ቤተልሔም-ቤተ ተአምር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 17

  • @tg-wf7sy
    @tg-wf7sy 3 роки тому +3

    እናመሰግናለን ሃገራችን ስላስጎበኝህን እግዚአብሔር ያቆይልን ይጠብቅልን ።

  • @kalkidanyirga1577
    @kalkidanyirga1577 10 місяців тому

    እጅግ በጣም እድለኛ ሰው ነህ የእውነት በምድር ላይ የምቀናብህ ሰው እኔም እንዳንተ ሀገሬን ዞሬ ለማወቅ ያብቃኝ........ሀገራችንን እንድንወዳት እንድናቃት ስላደረከን እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Fisehatsion24
    @Fisehatsion24 3 роки тому +3

    Wow nice place my grand father always told me about this place keep up the good work.....but the background sound is loud unable to hear the father's message

  • @Landofthefree8
    @Landofthefree8 3 роки тому +2

    You need more views! Please share it! It's very informative , Thanks!

  • @mesi2112
    @mesi2112 29 днів тому

    👌👌👌👌👍👍🙏🙏

  • @zekaena1738
    @zekaena1738 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ይስህ በሚጥም አንድበት በጥሩ ቃላት

  • @solomonbirhan7541
    @solomonbirhan7541 2 роки тому +1

    Be ewnet wondime Egziyabiher yakbrih! Sile Bettelheim type adrgie neber mulu video silagegnehu des bilognal! Yikirta video’wn enem metekem kechalku fekadh bihon ❤

  • @ejigayuhbekele8748
    @ejigayuhbekele8748 3 роки тому +1

    Thanks!

  • @mesertehv6ko7ul9k
    @mesertehv6ko7ul9k Рік тому

    በጣም ደሰ የሚል ስራ ነው ወንድም ብረታ

  • @SeloSelo-x7d
    @SeloSelo-x7d 6 місяців тому

    ድነቅ ስራ

  • @fikresbezabih1039
    @fikresbezabih1039 3 роки тому

    c'est vraiment très beau

  • @bero431
    @bero431 3 роки тому +1

    Loud background disturbs and huge barrier to hear the fathers message.

  • @adenakiberuyisfa38
    @adenakiberuyisfa38 Рік тому

    ቤተልየም የጀራ መገኛ

  • @twoldeftsum193
    @twoldeftsum193 10 місяців тому

    እናመሰግናለን ግን ብቸኛ የድጔ ማስመስከሪያ የተባለው ትክክል አይደለም መባል ያለበት ብቸኛ የቤተልሄም ድጔ ማስመስከሪያ ነው መባል ያለበት ምክንያቱም ሌሎች የድጔ ማስመስከሪያ ስላሉ ለምሳሌ ኣጫብር እንዲሁም ቆሜ እና ትጉለት የሚባሉ የድጔ አይነቶችና የየራሳቸው የምስክር ቤት ኣላቸው በተለይ የኣጫብር ድጔ ምስክር ዛሬም በጎጃም አለ ቀላል የማይባሉ ተማሪዎችም ይገኙበታል የሁለቱን ማለትም ተጉለትና ቆሜ የት እንደሆነ እርግጠኛ አይደለሁም ግን አሉ

    • @Land_of_origin
      @Land_of_origin 16 днів тому

      እነሱ ማስመስከሪያ አይደሉም።መማሪያ ግን ናቸው። ሁሉም የሚያስመሰክሩት ቤተልሔም እና ቤተልሔም ብቻ ነው። አስታውሳለሁ ቁመሽ ላይ ሁሌም ዜማ ላይ አድራሾቹ አይስማሙም ነበር። አስታራቂያቸው የያኔው መሪጌታ ሙሉ አሁን ደግሞ በእርሳቸው ስር የተተኩት መሪጌታ ይትባረክ ናቸው።

  • @esruking6725
    @esruking6725 Рік тому

    The origin

  • @kalkidanyirga1577
    @kalkidanyirga1577 10 місяців тому

    እጅግ በጣም እድለኛ ሰው ነህ የእውነት በምድር ላይ የምቀናብህ ሰው እኔም እንዳንተ ሀገሬን ዞሬ ለማወቅ ያብቃኝ........ሀገራችንን እንድንወዳት እንድናቃት ስላደረከን እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏🙏