ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ በመገኘት የአደጋው ተጎጂዎችን አጽናንተዋል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 20

  • @fitnessacademy-x4t
    @fitnessacademy-x4t 6 місяців тому +3

    ሰላም ህይወታቸ ላለፈ ወገኖቻቸን 😢😢😢

  • @enanu7590
    @enanu7590 6 місяців тому +2

    ለተጎዳችሁ ወገኖቸ ፈጣሪ ያፅናችሁ
    እነዚህ ካድሬወች ግን ለሰው ያዝናሉ እንዴ ለማስመሰል ጥቁር ለብሰው ሄዱ

  • @Zeliha-js9ne
    @Zeliha-js9ne 6 місяців тому +1

    😢😢😢😢

  • @destamelese3244
    @destamelese3244 6 місяців тому +1

    የሞቱት ወገኖቼ ነብሳችሁን ይማረዉ እግዚአብሔር

  • @Israelyakob-g1w
    @Israelyakob-g1w 6 місяців тому

    ቤተሰቦቻቸውን ላጡት መፅናናትን እመኛለው

  • @MesataKefe
    @MesataKefe 6 місяців тому +1

    ሲያለቅሱ ሃዘናቸው ይጋባል ጉዳታቸው ልብን ሰርስሮ ይገባል ተያቂ አይዞህ ባይ እንዳላቸው ሲያውቁ ይባስ አለቀሱ ለካ ወገን አለን አስታዋሽ አለን ብለው ተንሰቀሰቁ ! ብዙ ግዜ ባዝንም እንባ አይወጣኝም ዛሬ ግን ጉዳታቸው ሃዘናቸው ተጋብቶብኝ ተንሰቀሰቁኝ መቋቋም አልቻልኩም !!! ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣችሁ !!!!!

  • @documentationfile3543
    @documentationfile3543 5 місяців тому

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @eveali6794
    @eveali6794 6 місяців тому

    😢😢😢ያአላህ አጤናቸውያረቤ

  • @سليمانالعلي-ه1ن
    @سليمانالعلي-ه1ن 6 місяців тому

    😭😭😭😭😭

  • @meryembente1110
    @meryembente1110 6 місяців тому +3

    አተ ከመጣህ ጀምሮ አገሬ በስቃይ ላይ ናት

    • @bonita799063
      @bonita799063 6 місяців тому

      How do we know you weren't deaf or blind ?

  • @كاملهإثيوبيا-ي1ز
    @كاملهإثيوبيا-ي1ز 6 місяців тому +2

    ያማራን ህዝብ ግፍ ነዉ እድህ ያረገዉ ሥንቱን ወጣት አረገፍብን ሥንቱን አረዶት እናም አላህ ያጸናቸዉ

  • @Mimi19Alem
    @Mimi19Alem 6 місяців тому

    Be emebete abatu getahoye semane,gobgne nbse yemare amen

  • @halema1887
    @halema1887 6 місяців тому +3

    የአማራ ሕዝብም እያሥጨረሠውነው አብይ ሟትን ላብይና ለዝናሽ ታያቸው ያድርግላቸው

  • @kidestmisganaw9567
    @kidestmisganaw9567 6 місяців тому +3

    እዚህም ችግኝ 😳😳 ነውረኛ ምነው እነሱን የበላ አፈር አንተንም እዛው በዋጠህ 😡😡😡

    • @ahmyou3918
      @ahmyou3918 6 місяців тому +1

      ችግኝ ሊተክል ህዶ ነው

    • @NegatmohammedYimam
      @NegatmohammedYimam 6 місяців тому +1

      ክክክክክ ሰውዬው በችግኝ ተለክፏል ዛሬ ነበር የጎፋ ምድር ይሄን ሰው ማሥመጥ የነበርባት

  • @Sarah-kg6mb
    @Sarah-kg6mb 6 місяців тому +2

    አብይ ዝናሺ አይመልሳቹህ ችግኝ ልተክሉ ነዉ የሄዳቹህት አስመሳይ😂

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 6 місяців тому

    ጭራሽ ችግኝ ተከላ ጀመር ጉድበል ጎንደር

  • @GabrilaTefera
    @GabrilaTefera 6 місяців тому

    Asmesay yet neberik eskahunP