КОМЕНТАРІ •

  • @mebatube2297
    @mebatube2297 2 роки тому +1

    ቆንጅት ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ከዚህ ትልቅ ቦታ ያድርግሽ የልፋትሽን ጌታ ያብላሽ

  • @abigailwilson8254
    @abigailwilson8254 2 роки тому

    Thank you for sharing, Chef koni ❤️
    One of the best instruction videos out there, I’ve watched many. You’ve covered all the important details very clearly. The best Macarons 😍👌🏽

  • @astermengesha5672
    @astermengesha5672 2 роки тому

    ቆንጆ ጀግናኒት እህቴ

  • @konimamo1332
    @konimamo1332 2 роки тому

    Konwa amazing job keep going

  • @alemtsehaydadi8239
    @alemtsehaydadi8239 2 роки тому

    Konj I am proud of you 👏

  • @mesfinkebede2822
    @mesfinkebede2822 2 роки тому +3

    ሼፍ ቆንጅት በዱባይ ፍሬንች ባይከሪ የረጅም አመት የኬክና የኩኪስ ብስኩት ባለሙያ እና ዲዛይነር ስትሆን አዳዲስ የኬክ ዲዛይነር እግዚአብሔር በሰጣት ጥበብ ለአለም ያስተዋወቀች ናት በዱባይ ታዋቂው ፍሬንች ባይኬሪ አለቃና አስተማሪ ስትሆን ይህን ልምዳን ወደ ኢትዮጵያ ይዛ በመምጣት እያስተማረች ትገኛለች በዚህ ላይ ትሁት እና እግዚአብሔርን የምትፈራ ልጅ እንደሆነች የዱባይ ኮሚኒቲ እና የቤተክርስቲያን አባቶች እንመሰክራለን።

    • @mebatube2297
      @mebatube2297 2 роки тому

      የቅርብ ሰው

    • @abigailwilson8254
      @abigailwilson8254 2 роки тому

      Yes Pastor you are absolutely right. She’s humble, talented creative,hard working strong women. God bless you Chef koni ❤️

  • @yaredzewdu9501
    @yaredzewdu9501 2 роки тому

    Konjta batme dase yelale 👌

  • @ga3775
    @ga3775 2 роки тому

    Good job macaron is expensive cookies but I never seen how they make

  • @mamoshtaye4780
    @mamoshtaye4780 2 роки тому

    ebc እንዴት ናቹህ ጤፍ በጣም ጠቃሚ ነዉ ለቸኮሌት የሚሰራው በጤፍ ነዉ

  • @Wankooshow
    @Wankooshow 2 роки тому

    Dansaadha. Continue moreover...

  • @nahusenay27
    @nahusenay27 2 роки тому +1

    ቆንጂታዬ ጀግኒት 🍨🎂🍨

  • @karenasress9976
    @karenasress9976 2 роки тому

    Yena andga🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩

  • @shaheeda5071
    @shaheeda5071 2 роки тому

    ❤❤🙏💪

  • @fafihabeshawit2235
    @fafihabeshawit2235 2 роки тому +1

    _ይችን ፁሁፍ የምታነቡ ሰላማችሁን ያብዛልኝ ከጭንቅ ያዉጣን ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ ወደ ቤቴ ጎራ በሉ እንደማመር_

  • @user-tp2tv5zl8v
    @user-tp2tv5zl8v 2 роки тому

    የተዋህዶ ልጆች ነገእኮ 21እመቤታችን ቅድት ድንግል ማርያምናት በስደትም ያላችሁ ከሰውቤት ባርነት ታውጣችሁ በሀገር ውስጥም ያላችሁ እድሜና ጤና ፍቅርን አድነትን እደሻማ ብርሀን ታጎናፅፋችሁ አሜን ያላገባችሁ አግቡ ያልወለዳችሁ ውለዱ ያለተግባባችሁ ግራ የተጋባችሁ ተግባቡ አሜን ስደታችንን በስደቷ በቃችሁ ትበለን አሜን
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 💛💛
    ❤️❤️❤️

  • @memmeem7920
    @memmeem7920 2 роки тому

    እባክሽ ቅጠሪኝ የኩኪስ አይነት እሰራለሁ

  • @jovaniking6926
    @jovaniking6926 2 роки тому

    Ebs sportn be you tube endeit nw mnagegnew ??????

  • @bmtq
    @bmtq 2 роки тому

    ቤተሰብ እንሁን ውዶቼ💕🌸🌸🌸

    • @enatethiopia953
      @enatethiopia953 2 роки тому

      ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhun

  • @memmeem7920
    @memmeem7920 2 роки тому

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 роки тому +3

    እህት አለም ጤፍ እንዲህ መከራዋን ከምትበላ ለወስ ተደርጎ በብረት ምጣድ ወይም በምጣድ ተጋግሮ ቆረስ ተደርጎ ይስጠን የነበረው ቂጣ የናፈቀው? በቃ 👍 ሞያሽን አደንቃለሁ

  • @rb2782
    @rb2782 2 роки тому

    ጸጊ እና ዮኒ አንዳንድ ጊዜ ሰው ሲሰራ ወሬ ቀልድ ታበዛላቹ ጥሩ አይደለም ሰው ይረብሻል ቀንሱ ሰው district አታድርጉ ለሁሉ ነገር ግዜ አለው

  • @tubeemuhayat8731
    @tubeemuhayat8731 2 роки тому

    *ሞት*
    ይህችንግጥምየምታነቡ ሁሉ ፕሮፋይሌንበመጫንአበረታቱኝምርጥምርጥየሦሀብያትና የነብያቶችታሪክ ታገኙበታላችሁ
    ድሀ አይመርጥ ሀብታም
    ጃሂል እይል ዓሊም
    ይሄው ይወስደናል ከሴትም ከወንድም
    እኛ ስንዘነጋው እሱ እያስታወሰን
    የምኖዳቸውን በድንገት ሲነጥቀን
    የማትመከረው ምን ነካት ነፍሳችን?
    ቅድም አይተናቸው
    ሞት ደርሶ ወስዷቸው
    ድንገት ስንቀብራቸው
    ሩቅ እያለሙ በቅርብ ሲቀጫቸው
    ሰላም ወተው ሲመለሱ ሙተው
    እየሳቁ እየሞቱ በዛው
    ነፍሳችንን በምን እንምከረው
    እንዲዘጋጅ ለማይቀረው ጉዞው
    ነፍሴ ሆይ መቸ ይሆን ተራሽ
    እንደው ምንስ ይሆን ያንች መጨረሻሽ
    ስትበይ ስትተጭ ዱንያ ተመችታሽ
    ዋ ነፍሴ ምነው ተዘናጋሽ
    በጠፊዋ አለም ራስሽን ሸወድሽ
    ዋ ክስረትሽ
    አሏህ ያንቃሽ እንጅ አንችስ ተኝተሻል
    እዚ የምትቆይው ብዙ አመት መስሎሻል
    ብቶጅም ብጠይም መጥቶ ይይዝሻል
    መለኩል መውት መቸ ይተውሻል
    የጌታውን ትዕዛዝ ይፈፅምብሻል
    እንዳልነበር አድርጎ ከአፈር ይከትሻል።

  • @UtopiaTubeAb
    @UtopiaTubeAb 2 роки тому +1

    ይቺን comment ምታነቡ ‘’ 50 ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክም ለ50 ሰው ጌጡ ነው " ቅንነት ለራስ ነው please በፕሮፋይሌ በመግባት ስራዬን በማየት ሰብስክራይብ , ላይክ እንዲሁም ሼር በማድረግ እንዳድግ ተባበሩኝ

  • @zuretbeamerica1748
    @zuretbeamerica1748 2 роки тому

    ቻናሌን subscribe በማረግ አሜሪካን ይጎብኙ🙏🙏🙏

    • @enatethiopia953
      @enatethiopia953 2 роки тому

      ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhun