትቀየር አድርጉ ያሰብከውን ሁሉ አላህ ያሳካልህ ያረቢ ❤❤ 😢 ይሄን የምታዩት ሁሉ በአላህ ሽር ላይክ ሳታደርጉ እንጋታልፉ ወንድም እህቶች 😭 አጂብ ነው ወላሂ

  • @Zafera-g3c
    @Zafera-g3c 3 місяці тому +2

    ድምፅህን አላህ ይባርክልህ በጀነትም እንዴዚሁ የተዋበ ያድርግልህ

  • @SeidNeju-t9x
    @SeidNeju-t9x 3 місяці тому +4

    በጣም ቃል ያጣሁለት ነሺዳ😮😮🎉🎉🎉🎉

  • @هلا-ز6ح
    @هلا-ز6ح 3 місяці тому +4

    ማሽ አላህ በጣም ደስ እሚል ነሽዳ ነው

  • @munamohammad6044
    @munamohammad6044 3 місяці тому +8

    የመሃመድ አወል ምትክ❤እህህህህህህ💚💚💚💚💚

  • @abdumuhammd883
    @abdumuhammd883 3 місяці тому +7

    ምን ይባላል ጎበዝ❤

  • @seidahmed3355
    @seidahmed3355 3 місяці тому +5

    ማሻአላህ💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @SamiKedira-m2i
    @SamiKedira-m2i 3 місяці тому +3

    Kesent gugut ena tegest behuwala telekeke 🙏🙏🙏👏👏👏

  • @MarrMraa
    @MarrMraa 3 місяці тому +3

    ፊዳከ አቢወኡሚ ያረሡለሏህ ❤❤❤❤❤❤❤🌸🌸🌸🌸🌸🌸💐💐💐💐💐💐💐💐💐👏👏👏👏👏👏👏👏ማሻአላህ💞💞💞💞💞💞💞ነገበጀነት የነብዩጎረቤት አላህያድርገን🤲🤲🤲🤲

  • @seidahmed3355
    @seidahmed3355 3 місяці тому +4

    ወላሂ እዲዚህበዱቤነዉ እምታምሩት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Seadyia
    @Seadyia 3 місяці тому +10

    ደስ ሲል የመጀነሪያ ላይክ አዲራጊና ኮማቺ ነኚ😊
    ዓለይሂ ሶላቱ ወሰላም
    አኗሩ አሏህ ይጠብቅህ

  • @ዙዙነኝየነቢወዱጂመዉሊድዐ

    ❤❤❤❤ማሻ አላህ አኖሬ❤❤ አላህ ይጨምርልህ

  • @MouhiboHamoudAhmed
    @MouhiboHamoudAhmed 21 день тому

    ወዬው ❤ማሻአላህ የኛ ወዱ ነቢs,a,w.ሲዘከሩ ውስጤ ይረሳል ❤❤❤🌹🌹🌹

  • @ZeharaZehara-sy1cs
    @ZeharaZehara-sy1cs 3 місяці тому +1

    As wr wb ማሻአላህ በጣም አሪፍ መንዙማ ነው ተመችቶኛል በዚዉ ቀጥሉበት 👍👍👍

  • @endrishasen9243
    @endrishasen9243 26 днів тому +1

    ቃላት የለኝም ሽኩረን ወንድሜ❤❤❤❤ ሙሀመድ አወል ቁ2

  • @ABULFURSAN
    @ABULFURSAN 3 місяці тому +1

    ማሻኣሏህ ማሻኣሏህ ኣሏህ ይጨሚሪልህ ኣቦ ፏ ኣረግከን🥰🥰

  • @እሙኢምራን
    @እሙኢምራን 3 місяці тому +3

    ማሻአላህ❤️❤️❤️ አላህ ይጨምርልህ 🥰🥰🥰🥰🥰ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @fayzhariss
    @fayzhariss 3 місяці тому +2

    አትለውም ወይ 💚💚💚👏👏👏👏👏👏👏 ጉድ ያዘለ መንዙማ👏👏👏👏👏

  • @MubarekESSA-q1q
    @MubarekESSA-q1q 3 місяці тому +1

    አላህ ይጨምርላችሁ ኡስታዝዋ ያሀድራ አስተማሪ

  • @HayatNasir-r4s
    @HayatNasir-r4s 3 місяці тому +3

    ❤❤❤❤masheallah❤❤❤ kegogonew belay new des yemil❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @seydacake
    @seydacake 3 місяці тому +1

    አያት አላህ ይጠብቅህ ከአሰድ ይጠብቀን ሁሌም አቢቢን አወዳሽ ያረገን

  • @Muhaamed-n6t
    @Muhaamed-n6t 3 місяці тому +3

    እውነት የምንወዳቸው ከሆነ ሱናቸውን አጥብቀን እንያዝ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤

  • @seadamohammed6293
    @seadamohammed6293 3 місяці тому +1

    ሃዬዬዬዬዬዬዬዬ. አኗር ፈቂ ጀሚዓን አሏህ ይጠብቃቹህ ያሠላምም ❤ ሸዉቅ ይጨምራን አደብ ድምፅ ግጥም እጅግ በጣም ምርጥ ስራ

  • @MuhabaMoha
    @MuhabaMoha Місяць тому

    አቦ ምን ልበል ብቻ ማሻ አላህ ማሻአላህ በጣም ነበር በጉጉት ስጠቅ የበረው

  • @Alhamdu-b7w
    @Alhamdu-b7w 3 місяці тому +2

    Endene begugutyetebekewu yelem mashaALLAH

  • @Musa-Ishq
    @Musa-Ishq 3 місяці тому +7

    Anwar Habibi yhegnaw yleyal👍

  • @nuriselam5647
    @nuriselam5647 3 місяці тому +9

    በሰዓቱ

  • @beshirtadesse
    @beshirtadesse 3 місяці тому +4

    صلى الله على محمد صلى الله عليه وسلم
    رَفَعَ الله قَدْركُم فِي الدُّنْيا وَالآخِرَة حبيبي قلبي

  • @ياربسعدني-ج6ض
    @ياربسعدني-ج6ض 3 місяці тому +1

    ጀግና ነህ ማሻአሏህ ዝላይ የለ ለበት መንዙማ ነው ማሻአሏህ 🎉🎉🎉🎉🎉ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም 😢

  • @halimajemaleHalimajemale
    @halimajemaleHalimajemale 3 місяці тому +1

    ማሻኣሏተባረከኣሏህ

  • @ጅላሉወማ
    @ጅላሉወማ 2 місяці тому

    አለህ ያቆይህ ትክክለኛዉ የድሮ መዙማ ነዉ ወድሜ አላህ ያሳድግህ

  • @SeadaEndris-so3hv
    @SeadaEndris-so3hv 3 місяці тому +2

    ማሽአላህ ወድምአላህ ይጨምርልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @halaltradingPlc
    @halaltradingPlc 3 місяці тому

    ማሻ አላህ ወንዲሞቺ የነቢ ማዲሆቺ አላህ ይጨምርላቺሁ ምርጥ የረቢእ ስጦታ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SemuYm
    @SemuYm 3 місяці тому

    ማሻ አላህ አኑ ወንድሜ ወረቢን ድንቅ ስራ ነው አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅልህ አንተን አለመውደድ አይቻልም ❤
    አል ቡራዳዎች #1 👌
    ሌሎች ዘፈን ሁላ እያስመሰሉት ያስጨፍራል 😢😢

  • @REJEBABDONASIRREJI
    @REJEBABDONASIRREJI 3 місяці тому +4

    አንቱን ያየው ለታ ከጫሎቹ ይዤ ልል አወዬ ነቢ ብላችሁ ነበርስ አንዋር የ ኑሩን አንዋር አያቹትም አይደል 😍😍😍

  • @Muhabaw-h4b
    @Muhabaw-h4b 3 місяці тому +7

    ማሿ አሏህ ወላሂ ሀቢቢ እንዳስደሰትከን አንተንም አሏህ ያስደሳህ❤❤❤❤❤❤صلعلنبي

  • @Abdulwahid-w8s
    @Abdulwahid-w8s 3 місяці тому +3

    ማሻ አላህ ወንዴሜ

  • @mehamednur-s9y
    @mehamednur-s9y 3 місяці тому +6

    አሏሁመ ሶሊ አላ ሙሀመድ

  • @AbdulazizMohammed-d3h
    @AbdulazizMohammed-d3h Місяць тому

    Mashallah anware le Allah bye ewedhalew enam hulum endalut be adeb ketlbet endelelochu wetatnet endayshewdh

  • @KemalKemelew
    @KemalKemelew 2 місяці тому +1

    አንዋር ወድማችን ስራህ ሁሉ ይመቸናል ነብስያ የለብህ ክበርልን

  • @Ziyadahusniya-o8h
    @Ziyadahusniya-o8h 2 місяці тому +1

    mshallah domobatam naw mtmachign anwar yamtlakachaw vidyowoch baxam das eilugnl 😍

  • @Dadi3Dudu4
    @Dadi3Dudu4 3 місяці тому +9

    Welahi melkam neger lemdnew viw maynorem eski like 👍 👌 ♥️ 😍 adrgut solu aleneby selelahualeyweselem habibi❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @abukifunny5357
    @abukifunny5357 3 місяці тому +1

    በመጨረሻ
    Finally
    Masha allah

  • @KaliedMan
    @KaliedMan 3 місяці тому +4

    ሀቢቢ ትለያለ ወላሂ ገና ሳለይወ ላክ አረጋለው ❤❤❤

  • @زمزماحمد-ب8و
    @زمزماحمد-ب8و Місяць тому

    አጀብ አጀብ አጀብ ❤❤❤ዓለይሂ አፍዶሉ አሶላቱ ወሰላም❤❤❤የኔ ነቢቢቢቢ ውደዋ 😢😢 ለመንዙማቹ ቃል የለኝም ልዩ ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ምንም ጣልቃ የገባበት ነገር የለ ፅድት ያለ❤❤❤

  • @Fatiya-y3b
    @Fatiya-y3b 3 місяці тому +1

    አሏሁመ ሶሊ ዓላ ሰይዲና ሙሀመድ ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም ማሻ አሏህ አሏህ ይጠብቃቹ የነቢ አፍቃሪዎች ዉድ ወንድሞቼ❤❤❤

  • @amidabderu
    @amidabderu 3 місяці тому +1

    በጣም ይለያል ማሻላ አላህ የጨምርል

  • @KemalKemelew
    @KemalKemelew 2 місяці тому +1

    ሙሀባ አለብን እያሉ ነሽዳን ኮንሰርት ላረጉት ሰወች ይጠብቅህ ነ

  • @FjfFlgji
    @FjfFlgji 2 місяці тому

    ወላሂ በትክክለኛው ስዐት ደረስክልኝ እየተጠባበኩ ላብድ ስል ማሻላህ አላህ ይጠብቅክ እረጅም እድሜ አላህ ያድልክ ያው ለስራክ ምንም ቃላት የለኝም አንደኛ ነክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeyaShesherif
    @MeyaShesherif 3 місяці тому +2

    ማሻአላህ የረቢኡ ስጦታ❤❤❤❤❤❤❤

  • @shemsedinimran2000
    @shemsedinimran2000 3 місяці тому +18

    Abo አወዬ ነቢ አወዬ ነቢ ሚሳብል ሀያት ሌላ ምን አለ ወላሂ አላህ እነደው ጦሸ አርጎ ሚገል መሀባ 😢😢 ፊዳከ ያ ረሱለላህ s.a.w 😢😢 የረብአ ድባቡ ጀዛከላህ ሀቢቢ

  • @AdemAli-bi2et
    @AdemAli-bi2et 3 місяці тому +2

    ማሽ አላህ
    አሏህ ይጨምርልህ❤❤❤❤❤

  • @TayibasaideEumEimran
    @TayibasaideEumEimran 3 місяці тому +1

    ማሻላህ ተበረክ እረህማን

  • @SadSad-wd2dl
    @SadSad-wd2dl 5 годин тому

    ማሻ አላ አላህ ይጨምርልህ በጣም ደስ ይላል❤️❤️❤️❤️

  • @zennazenna2300
    @zennazenna2300 3 місяці тому +1

    ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ❤❤❤❤❤❤ማሻ አሏህ👏👏👏👏👏👏👏👏👏🎉🎉🎉

  • @FatumahFatumah-s4t
    @FatumahFatumah-s4t 3 місяці тому

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ወድሜ አላህ ይጨምርልህ ከክፉ ነገሮ አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AbduKedir-ty6gg
    @AbduKedir-ty6gg 3 місяці тому +6

    አኗርን ❤❤ነገ❤❤አኗር❤❤መስጅድ❤❤አጡልን❤❤ይጣ እምትሉ❤❤❤ላይ❤❤አርጉኝ❤❤❤❤በዱኒያ❤❤ጭቀት❤❤❤አልተመረዘም

  • @dhhfdhdh1078
    @dhhfdhdh1078 3 місяці тому +1

    ማሻ አሏህ የኛ ጀግና አሏህ ይጠብቅህ❤❤❤❤

  • @Muhaamed-n6t
    @Muhaamed-n6t 3 місяці тому +3

    ረሱል ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም የምንወድ ከሆነ ያዘዙትን እነታዘዝ, የከለከሉትን እንከልከል,የተናገሩትን እውነት እንበል ,እሳቸው ባዘዙን መሠረት አሏህን እንገዛው ::አሏሁመ ሠሊ ወሠሊም አላ ነብይና ሙሀመድ ወአላ አሊሂ ወሰለም❤💚❤💔💗💓💕💖💞💞💜💙

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 3 місяці тому

      Selelahu alyehi weselem ❤❤❤❤❤

  • @tofik-official.ቶፋ
    @tofik-official.ቶፋ 3 місяці тому +2

    🎉🎉 ወርቄዋ 📿📿📿🌿👏👏