ጉድ ነው ሰው ሰራሽ ሚስቶች ተመረቱ ይቺ ዓለም ወዴት እየሔደች ነው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 275

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
    @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር 11 місяців тому +45

    ይህን ጊዜ ሳያዩ የሄዱ ምንኛ ታደሉ 😢😢😢😢😢ምን አይነት ጊዜ ላይ ነው የደርሰነው እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ😢😢😢😢😢

  • @zewdybitu
    @zewdybitu 11 місяців тому +34

    አቤቱ ይቅር በለን 😟😟

  • @EyerusBrhen
    @EyerusBrhen 11 місяців тому +30

    እግዚአብሔር ይቅር ይበላን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ጸጋውን ያብዛሎት

  • @yordanosissac9408
    @yordanosissac9408 11 місяців тому +17

    እግዝኦ መሀረነ ክርስቶስ አውጣን አባቴ እባክህ ታደገን ይቅር በለን

  • @ermiasalemu7706
    @ermiasalemu7706 11 місяців тому +18

    ጌታ ሆይ ከዘመኑ መቅሰፍት አንተ ሰውረን፡እናቴ ቅድስት ድንግል ምርያም ምልጃሽ አይለየን የመጥፎ ትንቢት መፈፀሚያ ከመሆን አቤቱ አንተ አውጣን!!!

  • @tsehaisorbara4934
    @tsehaisorbara4934 11 місяців тому +20

    እውነት ነው መምህር ማስተዋል የተነጠቀ ነው ይህን የሚደግፈው ወዮ ለኛ ጌታ በ ምህረት አይኑ ይመልከተን መጨረሻችንን ያሳምር በጣም ያማል 💚💛❤️🙏😭

  • @tsehayalyou3864
    @tsehayalyou3864 11 місяців тому +23

    ቀለህይወትን ያሰማልን ልባቸው ለተደፈነ ልቦናይሰጥልን እሚያሰፈራ ግዜ ላይ ደረስን !!!🙏🙏🙏

  • @አፎሚያታደሳ
    @አፎሚያታደሳ 11 місяців тому +13

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
    እግዚአብሔር አምላክ ያድነን
    እመ አምላክ ትሰውረን

  • @kokebendale8918
    @kokebendale8918 11 місяців тому +11

    በጣም የሚከብድ ዘመን ነው የደረስነው ከባድ አስፈሪ ዘመን እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ይህን እርኩሰት ከምድራችን ያጥፋልን

  • @comcell3831
    @comcell3831 11 місяців тому +13

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን😭😭🤲

  • @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ
    @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ 11 місяців тому +4

    መምህር መስፍን በእውነት ቃለ-ህይወትን ያሠማልን! የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በዚህ ጊዜ ዘመኑን የዋጀ አንቂ ትምህርት መስጠት ላይ ወደ ኃላ ቀርታለች ብዬ እቆጭ ነበር። እርሶ ደግሞ በእቅሞ ይሔን ክፍተት እየሞሉ ስለሆነ ደስ ብሎኛል።

  • @senayeroo3244
    @senayeroo3244 11 місяців тому +12

    ማራላታ ናልኝ ጌታ አቤቱ ጌት ሆይ ቶሎ ና ኤልሻዳይ ቸሩ ጌታ ሆይ በ ምህረት አስበን ለ ንሳ ሞት አብቃን 🙏

  • @meserettesfaye1140
    @meserettesfaye1140 11 місяців тому +8

    አቤቱ አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ በምህረትህ አስበን።

  • @asresashgebremlak4908
    @asresashgebremlak4908 11 місяців тому +11

    በስላሴ ስም እግዚኦ አምላካችን ሆይ ይቅር በለን

  • @tesfamamo3253
    @tesfamamo3253 11 місяців тому +5

    አቤት፣ድንቅ፣አቀርቦት፣ነው፣ጤና፣እድሜ፣አንዝቶ፣ይስጥህ፣ፈጣሪ፣ትእግስቱ፣ትልቅ፣ነው፣ሰላም፣ያሳማን፣ቸር፣እንሰብት❤❤❤🎉

  • @AlemayehuWerku
    @AlemayehuWerku 7 місяців тому

    አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን!!አቤቱ የክፉ ትንቢት መፈፀሚያ አታድርገን!! መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን!!

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 11 місяців тому +2

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ሁሉንም ነገር በቃችሁ ይበለን ልቦና ይስጠን

  • @mekdesabate8951
    @mekdesabate8951 11 місяців тому +2

    ሉቶ ስብሀት አቤቱ ይቅር በለን ማረን

  • @kebedetesfaye7119
    @kebedetesfaye7119 11 місяців тому +6

    ቃለሕይወት ያሠማልን።ግፈኞች፡ከፍርድ፡አያመልጡም በእውነት።

  • @Samrawit-x8n
    @Samrawit-x8n 2 місяці тому

    የአሁን ወጣት እየመከርከን ነው የክርስቶስን ፍቅር አያስተማረከን ነው ኑርልን ጤና ይስጥህ ተባረክልን

  • @Emebetgatte
    @Emebetgatte Місяць тому

    አቤቱ ይቅር በለን አምላኬ ሆይ በሰላም ለሀገሬ አብቅተህ ለንስሀ ሞት አብቃኝ 😢😢

  • @SalamSalam-wv9to
    @SalamSalam-wv9to Місяць тому

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አድነን ከመአቱ ሰውረን አቤቱ ታረቀን 😢😢😢

  • @askalaforcido2978
    @askalaforcido2978 11 місяців тому +1

    አላሕ ይሑነን አዉ ወላሒ በጣም አሥደንጋጭ ነው ሲጀመር መምሕር አንተዉ እንዳልከዉ በግንኝነት ሳአት ባትሪዋን ቢዘጋ ቢበላሽ እዛዉ ድርቅ ብሎ መቅረት ነው ይሔንን ሚደግፍ ሑሉ ከአላሕ መንገድ የወጣ ነው አላሕ እሱ ይጠብቀን

    • @almaza6666
      @almaza6666 11 місяців тому

      አሜን💔💔💔💔💔💔💔 ምን አይነት ጌዜነው ያለነው ፈጣሪ ይርዳን

  • @hyme7165
    @hyme7165 11 місяців тому +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ በቸርነትህ አስበን እንደኛ ሀመፅ ሳይሆን በማያልቀዉ ቸርነትህ አስበን ማሥተዋሉን አድለን የትንቢት መፈፀሚያ አታድርገን😢😢😢😢😢ማሥተዋሉነሰ አድለን

  • @genetgebre7117
    @genetgebre7117 11 місяців тому

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እሱ ጌታ መድሃኒተዓለም ይቅር ይበለን ከሰይጣን ተንኮል ይጠብቀን።

  • @ayni5236
    @ayni5236 11 місяців тому +3

    ማረን ጌታ ሆይ ይቅር በለን :አንተ ስለኛ በቀራኒዮ መስቀል የከፈልከውን አለበደልህ የቆሰልከው:ውለታህን እረስተን ዛሬም በበደልና በኃጢያት አለን። እባክህ ጌታ ሆይ ማረን😢

  • @ashufuchura7089
    @ashufuchura7089 11 місяців тому +5

    እድሜና ጤና ከሙሉ ጤንነት ያድሎት

  • @tirfefulas2123
    @tirfefulas2123 11 місяців тому +3

    የዘመኑ መጨረሻ ደርሰናል ቢቻ በምህረቱ ይማረን

  • @KuraKabeda-vm9gg
    @KuraKabeda-vm9gg 11 місяців тому +4

    የሕይወት ቃል ያሰማልን። እኛ ኦርቶዶክስያውያንን እግዚአብሔር አምላክ በአርአያው እና በአምሳሉ ነው የፈጠረን እንጂ በአርተፍሻል ኢንተለጀንስ አልተሰራንም ምንም አልሰራም።

    • @tsegenetasfa1144
      @tsegenetasfa1144 11 місяців тому

      እግዚአብሔር የፈጠረው ሰው ኦርቶዶክስን ብቻ ነው ? እምነትን እንኳ በአግባቡ ሳናውቅ እግዚአብሔር እንደፈጠረው አድርጎ ማውራት ትልቅ ስህተት ነው ። እንደዛ አይባልም ። እግዚአብሔር ሰውን ሲፈጠረው ኦርቶዶክስ ነህ ፣ ሙስሊም ነህ ፣ ሌላም ሌላም ብሎ አልተናገረም ። የተለያዩ የሃይማኖትን ተቋማትን ሰይመው እንድንከፋፈል ያደረጉን የሃይማኖት መሪዎች የምንላቸው ሰዎች ናቸው ። ዲያቢሎስ እግዚአብሔር በአርአያው ፈጠረው ሰው ላይ ስለሚቀና እና እኛ የሰው ልጆች ፈጣሪ አምላካችን አንድ ሆነን እንዳናመሰግነው ልቡናችን በመከፋፈል እንክርዳድን ዘራብን እና የእግዚአብሔርን ቃል የሰው ልጆች ሰይጣን በዘራው እንክርዳድ አማካኝነት ቃሉን ማጣመም የተለያዩ የሃይማኖት ስያሚ በመስጠት የመከፋፈል እና የመነቋቆሪያ ፣ የመተቻቻ ፣ በጥል ፣ በመለያዬት የመጣ ነው ሃይማኖት ማለት ። መዳኛችን እና እግዚአብሔር እማ ያለን በእኔ እመኑ ቃሌን ጠብቁ ብቻ እና ብቻ ነው ያለን ። ሃይማኖት እንዴት እንደሚያናቁር ደግሞ አንች የገለፅሽበት ቃላት በእራሱ ምስክር ነው ። ኦርቶዶክስን ብቻ እግዚአብሔር እንደፈጠረ መናገር ስህተት ነው ። ደግሞ ኦርቶዶክስ እና ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ማለት በእራሱ የተለያዩ የእምነት ተቋማቶች ናቸው ። ለግንዛቤ ብዬ ነው ከተሳሳትኩ ይቅርታ ብያለሁ ።

    • @misrakmisu2750
      @misrakmisu2750 11 місяців тому

      ​​​@@tsegenetasfa1144bedneb new yetesasatkew betekirstiyanen rasu Eysus kirstose new yemeseratet haymnot endemasfelg yante asetesaseb enji metshaf kidusawi aydelem weym yeluther esabe new haymnot ayasfelgem yalew esu silehone ande geta ande haymnot ande temket Efosen 4:5

  • @amaamm-j7n
    @amaamm-j7n 11 місяців тому +4

    አቤቱ ጌታ ሆይ የሆነብንን አሥብ !😭😭😭

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 10 місяців тому

    እግዚአብሔር አለ እውነት አለ የኔ ጌታ ፈጣሪ ለኛ የተሰቀለው ሞትን ድል ለነሳው መምህር አለ እግዚአብሔር እንጸልያለን እንሰግዳለን

  • @hasanmahmud5880
    @hasanmahmud5880 11 місяців тому +1

    እግዚኦ
    እግዚኦ
    እግዚኦ አቤቱ ይቅር ይበለን አጥያተኛ ነኝ እነደ አጥያቴ ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @enataleme375
    @enataleme375 11 місяців тому

    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ እባክህን ፈጣሪያችን በደምህ ሸፍነን 😭

  • @brhanwwenbera7963
    @brhanwwenbera7963 11 місяців тому +6

    አቤቱ ይቅሪይበለን መምህራች እግዚአብሔር ይስጥልኝ ለትምህሪቶ🙏🙏🙏

  • @birtukanzeleke7992
    @birtukanzeleke7992 11 місяців тому

    አቤቱ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ አንተ አውጣን ከልለን ሃሳባቸውን እውቀታቸው በትንባቸው መዳኛችን ሆይ አድነን ::

  • @Keyo-p5l
    @Keyo-p5l 3 місяці тому

    ድንግል ሆይ ከዚህ ጉድ ልጆችሽን ሰዉሪን ሀዘንሽ በልጆችሽ ምንኛ እየጸና ሀደ! ጌታ ሆይ አክብረኸን ሳለ እንደ አዉሬ ሆንንብህ! መምህር ሆይ እንደእናንተ ያለ መምህራንን ያብዛልን! ትምህርታችሁ ማንቂያ ደወል ነዉና።

  • @TsegeySeyoum
    @TsegeySeyoum 11 місяців тому

    መምህራችን አንትን ሥለሠጠን እናመሰግናለን አቤት ፈጣሪዬ ከዚህ ጉድ አዉጣን እግዚኦ መሐረነ ክርሥቶሥ አቤቱ ይቅር በለን።

  • @fikrujiregna4086
    @fikrujiregna4086 11 місяців тому

    እግዚአብሔር ሆይ ከዚህ ዓይነት ገዳይ ሥራ ጠብቀን ።
    ክርስቲያን ሆይ ከዚህ ዓይነት ሥራ ራስን ጠብቅ።

  • @MuluneshTarekenyi
    @MuluneshTarekenyi 11 місяців тому

    እግዚአብሔር ይባርክዎት ።ይህ ሁሉ የጌታን አምላክነት ለመካድ እና ለማስካድ የተደረገ የጥልቁ ሲስተም ነው ።መንቃትና ከምንጊዜውም በላይ ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ይኖርብናል።

  • @khanpk166
    @khanpk166 11 місяців тому +5

    እግዜወ ማህርነ ክርስቶስ ይቅር በለን

  • @mehazahailu1578
    @mehazahailu1578 11 місяців тому

    አቤቱ ይቅር በለኝ ይብስ ሳልበላሽ ጌታ ሆይ ና ና ና በቃኝ

  • @jerusalemseleshi1318
    @jerusalemseleshi1318 11 місяців тому +4

    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ ኤሎሄ አድነን።

  • @ckh8256
    @ckh8256 11 місяців тому +1

    እዝግኦ ማረነ ክርስቶስ መንተ ማሪያም ማረነ ክርስቶስ ይቅረ በለን❤❤❤❤

  • @MonaLisa-mn7ex
    @MonaLisa-mn7ex 11 місяців тому

    አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህ ር አግዚአብሔር ማስተዋል ይስጥን

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 11 місяців тому +4

    እግዚኦ ማርና ክርስቶስ ኧረ የማሰማዉ ጉድ የለም😢😢

  • @yetnebrishtadese9725
    @yetnebrishtadese9725 11 місяців тому

    አቤቱ ልኡል እግዚአብሔርሆዪቅርበለን እደኛሥራሣይሆን እደቸርነትሕ ዪቅርበለን መምሕር ቃለሕዪወት ያሠማልን

  • @amsaletaye8681
    @amsaletaye8681 11 місяців тому

    እግዚሆ ማርነ ክርስቶስ እግዛብሔር ቶሎ ና ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን

  • @robelenat8949
    @robelenat8949 11 місяців тому

    መምህር እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @BhCus-i3p
    @BhCus-i3p 11 місяців тому +1

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶ አምላኬ ሆይ እሆንን ክፉ ዘመን አሳጥርልን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @enuyemareyamelij5766
    @enuyemareyamelij5766 11 місяців тому

    አቤቱ ጌታሆይ ይቅር በለን ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን

  • @sableqatar673
    @sableqatar673 11 місяців тому +1

    አቤቱ ይቅር በለን እንቸርነትሕ እንጂ እንደበደላችን አቤቱይቅርበለንእንቸርነትሕእንጂእንደበደላችንአይሑን 😢

  • @tadessegobeze800
    @tadessegobeze800 11 місяців тому

    መምህር በመጀመሪያ ለአንተ ክብር ይስጥልን ያው የሐጢያታችን ብዛት ነው እግዚአብሔር ይቅር ይበለን

  • @wegayehuabebe7749
    @wegayehuabebe7749 11 місяців тому +4

    አቤቱ አምላካችን እግዚአብሔር ይቅር በለን 🙏🙏🙏

  • @asrathaile1226
    @asrathaile1226 11 місяців тому +4

    እግዚኦ ያማል ምን ጊዜ ደረስን !! እናቴ ይህንንን ሳታይ ሳትሰሚ መሞትሽ እንዴት እድለኛ ነሽ 💔💔💔 አቤቱ በምህረትህ አስበን 😢😢😢

  • @mtkumtku17
    @mtkumtku17 11 місяців тому

    እኛ ኢትዮጵያዊ ያን እራሳችንን በነገሩን ልክ መዝነን ማንነታችን ጠፍቶብን ነው በመከራ የምንማስነው። እኛ የተመረጥን ነን ዓለምን ከመሰልን መጨረሻችን እንደ ሶምሶን ይሆናል እያየን ያለነው ይሄንን ነው ።

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 11 місяців тому +4

    አምላኬ ሆይ እኔን ይቅር በለኝ እውነት እግዚአብሔር ወደዚህ አለም ሲመጣ ማንን በእምነት ፀንቶ ይገኝ ይሆን?

  • @ነፃነት-ኸ7ቀ
    @ነፃነት-ኸ7ቀ 11 місяців тому +4

    እግዚኦ ማሓረና ክርስቶስ

  • @ነገረ-ህይወት_ሚድያ
    @ነገረ-ህይወት_ሚድያ 11 місяців тому

    አቤቱ የመጥፎ ትምቢት መፈፀምያ አታድርገን! ቸርነትህን የሚያገለግል ልቦና ስጠን! አሜን!

  • @solomebelayneh5617
    @solomebelayneh5617 11 місяців тому +1

    የማከከብርህ በጌታ ወንድሜ እነዴትነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፀውነያብዛል❤❤❤

  • @mariamsikurtizeorthodox9357
    @mariamsikurtizeorthodox9357 11 місяців тому

    ሰይጣን ሁሉም አደረገ እስከዚህ ድረስም ደረስን አምላክ ሰማያዊ ልቦና ይስጠን እንደ ኃጢአታችን ሳይሆን እንደምህረትህ ይቅር በለን

  • @enataiemwondimunatali9390
    @enataiemwondimunatali9390 11 місяців тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ዘመኑ ከባድ ነው ተግተን እንፀልይ 😢😢

  • @fitsumgetachew9414
    @fitsumgetachew9414 11 місяців тому

    ማራናታ ጌታሆይ ቶሎና መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን።

  • @meresaalemu6843
    @meresaalemu6843 11 місяців тому

    እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ፈጣሪ ይቅር ሊለን ፊቱ ሲመልስልን እኛ እንሰሳት የማይሰሩት ስራ እየሰራን በራሳችን ችግር እናመጣለን መቸም የመጨረሻ ግዜ መደረሱ የምያሳይ ምልክት ነው ።

  • @ShewalemSememga
    @ShewalemSememga 11 місяців тому +1

    መ ምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሰሪዎችም የዳብሎስ ስራአስፈጻሚዎች ናቸው ማስተዋልና ልቦና ይስጠን አሜን አሜን አሜን

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ

    ኧረ ቸሩ መድኃኔዓለም ማረን ከኃጢአታችን የተነሰ እንደያጠፈን አሁስ ፈራሁ😭

  • @leke4034
    @leke4034 11 місяців тому +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር መስፍን እግዚአብሔር ክርስትያን ያርገን የቃል ሳይሆን የተግባር ክርስቲያን ያርገን በዚህ ብቻ ነው የምናመልጠው

  • @meskeremdemssie3988
    @meskeremdemssie3988 11 місяців тому

    አቤቱ ጌታሆይ የሆነብንን አስብ የምን ጉድ ነው የመጣብን በእግዚአብሔር ቃል የጠነከርን ስለአልሆነ ነው አረ በቃልህ አፅናን አባት ሆይ

  • @NigisteGirma
    @NigisteGirma 11 місяців тому

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶ

  • @HalanAbara
    @HalanAbara 11 місяців тому

    ፈጣሪ ወደ እኛ ቶሎ ና 😭😭😭😭

  • @kalkal5842
    @kalkal5842 11 місяців тому +1

    አሜን ቃለህዎትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ዘመኑን ይዋጅልን😢

  • @mtkumtku17
    @mtkumtku17 11 місяців тому

    ወደድንም ጠላንም እኛ ኢትዮጵያዊ ያን ዕድልፈንታችን እግዚአብሔር ብቻ ነው ሰለጠንን ብለን ከዛ ከወጣን መጨረሻችን ከዚህም የከፋ ይሆናል።

  • @solomonerifo629
    @solomonerifo629 11 місяців тому

    እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ
    እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ
    እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ

  • @etabisgetan9854
    @etabisgetan9854 11 місяців тому

    አቢቱ ፈጣሪሆይይቅር በለን መምህር ቃለሕይወትን ያሠማልን ይቅር ይበለን

  • @elsadaniel3173
    @elsadaniel3173 11 місяців тому +1

    አቤት እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ ምን አይነት ዘመን ደረስን

  • @sayiethiopia
    @sayiethiopia 11 місяців тому

    አሜን 🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤❤

  • @fassilassefa625
    @fassilassefa625 11 місяців тому

    አቤት የእዚአብሔር ትዕግስቱ፣ አቤት ትዕግስቱ። ምን አይነት ጊዜ ደረስን። አረ ጌታዬ አድነን።

  • @mathiaswoldeamanuel6758
    @mathiaswoldeamanuel6758 11 місяців тому +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን! ማስተዋሉን ልቦናውን እግዚአብሄር ያድለን!

  • @tekuameworksergut4162
    @tekuameworksergut4162 Місяць тому

    ማረን ይቅር በለን እግዚያብኤር ማረንንንንንንንንንንንን

  • @hadasgmedhin7767
    @hadasgmedhin7767 11 місяців тому

    አቤቱ ጌታዬ ሆይ ይቅር በለን

  • @fikrujiregna4086
    @fikrujiregna4086 11 місяців тому

    አቤቱ አልቀናልና እግዚአብሔር ጠብቄን።

  • @teshaletesema
    @teshaletesema 11 місяців тому +1

    አቤቱ ይቅር በለን ! ለንስሀ ምት አብቃን !!!!

  • @tensaetilahun9062
    @tensaetilahun9062 11 місяців тому

    አቤቱ ጌታሆይ ማረን እባክሕ ይቅር በለን የድንግል ማሪያም ልጅ ድረስል😢😢😢

  • @ambaselyoutube4415
    @ambaselyoutube4415 11 місяців тому

    አቤቱ ጌታ ሆይ ትግስትህ ከዚህ አሳፋሪ አሳኝ ዘመን ሰውን

  • @טזטה
    @טזטה 11 місяців тому +1

    አቤቱ ይቅር በለን ጆውሮችን የማይሰማ የለም

  • @werkneshnessibu5430
    @werkneshnessibu5430 11 місяців тому

    ይህን እየሰማን ፣እያየንም እግዚአብሔር ን ይቅርታ መጠየቅ በራሱ ያስፈራል። ምን አድርግልን ብሎ መጠየቅ ይቻላል? አቤቱ ልቦና ስጠን።

  • @MazaAmtataw
    @MazaAmtataw 11 місяців тому

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ 😢😢😢😢😢

  • @terefemilka6598
    @terefemilka6598 11 місяців тому +2

    በጣም የሚገርም ነው ከብዙ ዓመታት በፊት በዚህ ጉዳይ ፊልም ሰርተው ነበረ 'The stanford wives' የሚል ፊልም እኛ ግን አሁንም Hollywood ፊልም የሚሰራልን እኛን ለማዝናናት ነው ብለን መጃጃላችንን አላቆምንም! ጌታ ሆይ ወደ ቀደመው ወደ አባቶቻችን ዘመን መልሰን እባክህ!!!

  • @mesigmariam9351
    @mesigmariam9351 11 місяців тому

    አቤቱ ይቅር በለን 😪😢😢መምህራች እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @GashaweTessema-rt5zo
    @GashaweTessema-rt5zo 11 місяців тому

    አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅርበለን

  • @DfFyy-sl3md
    @DfFyy-sl3md 11 місяців тому

    አቤት አምላካችን ሆይ ይቅር በለን እንደት ያሰፈራል

  • @ሶሶኢትዮጵያሶሶኢትዮጵያ
    @ሶሶኢትዮጵያሶሶኢትዮጵያ 11 місяців тому +3

    💔💔💔💔🙏🙏🙏👌👌👌ቃ ል ህ ወ ት ይ ስ ማል ን 🌹🌹🌹

  • @wosenesh5579
    @wosenesh5579 11 місяців тому

    Egzhoo zendero Memeher kale heywoten yasemalen

  • @hiwi1077
    @hiwi1077 11 місяців тому +1

    Mesmar semetut yetbkale:: Egzaber lebona seten bakh kant endanrk erdan amen 🙏🏾

  • @alemesoratube9648
    @alemesoratube9648 11 місяців тому

    ezgo abate yadengele lij kersestose hoye marane yekerme balane abatu marane 😭😭

  • @azebayelew2297
    @azebayelew2297 11 місяців тому

    Amen Amen🙏🏽🙏🏽🙏🏽😥😥😥😥😥

  • @netsaneteshetu8637
    @netsaneteshetu8637 11 місяців тому

    Memeher kale hiwot yasemalen, ejig grum mankat new,Egziabher yerdan.

  • @ummlky1994
    @ummlky1994 11 місяців тому +2

    እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ
    እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ
    እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ
    አቤቱ አምላክሆይ በቸርነትህ ጎብኘን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለወት 🙏😭😭💔

  • @tigisttsegaw708
    @tigisttsegaw708 11 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሠማለን 💚💛❤️

  • @Eyodag937
    @Eyodag937 11 місяців тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ።እጅግ በጣም የህይወት ትምህርት ነው የሚሰጡን እራሳችን እንድንመረምር እና ዘመኑን እድንመለከት ነው ያደረጉን እግዚአብሔር ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኑዎን ይባርክልን።

  • @asterDessalegn
    @asterDessalegn 11 місяців тому

    እግዛብሄር ያኑርልን ማስተዋል ይስጠን ክንደዚህ ያለ የጠላት መንፈስ እግዛብሄር ይጠብቀን