Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሰላም መምህር አብይ ይልማ ስለመጨረሻው አለም ስለ ጌታ መምጫ ዘመን ስለምታስተምረን ጌታ ብርታቱን ትግስቱን ይስጥህ
የኢቲ አትሌቶች አይቃወሙም ገንዘብ ብቻነው የሚመለከቱት አዝናለሁ
እየሱስ ያድናል በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ እናምናለን አሜን ❤❤❤
ከመቼ ጀምሮ
መጀመሪያ መጨረሻ በሌለው ማዳን@@menbereadenew5825
Ka zare 2024 jemero@@menbereadenew5825
@@menbereadenew5825 ከመፈጠሪም በፊት ከተፈጠርኩም በኋላ ለዘላለሙም !!! ሰምተሀል ።
እግዚያብሄር ጸጋውን ጨምሮ ያብዛልክ
ይገርማል አለማችን በብዙ መንገዶች ከእግዚአብሔር አምልኮ ይልቅ ወደ ጨለማው አለም አምልኮ እየገባች ልቦና ይስጠን አብዝተን መፀለይ ይገባናል ከዚህ ዘመን ክፋት ለማምለጥ አቤቱ የሚሰሩትን አያውቁምና ይቅር በላቸው ይቅር ይበለን መምህር አብይ ይልማ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይጠብቀን❤🙏🙏!
እንኳን ፡ ደህና ፡ መጣህ ፡ ወንድሜ ፡ ስላተ ፡ ለመናገር ፡ ቃላቶች ፡ የለኝም ፡ እግዚአብሔር ፡ አምላክ ፡ ከእናንተ ፡ ጋር ፡ ይሁን ፡ 🙏 ፡ እመቤቴ ፡ ማርያም ፡ እቅፍ ፡ ድግፍ ፡ ታርግህ ፡ ተባረክ ፡ 🙏❤️❤️❤️❤️❤️
መምህር ተባረክ ዘመንህ ይባረክ!!!
መምህር አቢይ ይልማ አመሰግናለሁ ጥሩ አድረገህ ነው የገለፅከው በተለይ ስለ ሀሰተኛው ክርስቶስና ስለ ሀሰተኛይ ነቢይ ጥሩ አድረገህ ነው የገለፅከው ተባረክ አቢይ
እግዚአብሔር ይርደን አገራችን የህንድ ፍልም ማየት ከጀመሩ ወድ ነው በኢትዮጵያ ለይ ምህረት የጠፉ ይማረን 😢😢
መምህር አብይ ይልማ አለባበስህን ማድነቅ እፈልጋለሁ always you look good
አትሌቶቻችን ጌታ ይጠብቃቺሁ
የኢትዮጵያ. ውድ. ልጅ. እናመሰግንሀለን. አቢዬ ተባረክ 🎉🎉🎉
አብያችን የምከታተልህ ከዱባይ ነው። ኑርልን ውዱ መምህራችን።
Enem ❤❤❤
አብያችን እንደ አንተ አይነት እንዲበዚልን እግዚአብሔር እንለምናለን በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ዋጋህ ጌታ አብዝቶ ይክፈልህ ❤❤❤
የኢትዮጵያኖቹ አቋርጠው ወደሀገራቸው ቢመጡ ኩራት ነበር።
አገራችንም የባሰባት ናት መንገድ እያሰጠረጓት ነው ያውም በፍጥነት ሲቦላቸውን እያሰቀመጡ ነው ጌታ ይውነን
Neber enem endeza byadergu tiru neber
እግዚአብሄርይታደገን😢😢😢
Money talks.
መምህር በጣም ነው የምናመሰግነው 🙏እድሜና ጤና ይስጥህ
እግዚአብሔር አምላክ አትሌቶቻችንን ይጠብቅልን ወንድሜ አብይ አምላክ ይጠብቅህ
እናመሰግናለን አብይ ወንድማችን እ/ር ይጠብቅ ።
ወንድማችን አብይ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ሁሌም ስለምታነቃን
እግዚአብሔር ኃያል ነዉ። ሰይጣን ሊያታልል ሊዋሽ ሊቀጥፍ ይችላል። እግዚአብሔር ፊት የመቆም የመወዳደር አቅም ግን ለዘላለም የለዉም። ክርስቶስ ኢየሱስ ፈጣሪ ነዉ። ዲያብሎስ ግን የወደቀ ርካሽ ፍጡር ነዉ። እግዚአብሔር ሆይ ፍረድ። ፍርድህ ቅን ናትና!
ለምትሰጠን እውቀትና መረጃ እግዚአብሔር ሰላምና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ይህ ጥበብ ለሰጠህ ለልኡል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባዉ
ውድ አብይ ይልማ እግዙአብሔር ይባርክህ ጥሩ መረጃ ነው።
ምርጥ ኢትዮጵያዊ በርታ
እየሱስ ጌታ ነው!!ያሳዝናል!!
እግዛብሄር ተዋጊ ነዉ ሥሠልፋ የእግዛብሄር ነዉ ዝም በለንየእግዛብሄርን በሃገራቸዉ ላይየሚያደርገዉን እናያለን ይጠፋሉ ፈረንሣይ ጌታ ይድረሥላቸዉ ከመጥፋታቸዉ በፌት ሉሲፈር ከእግዛብሄር ጋርይዋጋሉ ያሽነፈ ምድርን ይገዛልሠልፋ የእግዛብሄር ነዉ
እንኳንም አወደሟት ይህ ሁሉ ማላገጥ ያመጣው ውጤት እንጂ ሌላ ነገር አይሆንም።
በእግዚአብሔር አይዘበትም ።እርሱ በይቅርታው ያስበን። መምህር አንተን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
እግዛብሔር ይመሰገን ክብሩን ይግለፅ
እግዚአብሔር ይባርክሕ ይሕንመረጃ ሠውእንዴሠማ ማረግሕ ነገር ግን ጌታየሡሥ ሊመጣ በደጅነው አሜን ማራናታ ጌታሆይ ቶሎና
ፈጣሪ አይዘበትበትም በቅርብ ቅጣታቸውን ይቀበላሉ እግዚአብሔር ህዝቡን ይባርክ
Yes I!!!
አስተውሉ እግዚአብሔር አይዘበትበትም ።የአህዛብ አምላክ አጋንንቾች ናቸው ።አንተ ግን ያው አንተነህ ።እግዚአብሔር ሆይ እናመሰግንሃለን አሜን ።
አቢይ ዕድሜ ይስጥህ : ፈጣሪ አምላክ ኢትዮጵያን ይጠብቃት !
መምህርና ጋዜጠኛ አብይ ይልማ ለሐይማኖታችን (ለሁሉም) ለምታደርገው መቅርቆር እግዚአብሔር አሁንም ዕውቀትህን ይጨምርልን እንዲሁም ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን!!!
መምህር አብይ ይልማ እንኳን ሰላም መጣህልን 😢😢😢 እነዝህ እርጉሞች
ወንድማችን እንድንነቃ ሰለምታረገን እናመሰግናለን
አብይ ወንድማችን በርታልን። ፈጣሪያችን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። የሰው ልጅ ግን ቆሻሻውን የወደቀውን .....እንዴት ወደ ራሱ ያመጣዋል? ልቦና ይስጠን። ለአብይና ለአዘጋጆች ም ዕድሜና ጤና ይስጥልን::
እሰይ ባይባልም በአምላኬ ድንቅ ፍርድ ተደንቂያለሁ
ገና ጥተፋለች😢😢በእግዚአብሔርነው ያመፀችው
አቡነ ፍራንሲስ ስለ ጎፋ ህዝብ ማዘነዉ ጥሩ ነዉ አማራ በየቀኑ በድሮን እየታረደ እየተፈናቀለ እየተራበ ነዉና እባከወን ድምፅ ይሁኑትና ይፀልዩለት
አብይየ ሺ አመትኑርልንየኛ የማንቂያደውላችንነህና እግዚአብሔርይጠብቅህ❤❤❤
በጣም ተበሳጭተናል ቸሩ እግዚአብሔር ማንነቱን ያሳያችሁ መቸም እሱ መሐሪ ነው
እግዚአብሔር ይጠብቅ መምህር
ሠልፋ የእግዛብሄር ነዉ ወንድሜ ነገ እናያለን ሲጠፋሉሲፈር ሊያሥጨርሣቸዉ ነዉህዝቡ መንቃት ይሁንላቸዉበእየሱስ ሰም
ምርጥ ትንትና ነው ወንድም አብይ እግዚአብሔር ያበርታህ
ወንድሜ አብይ እኔ ካአጋንት ጋር የምታደርገዉን ዉጊያ አደንቃለሁ ግን እኮ አጋንትን አጋንት ማለት አለብህ ፍራንስሲኮ እኮ በግልጽ እንደሚሰራ ይታወቃል እና አቡነ የሚለዉን ነገር ወንድሜ ባትጠቀም በተርፈ እግዚያብሄር ከክፉ መናፍስት ይሰዉርህ እስከመጨርሻዉ ያጽናህ::
God bless, thanks for your efforts 🙏
ከፈረንሳዩ ሁኔታ እጅግ በጣም የገረመኝ፣ እንደዚህ በጣም ብዙ የክርስትና እምነት ተከታዮች መኖሩ ነው፣ መቼም የውጭ ዜጋው ስለሚበዛ ነው የሚሆነው፣
ምንም ክርስቲያን ቢሆኑ የኢትዮጵያን ክርስቲያንን አያክሉም
@@DaniManjus ፅድቁ ቀርቶ በውሉ በኮነነኝ አለ፣ የግድ ኦርቶዶክስ መሆን አይጠበቅም፣ ዳቢሎስን ክደው በስላሴ ተጠምቀም ክርስቶስን ባወቁበት መንገድ ማምለክ ከቻሉ ምን ትፈልጋለህ፣ ደግሞስ ሀገራችን፣እውነተኛ መንፈሳዊ አባቶች እንዳሉ ሁሉ፣ ካራቲስቶቹ እነ ጩፋ እንዳሉም አትዘንጋ
@@DaniManjus ማን ነበር ያለው
እሱ ታላቅ ነዉ ክብር ለእግዚያብሔር
አሜን አሜን አሜንንን
Enamgbale brother ! Egziyabhier yetbke abi wendmie
አብያችን በርታልን
Abiyachen fetari bertatun yiseteh❤❤❤❤❤
አንተ ግን ከምትሰማውና ከምታየው ሁሉ ተጠበቅ. ከእውነት ጋር እስከመጨረሻው ፅና! ኢየሱስ ጌታ ነው!
እግዚአብሔር አልተቆጣትም የእግዚአብሔር ቁጣ ለምራብዊያን አሁን አይደለም ግን ይመጣባቸዋል አሁን እያተራመሳቸው ያለው እራሰ ዳቢሎስ ነው ለስም አጠራሩ ይመስገን እና ተራ ምት አይመታም ይሄ ያ ልክስክሱ ዳቢሎስ ነው እያተራመሰቸው ያለው እሱ ባህሪወ እደዚህ ነው በቅጡ አያውቀውም ሚፈልገውን ያሰድባል ፈጣሪን መልሶ ይመታቸዋል😂😂😂 እደዚህ ነው ባህሪው😎በተረፈ እግዚአብሔር ሰደበኝ ብሎ መብራት ማጥፋት ትሬን/ባቡርን ማሰነካከል ገለመሌ ኖኖኖኖኖኖ ይሄ ተራ የመንደር ወጠጤ ምተ ነው ኖት የእግዚአብሔር::
ወድማችን አብይ እግዚአብሔር ብርክ ያርግ
እ. / ር. ይክበር. ይመስገን. ክብሩን. ሀያልነቱን. ሞገሱን. አስፈሪነቱን. ሁሉንም. የሚቻለው. መሆኑን. አብዝቶ. ይገለጥልን. ያሳይልን.
ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ስልጣኔ የበዛበት ጥፋት እግዚአብሔር ያስበን ❤
እግዚአብሔር መልሱን ቶሎ እየሰጠልን ነው እግዚአብሔር ከክፋ ይሰውረን ይሸፍነን ክፋ በክፋቱ ይጠፋልና
የግብረሰዶም አባት ፣ በእዉኑ ፀሎትዎ ይሰማል ብለዉ ያስባሉ ? * እግዚአብሔር አይዘበትበትም * ።
ፈጣሪ ያጋልጣቸው ዋናው የእርክስ መንፈስ ምንጭ ናት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንዴት ይጨንቃል የዘመንፍፃሚ እያሮሯጥነዉ ነዉ አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን😢
ወንድሜ እግዛብሄር ይጠብቅህጀግና ነህ❤❤❤❤❤❤
ምናለ የእግዚአብሔርን አምላክነት አንድነት ሶስትነት ዘላለማዊ አምላክነት አዳኝነት ፍቅር ቸርነት ምህረት አሸናፊነት ብትናገሩ ተራ ለሆነ እና በስባሽ አለም የምትጨነቁ ። ሰው አምላክን ከያዘ ምንስ ያስፈራዋል ።
wendema ergme edmana tana zemenue yebarek uagerachen tolo menkate Albet uzebo ❤
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏ሁንከን ባሰላም ማጡልን መመህር ኡፍፍፍ 😭😭😭😭😭አይ እች ዘሜን 😭😭😭😭አቤቱ ጌታ ሆይ ቶሎ ናሃ 🤲🤲🤲🤲እግዚሆ ማሬን እግዚአብሔር ካንቴ ጋይሁን 🙏የዘመናቺን ጃግና 👌👍💪❤️💕🇪🇹
እግዚያብሔርይመስገን አብይዩ እንኳን ደህና መጣህልን
ፖም ፍራንስ እኮ ጌ ነዉ እኮ እሱም እንዳዉም በጣም ነዉ ደስ ያለዉ ከእሳቸዉ ስትጠብቅ ትገርማለክ
ለጎፋ አቡነ ፍራንሲስ ፀሎት አደረጉ 😅😅😅😅ኪኪኪ ለራሳቸዉ ይፀልዮ ሰዉ በላ ሰዶማዊ ማንን ነዉ የሚሸዉደዉ?የሳጥናኤልን ጎል ላነበበ አይሸወድም ተዉን በልልን ራሳችሁን ቻሉ በልልን ጦሰኛ
ፍራንሲስ ለራስህ ጸልይ😂😂😂😂😂😂😂
ከመቸ ጀምሬ ነው ሴጣን ለሰው መፀለይ የጀመረው 😂😂አቡነ ብላችሁ ታከብራላችሁ 😂😂😂
Be egziabhier lay yekelede Hulu yejun yagegnal ayikerm
በትክክል መምህራችን አትሌቶቻችንን በዚህ ውድድር መወዳደር የለባቸውም ምክንያቱም እየቀለዱ ያሉት በአምላካችን ነውና ሀይማኖታችንም ባህላችንም ይሄንን ተግባር አጥብቃ ትቃወማለች እንደማትሳተፍ ተስፍ አለኝ መምህራችን እናመስግናለን እንወድሀለን ❤❤❤❤
ወንድሜ ተባረክ❤❤❤❤
God bless you abezeto❤
እግዚሐብር ይጥልን❤❤❤❤❤
Thank you for shearing memehire. This is very important things. End of the world 😢God will coming soon.
Be blessed bro
እግ/አይዘበትም ። ሀያል ድንቅ መካር ተዋጊ አሸናፊ መሀሪ አስጣይ የሁሉም ፈጣሪ መሀሪ ፍቅር ደራሽ ይቅር ባይ ዛሬ የመኖሬ ሚስጢር ደሙን ለዐለም ስርየት ያፈሰሰ በቅርብ የሚመጣ የሚፈርድ እውነተኛ ዳኛ የዘላለም ጠበቃዬ ዋሴ የእ/ ልጅ ኢየሱስ ብቻና ብቻ ነው።
እግዚአብሄርእድሜናጤናይስጥህእቁመምህር
እግዚአብሔር ትእግስቱ ብዙ ነው ግን ሲቆጣ ደግሞ ያስፈራል እግዚአብሔር የሚወዱትን ይወዳል የሚያከብሩትን ያከብራል
ፈረንሳዮች በእግዚአብሔር ላይ ያላቸውን ጥላቻ የጀመሩት ድሮ ቤተክርስትያኖችን ወደ ዳንስ ክለብ የቀየሩ ጊዜ ነዉ..በጣም ነዉ በክርስትና ላይ ያላገጡት ወድቀው ይቅርታ እሚለምኑበት ጊዜ እሩቅ አይደለም!ሌላው በጣም የሚያስቀው ነገር ይሄን የመሰለ ትልቅ ቁምነገር ያለው stream 5, 000 ሰዉ ሲያየው የተራ ሀሜት stream 10,000 ሰዉ ያየዋል 🫢
ተባረክ ወንድሜ
Welcome Mr Abiy.
it is fine continu this program ቀጥልበት
Allah hagerachinn.keseytan.iyita.yisewurat!
አብይ እንዳንተ ሌሎችም ቢስሩጥሩነበር እግዚአብሔር ይባርክህ።
ወንድማችን አብይ እንወዳሀለን በርታ
ፍራንሲስ የምባለው ሴጣን ሰውዬ ከመቸ ጀምሮ ነው ዳብሎስ ለሰው የምፀልያው 😂😂😂መምህር አብይ ይልማ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን ፀጋውንያብዛላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅ ❤
Denze
ዳቢሎስ ባንቺ ይቀናል። መተተኛ።
@@jahvaestifanosmarkos ይህ እኮ የታውቀ ነው የሴጣን ስራ አስፈፃሚ ነው የካቶልክ ጳጳስ ነው day 7 ዩቲብ ገብተሽ እይ ከፈልግሽ እኔ መተተኛ አይደለውም በክርስቶስ ደም የተገዛው ልጁ ነኝ ክርስቲያን የተዋህዶ ልጅ እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ
@@misrach2350 ወሬ ለቃቃሚ መተተኛ ጠንቋይ ነሽ የምልሽ በራስሽ standard new. ማለቴ አንቺን በዚህ ለመግለፀ የተረጋገጠ መረጃ አያስፈልገኝም። አንቺ የተረጋገጠ መረጃ ሳይኖርሽ ከዪትዩብ በለቃቀምሽው ወሬ በድፍረት ከ 1.4 billion በላይ ተከታይ ያለውን የካቶሊክ ሃይማኖት መሪን ሰይጣን ብለሽ በድፍረት መሳደብሽ ለራስሽም ሆነ ለምትከተይው ሃይማኖት ይጓዳል። እውቀት ቢኖርሽ ለክርስቲያን ህብረት ትደክሚያለሽ እንጂ በክርስቶስ ወንድም የሆኑሽን አባት እንዲህ ባልዘለፍሽ። CHRIST IS KING.
@@misrach2350 የ youtube ወሬ ለቃቃሚ ጠንቋይ ነሽ።ደግሞ ክርስቲያንን ሰይጣን እያልሽ ክርስቲያን ነኝ ትያለሽ አታፍሪም። መተተኛ።
አምላክ ግዜ አለው ዝምታን ያላወቀ አለም አምለክ የማይችል ለመፋረድ የሚያቅተው መሰላቸው ግን የትግስት ልክ አለው አሳያቸው ዘርም አይነቁም እውነት አይገባቸውም ።
እግዚአብሔር አለ በዙፋኑ ይፈርዳል🤲🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይባርክህ
ተባረክ
ቅድስ እግዚአብሄር ዬጠብቁልን
GOD Bless you 🙏🏿
አብያችን እሳቸው እኮ የአውሬው ስራ አስፈፃሚው ናቸው ምክንያቱም የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ ቁ 1 እየሚለው መፅሀፍ ላይ ስብሰባውን የሚመሩት እሳቸው ናቸው።
እናመሰግናለን መምህር
Abeto maren yekierbeln😢😢😢😢😢Bertalin abiye❤❤❤❤
እኛ ሰይጣንን ስንሸሽ ስራውን ስናወግዝ ጭራሽ እነሱ የተጣለውን ማንገስ?! አሁን እነሱን መራቅ ማውገዝ በእርግጠኝነት የፅድቅ ስራ ይሆንልናል!!!
Amen. Egthaber yadnal
Bertaln wendmach geta ybarkh
እግዚአብሔር ከፊትህ ይቅደም መምህር አብይ እግዚአብሔር የእዉቀት አድማስህን ያስፋዉ
አብይ ይልማ ጥሩ መነቃቃትን እያደረገ ነው። ነገር ግን በኢየሱስ ጌትነትና አምላክነት አምኔን በጥቀምት ስሙን ከለበሰን ይህን ሥልጣን እንዳለን መነገር አለበት።ሉቃስ 10¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹⁸ እንዲህም አላቸው፦ ሰይጣንን እንደ መብረቅ ከሰማይ ሲወድቅ አየሁ።¹⁹ እነሆ፥ እባቡንና ጊንጡን ትረግጡ ዘንድ፥ በጠላትም ኃይል ሁሉ ላይ ሥልጣን ሰጥቻችኋለሁ፥ የሚጐዳችሁም ምንም የለም።“እግዚአብሔርን ለማወቅ ባልወደዱት መጠን እግዚአብሔር የማይገባውን ያደርጉ ዘንድ ለማይረባ አእምሮ አሳልፎ ሰጣቸው፤” - ሮሜ 1፥28
ሰላምህ ይብዛልን መምህር
አንተ ብሩክ ለብዙ መጽናናትና ለበረኸት እየሆንክ ነህ ፡አይዞ ባለህበት ሩጫ ቁም ፡በጣም ትልቅ አገልግሎት ነው በኢየሱስ ስም ብሩክ ነህ እወድሃለሁ 🎉🎉🎉🎉
በነገርህ ላይ በጣም ብዙ ሙስሊሞች ተቃውመናል አብይ እኛ ብቻ ሳንሆን ከአረብ ሀገርና ከተለያዩ ሀገራት የሚኖሩም በሶሻል ሚድያ ላይ ተቃዎማቸው አሰምተዋል እኛንም ስለሚመለከተን
ሰላም መምህር አብይ ይልማ ስለመጨረሻው አለም ስለ ጌታ መምጫ ዘመን ስለምታስተምረን ጌታ ብርታቱን ትግስቱን ይስጥህ
የኢቲ አትሌቶች አይቃወሙም ገንዘብ ብቻነው የሚመለከቱት አዝናለሁ
እየሱስ ያድናል በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ እናምናለን አሜን ❤❤❤
ከመቼ ጀምሮ
መጀመሪያ መጨረሻ በሌለው ማዳን@@menbereadenew5825
Ka zare 2024 jemero@@menbereadenew5825
@@menbereadenew5825 ከመፈጠሪም በፊት ከተፈጠርኩም በኋላ ለዘላለሙም !!! ሰምተሀል ።
እግዚያብሄር ጸጋውን ጨምሮ ያብዛልክ
ይገርማል አለማችን በብዙ መንገዶች ከእግዚአብሔር አምልኮ ይልቅ ወደ ጨለማው አለም አምልኮ እየገባች ልቦና ይስጠን አብዝተን መፀለይ ይገባናል ከዚህ ዘመን ክፋት ለማምለጥ አቤቱ የሚሰሩትን አያውቁምና ይቅር በላቸው ይቅር ይበለን መምህር አብይ ይልማ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይጠብቀን❤🙏🙏!
እንኳን ፡ ደህና ፡ መጣህ ፡ ወንድሜ ፡ ስላተ ፡ ለመናገር ፡ ቃላቶች ፡ የለኝም ፡ እግዚአብሔር ፡ አምላክ ፡ ከእናንተ ፡ ጋር ፡ ይሁን ፡ 🙏 ፡ እመቤቴ ፡ ማርያም ፡ እቅፍ ፡ ድግፍ ፡ ታርግህ ፡ ተባረክ ፡ 🙏❤️❤️❤️❤️❤️
መምህር ተባረክ ዘመንህ ይባረክ!!!
መምህር አቢይ ይልማ አመሰግናለሁ ጥሩ አድረገህ ነው የገለፅከው በተለይ ስለ ሀሰተኛው ክርስቶስና ስለ ሀሰተኛይ ነቢይ ጥሩ አድረገህ ነው የገለፅከው ተባረክ አቢይ
እግዚአብሔር ይርደን አገራችን የህንድ ፍልም ማየት ከጀመሩ ወድ ነው በኢትዮጵያ ለይ ምህረት የጠፉ ይማረን 😢😢
መምህር አብይ ይልማ አለባበስህን ማድነቅ እፈልጋለሁ always you look good
አትሌቶቻችን ጌታ ይጠብቃቺሁ
የኢትዮጵያ. ውድ. ልጅ. እናመሰግንሀለን. አቢዬ ተባረክ 🎉🎉🎉
አብያችን የምከታተልህ ከዱባይ ነው። ኑርልን ውዱ መምህራችን።
Enem ❤❤❤
አብያችን እንደ አንተ አይነት እንዲበዚልን እግዚአብሔር እንለምናለን በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ዋጋህ ጌታ አብዝቶ ይክፈልህ ❤❤❤
የኢትዮጵያኖቹ አቋርጠው ወደሀገራቸው ቢመጡ ኩራት ነበር።
አገራችንም የባሰባት ናት መንገድ እያሰጠረጓት ነው ያውም በፍጥነት ሲቦላቸውን እያሰቀመጡ ነው ጌታ ይውነን
Neber enem endeza byadergu tiru neber
እግዚአብሄርይታደገን😢😢😢
Money talks.
መምህር በጣም ነው የምናመሰግነው 🙏
እድሜና ጤና ይስጥህ
እግዚአብሔር አምላክ አትሌቶቻችንን ይጠብቅልን ወንድሜ አብይ አምላክ ይጠብቅህ
እናመሰግናለን አብይ ወንድማችን እ/ር ይጠብቅ ።
ወንድማችን አብይ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ሁሌም ስለምታነቃን
እግዚአብሔር ኃያል ነዉ። ሰይጣን ሊያታልል ሊዋሽ ሊቀጥፍ ይችላል። እግዚአብሔር ፊት የመቆም የመወዳደር አቅም ግን ለዘላለም የለዉም። ክርስቶስ ኢየሱስ ፈጣሪ ነዉ። ዲያብሎስ ግን የወደቀ ርካሽ ፍጡር ነዉ። እግዚአብሔር ሆይ ፍረድ። ፍርድህ ቅን ናትና!
ለምትሰጠን እውቀትና መረጃ እግዚአብሔር ሰላምና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ይህ ጥበብ ለሰጠህ ለልኡል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባዉ
ውድ አብይ ይልማ እግዙአብሔር ይባርክህ ጥሩ መረጃ ነው።
ምርጥ ኢትዮጵያዊ በርታ
እየሱስ ጌታ ነው!!ያሳዝናል!!
እግዛብሄር ተዋጊ ነዉ ሥሠልፋ የእግዛብሄር ነዉ ዝም በለን
የእግዛብሄርን በሃገራቸዉ ላይ
የሚያደርገዉን እናያለን ይጠፋሉ ፈረንሣይ ጌታ ይድረሥላቸዉ ከመጥፋታቸዉ
በፌት ሉሲፈር ከእግዛብሄር ጋር
ይዋጋሉ ያሽነፈ ምድርን ይገዛል
ሠልፋ የእግዛብሄር ነዉ
እንኳንም አወደሟት ይህ ሁሉ ማላገጥ ያመጣው ውጤት እንጂ ሌላ ነገር አይሆንም።
በእግዚአብሔር አይዘበትም ።እርሱ በይቅርታው ያስበን።
መምህር አንተን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
እግዛብሔር ይመሰገን ክብሩን ይግለፅ
እግዚአብሔር ይባርክሕ ይሕንመረጃ ሠውእንዴሠማ ማረግሕ ነገር ግን ጌታየሡሥ ሊመጣ በደጅነው አሜን ማራናታ ጌታሆይ ቶሎና
ፈጣሪ አይዘበትበትም በቅርብ ቅጣታቸውን ይቀበላሉ እግዚአብሔር ህዝቡን ይባርክ
Yes I!!!
አስተውሉ እግዚአብሔር አይዘበትበትም ።የአህዛብ አምላክ አጋንንቾች ናቸው ።አንተ ግን ያው አንተነህ ።እግዚአብሔር ሆይ እናመሰግንሃለን አሜን ።
አቢይ ዕድሜ ይስጥህ : ፈጣሪ አምላክ ኢትዮጵያን ይጠብቃት !
መምህርና ጋዜጠኛ አብይ ይልማ ለሐይማኖታችን (ለሁሉም) ለምታደርገው መቅርቆር እግዚአብሔር አሁንም ዕውቀትህን ይጨምርልን እንዲሁም ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን!!!
መምህር አብይ ይልማ እንኳን ሰላም መጣህልን 😢😢😢 እነዝህ እርጉሞች
ወንድማችን እንድንነቃ ሰለምታረገን እናመሰግናለን
አብይ ወንድማችን በርታልን። ፈጣሪያችን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። የሰው ልጅ ግን ቆሻሻውን የወደቀውን .....እንዴት ወደ ራሱ ያመጣዋል? ልቦና ይስጠን። ለአብይና ለአዘጋጆች ም ዕድሜና ጤና ይስጥልን::
እሰይ ባይባልም በአምላኬ ድንቅ ፍርድ ተደንቂያለሁ
ገና ጥተፋለች😢😢በእግዚአብሔርነው ያመፀችው
አቡነ ፍራንሲስ ስለ ጎፋ ህዝብ ማዘነዉ ጥሩ ነዉ አማራ በየቀኑ በድሮን እየታረደ እየተፈናቀለ እየተራበ ነዉና እባከወን ድምፅ ይሁኑትና ይፀልዩለት
አብይየ ሺ አመትኑርልንየኛ የማንቂያደውላችንነህና እግዚአብሔርይጠብቅህ❤❤❤
በጣም ተበሳጭተናል ቸሩ እግዚአብሔር ማንነቱን ያሳያችሁ መቸም እሱ መሐሪ ነው
እግዚአብሔር ይጠብቅ መምህር
ሠልፋ የእግዛብሄር ነዉ ወንድሜ ነገ እናያለን ሲጠፋ
ሉሲፈር ሊያሥጨርሣቸዉ ነዉ
ህዝቡ መንቃት ይሁንላቸዉ
በእየሱስ ሰም
ምርጥ ትንትና ነው ወንድም አብይ እግዚአብሔር
ያበርታህ
ወንድሜ አብይ እኔ ካአጋንት ጋር የምታደርገዉን ዉጊያ አደንቃለሁ ግን እኮ አጋንትን አጋንት ማለት አለብህ ፍራንስሲኮ እኮ በግልጽ እንደሚሰራ ይታወቃል እና አቡነ የሚለዉን ነገር ወንድሜ ባትጠቀም በተርፈ እግዚያብሄር ከክፉ መናፍስት ይሰዉርህ እስከመጨርሻዉ ያጽናህ::
God bless, thanks for your efforts 🙏
ከፈረንሳዩ ሁኔታ እጅግ በጣም የገረመኝ፣ እንደዚህ በጣም ብዙ የክርስትና እምነት ተከታዮች መኖሩ ነው፣ መቼም የውጭ ዜጋው ስለሚበዛ ነው የሚሆነው፣
ምንም ክርስቲያን ቢሆኑ የኢትዮጵያን ክርስቲያንን አያክሉም
@@DaniManjus ፅድቁ ቀርቶ በውሉ በኮነነኝ አለ፣ የግድ ኦርቶዶክስ መሆን አይጠበቅም፣ ዳቢሎስን ክደው በስላሴ ተጠምቀም ክርስቶስን ባወቁበት መንገድ ማምለክ ከቻሉ ምን ትፈልጋለህ፣ ደግሞስ ሀገራችን፣እውነተኛ መንፈሳዊ አባቶች እንዳሉ ሁሉ፣ ካራቲስቶቹ እነ ጩፋ እንዳሉም አትዘንጋ
@@DaniManjus ማን ነበር ያለው
እሱ ታላቅ ነዉ ክብር ለእግዚያብሔር
አሜን አሜን አሜንንን
Enamgbale brother ! Egziyabhier yetbke abi wendmie
አብያችን በርታልን
Abiyachen fetari bertatun yiseteh❤❤❤❤❤
አንተ ግን ከምትሰማውና ከምታየው ሁሉ ተጠበቅ. ከእውነት ጋር እስከመጨረሻው ፅና! ኢየሱስ ጌታ ነው!
እግዚአብሔር አልተቆጣትም የእግዚአብሔር ቁጣ ለምራብዊያን አሁን አይደለም ግን ይመጣባቸዋል አሁን እያተራመሳቸው ያለው እራሰ ዳቢሎስ ነው
ለስም አጠራሩ ይመስገን እና ተራ ምት አይመታም ይሄ ያ ልክስክሱ ዳቢሎስ ነው እያተራመሰቸው ያለው እሱ ባህሪወ እደዚህ ነው በቅጡ አያውቀውም ሚፈልገውን ያሰድባል ፈጣሪን መልሶ ይመታቸዋል😂😂😂 እደዚህ ነው ባህሪው😎
በተረፈ እግዚአብሔር ሰደበኝ ብሎ መብራት ማጥፋት ትሬን/ባቡርን ማሰነካከል ገለመሌ ኖኖኖኖኖኖ ይሄ ተራ የመንደር ወጠጤ ምተ ነው ኖት የእግዚአብሔር::
ወድማችን አብይ እግዚአብሔር ብርክ ያርግ
እ. / ር. ይክበር. ይመስገን.
ክብሩን. ሀያልነቱን. ሞገሱን. አስፈሪነቱን.
ሁሉንም. የሚቻለው. መሆኑን. አብዝቶ. ይገለጥልን. ያሳይልን.
ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ስልጣኔ የበዛበት ጥፋት እግዚአብሔር ያስበን ❤
እግዚአብሔር መልሱን ቶሎ እየሰጠልን ነው እግዚአብሔር ከክፋ ይሰውረን ይሸፍነን ክፋ በክፋቱ ይጠፋልና
የግብረሰዶም አባት ፣ በእዉኑ ፀሎትዎ ይሰማል ብለዉ ያስባሉ ? * እግዚአብሔር አይዘበትበትም * ።
ፈጣሪ ያጋልጣቸው ዋናው የእርክስ መንፈስ ምንጭ ናት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንዴት ይጨንቃል የዘመንፍፃሚ እያሮሯጥነዉ ነዉ አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን😢
ወንድሜ እግዛብሄር ይጠብቅህ
ጀግና ነህ❤❤❤❤❤❤
ምናለ የእግዚአብሔርን አምላክነት አንድነት ሶስትነት ዘላለማዊ አምላክነት አዳኝነት ፍቅር ቸርነት ምህረት አሸናፊነት ብትናገሩ ተራ ለሆነ እና በስባሽ አለም የምትጨነቁ ። ሰው አምላክን ከያዘ ምንስ ያስፈራዋል ።
wendema ergme edmana tana zemenue yebarek uagerachen tolo menkate Albet uzebo ❤
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏ሁንከን ባሰላም ማጡልን መመህር ኡፍፍፍ 😭😭😭😭😭አይ እች ዘሜን 😭😭😭😭አቤቱ ጌታ ሆይ ቶሎ ናሃ 🤲🤲🤲🤲እግዚሆ ማሬን እግዚአብሔር ካንቴ ጋይሁን 🙏የዘመናቺን ጃግና 👌👍💪❤️💕🇪🇹
እግዚያብሔርይመስገን አብይዩ እንኳን ደህና መጣህልን
ፖም ፍራንስ እኮ ጌ ነዉ እኮ እሱም እንዳዉም በጣም ነዉ ደስ ያለዉ ከእሳቸዉ ስትጠብቅ ትገርማለክ
ለጎፋ አቡነ ፍራንሲስ ፀሎት አደረጉ 😅😅😅😅ኪኪኪ ለራሳቸዉ ይፀልዮ ሰዉ በላ ሰዶማዊ ማንን ነዉ የሚሸዉደዉ?የሳጥናኤልን ጎል ላነበበ አይሸወድም ተዉን በልልን ራሳችሁን ቻሉ በልልን ጦሰኛ
ፍራንሲስ ለራስህ ጸልይ😂😂😂😂😂😂😂
ከመቸ ጀምሬ ነው ሴጣን ለሰው መፀለይ የጀመረው 😂😂አቡነ ብላችሁ ታከብራላችሁ 😂😂😂
Be egziabhier lay yekelede Hulu yejun yagegnal ayikerm
በትክክል መምህራችን አትሌቶቻችንን በዚህ ውድድር መወዳደር የለባቸውም ምክንያቱም እየቀለዱ ያሉት በአምላካችን ነውና ሀይማኖታችንም ባህላችንም ይሄንን ተግባር አጥብቃ ትቃወማለች እንደማትሳተፍ ተስፍ አለኝ መምህራችን እናመስግናለን እንወድሀለን ❤❤❤❤
ወንድሜ ተባረክ❤❤❤❤
God bless you abezeto❤
እግዚሐብር ይጥልን❤❤❤❤❤
Thank you for shearing memehire. This is very important things. End of the world 😢God will coming soon.
Be blessed bro
እግ/አይዘበትም ። ሀያል ድንቅ መካር ተዋጊ አሸናፊ መሀሪ አስጣይ የሁሉም ፈጣሪ መሀሪ ፍቅር ደራሽ ይቅር ባይ ዛሬ የመኖሬ ሚስጢር ደሙን ለዐለም ስርየት ያፈሰሰ በቅርብ የሚመጣ የሚፈርድ እውነተኛ ዳኛ የዘላለም ጠበቃዬ ዋሴ የእ/ ልጅ ኢየሱስ ብቻና ብቻ ነው።
እግዚአብሄርእድሜናጤናይስጥህእቁመምህር
እግዚአብሔር ትእግስቱ ብዙ ነው ግን ሲቆጣ ደግሞ ያስፈራል እግዚአብሔር የሚወዱትን ይወዳል የሚያከብሩትን ያከብራል
ፈረንሳዮች በእግዚአብሔር ላይ ያላቸውን ጥላቻ የጀመሩት ድሮ ቤተክርስትያኖችን ወደ ዳንስ ክለብ የቀየሩ ጊዜ ነዉ..በጣም ነዉ በክርስትና ላይ ያላገጡት ወድቀው ይቅርታ እሚለምኑበት ጊዜ እሩቅ አይደለም!
ሌላው በጣም የሚያስቀው ነገር ይሄን የመሰለ ትልቅ ቁምነገር ያለው stream 5, 000 ሰዉ ሲያየው የተራ ሀሜት stream 10,000 ሰዉ ያየዋል 🫢
ተባረክ ወንድሜ
Welcome Mr Abiy.
it is fine continu this program ቀጥልበት
Allah hagerachinn.keseytan.iyita.yisewurat!
አብይ እንዳንተ ሌሎችም ቢስሩጥሩነበር እግዚአብሔር ይባርክህ።
ወንድማችን አብይ እንወዳሀለን በርታ
ፍራንሲስ የምባለው ሴጣን ሰውዬ ከመቸ ጀምሮ ነው ዳብሎስ ለሰው የምፀልያው 😂😂😂መምህር አብይ ይልማ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን ፀጋውንያብዛላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅ ❤
Denze
ዳቢሎስ ባንቺ ይቀናል። መተተኛ።
@@jahvaestifanosmarkos ይህ እኮ የታውቀ ነው የሴጣን ስራ አስፈፃሚ ነው የካቶልክ ጳጳስ ነው day 7 ዩቲብ ገብተሽ እይ ከፈልግሽ እኔ መተተኛ አይደለውም በክርስቶስ ደም የተገዛው ልጁ ነኝ ክርስቲያን የተዋህዶ ልጅ እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ
@@misrach2350 ወሬ ለቃቃሚ መተተኛ ጠንቋይ ነሽ የምልሽ በራስሽ standard new. ማለቴ አንቺን በዚህ ለመግለፀ የተረጋገጠ መረጃ አያስፈልገኝም። አንቺ የተረጋገጠ መረጃ ሳይኖርሽ ከዪትዩብ በለቃቀምሽው ወሬ በድፍረት ከ 1.4 billion በላይ ተከታይ ያለውን የካቶሊክ ሃይማኖት መሪን ሰይጣን ብለሽ በድፍረት መሳደብሽ ለራስሽም ሆነ ለምትከተይው ሃይማኖት ይጓዳል። እውቀት ቢኖርሽ ለክርስቲያን ህብረት ትደክሚያለሽ እንጂ በክርስቶስ ወንድም የሆኑሽን አባት እንዲህ ባልዘለፍሽ። CHRIST IS KING.
@@misrach2350 የ youtube ወሬ ለቃቃሚ ጠንቋይ ነሽ።ደግሞ ክርስቲያንን ሰይጣን እያልሽ ክርስቲያን ነኝ ትያለሽ አታፍሪም። መተተኛ።
አምላክ ግዜ አለው ዝምታን ያላወቀ አለም አምለክ የማይችል ለመፋረድ የሚያቅተው መሰላቸው ግን የትግስት ልክ አለው አሳያቸው ዘርም አይነቁም እውነት አይገባቸውም ።
እግዚአብሔር አለ በዙፋኑ ይፈርዳል🤲🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይባርክህ
ተባረክ
ቅድስ እግዚአብሄር ዬጠብቁልን
GOD Bless you 🙏🏿
አብያችን እሳቸው እኮ የአውሬው ስራ አስፈፃሚው ናቸው ምክንያቱም የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ ቁ 1 እየሚለው መፅሀፍ ላይ ስብሰባውን የሚመሩት እሳቸው ናቸው።
እናመሰግናለን መምህር
Abeto maren yekierbeln😢😢😢😢😢
Bertalin abiye❤❤❤❤
እኛ ሰይጣንን ስንሸሽ ስራውን ስናወግዝ ጭራሽ እነሱ የተጣለውን ማንገስ?! አሁን እነሱን መራቅ ማውገዝ በእርግጠኝነት የፅድቅ ስራ ይሆንልናል!!!
Amen. Egthaber yadnal
Bertaln wendmach geta ybarkh
እግዚአብሔር ከፊትህ ይቅደም መምህር አብይ እግዚአብሔር የእዉቀት አድማስህን ያስፋዉ
አብይ ይልማ ጥሩ መነቃቃትን እያደረገ ነው። ነገር ግን በኢየሱስ ጌትነትና አምላክነት አምኔን በጥቀምት ስሙን ከለበሰን ይህን ሥልጣን እንዳለን መነገር አለበት።
ሉቃስ 10
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁸ እንዲህም አላቸው፦ ሰይጣንን እንደ መብረቅ ከሰማይ ሲወድቅ አየሁ።
¹⁹ እነሆ፥ እባቡንና ጊንጡን ትረግጡ ዘንድ፥ በጠላትም ኃይል ሁሉ ላይ ሥልጣን ሰጥቻችኋለሁ፥ የሚጐዳችሁም ምንም የለም።
“እግዚአብሔርን ለማወቅ ባልወደዱት መጠን እግዚአብሔር የማይገባውን ያደርጉ ዘንድ ለማይረባ አእምሮ አሳልፎ ሰጣቸው፤”
- ሮሜ 1፥28