Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አቦ እኛ የአዱ ገነት የዘጠናዎቹ ብርቅ እኮ ነን የዋሆች እኢትዮዽያ እኮ እኛ ላይ ብቻ ነዉ ምታያት የሚያሳዝነዉ አብዛኞቻችን በአሁን ሰአት አዲስ አበባ ለይ ምንም የሌለን ቤት አደለም መታወቂያ ለማወጣት የተቸገርን በብዛት ለሀገር ለቤተሰብ የቀለጥን ወላጅ ያጣን😭😭😭አይዞን ወገን
መውደድሻ ምርጥ ፕሮግራም ነው አደራ እንዳይቆም። ተመስገን ባዲሶን ብትጋብዘው ቆንጆ ነው። እናመሰግናለን በርታልን
ይህንን ሁሉ ስራ መስራትዋን አላቅም ነበር። ደስ ነው ያለቺኝ የእውነት። ደግሞ ተጫዋች ነች በጣም። ድንቅ ዝግጅትም ነው አቀራረቡ ወድጀዋለው።💪💚💛♥️
አንተ ስትኖር ነበር የምታውቀው
ሠው ሁሉም ነገር ቀርቶበት ያዲሳባ ልጅ ብቻ ይሁን❤
That's right👌👌
ዋው የጭቃቤት ( የሐገር ቤቱ ሀገርኛውን የኛውን ) እንዲህ አሳምረህ እንዴት እንዳመጣኸው ጉዝጎዝና ቡና ቢኖረው ደግሞ ..👌
Mewded Enna Beti Thank you so much 🥰 💖 ❤️ 💗 We Love you all the 90s 🥰🥰❤️❤️❤️❤️
መዉደድ ስላየዉክ ደስ ብሎኝል ከስንት ግዜ በሀላ ድንቅ አቀራረብ በርታ
ዘጠናዎቹ ይለያል ፍቅር ብቻ በትዝታቤታ ምርጥ❤❤❤ መዉደድ ትለያላ❤❤❤
በጣም ትለያላችሁ፤ ቀጣይ ክፍልም ጋብዝልን፤ ጨዋታዋ አላለቀም።🙏🙏🙏
🎉🎉አዲስ አበባዊ እና ኢትዮጲያዊ ጣም ያለዉ ፕሮግራም መዉደድ አሪፋ ፕሮግራም🎉🎉🎉😢
ቤቲ ጀግና!!መለወጥሽን መልክሽ ይናገራል ጎበዝ👍👍
እናመሰግናለን ወንድማችን አሪፍ ጨዋታ ነበርሌሎችንም የ90 ዎቹ እንስቱች አንጠብቃለን🙏
እውነትነው ያዲሳባልጅ ንፁ ልብነውያለን መውደብ እኔና ቤተሰቤ እን ወድሀለን ቤቱዬ የልጅሽ አናት ያርግሽ ጎበዝነሽ
በእውነት ለመጀመሪያ ግዜ የቴሌቪዥን ፕሮግራም ቁጭ ብዬ ያየሁት በጣም ምትገርም ሰው ነች መውደድ ላንተም ክብረት ይስጥልን😘🙏
🙏🙏🙏 ቤቴ ስለመውደድ የገለፀችው ትክክል ነው ሚሊየንስ አመት ልምድ ያለው ነው የሚመስለው ለዛው ትህትናው እርጋታው ለሰው ያለው አክብሮት ስንቱን ቆጥሬ ስንቱን ልተወው ብቻ በአጭር ቃል የሚደንቅ ስብእና አለው እግዚአብሔር ይባርክህ በሚሊኖች በጉጉት የሚጠበቅ ፕሮግራም እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠን ቤቴ ድንቅ ሰው እግዚአብሔር ይባርክሽ ሻሎም ከአገረ እስራኤል
መዋ ያራድዬ ልጅ የሰፈሬ ልጅ ሁሌም አንተን ሳይ ማዘርህን እና ሲሥተርህን አስታውሳለሁ በተለይ ማዘር መካሪዬ ነበሩ ነፍፍፍፍ አመት ከጤና ጋር ኑሩልኝ ። ከዳርማር ባልቻ አባ ነፍሶ ት /ቤት አካባቢ ali t
መውደድ በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው በርታ።
መውደድ ክብሩ እውነት በሰው ዘንድ ተወደድ ተከበር። ምርጥና ተወዳጅ በኢትዮጵያ የመጀመርያ የሴት ኮሚዲያን ቤቲ ዋኖስ እንቁና ተወዳጅ የአዱገነት ያውም ምርጥ የመርካቶ አራዳ በመቅረቧ መርካቶዎች ተደስተናል በጣም እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቤቲ ብዙ ትዝትና ፍቅር ያላት ናትየፕሮፕራይድ ቆይታና ትዝታ ከደምሴ ጋር የነበራትእናትነት እና አባትነትከሱስ ወደ ነፃ መዉጣት አተ በርካት አዝናኝ ወግ አላት …
አብራቹ ብትሰሩ ሃሪፍ በጣም ታዝናናለች ቀጥሉበት
ኧረ ቤቲሻ የሰፈሬን መርካቶን 'የበአል ሽታው አውዱ በጣም ደስ ይላል ብለሽ ትዝታ ውስጥ ከተትሽኝ! እኔም መርካቶን ልክ እንደናቴ በቀን 1ዴ ካላየኋት አላምናትም ነበር ።በተለይ ለበአል ኦው ❤አሁን ግን....... 😢😢😢
ቲቸር ፀጋዬ እውነት ነው በሁሉም ተማሪ የሚወደዱ አስተማሪ ነበሩ(ዑመር ሰመተር)
እንደዚህ ነው ጨዋታ!♥️♥️♥️👍በቀደም የ4 ዓመት ልጄ ለአባቴ "አባ ተማክረው የፈሱት ፈስ አይሸትም" አላለውም😁😁
90 ዎቹ ጨቅ ያለ አሪፍ:: ስቱዲዮው ምችትትትት ነው ያለኝ:: በርታ ብሮ::
She look beautiful ❤
መውደድ ክብሩ ጎበዝ ነህ ጥሩ ፕሮግራም ነው በርታ ግን የዝግጅት ቦታህ 90ዎቹን የሚያስታውስ ነው ያደግንበት የጭቃ ቤት ያምራል ግን የሰቀልከውን ስዕል ቀይረው የመርካቶን ወይ የፒያሳን ሰፈር በምስል ብታረግበት የበለጠ ያምራል
በጣም አሪፍ ሀሳብ እናመሰግናለን
ቤቲ ዋኖስ ከበርሜል ጊዮርጊስ መልስ ሰይፉ ebs ላይ ከቀረበች ወዲህ እንኳን ይበልጥ አማረባት ውበት ጨምራለች❤
መውደድ እንደተለመደው ጮማ የሆነ ጨዋታ ነበር ። ዋነሳ መቼም አገሩ ኢትዮጵያ ሆኖ ነዉ እንጂ ትልቅ ሽልማት የሚገባት ነበር ። ይሁን እስቲ አሉ እማማ አበራሽ ። መውደድ አንድ ማሳሰቢ ግን አለኝ እንደዚህ ዓይነት እንግዶች ስትአቀርብ በ ዘጠና ዎቹ ስም ስጦታ ማዘጋጀት አለብህ። መልካም ሳምንት!!!!!!
Ay Beti Sitasik 😂😂😂😂😂Des yemiyilegn Comedian ❤❤❤😂😂
መውደድዬ ብሮ አንተንስ ማን ይጠይቅህ እስቲ የሚቻል ከሆነ ስላንተ ማወቅ እንፈልጋለን
ዋው!!! ብዙ ትውስታ!!! ይሁኔ በላይና አሉላ ከሉላ (መርካቶ).....ኡመርሰመተር ( አንዋር መስኪድ).... ክርስቲያን ሆነን መስኪድ ዉስጥ የምች መድሀሃኒት የምንገዛበት.... የፆም ወቅት ሳምቡሳው...... ብዙ ክርስቲያኖች ቁርኣንና አረብኛ የተማሩበት.... 32 ሜዳ (ጫካ ሜዳ) ብዙ ሙስሊም ጓደኞቼ የቄስ ትምህርት ሲማሩ.......
ውይ 32ሰፈራችን
@@የልጆቼናፋቂዋ 32.... ሜይዴይ .... ቄጤማ ተራ..... ራጉኤል..... አባመሸ በከንቱ.... ከ25 አመት በፊት የማስታዉሰው
I watched every single interview of your program. So far this is the best
የቤቲና ደምሴ አነሳስ አንድ ለይ ነው በርካታ ምርጥ ስራ በጋራ አበርክተውልናል ግን የሚገርመኝ ሁለቱም ቃለመጠይቅ ሲሰጡ ለምን አንዳቸው ስለአንዳቸው ሲናገሩ ሰምቼ አላውቅም ተቀያይመዋል ?
Someone who knows them told me …..Yes Betam tekeyayemewal
'ከነአካቴው' የሚለው ቃል ግን እውነትም ከሰማሁት ቆየሁ😊
የዘጠናዎቹ ትውልድ በመሆኔ እኮራለሁ
ቤቲ ሰላምአምሮብሻል
መውደድ ክብሩ ጠፍቶ ጠፍቶ ዘንድሮ በሽ ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሁለታችሁም ምርጦች ናችሁ ኑሩልኝ ❤
90ዎቹ ልዩዩዩዩዩዩዩዩዩዩዩ ነው።
የዘጠናዎቹ ዘመን ተመልሶ ቢመጣ😢❤
ቤቲ የዘመኔ አራዳ ይሜ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
እኛ ዘጠናዎቹ ላሽ ማለት እንችልበታለን እውነትሽን ነው። አሁን እኮ ላሽን ላሽ በልቶት ነው ሰዉ የሚባላው
😂😂 እናመሰግናለን ቤቲ አዝናንተሽናል ❤
ይችን አርቲስት ስወዳት💚💛💖
Betiachin enkuan ayenesh , thanks big brother Mewdedachin !!!
ይመቻችሁ
ይገርማል በጣም ጎበዝ አውርተሽ እማትጠገቢ ያገሬ ልጅ በጣም አድንቄሻለሁ❤ምንም ቃላት የለኝም
It is very nice presentation open free and friendly I like it keep it up. Thanks.
መውደድ ተከታታይ ኮሜድያን ቀረቡ አሪፍ ነው አሁን ደግሞ ከላፎቴኖች ትዝታ ታደለን ወይ ብራኑንን ከቻልክ አቅርብ
በጣሞ ፈኒ የሆነ አስተማሪ ነዉ እናመሰግናለን
ሳያገጡ እና ሳይንጋጠጡ ሳያፈጡ እና ሳይፋጠጡ እኛ ነበርን 😂😂😂ይመችሽ በእውነት 😂😂😂
አዲስ አበባ ትዉልድ ሳይረከባት እየተበወዘችነዉ 😢😢😢
She amazing and funny happy women.. good vibes
ቤትየ የኔ ቆንጆ ስላየሁሽ ደሰሰሰሰ ብሎኛል ግን አይ ትዝታ መርኬኬ
ወደድኳት...ሰዉን ማወቅ ጥሩ ነው .......አከበርኳት ......በርቺ
ቤቲ ዋናሶ ምርጥ ልጅ
ከላይ ተሜን የሚል አይተናል ጭዌ አዋቂ ነው በዛው ከመርካቶ ሳትወጣ መዳ ያራዳ ልጅ ተሙን ጋብዘው በነደደበት እንዳይቀዘቅዝ ሪትሙ ያራዳ ልጅ ።🙏🙏🙏🙏💪💪💪💪💪ሰኪክ ብሏል THE 90S ብራዘር ።
መውደድ እንደ አብዛኞቹ መግቢያው ላይ " እጅግ ተወዳጇ/ ጁ" ምናምን ብለህ አልፎጋገርክም 👍👍
Beti you looking amazing , keep going sis ❤❤❤ Mewded great job 👏
Cudos to Double A town people
ቤቲ የምር ቤቲ በጣም ጨዋታ አዋቂ የምር እንወድሻለሁ
የኔዓለም የኔዓለም የማይልሽ የለም❤
wooow አደኛ መውደድ❤
Good job Mewded Kibru 👍👍👍Please invite Temesgen Badiso next time.
You're a great person we're respect you both beautiful people ❤🤩🥰🙏👍👍👍🤗
Eneza sostun lijoch, 13 months of sunshine bitletif arif naw!
ቤቲያችን ስወድሽ😂❤
U are always wonderful
ቤቲ ከረሜላ ምትናገ ደሲል በልጅ አንቺንእያየው ያደግነው
Nice time with attractive program
ቤቲዬ የአራዳ ልጅ✌️✌️✌️❤❤❤
የልጅነት ትዝታችን ዋኖሶች
Yana wedddd betztaaa kolel argsheg ❤🥰🥰🥰
ስወድሽእኮእህቴ
ቤቲ ከእስካሁን 1ኛ
መውደድ ምርጥ አጫዋች ነህ የምር በርታ !! ቤቲዬ ጠፋሽ በዩቲውብ ወይም በሌላ ስራ ነይ አድናቂሽ ወዳጅሽ ነኝ!!!
Mewded kibru @my high scholl class mate betam new des Mel program 90s memorie memorie
ተመሰገን ባዲሶ ይምጣልን ምርጥ ልጀሸ
ቤትዪ እንቁነሽ ምን ብዪ ልግለፅሽ ውብ ኢትዩጽያዊ❤❤❤🎉
ነብርኩኘ ከናት ጋር ❤❤❤❤❤የምቻቹህ
Waw welcome mewded ❤❤❤
Ms Wanso, you only forgot adistu music shop and you recalled nearly most of them
yeteme tewelide merekato edege ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Love it best interview
መንግስት እኮ ይህንን ዲሞግራፊ ነው ማጥፋት የሚፈልገው፣ ለዚህ ነው ሰፈሮችን እያፈረሰ ያለው፣ እግዚአብሔር ያፍርሰውና
Abishir gizewu yemelata nwu mewedediye yimechiihe 90th
Thanks . You get me back to Merkato
i like the mud house can we see it more detail
The title is completely wrong.
የመጬ የሚል ቋንቋ ነበረ በዘጠናዎቹ ነበረ እንዴ
Ye Addis Ababa Lij eko yeleyal
ምንድነው አርእስቱ ግን????
ማን ነዉ የቤቲን ሳቅ እንደ እኔ የሚወደዉ !?
የዛሬዉ ደግሞ 1ኛ ነው Jesus
ጀግና እና አራዳ እንዲ ነው ለጎዳና ልጆች መድረስ
አሪፍ ነበር 👍
ከፍረንሳይ ሰፈር ጋር በጣም ተፎካከርክ 😂እናያልን እስቲ ፕሮግራም ስራበት🙌
አሪፍ ሀሳብ
I love Emma bate dance and smile 😂🎉❤
🥰🥰🥰
የስቱዲዮ ድባብ ራሱ ገራሚ ይመችህ በርታ ግን ወሃ ቢኖር
አቦ እኛ የአዱ ገነት የዘጠናዎቹ ብርቅ እኮ ነን የዋሆች እኢትዮዽያ እኮ እኛ ላይ ብቻ ነዉ ምታያት የሚያሳዝነዉ አብዛኞቻችን በአሁን ሰአት አዲስ አበባ ለይ ምንም የሌለን ቤት አደለም መታወቂያ ለማወጣት የተቸገርን በብዛት ለሀገር ለቤተሰብ የቀለጥን ወላጅ ያጣን😭😭😭አይዞን ወገን
መውደድሻ ምርጥ ፕሮግራም ነው አደራ እንዳይቆም። ተመስገን ባዲሶን ብትጋብዘው ቆንጆ ነው። እናመሰግናለን በርታልን
ይህንን ሁሉ ስራ መስራትዋን አላቅም ነበር። ደስ ነው ያለቺኝ የእውነት። ደግሞ ተጫዋች ነች በጣም። ድንቅ ዝግጅትም ነው አቀራረቡ ወድጀዋለው።
💪💚💛♥️
አንተ ስትኖር ነበር የምታውቀው
ሠው ሁሉም ነገር ቀርቶበት ያዲሳባ ልጅ ብቻ ይሁን❤
That's right👌👌
ዋው የጭቃቤት ( የሐገር ቤቱ ሀገርኛውን የኛውን ) እንዲህ አሳምረህ እንዴት እንዳመጣኸው ጉዝጎዝና ቡና ቢኖረው ደግሞ ..👌
Mewded Enna Beti Thank you so much 🥰 💖 ❤️ 💗
We Love you all the 90s 🥰🥰❤️❤️❤️❤️
መዉደድ ስላየዉክ ደስ ብሎኝል ከስንት ግዜ በሀላ ድንቅ አቀራረብ በርታ
ዘጠናዎቹ ይለያል ፍቅር ብቻ በትዝታ
ቤታ ምርጥ❤❤❤ መዉደድ ትለያላ❤❤❤
በጣም ትለያላችሁ፤ ቀጣይ ክፍልም ጋብዝልን፤ ጨዋታዋ አላለቀም።🙏🙏🙏
🎉🎉አዲስ አበባዊ እና ኢትዮጲያዊ ጣም ያለዉ ፕሮግራም መዉደድ አሪፋ ፕሮግራም🎉🎉🎉😢
ቤቲ ጀግና!!መለወጥሽን መልክሽ ይናገራል ጎበዝ👍👍
እናመሰግናለን ወንድማችን አሪፍ ጨዋታ ነበር
ሌሎችንም የ90 ዎቹ እንስቱች አንጠብቃለን🙏
እውነትነው ያዲሳባልጅ ንፁ ልብነውያለን መውደብ እኔና ቤተሰቤ እን ወድሀለን ቤቱዬ የልጅሽ አናት ያርግሽ ጎበዝነሽ
በእውነት ለመጀመሪያ ግዜ የቴሌቪዥን ፕሮግራም ቁጭ ብዬ ያየሁት በጣም ምትገርም ሰው ነች መውደድ ላንተም ክብረት ይስጥልን😘🙏
🙏🙏🙏 ቤቴ ስለመውደድ የገለፀችው ትክክል ነው ሚሊየንስ አመት ልምድ ያለው ነው የሚመስለው ለዛው ትህትናው እርጋታው ለሰው ያለው አክብሮት ስንቱን ቆጥሬ ስንቱን ልተወው ብቻ በአጭር ቃል የሚደንቅ ስብእና አለው እግዚአብሔር ይባርክህ በሚሊኖች በጉጉት የሚጠበቅ ፕሮግራም እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠን ቤቴ ድንቅ ሰው እግዚአብሔር ይባርክሽ ሻሎም ከአገረ እስራኤል
መዋ ያራድዬ ልጅ የሰፈሬ ልጅ ሁሌም አንተን ሳይ ማዘርህን እና ሲሥተርህን አስታውሳለሁ በተለይ ማዘር መካሪዬ ነበሩ ነፍፍፍፍ አመት ከጤና ጋር ኑሩልኝ ። ከዳርማር ባልቻ አባ ነፍሶ ት /ቤት አካባቢ ali t
መውደድ በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው በርታ።
መውደድ ክብሩ እውነት በሰው ዘንድ ተወደድ ተከበር። ምርጥና ተወዳጅ በኢትዮጵያ የመጀመርያ የሴት ኮሚዲያን ቤቲ ዋኖስ እንቁና ተወዳጅ የአዱገነት ያውም ምርጥ የመርካቶ አራዳ በመቅረቧ
መርካቶዎች ተደስተናል በጣም እናመሰግናለን
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቤቲ ብዙ ትዝትና ፍቅር ያላት ናት
የፕሮፕራይድ ቆይታና ትዝታ
ከደምሴ ጋር የነበራት
እናትነት እና አባትነት
ከሱስ ወደ ነፃ መዉጣት አተ በርካት አዝናኝ ወግ አላት …
አብራቹ ብትሰሩ ሃሪፍ በጣም ታዝናናለች ቀጥሉበት
ኧረ ቤቲሻ የሰፈሬን መርካቶን 'የበአል ሽታው አውዱ በጣም ደስ ይላል ብለሽ ትዝታ ውስጥ ከተትሽኝ! እኔም መርካቶን ልክ እንደናቴ በቀን 1ዴ ካላየኋት አላምናትም ነበር ።በተለይ ለበአል ኦው ❤
አሁን ግን....... 😢😢😢
ቲቸር ፀጋዬ እውነት ነው በሁሉም ተማሪ የሚወደዱ አስተማሪ ነበሩ(ዑመር ሰመተር)
እንደዚህ ነው ጨዋታ!♥️♥️♥️👍በቀደም የ4 ዓመት ልጄ ለአባቴ "አባ ተማክረው የፈሱት ፈስ አይሸትም" አላለውም😁😁
90 ዎቹ ጨቅ ያለ አሪፍ:: ስቱዲዮው ምችትትትት ነው ያለኝ:: በርታ ብሮ::
She look beautiful ❤
መውደድ ክብሩ ጎበዝ ነህ ጥሩ ፕሮግራም ነው በርታ ግን የዝግጅት ቦታህ 90ዎቹን የሚያስታውስ ነው ያደግንበት የጭቃ ቤት ያምራል ግን የሰቀልከውን ስዕል ቀይረው የመርካቶን ወይ የፒያሳን ሰፈር በምስል ብታረግበት የበለጠ ያምራል
በጣም አሪፍ ሀሳብ እናመሰግናለን
ቤቲ ዋኖስ ከበርሜል ጊዮርጊስ መልስ ሰይፉ ebs ላይ ከቀረበች ወዲህ እንኳን ይበልጥ አማረባት ውበት ጨምራለች❤
መውደድ እንደተለመደው ጮማ የሆነ ጨዋታ ነበር ። ዋነሳ መቼም አገሩ ኢትዮጵያ ሆኖ ነዉ እንጂ ትልቅ ሽልማት የሚገባት ነበር ። ይሁን እስቲ አሉ እማማ አበራሽ ። መውደድ አንድ ማሳሰቢ ግን አለኝ እንደዚህ ዓይነት እንግዶች ስትአቀርብ በ ዘጠና ዎቹ ስም ስጦታ ማዘጋጀት አለብህ። መልካም ሳምንት
!!!!!!
Ay Beti Sitasik 😂😂😂😂😂
Des yemiyilegn Comedian ❤❤❤😂😂
መውደድዬ ብሮ አንተንስ ማን ይጠይቅህ እስቲ የሚቻል ከሆነ ስላንተ ማወቅ እንፈልጋለን
ዋው!!! ብዙ ትውስታ!!! ይሁኔ በላይና አሉላ ከሉላ (መርካቶ).....ኡመርሰመተር ( አንዋር መስኪድ).... ክርስቲያን ሆነን መስኪድ ዉስጥ የምች መድሀሃኒት የምንገዛበት.... የፆም ወቅት ሳምቡሳው...... ብዙ ክርስቲያኖች ቁርኣንና አረብኛ የተማሩበት.... 32 ሜዳ (ጫካ ሜዳ) ብዙ ሙስሊም ጓደኞቼ የቄስ ትምህርት ሲማሩ.......
ውይ 32ሰፈራችን
@@የልጆቼናፋቂዋ 32.... ሜይዴይ .... ቄጤማ ተራ..... ራጉኤል..... አባመሸ በከንቱ.... ከ25 አመት በፊት የማስታዉሰው
I watched every single interview of your program. So far this is the best
የቤቲና ደምሴ አነሳስ አንድ ለይ ነው በርካታ ምርጥ ስራ በጋራ አበርክተውልናል ግን የሚገርመኝ ሁለቱም ቃለመጠይቅ ሲሰጡ ለምን አንዳቸው ስለአንዳቸው ሲናገሩ ሰምቼ አላውቅም ተቀያይመዋል ?
Someone who knows them told me …..Yes Betam tekeyayemewal
'ከነአካቴው' የሚለው ቃል ግን እውነትም ከሰማሁት ቆየሁ😊
የዘጠናዎቹ ትውልድ በመሆኔ እኮራለሁ
ቤቲ ሰላምአምሮብሻል
መውደድ ክብሩ ጠፍቶ ጠፍቶ ዘንድሮ በሽ ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሁለታችሁም ምርጦች ናችሁ ኑሩልኝ ❤
90ዎቹ ልዩዩዩዩዩዩዩዩዩዩዩ ነው።
የዘጠናዎቹ ዘመን ተመልሶ ቢመጣ😢❤
ቤቲ የዘመኔ አራዳ ይሜ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
እኛ ዘጠናዎቹ ላሽ ማለት እንችልበታለን እውነትሽን ነው። አሁን እኮ ላሽን ላሽ በልቶት ነው ሰዉ የሚባላው
😂😂 እናመሰግናለን ቤቲ አዝናንተሽናል ❤
ይችን አርቲስት ስወዳት💚💛💖
Betiachin enkuan ayenesh , thanks big brother Mewdedachin !!!
ይመቻችሁ
ይገርማል በጣም ጎበዝ አውርተሽ እማትጠገቢ ያገሬ ልጅ በጣም አድንቄሻለሁ❤ምንም ቃላት የለኝም
It is very nice presentation open free and friendly I like it keep it up. Thanks.
መውደድ ተከታታይ ኮሜድያን ቀረቡ አሪፍ ነው አሁን ደግሞ ከላፎቴኖች ትዝታ ታደለን ወይ ብራኑንን ከቻልክ አቅርብ
በጣሞ ፈኒ የሆነ አስተማሪ ነዉ እናመሰግናለን
ሳያገጡ እና ሳይንጋጠጡ ሳያፈጡ እና ሳይፋጠጡ እኛ ነበርን 😂😂😂ይመችሽ በእውነት 😂😂😂
አዲስ አበባ ትዉልድ ሳይረከባት
እየተበወዘችነዉ 😢😢😢
She amazing and funny happy women.. good vibes
ቤትየ የኔ ቆንጆ ስላየሁሽ ደሰሰሰሰ ብሎኛል ግን አይ ትዝታ መርኬኬ
ወደድኳት...ሰዉን ማወቅ ጥሩ ነው .......አከበርኳት ......በርቺ
ቤቲ ዋናሶ ምርጥ ልጅ
ከላይ ተሜን የሚል አይተናል ጭዌ አዋቂ ነው በዛው ከመርካቶ ሳትወጣ መዳ ያራዳ ልጅ ተሙን ጋብዘው በነደደበት እንዳይቀዘቅዝ ሪትሙ ያራዳ ልጅ ።🙏🙏🙏🙏💪💪💪💪💪ሰኪክ ብሏል THE 90S ብራዘር ።
መውደድ እንደ አብዛኞቹ መግቢያው ላይ " እጅግ ተወዳጇ/ ጁ" ምናምን ብለህ አልፎጋገርክም 👍👍
Beti you looking amazing , keep going sis ❤❤❤ Mewded great job 👏
Cudos to Double A town people
ቤቲ የምር ቤቲ በጣም ጨዋታ አዋቂ የምር እንወድሻለሁ
የኔዓለም የኔዓለም የማይልሽ የለም❤
wooow አደኛ መውደድ❤
Good job Mewded Kibru 👍👍👍
Please invite Temesgen Badiso next time.
You're a great person we're respect you both beautiful people ❤🤩🥰🙏👍👍👍🤗
Eneza sostun lijoch, 13 months of sunshine bitletif arif naw!
ቤቲያችን ስወድሽ😂❤
U are always wonderful
ቤቲ ከረሜላ ምትናገ ደሲል በልጅ አንቺንእያየው ያደግነው
Nice time with attractive program
ቤቲዬ የአራዳ ልጅ✌️✌️✌️❤❤❤
የልጅነት ትዝታችን ዋኖሶች
Yana wedddd betztaaa kolel argsheg ❤🥰🥰🥰
ስወድሽእኮእህቴ
ቤቲ ከእስካሁን 1ኛ
መውደድ ምርጥ አጫዋች ነህ የምር በርታ !! ቤቲዬ ጠፋሽ በዩቲውብ ወይም በሌላ ስራ ነይ አድናቂሽ ወዳጅሽ ነኝ!!!
Mewded kibru @my high scholl class mate betam new des Mel program 90s memorie memorie
ተመሰገን ባዲሶ ይምጣልን ምርጥ ልጀሸ
ቤትዪ እንቁነሽ ምን ብዪ ልግለፅሽ
ውብ ኢትዩጽያዊ❤❤❤🎉
ነብርኩኘ ከናት ጋር ❤❤❤❤❤
የምቻቹህ