ትዳርን ለማሳመር የሚረዱ 12 ወሳኝ ነጥቦች❗

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 453

  • @hhgf-gx3om
    @hhgf-gx3om 2 місяці тому +1

    አላሁ አክበር ኡስትዝ ጀዛክ አላህ ኸይርን ከአንተ ብዙ ተርዳው

  • @hassanhasan120
    @hassanhasan120 Рік тому +6

    ሞክሸ አላህ ይጨምርልህ እኔ ትምርትህ እንደት እንደሚመቸኝ አላህ ያውቃል አላህ አንተም በተናገርከው እኛም በሰማነው የምንጠቀምበት ያድርገን🎉

  • @Hdhdu-m7g
    @Hdhdu-m7g 10 місяців тому +3

    ሆሆሆ አወድሀለሁ ሀቢቢ የፍቅር ቃል እምጠቀመዉ እኔ ነኚ እሱ ትቀልጃለሺ ሌላሰ የለሺም ሲለኚ አተ ሰድብ ነዉ እሚመችህ እለዋለሁ ካዛ ዛሬ እሱም የፍቅር ቃል አይጠቀምም አኔም ተወኩት ካዲ ሰዉ ብቻ ሲሆን ይከብዳል ወላሂ

  • @zikratube1892
    @zikratube1892 Рік тому +87

    ማነዉ የኡስታዝን ምክር በጉጉት የሚጠብቅ። ኡስታዙና ግን ፍትህ ለተመልካቾችህ በጉጉት እየጠብቅን አንተ ትጠፋለሁህ የትዳሩን ኮርስም ተቋረጠ

    • @sadasaidhasan2121
      @sadasaidhasan2121 Рік тому +7

      እኔም በጉጉት ነው የሚጠብቃው ልጆች ህን አለህ ይጠብቀቻሁ

    • @fatmahammad7547
      @fatmahammad7547 Рік тому +2

      እኔም፣እከታተለዉ፣አለሁ፣

    • @sofia___bint___islam7594
      @sofia___bint___islam7594 Рік тому

      እኔ ከሞላ ጎደል ከወር አንድ 2ቀን ነው የምሰማው

    • @semirakasaw911
      @semirakasaw911 Рік тому +1

      ማሻ አላህ አላህ ያሰደግልሁ ጀግና አባት ረጁሜ እድሜና ጤና ይሰጥሁ ወላሂ እኔ በጉጉት የሚጠብቀው

    • @jamilesultan4468
      @jamilesultan4468 Рік тому +1

      የአ

  • @momina1149
    @momina1149 Рік тому +11

    ሀቢቢ አብድረህማን ሀቢቢ አብዱረሂም ያአላህ ልጅ የቤት ደሰታ ልጅ የቤት ድምቀት ልጅ ረህመት ያአላህ ማሻአላህ ልጆችን ሳይ ውሰጤ ደሰታ ይሰማኛል አላህ ጥሩ ልጆችን ይወፍቀን

  • @RukyaB-b2i
    @RukyaB-b2i 7 місяців тому +1

    ማሻ አላህ ልጆችህን አላህ ያሣድግልህ ለምትሠጠን ትምህርት ጀዛክ አላህኽይር ጁዛ ኡሥታዜ

  • @mohammedj1700
    @mohammedj1700 Рік тому +1

    ማሻ አላህ የአብዱረሂም አስተያየት ይለያል❤❤❤❤

  • @KsaKsa-zd7kv
    @KsaKsa-zd7kv 5 місяців тому +1

    ما شاء الله بارك الله❤❤❤❤❤❤

  • @hayattesema4388
    @hayattesema4388 Рік тому +7

    ወላሂ ፈገግ እያልኩ ነው በጉጉት የሠማሁት ሀቅ ሀቁን አፈረጠው ኡሥታዝ

  • @hawwiikoo
    @hawwiikoo Рік тому +1

    Waleykumselam werahmetullahi weberekatuhu አላህ ሱብሀነሁ ወተአላህ ያሳድግሊህ
    እንሻ አላህ
    ጀዛከላህ ወከይር

  • @merulove9515
    @merulove9515 9 місяців тому +1

    Jezaik Allah Heyr! Mkrun qetlbet

  • @zd9022
    @zd9022 Рік тому +5

    አላሀምዱሊላሂ እኔ ትዳር ስከመጨርሻው ያሳምረልኝ ኢንሽአላህ በዱኒያም በአኬራም አይለያየን የኔ ውዴ ባሌ ልዩ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fayzaseid
    @fayzaseid Рік тому +1

    ውስታዝ አቡ አብዱረህማን ጀዛከ አሏህ ኸይር ብዙ ድክመቴን ነው የነገርከኚ ኢንሻ አላህ ስህተቴን አረማለሁ ምክርህ እኔጋ ለውጥ ያመጣል ኢንሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ አትጥፍ

  • @TeslimZeyinu
    @TeslimZeyinu 2 місяці тому

    አሠላሙአለይኩም ኡስታዜ እንዴት ነህ ከነ ልጆችህ ከነ ባልተቤትህ ሁሉሠላም ነው ማሻ አላህ ልጆችህንም አላህ ያሳድግልህ

  • @ሠአዲዬቱብ
    @ሠአዲዬቱብ Рік тому +2

    አላህ ጡሩ ትዳራቺንን ያዝልቅልን ወላሂ እኔ ከባሌጋር 8 አመታቺን እኔም ስዉገር ነኝእሱም አገርነው አሁን ትንሺ ተጋጭተናልጂ ከተጋባን ሁለታመት ብቻነው የተቀመጥነው ትንሺ ተጣልተን አላህ ያገናኝንያረቢ ዱአአርጉልኞ ኡስታዛቺንያረቢ

  • @FatumaOmer-p8q
    @FatumaOmer-p8q Рік тому

    ኡሥታዝ ማሻአላሕ አላሕያሣዲግል ኢንሻላእነዚሕልጆቺሕ ያንተን መንገዲ ይከተላሉ ምክንያቱምልጂ የሚያየው ያባቱንሰለሆነ

  • @ዘሀራይመር-ዀ7አ
    @ዘሀራይመር-ዀ7አ 5 місяців тому

    ጨእስኪ ኡሰታዝ ኢም ካለህ ለዋራህ

  • @AHh-mc5tc
    @AHh-mc5tc Рік тому +1

    ሀባይቢ እድግ በሉ ማሻአላህ ተባረከላህ ራህማ ያለው በናንተ ላይ ነው ስወዳችሁኮ

  • @rashidmuhairi6102
    @rashidmuhairi6102 Рік тому +5

    የመጀመሪያ ነኝ ማሻ አላህ አብዱ ረህማን አብዱ ረሂም አላህ ያሳድጋችሁ

  • @tetr4232
    @tetr4232 Рік тому +3

    ልጆችህን አላህ ያሳድግልህ

  • @ዙዙነኝየሁስየየሀላሌንግስ

    ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይር በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን ትዳራችንን ያማረ ያድርግልን የኔ ውድ ባል ልዩ ነው

  • @Huwaidah-it1um
    @Huwaidah-it1um Рік тому

    እኔ በጣም ካንተ ምክር ወስጃለሁ ።አሏህ ይወፊቀን በድን የተላበሠዉን

  • @weeere6324
    @weeere6324 Рік тому +2

    የሚጥም ምክር جزاك ألله خير الجزاء استاذ

  • @meremoumer1493
    @meremoumer1493 Рік тому +2

    ማሻ አላህ ተባረከ ረህማን አላህ ያሳድጋችሁ

  • @zabibaabdulla284
    @zabibaabdulla284 Рік тому

    ማሸአሏኡስታዝአሏህሀቅየምንወጣያረገን

  • @Amena-wz6bh
    @Amena-wz6bh 3 місяці тому

    ንግግር ትክክል ነዉ ግን ወዶቺእደምትገልፃቸዉአደሉም ለሚስቱ ምንም ቦታየለላቸዉ ብዙናቸዉ

  • @ሰዲሰዲ
    @ሰዲሰዲ Рік тому +11

    *አልሀምዱሊላህ እኔ ለባሌ ዝብዳ (ቂቤ ነኝ በምን ቃል ትገልፀኛለህ ስለዉ ገራገር ይለኛል ሀቢቢ*😍😍

    • @sofia___bint___islam7594
      @sofia___bint___islam7594 Рік тому

      ማሻአላህ🎉🎉

    • @ዜድነኝያዲኔታማሪ
      @ዜድነኝያዲኔታማሪ Рік тому +2

      ክክክክእኳደሰአሽ ያገራገር

    • @firdoustube5078
      @firdoustube5078 Рік тому +2

      ማሻ አላህ እንደት ሆነሽ ማለቴ ሲናገርሽ ሲያዝሽ ሁሉንም እሽ በማለት ወይስ በቀልድ

    • @firdoustube5078
      @firdoustube5078 Рік тому +1

      ፀባየ ጥሩ ከምትባል ሴት ነኝ ግን ለባሌ የሚናገረኝን እሽ ከማለት ይልቅ በተቃራኒው ነኝ ክርክር ባይኖረኝም ግን የእሱ ፀባይ ይመስለኛል የምፈልገው ሆኖ የማልችለው ግደታ የሆነ ነገር እገዘኝ ስለው አደናቁሮ ጥሎኝ ይሄዳል በዛ ምክንያት መሰለኝ የሚያዘኝን እሽ ማለት ይከብደኛል አሁንም ውጭ 6 አመት እየሆነኝ ነው በዚህ ቀን ነይ አይለኝም ብቻ መቸ ነው የምትመጭው ይላል አርቄ በዚህ ወር ስለው አይርቅም ?ብሎ ዝም ቤተሰብ ይሄድና ለምን አትመጣም ይላል አሁንም ሳስበው ከእሱ ጋር መሆን ደስ አይለኝም እንጃ ብቻ

    • @sofia___bint___islam7594
      @sofia___bint___islam7594 Рік тому +3

      @@firdoustube5078 የኔ እህት አብሽሪ የርቀት ፍቅር ከባድ ነው ወላ😢 መተማመን አይኖርም

  • @Medi-vn1kw
    @Medi-vn1kw Рік тому +1

    ወአሊኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካቱሁ ማሻአላህ አላህያሳድጋችሁ እነአቡዱረህማን
    ጌታየ እኔንም ሷልህ አርገኝ ሳሊህየሆነውን ወፍቀኝያረብ ሀቁንምእምወጣአድርገኝ ያረብብ ጀዛኩሙላሁኸይረን ኡስታዝ ሀሰን

  • @محيبشيخرعدالكرديداعيمحمود

    የናትና አባታችን ትዳር በጣም ነው የሚያምር እናቶቻችን አባቶቻችንን በጣም ያከብራሉ ይፈራሉ መልስ ለመስጠት በዝምታ ያሳልፋሉ በዛ በነሱ መልስ ባለ መስጠት አባቶችም ንደታቸው አይጨምርም ይቀንሳል ወዳው ሲያወሩና ሲሳሳቁ እናያቸዋለን ለዚህም ነበር እስከ እርጅና አብረው የሚቆዩት

  • @emuheyat4870
    @emuheyat4870 Рік тому +1

    🤲🤲🤲🤲🤲ሳሊሆቹን ያጋጠመን ከማይሆን አያገናኜን አያመላክትብን ከዱኒያ እስከጀነት የሆነችውን ሂወት ይወፍቀን ጀዛከላ ኸይር ኡስታዝ

  • @lubabaseid3686
    @lubabaseid3686 Рік тому +1

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ ያሳድጋችሁ ያረብ ሀፊዘል ቁረአን ያርጋችሁ

  • @እሙከሚላነኝከወደወሎ

    ማሻአአሏህ አሏህ ያሳድግልህ እረጅም እድሜና ጤና ይወፍቅህ ኡስታዜ

  • @rugaia-od2cw
    @rugaia-od2cw Рік тому +1

    ኢንሻአላህ አላህ ሳልሁን ያገናኝን ያረብ ጀዛክላህ ከይር 🌷🌷🌷🌷🌷

  • @FatumaOmer-p8q
    @FatumaOmer-p8q Рік тому

    ኡሥታዝ እርሜናጤና አላሕ ይጨምርልሕ

  • @nasranasra1960
    @nasranasra1960 Рік тому +4

    ወአሊኩም. ሰላም. ወረህመቱላሂ. ወበረካቱ. አላህ. ሀፊዝ. ያድርግልህ. ልጆችህን. ኡስታዝ.

  • @sofyamohamd1215
    @sofyamohamd1215 Рік тому +1

    መሽአላህ ኡዝታዝአላህ ይጨምርልህ ልጆችህንም አላህ ይከባከብልህ መሽአላህ

  • @heyatfetaw6022
    @heyatfetaw6022 6 місяців тому

    ወላሂ ምን አይነት አገላለፅ ነው ጀዛከላህ ኸይር በሰማነው የምንጠቀም ያርገን

  • @Aeman-s4r
    @Aeman-s4r 8 місяців тому

    ጀዛከአላህኸይረ እንደናተ ያሎትን አላህያብዛልን

  • @firdoustube5078
    @firdoustube5078 Рік тому

    ያማሻ አላህ እኔ ልበላቸውማ አለ አብዱረህማን አብዱረሂምማ ተቆልሏልኮ ሆ አላህ ይጠብቅልህ

  • @AdiyaA-f5w
    @AdiyaA-f5w 2 місяці тому

    ማሻአላህ ኡስተዝ ሀቁን ፍርጥ❤❤❤

  • @zedibatimuhamadi
    @zedibatimuhamadi Рік тому +1

    inashaa lah alahi yamanatagabarabat yaragan usataz jazakumalah haran walahi kate buzu tamarati wasadiku alahi jazahin yikafelahi wanati nw yamatawarawu hulu 😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👈

  • @SofyaSofya-b7z
    @SofyaSofya-b7z Рік тому +1

    ማሻአላህ 33:17

  • @utgj2354
    @utgj2354 Рік тому

    ወአለይ ኩም እሰላም ወራህ መቱ ላሂ ወበር ካትሁ ማሻአላህ አላህ እልክ ያድርሳችሁ የኔዉዱች

  • @umeman3175
    @umeman3175 Рік тому +2

    በጣም ምርጥ ምክር ነዉ ጀዛክ አላህ ከይር የኛ መካሪ ማሻላህ ልጆችህንም አላህ ያሳድግልህ

  • @fatimasaid8153
    @fatimasaid8153 Рік тому +4

    ኢንሽ አላህ አላህ መጥፎ ፀባያችንን ያስወግድልኝ

  • @habibaa3292
    @habibaa3292 4 місяці тому

    ማሻአላህተባረክእረህማን አላህያሳደግቸው

  • @aminaawol-bv3om
    @aminaawol-bv3om Рік тому

    ኡስታዝ ባላቹበት አላህ ይጠብቹ❤❤❤

  • @hsg5999
    @hsg5999 Рік тому

    ኢንሸአላህ ሰምተው ከሚተገብሩት ያድርገን ጀዛከሏህኸይር ኡስታዙና

  • @jfhhch3003
    @jfhhch3003 Рік тому +1

    በአላህ ኡስታዝ ሚክር ፈልጋላሁ ቁጡርህን በኮማንቴ ስር ቁጥርህን አስቃሚጥልኝ

  • @yatd4232
    @yatd4232 Рік тому

    ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ

  • @Zmzm-uy1qs
    @Zmzm-uy1qs Рік тому +2

    አሞኛል ብየው እኮ እና ምን ላድርግሽ አለኝ ከድህ አይነቱጋ እንደት እንግባባ ጠይብ ያረቢ ሳአድኒ በስ😢

    • @ٱمويسر
      @ٱمويسر Рік тому

      አይዞሽ አላህ ይሽፊኪ ውዴ ምን አልባት በሠአቱ ተናዶ ይሆናል

  • @Nነኝእናቴንናፋቂዋ

    ዋአለይኩም ሰላም ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ ያሳድጋቸው አብሽሪ ወድማችን

  • @sophiaabeba1458
    @sophiaabeba1458 Рік тому +9

    MashaAllah ustaz
    አላህ ያሳድግልህ ❤️🤲🏻

  • @shjdxb6907
    @shjdxb6907 Рік тому +1

    ws wr wb
    ማሻአላህ ኡስታዝና አላህ ይጠብቅህ ከነልጆችህ ተመስጨነዉ የምሠማህ

  • @ٱمويسر
    @ٱمويسر Рік тому

    ኡስታዙና ጀዛከሏህ ኸይር

  • @tsehayabizuneh
    @tsehayabizuneh Рік тому +6

    ማሻ አላህ አላህ ያሳድግላችሁ ደስ ሲሉ የትዳር መከር ሲመጣ አፋችንን ከፍተን ነው የመንሳማው አላህ ጡሩ ያደረግን ጡሩውንም ይስጠን አሚን በሉ የመዳም ቀመሞች አላህ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን

  • @ማህሌት-ዠ4ኀ
    @ማህሌት-ዠ4ኀ Рік тому

    እኔ አላገባሁም ለቀጣይ ይጠቅመኛል ምክርህ በጣም ተሞችቶኛል ናመሰግናለን

  • @aminaseidsa7837
    @aminaseidsa7837 Рік тому

    ማሻ አላህ አላህ ያሳድጋቸው

  • @የናትዋተናፋቂ
    @የናትዋተናፋቂ Рік тому

    ማሻአሏህ አሏህ ያሳድገልህ ልጆችህ

  • @መድመቅደላዋማሻ

    ማሻአላህ አላህ ያሳድጋችሁ የኔ ማሮች
    ኡስታዝ ትምህርቶችህ በጣም ደስ ይላል ሁልጊዜም ልቀቅልን ጀዛኩሙላህ ኸይር

  • @zድ-e3q
    @zድ-e3q Рік тому

    ማሻ አሏህ

  • @uisneisneje8106
    @uisneisneje8106 Рік тому +5

    ያርቢ እኔም እልካም ነኝ ከባሌ ጋር አላህ ይርዳኝ

    • @zinetadem1813
      @zinetadem1813 Рік тому

      ወላሂ እኔም ነኝ አላህ ይርዳን

  • @إتقياللهنفسياللهمإنياسالكالجنا

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ አህሌን ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ከነ ቤቸሰቦችህ ጀዛካላህ ኸይር ምክሮችህ ሁሉ ማሻ አላህ ናቸዉ አላህ ከሚጠቀሙበት ያድርገን ግን ሁሌም ጥሩ ስንሆንላቸዉ እንደሞኝ የሚያደርጉንስ ምን እናድርግ ጥሩነትም ሲበዛ ችግር ነዉ

    • @heyatfetaw6022
      @heyatfetaw6022 6 місяців тому

      ጥሩ ሁኝ አንች ጠግቦ ከሄደ አላህ ይክስሻል

  • @lubabaseid3686
    @lubabaseid3686 Рік тому

    ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ኡስታዝ ጀዛኩምላህ ኸይር አላህ መሰማነው ተጠቃሚ ያርገን ያረብ ሷሊህ ሴት አርገኝ

  • @ayshamasafi1107
    @ayshamasafi1107 Рік тому

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በሰማነው የምንጠቀም ያራግልን ጀዛኪላህ ኡሰታዝ

  • @Hነኚወለየዋያውምየሀርቡ

    ኡስታዝ ጀዛክ አላህ ከይር ያረብብ እኔጃ ያተን ደአዋ ስ ሰማ ተስፋ ይኖረኛል. አላህ በሰማነው እምን ጠቀም ያድርገን ያረብብ

  • @sus2475
    @sus2475 Рік тому

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጎረምሳው ሁላ እንዴት ናችሁ ማሻ አላህ አላህ ያሳድጋችሁ

  • @mohammedj1700
    @mohammedj1700 Рік тому

    ማሻ አላህ አላህ ጽጠብቃቸው ያረብ

  • @fatehajamal3647
    @fatehajamal3647 Рік тому

    ማሻላይ አላህ ይጨምርልህ

  • @ፊርዶዉሥሁሴን
    @ፊርዶዉሥሁሴን Рік тому

    ጀዛከላህ ህይራ

  • @ZUZU218
    @ZUZU218 Рік тому

    ጀዛክሏህ ኸይረ ኡሰታዝ አልበዛም ጥር ምጥን ያለች ምክር ሴቶችየ በደንብ አዳምጡ።

  • @ህልምአለኝሳስበውደስየሚል

    ማሻ አላህ ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ
    አላህ ሆይ የባሌን ሀቅ የምወጣ ሴት አድርገኝ

  • @furiduri8440
    @furiduri8440 Рік тому

    ልጆችህንአላህያሳድግልህ.

  • @የወግድዋነኝ
    @የወግድዋነኝ Рік тому +1

    ማሻአላህ ሀቂቃ ምክሮችህ ሲመቹኝ ጀዛኬላህ ኸይር ኡሥታዝ ሀሠን 👏👏

  • @FatumaOmer-p8q
    @FatumaOmer-p8q Рік тому

    እውነትነውትክክል

  • @teybamamde9243
    @teybamamde9243 Рік тому

    ማሻአላ። አላህ ያሳዲግልህ

  • @zohabazohaba3980
    @zohabazohaba3980 Рік тому

    እንሻአላህ

  • @FOZIYA9891
    @FOZIYA9891 Рік тому

    ማሻ አሏህ ኡስታዜ ምርጥ ልጆች አሉህ ታድለው በተርቢያ ያድጋሉ

  • @amenamohammad1838
    @amenamohammad1838 Рік тому

    ሳህ ወሏ ጀዛክ አላህ ኸይር ወንድማችን በርታ አላህ ይጨምርልህ ምርጥ መካሪ

  • @سميهاثيوبيا-ذ2ص
    @سميهاثيوبيا-ذ2ص Рік тому +1

    ما شاء الله تبرك الرحمن

  • @heyatfetaw6022
    @heyatfetaw6022 6 місяців тому

    አሏህ ይዘንልን ያረብ

  • @zabiba6916
    @zabiba6916 Рік тому +2

    እስቲ ልስማዉ ልሞሸር ጢቂት ቀን ቀረኝ ኢንሻ አላህ

    • @ttww9470
      @ttww9470 Рік тому +1

      ማሻ አላህ መብሩክ

  • @emaneomrealove4678
    @emaneomrealove4678 Рік тому

    ወአለይኩሙስላም ወራህመቱላሂ. ወበረካቱ. መሽአላህ. አላህ. ያስድግልህ

  • @ነኝየድኔተማሪ
    @ነኝየድኔተማሪ 6 місяців тому

    ማሽአላህአላህያሳድጋችሁ🌷🌷🌷

  • @FatemaFatema-w8b
    @FatemaFatema-w8b 4 місяці тому

    جزاك الله خيرا بارك الله فيكم أستاذ

  • @رحمهبنتاحمد
    @رحمهبنتاحمد Рік тому

    ዋሌኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ጀዛካላህ ኸይረን

  • @zohabazohaba3980
    @zohabazohaba3980 Рік тому

    ማሻአላህ።አላህምዱልላህ

  • @ሀዘሚንፈዲሊላህ

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ኡስታዝ አብድረህማን ማሻአላህ አዲግ በሉ አላህይጠብቃችሁ ሰርጉን እንዲትጠራን ጅዛኪላኽይር

  • @HabibaMohamed-vf7us
    @HabibaMohamed-vf7us Рік тому +1

    Walikum selam worhmatulhi weberekatuhu ma sha Allah ustaz jzk btm yimchal mikir

  • @Sawadihlanurhalalefaqaryashani
    @Sawadihlanurhalalefaqaryashani 5 місяців тому

    Mashaa allh allh yasadigalah wadime asem ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hadiyashukur6249
    @hadiyashukur6249 Рік тому +3

    اللَّهُــمَّ صَلِّ وَسَـــلِّمْ وَبَارِكْ على نَبِيِّنَـــا مُحمَّد ﷺ❤جزاك الله خير🕌

  • @HadeyaHadeya-b3l
    @HadeyaHadeya-b3l Рік тому

    ጀዛከላሁም ኸይር

  • @SamerahGomez
    @SamerahGomez 3 місяці тому

    ማሻአላህ ያሳድግልክ

  • @ሱሱነኝያሀላሌብቻ

    ጀዛ ካላህ ኸይር ማሸ አላህ ላይክ አድርጉ ያባናት👍👍👍

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች

    ማሻ አሏህ እነ ባቢ መነፀር ደንቅርወ ነው
    የመጡት😂😂😂 አሏህ ያሳደጋችሁ ❤

  • @hawafuj20
    @hawafuj20 Рік тому +1

    ማሻአልህ እድግበሉ

  • @FoziyaHussen-lm9kv
    @FoziyaHussen-lm9kv Місяць тому

    የኡስታዝ አድራሻ የሚያውቅ ያአላህህህ አክባሩ ጠፋብን እኮ

  • @Tube-xi6yh
    @Tube-xi6yh Рік тому +1

    ላገባነው ደስ ይላል አብድሮህማን አላህ ያሳድጋችሁ❤❤❤

  • @ራህማሙሀመድ-ቐ2ጐ
    @ራህማሙሀመድ-ቐ2ጐ Рік тому +1

    ዋአለይኩም እስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አንህለን አብዱረህማ &አብዱረሂም ማሻ አላህ ያሳዲጋችሁ

  • @zabibazabiba7605
    @zabibazabiba7605 Рік тому

    ማሻላህ እነ አብዱረህማን አላህ ያሳድጋችሁ