Best Ambassel Songs Compilation | ምርጥ የአምባሰል ዘፈኖች ስብስብ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 76

  • @husseinadem8218
    @husseinadem8218 6 років тому +27

    አራቱም ቅኝቶች ለኢትዬጵያ ትልቅ ስጦታዎች ናቸው በዚህ ቅኝት ያልተደሰተ ይኖራል ብዬ አላስብም።

    • @iamanethiopian3949
      @iamanethiopian3949 5 років тому +5

      ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ለአለምም ነው።

    • @zdyoutube5251
      @zdyoutube5251 5 років тому +2

      ትክክል ሁሱ

  • @abelmehari926
    @abelmehari926 Рік тому +3

    በህይወቴ ብዙ ነገር ቀልቤን አይገዛም የኢትዮጵያ ነገር ግን የሁሉንም ስሜት ጠቅልሎ በፍቅር ይገዛኛል 💚💛❤

  • @ፋሲልታረቀኝየቋራልጅ
    @ፋሲልታረቀኝየቋራልጅ 5 років тому +24

    ኢትዮጲያዊ ሁኖ መፈጠር ያምላክ ፀጋ ነው እ/ግ ሁሉን ሰጦ ኖል

  • @antonytadese3660
    @antonytadese3660 4 роки тому +13

    የማያቁት ሀገር ይናፍቃል ለካ አምባሠል ናፈቀኝ ❤ኢትዮጵያዬ💚💛❤

  • @weyxeriti583
    @weyxeriti583 3 роки тому +6

    Ambasel is a mountain - a huge one! Surrounded by a rugged terrain. Therefore, this clip will more sensational if accompanied with one of the breathtaking topographical features in Ethiopia.

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 6 років тому +17

    አንባስል ባልሆን እንዴት ይቆጨኝ ነበር
    ያውም ማርዬ ስላሴ ❤️❤️❤️
    ውበት ሲለካ ወሎ ነው ለካ 😍😍😘

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 Рік тому +1

    በጣም ድንቅ ልብ ማራኪና መሳጭ በሁለታችሁም እየተቀነቀነ ያለው ዜማ ግን በአገር ሰንት ማራኪ ቦታዎችና ሐይቆች እያሉ በውጪ የባህር መንጣለል ደጋግሞ ማየት ከማይወደዱ አውሬዎችና ሌላ አብሮ የማይሄድ የቅንብር አዘገጃጀቱ ይደብራል 😂

  • @andygroum4605
    @andygroum4605 2 роки тому +2

    It never gets old! Thank you Maritu! Great collection!

  • @fentawabeza5950
    @fentawabeza5950 7 років тому +36

    አባሰል፡ባቲ፡ትዝታ፡አችሆየ
    የአራቱ ቅኝቶች መፍለቅያ
    ወሎ ከውስጤ አት ወጣም!!!!!

    • @ayeluhaile2233
      @ayeluhaile2233 3 роки тому

      üüüüüüüüüüüüüü0üüüüüüü

  • @AddisTefera-s1s
    @AddisTefera-s1s Місяць тому

    Wow! My soul satisfied !! When i listen amebasel masenko music.

  • @helenagregorc-loov411
    @helenagregorc-loov411 4 роки тому +9

    Incomparable music from an incomparably beautiful country. Let the world see all the beauty that exists instead of denying it.

  • @fikurukidane8644
    @fikurukidane8644 2 роки тому +2

    አራዳዎቹ አምበስል ትዝታ ስብስቡ ጥሩ ነው የስእሉ ሞሽን ወ/እንቅስቃሴ ከትዝታው ጋር የሚሄድ አደለም አምባስል አላስካ አይደለም

  • @girmamoges4848
    @girmamoges4848 4 роки тому +2

    WoW it's the best collection of Ambasel ......

  • @engdaberhanu6807
    @engdaberhanu6807 Місяць тому

    ምርጫው ያንተ ነው ::😊

  • @rimyeambaselwa1224
    @rimyeambaselwa1224 3 роки тому +1

    አምባሠል ዉጫሌ 17 ባሎን ይቆጨኝ ነበር

  • @solomonmekuanint7715
    @solomonmekuanint7715 10 місяців тому

    Love you Mama Ethiopia!

  • @al-aminderir5581
    @al-aminderir5581 Рік тому +1

    Please post Ethiopian landscape as a background which is far more natural and appealing to the naked eye

  • @biniamGere6502
    @biniamGere6502 5 місяців тому +1

    Ambasel❤ so special style

  • @ethioamericann
    @ethioamericann 6 років тому +6

    I am enjoying this timeless music along with breath taking background! thank you for sharing!

  • @kelemualemayehu2189
    @kelemualemayehu2189 Рік тому

    የአምባሰል ቅኝት ….. ግሩም ነው።

  • @tiztatemesgen8718
    @tiztatemesgen8718 6 місяців тому

    Betam newmiyastelaw vedeo

  • @weldegebrielebuy7734
    @weldegebrielebuy7734 4 роки тому

    wow maritu has an ever gifted singer of the AMSEL BEAT A WONDER FULL AND INTERSTIG MUSIC WOWWWWWWWWWWWWWWWWWW

  • @geremewworku4981
    @geremewworku4981 4 роки тому +3

    MR. Arada the music so great but the video you use for background doesn't much because you show as different countries we know our lovely country please mke sure do that. thank you for lodging this fabulous music.

  • @asteralemuakele
    @asteralemuakele Місяць тому

    ❤❤❤

  • @Sarbet888
    @Sarbet888 6 років тому +7

    Ambasal and Tizita are heart break songs

  • @amenmerry5405
    @amenmerry5405 5 років тому +1

    ሀሉ ነገር አለን የድንግል ማሪያም ልጅ ይመስገን አየር ፀባይ የማይገኝ ምግብ አባሰሉ አንቺ ሆየው ከማንም ሀገር የተሻለ ሆዲሙቹ የሀገር መሪ የተባሉት ከነ ጀሌዎቻቸው በነገሱ ቁጥር የሀገርን ማንነት የሰውን ማንንት አሳጡት እንጂ የድንግል ማሪያም ልጅ ኢትዮጵያን ይባርክ!!!!!!

  • @dawitkebede1080
    @dawitkebede1080 4 роки тому +1

    የማይሰለች።

  • @tigistseleshi8923
    @tigistseleshi8923 4 роки тому +2

    እህህህ ነው ሌላ ምን ይባላል!!

  • @befikadusete
    @befikadusete 5 місяців тому

    የአምባሰልን ተራራሮች ብታረጉት ምስሉን የአምባሰል ተራራ ታላቁ የግሸን ደብረ ከርቤ ቅድስትማሪያም ገዳም የሚገኝበት አካባቢ ነው

  • @yonidada338
    @yonidada338 2 роки тому +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @engidaberhanu7620
    @engidaberhanu7620 4 роки тому

    There is no one will.beat Marita .betam new yemewedesh demean tena yestesh

  • @bravotube9640
    @bravotube9640 5 років тому +1

    በጣም ምርጥ ቅንብር ።

  • @jducjfdhduc8476
    @jducjfdhduc8476 4 роки тому +2

    l love traditional music

  • @bravotube9640
    @bravotube9640 5 років тому

    አራዳ ትዩብ ፣ በርቱ በጣም አመሰግናለሁ

  • @emanbinthassen3482
    @emanbinthassen3482 5 років тому +1

    ጭሳ የአባቴ ሀገር ኖ እወደዋለሁ

  • @samititube559
    @samititube559 3 роки тому

    good music

  • @henockbelay4474
    @henockbelay4474 4 роки тому +4

    ሙዚቃውና ምስሉ አይገናኚም

  • @tedaraya6365
    @tedaraya6365 4 роки тому

    Simply the best

  • @yemaneg.kidane7652
    @yemaneg.kidane7652 4 роки тому +1

    This is really fabulous music but why you use for the background other countries island it doesn't make sense , you've to use ethiopian beautiful places and animals

  • @tedaraya6365
    @tedaraya6365 4 роки тому

    I like it

  • @zinawtessema5323
    @zinawtessema5323 7 місяців тому +1

    አይ ወሎ ምኑን ታደልሽው? አምባሰል፣አንቺሆዬ፤ባቲ እና ትዝታ ከዚህችው ወሎ መሆናቸው፤ወሎን የኢትዮጵያ የሙዚቃ ቅኝት እመቤት ያደርጋታል። ደግሞ ወሎን፤ኪያ እና ናተይ የሚሉ ደናቁርት የወሎን ማንነት ቁልጭ አድርጎ ያሳያቸዋል እና እውነቱን ይወቁት።

  • @zionlion2173
    @zionlion2173 4 роки тому +1

    💚💛❤
    💞

  • @amaabdul7908
    @amaabdul7908 4 роки тому +3

    I'm really lost what is Galapagos island got to do with the music?

    • @berhanuyoussouf6674
      @berhanuyoussouf6674 3 роки тому

      I was in Ecuador but i did not go to Galapagos island maybe next time hopefully...

    • @amaabdul7908
      @amaabdul7908 3 роки тому

      @@berhanuyoussouf6674 ?????????

    • @berhanuyoussouf6674
      @berhanuyoussouf6674 3 роки тому

      @@amaabdul7908
      the Galapagos island belongs to Ecuador in south America. i said it because you mentioned the Galapagos that is all.

    • @berhanuyoussouf6674
      @berhanuyoussouf6674 3 роки тому

      nothing at all.

    • @amaabdul7908
      @amaabdul7908 3 роки тому

      @@berhanuyoussouf6674 Thank you for the Geography lesson SMH, but that is irrelevant.

  • @thestar2137
    @thestar2137 4 роки тому +6

    ቪድዮው ላይ ያሉት አራዊት ግን ሙዚቅቃውን እንድንሰማው ነው ወይስ እንዳንሰማው? የሚያማምሩ እንስሳቶች ጠፍተው ነው? ጤነኛ ሰው የቀረፀው አይመስለኝም ሰይጣን ያለበት ሰው ነው ሚመስለኝ።

    • @12345Getahun
      @12345Getahun Рік тому +4

      ሁሉም የግእዝአብሄር ፍጡር ነዉ እንጆይ ....

    • @assimaabdulahi6748
      @assimaabdulahi6748 6 місяців тому

      ሙዚቃን ትሰማለህ አንጂ አታየውም

  • @shumiedemessie8929
    @shumiedemessie8929 5 років тому +2

    This is Galapagos Island of Ecuador but, where is the mountains of Ambessel of Ethiopia?

  • @sabamohammed1314
    @sabamohammed1314 3 роки тому

    🇲🇱🇲🇱🇲🇱♥♥♥♥♥♥♥♥🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bederyaseid4106
    @bederyaseid4106 6 років тому +1

    ወሎደሴናፍቆቴእመካከልሁኔክፌንልዘርጋብሽእህህህህትዝታ

  • @asratbesfat4297
    @asratbesfat4297 6 років тому

    yalneberubetn zemen eyaskagne wodehuwal betzta yan zemen endalubet yemyaderg dnk muzika.

  • @adamuabegaz512
    @adamuabegaz512 3 роки тому +1

    ከምርጥ አባሰል ሙዚቃ ጋራ በጭራሽ አብሮ የማይሄድ የምስል ቅንብር"በጥሩ የተቀመመን በቆሻሻ መበከል"

    • @rimyeambaselwa1224
      @rimyeambaselwa1224 3 роки тому

      ትክክል ራሡ አምባሰልን ቢያቀናብሩት ተራራዉ ወንዙ

  • @j5prie440
    @j5prie440 3 роки тому

    ጭልጥ አልኩ እንኩዋንም አምባሰል ሆንኩ

    • @ababaratou2484
      @ababaratou2484 3 роки тому

      አባሰል የሜባል ሀገር የት ነዉ የሚነግረኝ አለ?

  • @galleymalteze8228
    @galleymalteze8228 3 роки тому

    What's that mean Ambassel? አምባሰል

    • @blackpearl3216
      @blackpearl3216 9 місяців тому

      It’s the name of a famous mountain in Wollo

  • @alemnehzemene9146
    @alemnehzemene9146 6 років тому

    mariye musicashen sisema enba enba yilegnal