Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

Ethiopia Sheger FM Mekoya - ጭንቀት የበዛበት የመንግስቱ የ3 ወራት ከስልጣን እስከ ስደት አስገራሚ ታሪክ በ ሚኪያስ አለሙ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 гру 2023
  • Well Come to one home ! The Genre is story telling about international great leaders history ,politics,and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment .
    The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.

КОМЕНТАРІ • 25

  • @alemmedia-qx4hm
    @alemmedia-qx4hm 8 місяців тому +7

    አውነት ነው መጨረሻ ያሉት ትክክል ነው የሚመስለኝ በሃገራችን ላይ ጥፋት ቢያመጡም ግን ሌባ አንዳልሆኑ ድርጊታቸው ይናገራል

  • @Awliemeror
    @Awliemeror 5 місяців тому +1

    ❤❤❤ ስለ ኣበራ ሃይሉ ቢታቀርብልኝ ደስ ይለኝ ነበር

  • @zolazola5725
    @zolazola5725 8 місяців тому +5

    ከልጅነት እስከእውቀት በተለያዩ ዘመናት ኢትዮጵያን እንመራለን ብለው በመሣሪያ ሀይል የሚመጡ አንባ ገነን መሪዎች ሰቃቆቃና መከራ ብቻ ነው የተረፈን።መች አብቅቶ።መከራው ለሚቀጥለው ትውልድ እየቀጠለ ነው።

  • @fekaduyoseph379
    @fekaduyoseph379 7 місяців тому +3

    ሀገራቸውን ሳይሆን የሚወዱት የሥልጣናቸውን ነበር :: 17 አመት ሙሉ በአምባ ገን ሥርዐዓት የመሩና ምንም ውጤት ሰያመጡ እጃቸውን በንፁሀን የኢትዮጵያውያን ደም የታጠቡና 60 ዕውቅ ኢትዮጵያን ያሰጠሩ ሚኒስትሮች ንና 40 በላይ ዕውቅ
    ጄኔራሎችን : በጎ አስተሳስብ የነበራቸውን የደርግ አባላትን ያለፍርድ የተገደሉትሰ ማነው ተጠያቂው?
    ወያኔ ለመግባት አየገሠገሡ ባለበት ሰዓት እነ ኘሮፌሰር መፍን ወ/ማርያም የጠየቁት ጥያቄስ ምን ነበር ? የኮሎኔል መንግስቱሰ መልስ ምን ነበር? አቀራረቡ የሙሰኞች ነው:: የንፁሀን ደም ይጮሃል :::indorse

  • @danieldesalegn5386
    @danieldesalegn5386 5 місяців тому +1

    Ewunet lemenager chekagn sew neber...sibeza chekagn

  • @BrhanaMelaku
    @BrhanaMelaku 7 місяців тому +1

    ሆዳሞች ባለስልጣናት ናቸው ኢትዮጵያን ያስበሎት መንግሥቱ ሃይለማሪያም ብቸኛ ነበር

  • @nahomeabebe3466
    @nahomeabebe3466 4 місяці тому

    እናት እና አባቴ ደርግ ስልጣን የያዘበትን መስከረም 2 ሲያከብር ከየመስሪያ ቤቱ የተወጣጡ ሁለት ሁለት ወጣት ወንድ እና ሴት ሰራተኞች መስቀል አደባባይ ሰማያዊ ካኪ ለብሰው በሁለት ረድፍ ሆነው ሰልፍ ያደርጉ ነበር ።መንጌም ከመቀመጫቸው ተነስትው ሰለሰምታ ይሰጧቸው እንደነመበር ብወቅቱ ከ 79 _1983 ተሰላፊ የነበሩት(ሳይጣበሱ 😅) እናት እና አባቴ ሲነግሩኝ ያን ግዜ እመኘው ነበር።

  • @danielgebremariam
    @danielgebremariam 5 місяців тому

    ኢሪኘ ሞይ ማነው? 🤔

  • @user-mu4fq8fp8i
    @user-mu4fq8fp8i 6 місяців тому

    የተራዘመ ጦርነት የሚያስከትለው ውድቀት ነው።

  • @user-bs1ms6oq7o
    @user-bs1ms6oq7o 8 місяців тому

    Chirash.zega.yemilew.kerto.bher.hone.yemitekemew.kadre.bicha.sew.bimot.binor.mnim.aysemam.yenorew.yawkewall

  • @biratuolika574
    @biratuolika574 7 місяців тому

    werobelaw duriyew kutch belu mengistu

  • @sam-ld3kl
    @sam-ld3kl 8 місяців тому

    Sostu Slasen awrdo sotu eamanian communistoch girgeda lay meletef Yetena aymeslim. Sad.

  • @simoncarlos9437
    @simoncarlos9437 8 місяців тому +2

    መንግስቱኮ ሰው ሳይሆን ውሻ ነው ይህ ነፍሰገዳይ ነው የዚችን ደሀ ሀገር ውጥንቅጥ ቀጣይ ያደረገው ይህ መሀይም ባለጌ

  • @mass-media6445
    @mass-media6445 7 місяців тому +1

    ማንኛውም የአፍሪቃ ማሪዎች አብዛኞቻቸው ሌቦች ናቸው ስለሆኑም መንግስቱ ሃለማርያም የነሱ አንድ አካል ነው።

  • @user-cb3ex3do7f
    @user-cb3ex3do7f 6 місяців тому

    Sternal existence is foundation of three components one seeing
    🌈🌈🌈🌈🌈

  • @user-bs1ms6oq7o
    @user-bs1ms6oq7o 8 місяців тому

    Wedaje.CIA.lafersew.megst.weyanen.lemanges.tasbo.new.enji.tshenfo.aydelem.derg.ye.diha.abat.new.meret.legebere.yeste.somalya.sitwerèn.yekelakele.jegna.megst.asmeran.yaskebere.wedeb.yalasatan.dabo.kekebele.be.10.santim.hizbun.yabela.new.gin.ethiopia.jegna.aybkelbsh.bila.tergmalech..kezya.behula.zerafi.beza.

  • @user-cb3ex3do7f
    @user-cb3ex3do7f 6 місяців тому

    First of all let give priority for the numbers and letters of our sense organs
    Before unknown words to be the knoun honorable words
    🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈

  • @user-be4ht6tg7l
    @user-be4ht6tg7l 5 місяців тому

    ግን መንግሥቱ በህዝባቸው ላይ የፈጸሙትን ግፍ እና ጭካኔ የተሞላበት ወንጀል አልተናገሩም...

  • @mustefamohammed5591
    @mustefamohammed5591 7 місяців тому

    ታይም መጽሔት መንጌ ወደ ዚንባብዌ
    በሔሊኮፕተር ሲጓዙ በሳምሶናይት ዶላር አጭወው በውጭ
    ሽፋን አትሞ በወቅቱ አይቻለሁ
    ታይም በጣም ውሸታም ነው ለ33አመት አላነበብኩትም
    ውኸታም መጽሔት አታንቡ
    ጥሩሐቅ አወጣችሁ
    በጣም እናመሠግናለን

  • @yonasfesha4490
    @yonasfesha4490 7 місяців тому

    ይህ ኣህያ ሰው እናቴ በኣይኔም ፊት ነው የገደላት። እኛ ኤርትራውያን ደሞ ዚምባብወ ነው ያፈረጠጥነው። ባገኘው ነበር ግንባሩን በጥይት መብሳት ነው የነበረው።