🛑በኔ ምክንያት ነው እሱ የታመመው እመለሳለሁ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 551

  • @HggHgg-nh1gr
    @HggHgg-nh1gr 4 дні тому +172

    የኔ አባት ቤኪየ ተሰቃየህ የጎደኝነት ጥግ አንተላይ አየሁ አባቴ❤❤

  • @fiker1816
    @fiker1816 4 дні тому +118

    ይቅር ተባባሉ እምትሉ ❤❤🎉🎉🎉👍👍👍

  • @ሎምቤ
    @ሎምቤ 4 дні тому +201

    ቤዝ ይቀርታ አርጊ የምትሉት 👍👍👍👍

    • @Leena-lu3db
      @Leena-lu3db 4 дні тому

      Ataderge

    • @ሎምቤ
      @ሎምቤ 4 дні тому

      @Leena-lu3db ላሚን?

    • @Fatuma-d6z
      @Fatuma-d6z 4 дні тому

      እዉነት ለመናገር ምንም አላጠፋችም

  • @ayinalembeliyou7858
    @ayinalembeliyou7858 4 дні тому +23

    ቢቱ የኔ አሀት አተጨናነቂ አነቺ መነም አላጠፋስህም አራሰሺን አተዉቀሺ ሁሉም ል መለካም ነው

  • @GhGh-u7q5o
    @GhGh-u7q5o 4 дні тому +79

    ቤዚዬ መቼም እንደማትለያዩ እኮ ቃል በእኛ ፊት ገብተሻል😢😢😢

  • @emebetregasa5398
    @emebetregasa5398 4 дні тому +25

    ቤካ ችግሩ እኮ ማርክ ጋ ነው ማርክ ሁሉንም ማስተካከል ይችላል ቤዚና ቤቱ መቼ ተጣሉ?ጥፋቱ ያለው ማርክ ጋ ነው

  • @tezeta4257
    @tezeta4257 4 дні тому +13

    የኔ እና በጣም ታሳዝናለችሁ የእዉነት ቤዚ እና ማር እንደ ትልቅ ሰዉ አስቡ እና ተረጋግታችሁ እችን ልጅ አስደስታችሁ በሰላም ትመለስ ከመጣችበት የእዉነት በጣም አታሳዝኗት ጭራሽ አገሯን እንድትጠላ እና የመጣችበት ለምን መጣዉ ብላ እንዲፀፅታት ነዉ እያደረጋችሁ ያላችሁት ስለዚህ በዚህ ትንሽ ነገር አከብዳችሁ እራሳችሁም አትዘኑ በዙሪያችሁ ያሉትንም ሰወች አታሳዝኑ አመሠግናለሁ

  • @tejitugebeyehu298
    @tejitugebeyehu298 4 дні тому +38

    ቤቱም አላጠፋችም ከምር አለመረዳት ነው የተፈጠረው ፀብ ግን ፈጣሪ ይርዳቹ❤❤ እወዳቹዋለው

  • @SARAHSARAH-eo9kf
    @SARAHSARAH-eo9kf 4 дні тому +46

    ማርክ ጥፍተኛ ነህ ቸኮሊቷን ይቅርታ ጠይቃት እና አብራችሁ ኑልን😢😢😢😢

    • @mamemame-rn6rp
      @mamemame-rn6rp 4 дні тому +1

      አወ ወላሂ ማርክ ጥፋተኛነዉ ሲጀመር ሁለቱም ይቅርታ ይጠይቋት ቤዚን

    • @HAYAT-z7z
      @HAYAT-z7z 4 дні тому

      ይቅርታ ይጠይቃት ጥፋቱማ አላሥተዋለዉም ኮሜታሮችን ተንዉና ለሥን ቪደዉን አያይም አልኩ

  • @onedaytube
    @onedaytube 4 дні тому +22

    የኔቆጆ እራስሽን ተወቃሽ አታድርጊ ተረጋጊ በናትሽ ሰላም ፍጠሩ ነገሩን አቅሉት

  • @BHየምትለዩብኝእወዳቹሀለሁ

    ቸኮሌት ይቅርታ ታድርግለት የምትሉ 👍👍ማርኬ አላህ ያሽርህ 😢😢😢ወንድሜ 😢

  • @kokkhkoka5647
    @kokkhkoka5647 4 дні тому +12

    ውይ ቤኪ ፈጣሪ ይርዳህ የእውነት
    ማርክ ነገር ይጠናበታል ይከ ችግር ሲጀመር ተወርቶ የሚፈታ ነገር ነበር

  • @FatiaMaki
    @FatiaMaki 4 дні тому +96

    ቤዚ እና ማርክ አስታርቁልን ❤❤❤

    • @ngstitgray
      @ngstitgray 3 дні тому

      @@FatiaMaki ሳብሰክራይብ ኣርግልኝ እህቴ

  • @emoydseta2899
    @emoydseta2899 4 дні тому +55

    ልጅታ፡ጥፋት፡የለባትም፡❤❤

    • @ayinalembeliyou7858
      @ayinalembeliyou7858 4 дні тому +1

      👍👍 አዎ መነም አላተፋቺም

    • @ngstitgray
      @ngstitgray 3 дні тому

      ​@ayinalembeliyou785 ደምርኘ እህቴ8

    • @zainbqwer6520
      @zainbqwer6520 3 дні тому

      ጮራሽ ምኞቷን አበላሹባት በነሡ ሥበብ

    • @ngstitgray
      @ngstitgray 3 дні тому

      @zainbqwer6520 ሳብሰክራይብ ኣርግልኝ እህቴ

  • @samriTube12-hm3kc
    @samriTube12-hm3kc 4 дні тому +239

    ቤዚና ማርክ ታርቀው አብረው ይምጡ የምትሉ👍👍👍👍👍😥😥😥🙈🙈🙈🙈🙈

  • @ABEBECHSEIFU
    @ABEBECHSEIFU 4 дні тому +29

    ማርኬና ቸኮሌቷ ይታረቁልን🥺🥺😥😥😥😥😥

  • @Hay-bv4dp
    @Hay-bv4dp 4 дні тому +17

    ማርኬ የኔየዋህ የዋህ ሰዉ ሁለየም ፈተና ይበዛበታል እፍፍ ቤዚየ አረተይ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @fanytesfaye
    @fanytesfaye 4 дні тому +43

    ቤኪ ቤዚን ከማርክ ጋር አስታርቃቸው 🥺❤️ቤዚዬ በቃ ተታረቁ 🙏

  • @Mesimesi-s1t
    @Mesimesi-s1t 4 дні тому +27

    ቤኪዬ የቤዚዬ ና የማርክ ምርጥ ወንድም ምርጥ ጓደኛ ፈጣሪ ልብህን መቼም አይለውጠው 🙏💖እደምንም ብለህ አሥታርቅና አምጣልን 😢😢😢

  • @AskwalGebre
    @AskwalGebre 4 дні тому +41

    ማርክ እግዚአብሔር ሁሉም ነገር ያስተካክልልህ

    • @NiumaAwir
      @NiumaAwir 4 дні тому

      አሚን❤❤

    • @ngstitgray
      @ngstitgray 3 дні тому

      ​@@NiumaAwir ደምርኝ እህቴ

  • @HayatTrk
    @HayatTrk 4 дні тому +21

    ቤኪ መልካም ሰው ፈጣሪ ይርዳክ ይታረቁ❤❤❤👍👍👍

  • @AlmazDereje-uy1uk
    @AlmazDereje-uy1uk 4 дні тому +9

    ቤካ አይዞህ ወንድሜ ተረጋጋ እግዚአብሔር ወደ ዉስጣችሁ ይመልሳችሁ ❤ቤዝ በእግዚአብሔር ይቅር በይዉ ❤❤

  • @RukeyaAli-nv8kl
    @RukeyaAli-nv8kl 4 дні тому +26

    ማርክን አምጡልን በጣም ናፍቆናል ቤኪ ሰላሙን ፈጥራቹ ነገ በጥሩ ነገሬ ኑልን በናታቹ❤❤❤❤❤

  • @ኤዱ
    @ኤዱ 4 дні тому +19

    ምንምአልል ቤካየ ማርክየ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤

  • @meretechhassni305
    @meretechhassni305 4 дні тому +8

    አይዞሸ ይፈጠራል አንድ አንድ ነገር ችግር በሰው መሀል ግን በንግግር ፍቱ አንች ብቻው አይደለም ጥፍተኝ ሁሉምጋ አለው ጥፍት😓😓❤ ቤክ አሳዘነኝ የጓደኝነት ጥግ👌👍

  • @ሰሙበሪጊን
    @ሰሙበሪጊን 4 дні тому +81

    ቤዚ 😢ግን ማሪክ ለምን ይሁን ነጋሮቻ የሚከሩበት❤😢

    • @SofyeSofyeSofyesofye
      @SofyeSofyeSofyesofye 4 дні тому +2

      ወላሂይገርማል ልጁ የዋህነውግን ነገር ይጠናበታል😢

    • @Meri4555
      @Meri4555 4 дні тому +2

      ​@@SofyeSofyeSofyesofyeየዋህ ሰው እኮ ሁሉም ነገር ይከርቡታል ምክንያቱ ሁሉም ነገር ብክፉ ኣይስብም ቀለል አድርጉ ያየዋል ከዛ ለለኛው ሰው ነገር ኣጥብቆ ለምን ብሉ ጓ ይላል የዋህ ሰው ሁልም እየተጉዳ ይኖራል ነገር ኣቅልሎ ብማየት ነው የምጉዳው

    • @semirae
      @semirae 4 дні тому

      ትክክክክል​@@Meri4555

    • @sikosilo7758
      @sikosilo7758 4 дні тому +1

      የዋህነቱ ነው ሁሌም የሚጎዳው😢😢😢

    • @ngstitgray
      @ngstitgray 3 дні тому

      ​@@SofyeSofyeSofyesofye ደምርኝ እህቴ

  • @gshshdhhd7906
    @gshshdhhd7906 4 дні тому +11

    ቤዚየ ለማርክ ይቅርታ አድርጊለት❤❤❤❤

  • @ሀይሚ-ኘ7ቘ
    @ሀይሚ-ኘ7ቘ 4 дні тому +30

    ማስክየ😢😢❤ፈጣሪ ይማርህ

  • @HadiyaEndris-o3t
    @HadiyaEndris-o3t 4 дні тому +8

    ቤኪየ አንተ አሳዘከኝ እመሀል ሁነህ❤

  • @SimertTube-wd8vn7bb4w
    @SimertTube-wd8vn7bb4w 4 дні тому +9

    ቤዚዬ ሰውሁኖ እማይሳሳት የለም ይቅርታ አድርጊለት😢

  • @nta2615
    @nta2615 4 дні тому +18

    ቤዚ ተመለሽ እባክሽ ከዛ ቡሀላ ይረጋጋል ማርክ 😢😢 አንቸም አይዞሽ በቃ ከባድ ነው ለቤዚ ያለህን ቦታ ባትቀንሥ እኮ ይኸ ሁሉ አይመጣም ነበር 😢😢

    • @Elsa-x3r
      @Elsa-x3r 4 дні тому +1

      አዎ 😢

    • @Mesimesi-s1t
      @Mesimesi-s1t 4 дні тому

      አዎ የምር😢😢​@@Elsa-x3r

    • @HAYAT-z7z
      @HAYAT-z7z 4 дні тому +1

      ሳህህህ

    • @ngstitgray
      @ngstitgray 3 дні тому

      ​@@Elsa-x3r ደምርኝ እህቴ

  • @BatiBagum
    @BatiBagum 4 дні тому +4

    በዛ ምንም ብፋጥር አንላያይም ብለሽ ነበር እኮ ጌትን 😢😢😢

  • @semiraseid1706
    @semiraseid1706 4 дні тому +19

    ቤኪዬ❤❤❤❤🎉

  • @naimayoutube
    @naimayoutube 4 дні тому +3

    ቤዚየ ይቅርታ አርጊላቸው ስሜታው ሁኖነው ለምን ተሳሳክ አይባልም ከስተት መማር እንጅ ለመወስን አትቸኩሉ እና ይቅር ተባባሉ ይቅርታ ማድርግ ትልቅነት ነው

  • @toubetube2703
    @toubetube2703 4 дні тому +3

    ቤዚ ምንደምትለይዉ ቃል ገብተሽለት ነበር እኮ ለማርክ ይቅርታ አዲርጊለት❤❤

  • @AmrAommm
    @AmrAommm 4 дні тому +16

    ውይ ዛሬ መጀመራሆንኩ ደስ ሲል😂😂

  • @AsAs-l8r4i
    @AsAs-l8r4i 3 дні тому +2

    ግንኮ ማርክ ነው ጥፋተኛ ለምን ይቅርታ ኣይጠይቃትም ለቤዚ ጥፋቱ ማመን ኣልፈለግም😏😏😢

  • @TgstZewudu
    @TgstZewudu 4 дні тому +12

    ቤዚን አምጡሉን ኧረ❤❤❤😢😢😢

  • @FurunaNabaAltaye
    @FurunaNabaAltaye 4 дні тому +15

    በዚ እኔ ማርክ አስተርቅ የምትልይ ብቻ 😢😢❤❤

  • @ሥዴትመምህሬ
    @ሥዴትመምህሬ 4 дні тому +10

    ቤዚ ይቅርታ አድርጊለት ማርኬ ወድሜ አብሽር❤❤😢😢

  • @Zinab-p3l
    @Zinab-p3l 4 дні тому +14

    ቸኮሌት ባአላህ ይቅርታ አርጊለት በቃተይዉ ሰዉሁኖ እማይሳሳት የለም የኔዉድ ነገሩንፍቱ እና ኑእኛበማርክ ስም ይቅርታ የኔዉድ በአላህ በአላህ ተመለሺ ቤዚ😢😢😢

    • @FetiyaFatiya1
      @FetiyaFatiya1 4 дні тому

      መጀመሪያ በአለህ የሚቲይበትን ቦተ እወቂ😏😏

    • @ngstitgray
      @ngstitgray 3 дні тому

      ​@@FetiyaFatiya1 ደምርኝ እህቴ

  • @NGstiAbebe-r4s
    @NGstiAbebe-r4s 4 дні тому +11

    ተስማማ ውድ 😢😢😢😢ባዚይ አምጣት

  • @Tigist-qj4ic
    @Tigist-qj4ic 4 дні тому +3

    ምን አድርጊ ነው እምትሏት እንዴዴ ጥፋቷን አምና ይቅርታ ጠየቀች እኮ ምን አድረጊ ነው እምትሏት

  • @Qamuye
    @Qamuye 4 дні тому +23

    Namni afaan koo kana dhagetani matii nafi ta.a please please please please

    • @hawii-r2w
      @hawii-r2w 4 дні тому +1

      Dhifama wajin warii Afaan kana bettan matti naf ta.aa ❤❤❤❤

    • @ngstitgray
      @ngstitgray 3 дні тому

      ​@@hawii-r2w ደምርኝ ዉዴ

    • @hawyayansa2717
      @hawyayansa2717 3 дні тому

      Anafis ta'ii anii sif ta'eraa

    • @hawyayansa2717
      @hawyayansa2717 3 дні тому

      ​@@hawii-r2wnaaf ta'iimee anii sif ta'eraa

  • @ግሬስ-ሠ5ለ
    @ግሬስ-ሠ5ለ 4 дні тому +2

    ቤዚ ፈጣሪን ፍሪና ይቅርታ ኣርጊለት እባክሽ😢

  • @fadelaabdulla
    @fadelaabdulla 4 дні тому +3

    እስት የሚያሲቅ ነጋራ ስሩ ሁሌ ኢኝኝኝኝኝኝኝ አትባሉ 😏😏🤐🤐🤐🤐

  • @almanal8814
    @almanal8814 4 дні тому +2

    ማርክየ በቃ ቤዚን ይቅርታ ጠይቃትና ነገሩን ፍቱት ናፍቃቸችሁኛል

  • @yonatanteshome2121
    @yonatanteshome2121 3 дні тому +1

    Beziye ehete ebakish ba mariyam beyeshalewou le markiye yikirta aregilet👈❤😭

  • @RukeyaAli-nv8kl
    @RukeyaAli-nv8kl 4 дні тому +10

    ምን እንሁን እኛም ጨነቀን እኮ

  • @alamalam-n4p
    @alamalam-n4p 4 дні тому +11

    ወየዉማርክየፈጣራይማርህ❤❤

  • @ሳራጋልትግራይ
    @ሳራጋልትግራይ 3 дні тому

    ቤቴየ የኔ ማር ምንም ጥፍት የለሽም እረ ማርክ ለዋህ ነው እንግዳ ናት ብሎ ነው እንደዝይ ያረገዉ ቤዚ አታካብጂ ቤካየ የኔ መልካም😍😍😍

  • @Asugracefamily
    @Asugracefamily 3 дні тому

    እውነት ለመናገር ቤቱ ጥፋት የለበትም እሷ ምን አጠፋች ቆይ የኔ እናት ለእራፍ መታ እንዲ ተሰቃየች🥺የዚ ሁሉ ጥፋት የማርክ እና ማርክ ብቻ ነው እሱ ጥፋቱን ላለማመን ይሄን ሁሉ ነገር አበላሸ

  • @የልቤንጉስM
    @የልቤንጉስM 4 дні тому +3

    አትህጅ ውዴ መሆን ስላለበት ነው የሆነው

  • @MaskaremBekele
    @MaskaremBekele 4 дні тому +11

    ፍቅር❤❤❤❤M❤B❤❤❤

  • @FirewDesse-v9h
    @FirewDesse-v9h 3 дні тому +1

    ምንም አላጠፋሽም አንቺ ቆንጆ

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 3 дні тому

    ቢቱ አንቺ አትጨነቂ ያቺ የህፃን አሰተሳሰብ ነዉ ያላት የቅናት መንፈሰ ነዉ ቢቱ next time don't trust any one my sweety don't said love you❤❤❤❤❤

  • @ToubaMohammed-l8t
    @ToubaMohammed-l8t 4 дні тому +3

    ልጅቷም ተሠቃየች አጣላለሁ ብላ አልመጣች ሆሆሆ አረ ሁላችሁም ታረቁ ቤኪየ አይዟችሁ ተመካከሩ ሁላችሁም ጥፍት አለባችሁ ቤዚ ይርታ ተባባሉ❤❤❤❤

  • @atinafe5880
    @atinafe5880 4 дні тому +2

    ቤከየ ተስቃየህ የጎደኝነት ጥግ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zamzam111-jq7vh
    @Zamzam111-jq7vh 4 дні тому +2

    ማርክዬ አላህ አፊያ ያርግህ ናፍቀኸናል ናልን

  • @SofiaSalman-k4y
    @SofiaSalman-k4y 4 дні тому

    የኔ እነት ረሲሺን አትዉቀሽ ቤዙ የረሱዉ ጉደይ ዋለተቻሚ ገደኙነቻ ሲለዚ ፈተበይ🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉 ቢዝ ሚነሚን በቀ ትሂድ ጫገ😮

  • @YewhinVlogs21
    @YewhinVlogs21 4 дні тому +4

    ኣወ ኣንቺ ነሽ ድጋሜ እንዳተመጪ ኣላልንም ኣትሰሚው እንዴ በቃ ኣትምጪ እኛ ምንፈልጋቸው ❤ቤካ ማርክ ቤዚ በች ነው ❤ እና ከፈለግክሽ ሂዲ ኣትሂዲ ኣያገባኝም እኛ ኣትምጪ ሆ እኛ በስንት ንጨነቅ ❤ቤዚ ዶሞ ይቅር ኣርጊለት ለማርክ እና ኑ❤❤❤❤

    • @Nim-is3oq
      @Nim-is3oq 4 дні тому

      አረ አይባልም ምን ጥፋት አላት አቺ ልጅ ልትዝናና ነው ይመጣችሁ ሆ 😢😢😢

    • @TalefeZeyede
      @TalefeZeyede 3 дні тому

      አረ አይባልም ማርክ እና ቤዚ ናቸው ጥፋተኛቹ ነገሩ ቀላል ሆኖ አከረሩት እሱዋ ምን አረገች ሰውን ለመሳደብ አቸኩሉ

  • @Elham-j1z
    @Elham-j1z 4 дні тому +2

    ቢዛ ይቀሰርታ አዲርጊለት የምትሉ 🎉🎉🎉😢😢

  • @Nim-is3oq
    @Nim-is3oq 4 дні тому

    አይዞሽ የኔ ናት ራስሽን ኣትውቀሺ ምንም ጥፍት የለብሽም 😢😢❤❤

  • @Maaza-w8l
    @Maaza-w8l 4 дні тому +5

    ማርክዮ ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅክ አንተላይ ነገሮች ይከራሉ ሁሉም ለበጎ ነው አይዞክ ቤካዮ አደራ ወንድሜ እንዳይ ጎዳ 😢

  • @الياسالأمدي
    @الياسالأمدي 4 дні тому

    ቤካየ ተቸገርክ አማኑኤል ልግባዴ ሢል ባለፈው አዝኘ ነበረ

  • @UuUu-o1y
    @UuUu-o1y 4 дні тому +3

    Beazi betam akabedach lrjitu ezh atenorm lemn eskethad betegest atebkem kabyekreta belaey degmo menem yelam

  • @MeskeremTesifa
    @MeskeremTesifa 4 дні тому +8

    የኔ ማሮቸ❤❤❤❤❤

  • @fhjdgj-zv4ll
    @fhjdgj-zv4ll 3 дні тому

    ቤቱዬ ጥፍተኝ ስሜት አይሰማሽ ያለመግባባት ነው

  • @YishakAhmed-l8w
    @YishakAhmed-l8w 3 дні тому +1

    Endejemari Arif acting new Australia 😅😅😅 I like it

  • @HamedaSeid
    @HamedaSeid 4 дні тому +1

    ቤካችን ፍጣሪ ያግዝህ ምን ይባላል

  • @Tigi_Habeshawit_tube
    @Tigi_Habeshawit_tube 4 дні тому +3

    የምር ቤዛ እና ማርክ አስታርቁልን ናፍቀውናል ❤😢😢አች ባመጭ ይሄ ሁላ ነገር አይፈጠርም ነበር

    • @KokebGirma-c2l
      @KokebGirma-c2l 4 дні тому

      ቀዳዳ አይባልም እሷ ብትመጣ ምንአለች እሱነውጂ እየተለጣጠፈ ገና የመጣችለት ጀምሮ ቤዚን ጣልጣል ያረጋት ምን ታርግ ልጅቱ

  • @አቡዬTUBE
    @አቡዬTUBE 4 дні тому +2

    Marik ይቂርታ ይጠይቂ በዛን በጣም ልቡዋን ነው የሰበረዉ 😢😢😢😭😭

  • @Asada23-iv3wk
    @Asada23-iv3wk 4 дні тому

    ቆይእኔግን ያልገባኝ ልጁታ እኩ ምንምአላጠፋሸ ለምንእደዚህ ሆነግን አይዞሸማሬ አቸ ሀገርሸ ናፍቆሸ ብትመጭ ምድነው ይህሁሉ መደበላለቅ ማሪምን አሳዘንሺኝ

  • @eritaEritakapelo
    @eritaEritakapelo 4 дні тому

    አይዞሽ እማ እራስሽን አትዉቀሺ ያጋጥማል ተራጋጊ ይቅርታ ከጠየቅሽ በቂነዉ

  • @Makiyah-lz3hh
    @Makiyah-lz3hh 4 дні тому +13

    ❤❤❤🎉😢ቤዚ መርክ አምጡልን❤❤🎉😢

  • @ቲኒሿነኝየደሴዋar
    @ቲኒሿነኝየደሴዋar 4 дні тому +9

    ቤኪዬ🌺

  • @zainabazainaba1936
    @zainabazainaba1936 4 дні тому +1

    በጣም እራስ ወዳድ ናት ቤዚ የምትባል ልጂ እኛ ስደትኛ ያለነው ሀገር ስገባ ሁዙ ነገር ያስፈልገናል ማየት ፈታ የሚል ነገር እንፈልጋለን ወላሂ ቤዚ ግንየስራሺን ይስጥሺ ባስ እንካን ማርክን ብትረጂውና ይቅር ብትይው አትጎጂም

    • @HAYAT-z7z
      @HAYAT-z7z 4 дні тому +1

      ቤዚ ምንም አላጠፋች ማርክ እኮ ሠድቧት ነዉ በቃ ሂዱ ብላ ነበር ነገረ ሥራዉ አደለም ቤዚን እኛን አሥደብሮናል እሧሥ ምሣሌ አች ጓደኛሽን የምታገኝዉ ከቤተሠብ አሥቀድመሽ ነዉ እደ ቤተሠቦቿ ዘድ አትሄድም

  • @SarkalamSdar
    @SarkalamSdar 4 дні тому

    ማርክ ምነዉ አበዛዉ ቤዛ ለምን ቀናች ልጅቶን ለምን አስከፍት ሁሉም ጋ ለመደሰት ካለ ምን አጣላቸዉ

  • @meskermgetachee
    @meskermgetachee 4 дні тому +1

    ቤዚ እኮ ትክክል ናት እሱ 400,ሴት ልጅ ጋ በመምጣት ልጅቷን ክብር ያሳጣል ምክንያቱም ቤዚ ቤተስብ አላት

  • @MareNguese
    @MareNguese 4 дні тому +3

    ቸኮለት ናፈቀሽል ባክሽ ነይልኝ😢

  • @Samera-rb3vp
    @Samera-rb3vp 4 дні тому +4

    አች ግን ቤተሠብ የለሺምደ ሥዲ

  • @عايشة-ي4ع
    @عايشة-ي4ع 4 дні тому +9

    አየዞሺየኔማር

  • @ክርስቶስአባቴ
    @ክርስቶስአባቴ 3 дні тому

    አንቺ ስጅመር ቤተስብ አይቅብልሽም ነብር ወንድላጤ ጋ ምን አስክሄድሽ ልጅትዋ ድግሞ ቀናች እምያሳዝነኝ ግን ቤካ ነው ማህላቸው ተቀቅል ብሆን አክሱም ጽዮን እየደርስን ነው ሄድሽ ተሳልምሽ በርክት አፍሰሽ ህጂ ወድመጣሽበት ልዝናን እያልሽ ግዜሽን ከምታጥፊ

  • @Sada-yc6pi
    @Sada-yc6pi 4 дні тому +3

    ቤዝየ ይቅርበይለት ታርቁ

  • @SeluSelu-i2w
    @SeluSelu-i2w 16 годин тому

    Alem bemulu ortodox amna endttsena yargln amen🙏🙏🙏

  • @حياهحياه-ش6ج
    @حياهحياه-ش6ج 4 дні тому +3

    የኔ ሚስኪን አሳዘነቺኝ

  • @saadalovely3557
    @saadalovely3557 4 дні тому +12

    እኔ እምለው ኮሜንታተሮች ቤዚ ቤዚ የምትሉት ምንድን ነው እሱ የሚፈልገው ሰው ጋር ዘና ይበል ማርክየ ወደራስህ ተመለስ

    • @HAYAT-z7z
      @HAYAT-z7z 4 дні тому

      ተይ ራሣቸዉ ናቸዉ ቤዚ የክፉ ቀኔ ናት ብሏል ሥለዚህ ሁልግዜ አብራ የነበረች ቤዚ እያለች ይችኛዛ ጋር ያሽቃበጠ ያናዳል

  • @SaraGoshu2024
    @SaraGoshu2024 4 дні тому

    ቢቱ ምንም አላደረገችም ላግባው አላለችም እንዝናና ነው ያለችው ምነው አካበዳቹ ቤዚ በጣም በጣም በጣም ጥፋተኛ ህፃን ናት ገና አልበስለችም ....ማርክዬ አንተ ነገር ይበረታብካል አይዞክ ፀልይ

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ሰ4ጸ

    አይዞሽ ❤❤❤❤

  • @Samerah2024
    @Samerah2024 4 дні тому

    የኔ አባት ቤኪየ ተሰቃየህ የጎደኝነት ጥግ ኣንተላይ እየሁ የኔ ወንዲም❤❤❤😢😢😢

  • @AsebegnBirhanu-p7f
    @AsebegnBirhanu-p7f 4 дні тому +1

    መርክ ሄሉ ትሸልሀሌች የምትሉ ለይክ አድርግ፣❤፤❤❤❤❤፣❤❤❤፤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ReRe-j4l
    @ReRe-j4l 3 дні тому

    Baze.meneme.nagarlyey.endamateye.baga.fet.kale.gabtash.nabar😢😢😢

  • @ShdSj-fx5ld
    @ShdSj-fx5ld 4 дні тому +1

    ቤዚየ ይቅርታ አደርጋለት ለማርክ የኔ የዊህ😢😢😢😢

  • @HGgg-z3g
    @HGgg-z3g 4 дні тому

    አብርሽና እሩታ የተዋዋቃችኋት ለምን ነው ማርክ ወድማችሁ አይደል እንዴ ያሳለፈውን እያወቃችሁ ለምን ዝም ትላላችሁ አስታርቁ አረ ማርክ ወድሜ እራስህን ጠብቅ አትረበሽ ደግመህ እናትህን በትንሽ ነገር አታሳዝን በፈጣሪ እባክህ ያላተ ማን አላት

  • @amaamm-pc3sb
    @amaamm-pc3sb 4 дні тому +1

    ቢዚይቅርታአርጊለትየምትሉ👍👍👍

  • @abebech-l7z
    @abebech-l7z 4 дні тому +4

    ቤዚናማርክ ታርቀው ማየትየናፈቀው❤❤❤❤❤❤❤

  • @KalKassa-z5o
    @KalKassa-z5o 4 дні тому +1

    ቤኪ መልካም ሠው ነህ ልቦናህን አይለውጠው❤❤❤

  • @TamenechDarcho
    @TamenechDarcho 4 дні тому

    Hazochu 💔💔😭😭 yene ehit teragagi ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ neki atarikacho tasazinalech

  • @Fth4444-f7e
    @Fth4444-f7e 4 дні тому

    ወይ ዘንድሮ ወይዘንድሮ 🎉አላህዬ ጠብቀኝ እደዉ ምንግድ ነዉ😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @ዘነኝወሎየዋ
    @ዘነኝወሎየዋ 4 дні тому +7

    ቤዚናፈቀችን ማርክናፈቀን😢😢😢እፍፍ