🔴ሜሴጅ አልክም አለኝ ቀረ ስልክ ቁጥር ለማወቅ የማንኛውንም ሴም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @Ekram475
    @Ekram475 7 місяців тому +2

    ዋዓለይኩምሰላም አህለን ወደም አሊ ማሻአላህ ተባረከአላህ እናመሠግናለን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @emumasudetube
    @emumasudetube 7 місяців тому +1

    አሰለሙአለይኩም ወራህመቱለይ ወባረከቱህ አህለን ወንድም አሊ

  • @mamanewus7381
    @mamanewus7381 7 місяців тому

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን አልይ እንኳን ሰላም መጣህ በጣምጠፍተህ ነበር መመለስህ ጥሩነው በጣም ሀሪፍ ትምርት ነው ያካፈልከን እናመሰግናለን በርታ

  • @zuzumchale
    @zuzumchale 7 місяців тому

    አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትህ አህለን ወንድሜ እንኳን ደህና መጣሽሽ ማሻአሏህ ጠቃሚ ትምህርት ነው ያስተላለፍክልንንን🎉🎉🎉🎉👍👍👍

  • @aminatabdu8616
    @aminatabdu8616 7 місяців тому

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ አሊ ወልማችን እንኳን ሰላም መጣህ እንዴት ሰላም ነው ወይ በሰላም ነው የጠፋው መሻላ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርታ ወንድማችን አሊፍ ነው እናመሰግናለን

  • @Fanoፋኖ-e4p
    @Fanoፋኖ-e4p 7 місяців тому

    አህለን ኮቻችን በጣም ሀሪፍ ጠቃሚ ትምህርት ነዉ እናመሠግናለን

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 7 місяців тому

    አሰላምአለይኩም አሊ እናመሰግናለን

  • @zedmurad551
    @zedmurad551 7 місяців тому

    አህለን አሊ እንኳን ደህና መጣህ ማሻላህ

  • @መሲab
    @መሲab Місяць тому

    ሹክረን

  • @zeharatube2
    @zeharatube2 7 місяців тому

    ማሻአላህ ያወቁትን ማሳወቅ መልካም ነት ነው እናመሠግናለን በርታልን

  • @sada-vs3wi
    @sada-vs3wi 7 місяців тому

    አህለን አሊ እናመሰግናለን ግንኮ ቢዶወህ አልደረሰኝም የምፈልገው ነበረኝ ሰርች ሳረግ ስምህን አድስ ቢዶወ ለቀሀል😮

  • @ጀሚላወሎዩቱብ
    @ጀሚላወሎዩቱብ 7 місяців тому

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ አልአይ እንኳን ደህናመጣህ በጣም ጥሩ ቆይታነበር በርታልን ወድማች ን

  • @EkramkutaberTube
    @EkramkutaberTube 7 місяців тому

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ እንኳን ሰላም መጣህ ኮቻ ጥሩ መረጃ ነው እናመሰግናለን👍👍

  • @emoe.Abdlah
    @emoe.Abdlah 2 місяці тому

    100%ትክክልነህ

  • @HasiyAEmuSadam
    @HasiyAEmuSadam 7 місяців тому

    አሰላማልይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ሰላም ሰላም ብያለሁ የኔ ባለሞያ ውንድማችን አላህ ያበርታህ ይኔውንድም አላህ ያበርታህህህ

  • @kierkm5305
    @kierkm5305 7 місяців тому

    እናመሰግናለን ለመርጀው🎉

  • @rahemaseid
    @rahemaseid 7 місяців тому

    መሸአላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @EthiosalemChannel
    @EthiosalemChannel 7 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ብያለሁ አሊ እንኳን በሰላም መጣህ ሰላምህ ይብዛ እሽ እናመሰግናለን በርታ በቴሌግራም መልዕክት አለ መልስልኝ🎉🎉🎉🎉

  • @JameelaJameela-nt1um
    @JameelaJameela-nt1um 7 місяців тому +1

    💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤👍👍👍👍 መሸአላ ወድም በርታ ለኛም ለዱባዮች ስራልን ሆሆሆሆሆ😅😅 ላይክ,ሰብ👍

  • @arhibumedia1
    @arhibumedia1 7 місяців тому

    አሠላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ማሻአላህ

  • @tube-dr6ur
    @tube-dr6ur 7 місяців тому

    አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበርካቱ አልይ እኳንሠላምመጣክ ወይም ማሻላህ እዲህያለምአለ❤❤ በርታልንወዲማቺን

  • @sihamTube8091
    @sihamTube8091 7 місяців тому

    አህለን አሊ ማሸአላ

  • @ይዘሺወለየዋይቱብ
    @ይዘሺወለየዋይቱብ 7 місяців тому

    ሠላምሠላም💚💚💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️❤️

  • @انييوىزونت
    @انييوىزونت 7 місяців тому

    ወአለይኩም ሠላም ወረህምቱላሂ ወበረካቱሁ ወላሂ እኔ ዘይንሸሪሃ ካርዲ እየቆረጣ እቢአለኝ በቃ ምንላዲርግ በነገራቺንላይ ሁሉንም ሞከርኩ አቸንፎል ወዲምአለም መላበለኝ

    • @አልይኮቻALY-kombolcha
      @አልይኮቻALY-kombolcha  7 місяців тому

      የሰራሁትን ሞክረሽ እቢ ካለ ቴሌ ደውለሽ ዝጉልኝ ማለት ነው

  • @አለምነኝወለዮዋ
    @አለምነኝወለዮዋ 7 місяців тому

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ካርድ ለሚቆርጥ ሰዋ ዘይን
    እንዲሁም ዘይን ለሸበካ አንድ ጊዜ ከሞላሁ ቀጣይ ለራሱ ይመጅነዋል መዝጊያ ስራልን

  • @ZahraAl-gn7lc
    @ZahraAl-gn7lc 6 місяців тому

    ወንድም በአላህ መልስልኝ በሰዋ ሸሪሀ የመቶብር መጅኔ ግን አልደውልም አለ ሁሉም ቦታ 😢😢😢

    • @አልይኮቻALY-kombolcha
      @አልይኮቻALY-kombolcha  6 місяців тому

      ስልክሽን ዘግተሽ አብሪው የመጀመርያሽ ነው እንደ ??

    • @ZahraAl-gn7lc
      @ZahraAl-gn7lc 6 місяців тому

      @@አልይኮቻALY-kombolcha ላ እረ የመጀመሪያየ አይደለም ግን መጃኑን ሞልቼ ግን አይደውልም

  • @AnshaMehamed-fk1rx
    @AnshaMehamed-fk1rx 7 місяців тому

    🎉🎉

  • @Zealand655
    @Zealand655 7 місяців тому

    ወሊኩምሠላም ወርህመቱላሂ ወበርካትሁ አሊ አላቹህ ግን 👍👍

  • @Bezaቤዚ
    @Bezaቤዚ 6 місяців тому

    ወድም ኧር አባክህ
    በላ ካለህ ደቂቃ አለሀዉ 650ደቂቃ
    ግን ኢትዮጲያ አይደዉልም ሊላ አገር ይደዉላል ምን ሆኖ ነወ አባህ በኮሜት መልሰልኝ😢😢😢

    • @አልይኮቻALY-kombolcha
      @አልይኮቻALY-kombolcha  6 місяців тому

      ኧረ ለብዙው ሰው እቢ እያለ ነው በሌላ እመጣለሁ

    • @Bezaቤዚ
      @Bezaቤዚ 6 місяців тому

      @@አልይኮቻALY-kombolcha አይ የኔ ብቻ አደለም
      የሁሉም አይሰራ 😓እባክህ አግዘን ወይኔ
      😓

  • @Ksa-kt2qo
    @Ksa-kt2qo 4 місяці тому

    የኔ ግን እሽ አላለም ያተጋ ስሞላ መጰረሻላይ ሜሴጂ የምትለው የለችም ሲቲግ ላይ😢

  • @Seidraya
    @Seidraya 5 місяців тому

    ስልኬ ከፍሎ ስከፍት የዴወለ ሰው አይመጣም ሚሲጂ አይወርድም መልስልኝ ወድም ለሸዋ👈

    • @አልይኮቻALY-kombolcha
      @አልይኮቻALY-kombolcha  5 місяців тому

      *62*4000# ኮኮብ ስልሳ ሁለት ኮኮብ አራትሺ መሰላል ከዛ መደወል እመደወያ ቦታ

    • @Seidraya
      @Seidraya 5 місяців тому

      @@አልይኮቻALY-kombolcha አመሰግናለሁ እሞክረውና

  • @SarhaAli-b5p
    @SarhaAli-b5p 3 місяці тому

    የኔ አልሠራ አለኝ 😢

  • @حكمهحكمه-غ6ج
    @حكمهحكمه-غ6ج 4 місяці тому

    0አሰላሙአፐ

  • @አዩሽነኝከወሎኮቦልቻ
    @አዩሽነኝከወሎኮቦልቻ 7 місяців тому

    ወድምነት እባክህ በመሥመር እያወራሁ ሌላ ሠው በመሥመር ሢደውል ቢዚ እዳይል አሣዬኝ እባክህ

  • @SofiEbrahim-s4m
    @SofiEbrahim-s4m 6 місяців тому

    በናት ኢሞ ለመክፍት ሜሴጅ አልመጣለኝ በሱስራልኝ