Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እንዴት እንደምኮራባችሁ እኮ የተዋህዶ እንቁ ወንድሞቼ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛላችሁ
የተዋህዶ እንቁዎች በርቱልን
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ ❤❤❤❤የእውእነት ኑ❤❤❤
የተዋህዶ ዕንቁዋች ተባረኩ ያጽናችሁ እድሜአችሁን ያርዝመው ፀጋውን ያብዛላችሁ። እባካችሁ ፕሮዋች እራሳችሁን አታሞኙ?
Fetari yabrtcuo ytwshduo enkuce❤❤❤
Durom yalech andit 🙏haayimanot ortodoksi imnetii natii👍👍👍🙏🙏🙏🥰
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ🙏🙏🙏
Wed wendemoche bertu ❤❤❤❤❤❤❤
Slemayineger Stotaw egziabhar yimesgen wendmachin qale hiyiwet yasemaln 🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Wondmahen.kalehewoten.yasemalenWondmahen.ortodkse.lezeLalem.tenure
Temesgen yehanen eyayen selhon
ዮሐንስ የእግዚአብሔር ቅዱስ መላዕክ የተገለፀለት እሱም እጅግ ቅዱስና ፃዲቅ የሆነ ሰው ነው እኛ (ተከራካሪው ኪቢኒያንስ)እንደ ዮሐንስ ቅዱስ ነህ ወይ በዮሐንስ ልክ ክብርና ቅድስና አለህ ወይ??? መላዕኩ በትህትና አትስገድ ያለው የዮሐንስን ትልቅ ፀጋና ቅድስና ስለሚያውቅ ከወንድሞች ጋር እንዳንተ አገልጋይ ነኝ ብሎ የዮሐንስን ክብር ንፅህናና ቅድስና በክብርም እንደተካከላቸው የገለፀበት የትህትና ንግግር ነው።ተከራካሪው ወንድም አላውቅም ማለት ማንን ገደለ ?? አስረዱኝ ብትል ይጠቅምህ ነበር በከንቱ ክርክር ሽንፈት ስለመሰለህ ብቻ እራስን ወደገደል ወርውሮ እንደመግደል ያለ ነገር ፈፀምክ እግዚአብሔር ልብህን ወደ እውነት ይመልስልህ። ቀጣዩ ደግሞ መስፍን ተብዬው የአፉ መንቀልቀል ሁለቱን ጆሮዎቹን እንዳይሰማባቸው እንቅፋት ሆኖበታል ሲመጣም ለመሳደብ እየተንቀለቀለ ነበር ያው ፈንጂ እረግጦ እንደሞተ ሰው ነው የሚቆጠረው።
ከእውቀት ነፃ ሰው ንግግር ሁሉ ጭቅጭቅ ይመስለዋል ግን ለምንድነው እንደው የመፀሀፍ ቅዱስ አሳብ የሌለው ሁሉ 1ቁጥር ስለፃፈ እያስገባችሁ ለምን ታዝጉናላችሁ ማርያምን ከዛሬው ቆይታ ያተረፍኩት እራስ ምታት ነው
ሰው ክርስቲያን ሳይሆን እንዳይሞት!!ክርስትና ጥልቅ እውቀት ይጠይቃል።
አዎ አንዲቷን ክርስቲና አንዷን ቤ/ክ ኦርቶዶክስን ማግኘት አለበት
Ay protests yegermalu
ቀጣዩ ደግሞ መስፍን ተብዬው የአፉ መንቀልቀል ሁለቱን ጆሮዎቹን እንዳይጠቀምባቸው እንቅፋት ሆኖበታል ለመሳደብ ሮጦ መጥቶ ፈንጂ ረግጦ እንደሞተ ይቆጠራል።
Lee melaktoch yemsgedi yee thaga sigdeti newuu
እዮብ ፡ የዛሬ ፡ አህዛቦች ፡ ደግሞ ፡ ምንም ፡ እውቀት ፡ ሳይኖራቸው ፡ ነው ፡ የሚገቡት ፡ ገብተው ፡ ያልተጠቁትን ፡ ነው ፡ የሚቀባጥሩት
ፈለገ ቡና አታብዛ ትጠቁራለህ
እንዴት እንደምኮራባችሁ እኮ የተዋህዶ እንቁ ወንድሞቼ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛላችሁ
የተዋህዶ እንቁዎች በርቱልን
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ ❤❤❤❤የእውእነት ኑ❤❤❤
የተዋህዶ ዕንቁዋች ተባረኩ ያጽናችሁ እድሜአችሁን ያርዝመው ፀጋውን ያብዛላችሁ። እባካችሁ ፕሮዋች እራሳችሁን አታሞኙ?
Fetari yabrtcuo ytwshduo enkuce❤❤❤
Durom yalech andit 🙏haayimanot ortodoksi imnetii natii👍👍👍🙏🙏🙏🥰
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ🙏🙏🙏
Wed wendemoche bertu ❤❤❤❤❤❤❤
Slemayineger Stotaw egziabhar yimesgen wendmachin qale hiyiwet yasemaln 🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Wondmahen.kalehewoten.yasemalen
Wondmahen.ortodkse.lezeLalem.tenure