Samsonbaby Family

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 148

  • @ልጅፀደኒያማርያም
    @ልጅፀደኒያማርያም 5 років тому +74

    እናት መሆን ምንኛ መታደል ነዉ ሁላችንም የልጅ እናት አባት እንድንሆን እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን

  • @ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ

    ደስ ሲሉ
    እንደ ሌሎቹ የሌለብንን ባህል --- ሻወር ምናምን እያሉ አላደረቁንም።
    ዳጊና ቤቢ የሰው ማኛ

  • @እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ
    @እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ 5 років тому +54

    እንኳን ደስ ያላችሁ ብዙ ተባዙ ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ በሰላም ለመውለድ ያብቃሽ

    • @zainabzainab2250
      @zainabzainab2250 5 років тому

      💓👌👍❤👍💕💜💚💛💜

    • @dalalsanyoura6370
      @dalalsanyoura6370 5 років тому

      የጠፋዉ፡ኢትዮ፡ዶላርነዉ፡እናተደግሞ፡አስርግዜልጅ፡ዉይ፡ለማንኛዉምደስታደስታንይወልዳልና፡ደስይበላችሁ፡ደስሚል፡መቀላቀያ፡ወድልጅ፡ዳባቱ፡ጉረኛ፡ሱንየመሰለዉለጅለት።

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ረ1ኘ

    ደስ ሰትሉ እማምላክ በሰላም ታትርፍሽ ትገላግልሽ ፈጣሪም ህፃኑም ከማህፀን ጀምሮ የተባረከ ለሀገር ለቤተሰብ የሚጠቅም ያድርግላችሁ።

  • @flowerhadraa2258
    @flowerhadraa2258 5 років тому +4

    ዳጊ ሳምሶኔ አላህ ጭምርላቹ ልጆቻቹም አላህ ያሳድግላቹ በሰላም ወንድ ልጅ አላህ ያሳቅፍሽ በጣም ነው የምወደቹ💝💝💝

  • @Cristina-oo6lu
    @Cristina-oo6lu 5 років тому +2

    ስታምሩ እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ የተባረከ ፈራያ እግዚያአብሔር ያለው ልጅ ይስጣቹ

  • @ስደተኛነኝድንግልሆይጠብቅ

    ዳጊ መልካም ሌደት እህት እመ ብርሀን በሰላም ትገላግልሽ እናት

  • @alalico7282
    @alalico7282 5 років тому +2

    Wow 3 gna leg. Dengel Mariyam Beselam Tegelaglesh 👐 lgocheshem Yetebareku yehunu. Fetarii Selam Tena. Yestachu Amen

  • @የማነሽይሉኛልየማንል-አ7ፈ

    እ/ር በሰላም ይገላግልሽ ከወለዱ አይቀር እንዲህ ነው አከታትሎ ሶስት ልጆች ተባረኩ ብዙ ተባዙ

  • @messidia8350
    @messidia8350 5 років тому +14

    እመብርን በሠላም ሁለት ታድርግልሽ ተባረኩ እድሜና ጤና ይስጣቹ

  • @abebaabe733
    @abebaabe733 5 років тому +6

    ዋዉ እንኲን ደስ አላችዉ ዳጊና ቤቢዬ ኮንግራ በጣም ደስ ሲል የወንድ ልጅ አባት ልትሆን ነዉ ቤቢዬ ዳጊ እመብርሀን ትቅረብሽ

  • @ኢስላምነውሂወቴሂጃብ-ፈ2አ

    እኔም እርጉዝ ነኝ እስኪ መርቁኝ

  • @ኤርትራዊትኣደ
    @ኤርትራዊትኣደ 5 років тому +1

    Asey masallah mikurat yene marrrrrrr rebna beslam yeglagls💓💓💓

  • @adiyedngllijadiyedngllij5872
    @adiyedngllijadiyedngllij5872 5 років тому

    ዋውውው ዳጊ & ሳምሶን ቤቢ እንኳን ደስ አላቹ የተወለዱትም ይደጎ የተረገዘውም በሰላእ ከእህቶቹ ይቀላቀል ትዳራችሁን ፍቅራችሁን አምላክ ይጠብቅላቹ የኔ ምርጦች💖💕💖

  • @በፍቅርበፍቅር
    @በፍቅርበፍቅር 5 років тому

    እመቤቴ በስላም ሁለት ታርግሽ እኛንም ለዚህ ክብር ታብቃን

  • @smasma8103
    @smasma8103 5 років тому +2

    ደስ፣ይላሉ፣እንደሎሌቹ፣አርቲስቶች፣አይቅበጠበጡም፣ባልና፣ሚስቶች፣እረጋ፣ያሉ፣ናቸው፣እመቤቴ፣በሰላም፣ትገላግልሽ፣ዳጊ

  • @habibawollotube4663
    @habibawollotube4663 5 років тому +4

    ትዳራችሁን ያማረ ልጆቻችሁንም ያሳድግላችሁ በሰላም ለመውለድ ያብቃሽ ዳጊ

  • @seaddseasxzd9159
    @seaddseasxzd9159 5 років тому +1

    ማሻአላህስታምሩ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @zadzad9017
    @zadzad9017 5 років тому +1

    አላህ በሠላም ይገላግልሽ እህቴ እረግዝና በጣም ነዉ ምፈራዉ

  • @madinahfaris9013
    @madinahfaris9013 5 років тому +2

    አላህ በሰላም ይገላግልሽ ሰላምችሁ ይብዛ

  • @የአላህባሪያ-ፐ9ዸ
    @የአላህባሪያ-ፐ9ዸ 5 років тому +14

    ውይይ እኔም ስመኘው ይሄው አሁን የሶስት ወር እርጉዝ ነኝ በሰላም ይማርሽ

    • @fatumhauzen3599
      @fatumhauzen3599 5 років тому

      እስኪ ለኔም ዱአ አርጉልኝ ያማርኝ ቀን ቢኖር ይህ ነዉ

    • @addisababa6540
      @addisababa6540 5 років тому

      Congratulations

  • @እሙየማርያምልጅ-ነ5ሐ
    @እሙየማርያምልጅ-ነ5ሐ 5 років тому +3

    Wow desss yilali betam egizaber yitebikacheu

  • @እማኑሪልኝበደስታ
    @እማኑሪልኝበደስታ 5 років тому +4

    ፍጣር ያሳዲግላቹ ልጆቻቹ ።ፍቅራቹ እግዛብሄር ይባሪክላቹ S &D

  • @alihamdulilah6475
    @alihamdulilah6475 5 років тому +1

    ኣላህ በሰላም ይገላግልሽ ዳጊየ

  • @እግዛቢሄርይመስገን
    @እግዛቢሄርይመስገን 5 років тому +5

    እግዛቢሄር ያብዛችሁ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ

  • @oromiyabirthoromo1916
    @oromiyabirthoromo1916 5 років тому +1

    Samson betam new yemakebrk hmebete maryam shi 10000... Adrgaw zerkn tbarkh

  • @ጥላሁንታደሰ
    @ጥላሁንታደሰ 5 років тому +6

    ዋው መልካም ልደት ፈጣሪ በሰላም ይገላግልሽ

  • @እናቴየኔናፎቆትስወዲሽልኑ

    wuyiiiii swodachuuuuuu ahun wond yaregelachu betam now yemiwodachu emebete be selam hulet taregesh

  • @hulubesu1765
    @hulubesu1765 5 років тому +1

    እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ ዳጌ

  • @sarasara-du3ny
    @sarasara-du3ny 5 років тому +39

    ከስደት መልስ እደዝህ አከታትሎ መውለድ ነው የናፈቅኝ

  • @myfirstloveismybeautifulma8744
    @myfirstloveismybeautifulma8744 5 років тому +4

    እንኳን ደስ አለችሁ ልጅ ማለት ሀብት ነው

  • @rozamohammed1170
    @rozamohammed1170 5 років тому +1

    በሰላም ትግል ግልብ ማሻላህ ስታምሩ

  • @اللهاكبر-ع1ظ8ط
    @اللهاكبر-ع1ظ8ط 5 років тому +1

    እንኳን ተወለድሽ ስታምሩ

  • @freeabraham3397
    @freeabraham3397 5 років тому +1

    በሰላም ይገላግልሽ

  • @DAVIDFC1234
    @DAVIDFC1234 5 років тому +2

    በጣም ወድጄዋለሁ እዩኝን እዩን የሌለበት ሰፕል እንኮን ደሰ አላችሁ

  • @ስአዲነኝናፋቂዋ
    @ስአዲነኝናፋቂዋ 5 років тому +1

    በሰላም ተገልገይ ወለዲወለዲማረጉጥሩነው ሳምሶንየ ስወዲክ

  • @ፀደይቴዎድሮስ
    @ፀደይቴዎድሮስ 5 років тому +2

    እግዚአብሔር አምላክ እኛንም በልጅ በትዳር ይባርከን!!!!

  • @nanifirometube7116
    @nanifirometube7116 5 років тому

    Wawo batame dase yemetelu betasaboche nachu menale betasabochem ende bewadedu egzabher fekerachun yabezalachu

  • @ህይወትፍቅር-ከ8ዘ
    @ህይወትፍቅር-ከ8ዘ 5 років тому

    በጣም፡ታምራላችሁ፡ምርጥች፡መልካም፡ልደት፡

  • @እናቴህይወቴኢትዮጵያኩራቴ

    እመ አምላክ በሰላም ትገላግልሽ

  • @memesanta5216
    @memesanta5216 5 років тому +1

    በሰላም ተገላገይ እመብርሃንትጠብቃችው

  • @Emantube19
    @Emantube19 5 років тому

    Www das yalal yasdiglachu yamodavhu artistoch

  • @rabiyahusenitalaaarasirobe3436
    @rabiyahusenitalaaarasirobe3436 5 років тому

    wwwwwwww namati tolatuu 😍😍❤❤❤tafee

  • @carolejabre4682
    @carolejabre4682 5 років тому

    wowe emebeta teqerabeshe 🙏 yane marocha enede naw eneje mawelade kaleqare tolo tolo 👪

  • @tawabecgexahun1638
    @tawabecgexahun1638 5 років тому

    God bless you ❤🎉

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 5 років тому

    #wow melkam # lidet beselam #tigelagelshe embrhan #dagne

  • @rozirozi7861
    @rozirozi7861 5 років тому +1

    ዋዉዉዉ እኳን ደስ አላችሁ ቤቢየ ጭራሽ ወንድ በሆነልህ

  • @ሰውለሰውመድሀኒትቢሆንምበ

    ይሄ ሰውዬ ለካ አስተዋይ ነው ጠጪና ቃሚ ወንበዴ ይመስለኝ ነበር ይመችህ አባቴ ሳያጣሩ ወሬ ሳይገሉ ጎፈሬ ማለት ይሄ ነው ታምራላችሁ አይለያችሁ

    • @fatumaabdallah2039
      @fatumaabdallah2039 5 років тому

      _ኪኪኪኪ አኔም እንዳችው መበር እማሰብው የሆነ ፊልም ላይ አይቸው ስፈራው ነበር ግን የተሰጠው ካላክተር ነው_

  • @hanabekele5517
    @hanabekele5517 5 років тому +2

    ወንድ ልጅ ከነቃጭሉ በሰላም ትገላግልሽ

  • @አማኑኤልሆይተመስገን
    @አማኑኤልሆይተመስገን 5 років тому +4

    እኛንም ከስደት መልሶ ለዝህ ያብቃን ደስ ስትሉ

  • @Tube-tb5zy
    @Tube-tb5zy 5 років тому +7

    ይህው ድፍን 3 አመቴ ሲያረግዙ ስኮምት ሲወልዱ ስኮምት ሲያገቡ ስኮምት አምሮት ሊደፋኝ ነው

    • @mesimesi7252
      @mesimesi7252 5 років тому

      ክክክክ
      ልክ
      እደ እኔ

    • @Tube-tb5zy
      @Tube-tb5zy 5 років тому

      @@mahmoudmoghrabi4970 ኢንሻአላህ ውዴ ዘገዬ እጅ

    • @Tube-tb5zy
      @Tube-tb5zy 5 років тому

      @@mesimesi7252 በቃ አይዞን ማማዬ ለኛ ያለው አይሻግትም እደሆነ

    • @tsehayendra9159
      @tsehayendra9159 5 років тому +1

      Ayizoshi yanchm ande kn yihunale

    • @Tube-tb5zy
      @Tube-tb5zy 5 років тому

      @@tsehayendra9159 እሽ ማም ኢንሻአላህ

  • @heymanotgeremew7296
    @heymanotgeremew7296 5 років тому +1

    Enkan desi aleshi yena konjo

  • @marthademese6596
    @marthademese6596 5 років тому

    Congratulations

  • @melatkl7275
    @melatkl7275 5 років тому +4

    እመአምላክ በሰላም ትገላግልሽ ዳጊ

  • @abebamucheye2070
    @abebamucheye2070 5 років тому

    እንኮን ደስ አላችሁ

  • @fmgfhgfffjgdhhll794
    @fmgfhgfffjgdhhll794 5 років тому

    Tebareku

  • @fatihaahemed6169
    @fatihaahemed6169 5 років тому

    እንካን ደስአለሽ

  • @silasila8790
    @silasila8790 5 років тому

    wo wo 😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @ከፍቶክእንዳላይ
    @ከፍቶክእንዳላይ 5 років тому

    እኛ አረብ ሀገር ተቀምጠን ሲወልዱ ማየትና መኮመት ብቻ ሆነ ስራችን

  • @weyneamanual170
    @weyneamanual170 5 років тому

    Congraaa

  • @ዙዙ-ሰ5ከ
    @ዙዙ-ሰ5ከ 5 років тому

    አላህ በሰላም ይገልግልሽ

  • @meskeremdaka9536
    @meskeremdaka9536 5 років тому

    Enkwane tawaldese konjo emabata basalame tegalagelese

  • @teofjh7107
    @teofjh7107 5 років тому

    My lovely family,

  • @sarazeleke5090
    @sarazeleke5090 5 років тому

    Wow betam des yelale enqwan des alachew

  • @አፎሚያአራጋው
    @አፎሚያአራጋው 5 років тому

    ፈጣሪ ዘራችሁን ያብዛላችሁ ሰላም ተገላገይ

    • @eyerusbeauty8122
      @eyerusbeauty8122 5 років тому

      አፎምዬ ፍቃድሽ ከሆነ ሰብስክራይብ አርጊኝ እኔ አርጌሻለሁ

  • @zedlovelove9218
    @zedlovelove9218 5 років тому +2

    Enekun des alechu weladu kebaru

  • @ማርታከሸገር
    @ማርታከሸገር 5 років тому

    ዳጊ ቤቢዬ እ/ር እረጅም እድሜ ይስጣቹ

  • @መዳኔሲገርመኝልጁአደ-ፐ6ቨ

    ጌታ ካችጋ ይሁን እኔም ጌታ ከፍቀደ በቅርብ ቀን

  • @kuwitzamaremalayknyasamaln8822
    @kuwitzamaremalayknyasamaln8822 5 років тому

    egizabehar fekrachehu yabezawe ayelyachehu yasdegachehu lejochehum

  • @ትንዬየማርያምልጅነኝ
    @ትንዬየማርያምልጅነኝ 5 років тому +1

    ድንግል ትገላግልሽ

  • @tizuamde9840
    @tizuamde9840 5 років тому

    dagi congra 😍

  • @fozi2ahmd907
    @fozi2ahmd907 5 років тому

    ታምራላችሁ ምርጦች

  • @አተ.ታውቃለህ.አምላኬአተ

    አርቲስቶቻችን.ምነው.ባናት.ባናቱ.ታረግዛላችሁ.እሳ.የህዝብ.እጥረት.ያለባት.ይመስል.ኢትዮጵያ. ለማንኛውም. በሰላም.ለመውለድ.ያብቃሽ

  • @lailaadelil6130
    @lailaadelil6130 5 років тому

    Yena konjoo waddddd

  • @ፋነኝተስፋያደከመኝ
    @ፋነኝተስፋያደከመኝ 5 років тому

    Waw
    Desi yilall

  • @hasankarar7640
    @hasankarar7640 5 років тому

    ዳጊ መልካም ልደት

  • @yekertahaoafq9720
    @yekertahaoafq9720 5 років тому

    Allah bslm tegelagele ehet

  • @የአምሳልአድናቂነኝ
    @የአምሳልአድናቂነኝ 5 років тому

    ስታምሩ

  • @hanualisho1496
    @hanualisho1496 5 років тому +1

    melkam Lidet konjowech

  • @Maskemeske
    @Maskemeske 5 років тому

    💋💕💕💕💕💕💕👏👍

  • @mdzakariahussainborbhuyan471
    @mdzakariahussainborbhuyan471 5 років тому

    EMEBETE MARYAM beselam tigelagilesh

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 5 років тому

    ዋውመልካምልደት

  • @lavekonjo9055
    @lavekonjo9055 5 років тому +2

    Enpan Des aleacu!!!

  • @ስደተኛዋየልጇናፋቂ
    @ስደተኛዋየልጇናፋቂ 5 років тому +1

    Wow babi dagiye destilalachu

  • @luhamyoni814
    @luhamyoni814 5 років тому

    Betam des yilali

  • @naiman3460
    @naiman3460 5 років тому

    💜💜💜💜💏💏💏💏👪👪👪👪👪

  • @nextnext4291
    @nextnext4291 5 років тому +1

    😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @فاليرالي-ه2ط
    @فاليرالي-ه2ط 5 років тому

    Wow konjo

    • @gdjrzndj3106
      @gdjrzndj3106 5 років тому

      ያምራል፡ቤቢሾፈጣሪይጠብቃችሁ

  • @sarazeleke5090
    @sarazeleke5090 5 років тому

    Kidanemeheret tekerebeshe

  • @AaAa-sf8vw
    @AaAa-sf8vw 5 років тому

    እድሁ እዳማረባችሁ አይለያችሁ

  • @edeneden7028
    @edeneden7028 5 років тому

    digl maryam beselam tgelaglshi

  • @tizuamde9840
    @tizuamde9840 5 років тому

    Eneme largze new mslgne eyaklshlshgne new esti yehunlshi belugne

  • @saralove7453
    @saralove7453 5 років тому

    #dess yilale #betam egizabher yetbkachu #dage konjo

  • @user-ot1jw3lf8cmsete
    @user-ot1jw3lf8cmsete 5 років тому

    Yeult. Alem. Seot. lalau. Bebreau. Yemtal. lalau. Yraba. Yfenkelal. Yalelt. Demo. Ende. Ykebtal

  • @masrtsm5393
    @masrtsm5393 5 років тому +1

    እንኮን ደስ አላችሁ ምርጦች

  • @slamamm919
    @slamamm919 5 років тому

    በሰላም ይገላግልሽ