ደውላ ጠየቀቺኝ እኔም መለስኩላት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 349

  • @drsami762
    @drsami762 2 роки тому +35

    ሴቶች እህቶቻችን የባልን ሀቅ ከማጓደል አላህ ይጠብቃችሁ!!
    ጀዛክ አላህ ኸይረን ሰያው ወንድሜ!!

  • @منهجاسلفى
    @منهجاسلفى 2 роки тому +17

    ያረብ የውዱባሌን ሀቅ የምጠብቅ አድርገኝ
    ያላገቡትንም መልካም ባል ወፉቃቸው
    ለኔ ስጦታ እየስጠህኝ
    H"የጌታየ ስጦታ ኑርልኝ

  • @አላህየየኔጌታእወድሀለሁ

    አላህየ መልካም ሚሥት አድርጎን መልካሙን ትዳር አላህ ይውፈቀን አሚንን ጀዛከላህ ኸይር ወድም ሠያው

  • @jenetiyoutube771
    @jenetiyoutube771 2 роки тому +6

    ጀዛኩም አላህ ኸይር ሰያው ወድሜ ጡሩ ምክር ነው ባል ያላቹህ ሀቁን ጠብቁ ያላገባነውም አላህ ሳሊሁን ባል ይወፈቀን የመዳም ቅመሞችየ 🥰

  • @ሰሙነኝሰለምቴዎየአሏህባሪ

    ያረቢ እኔ ስንት ሀቅ አጉድየብሀለሁ ኢላሂ ሀጃየን አሳክተህ ወደሀገሬ መልሰኸኝ ያጎደልኩበትን ሀቅ የምወጣበት እድሜ ሰጠኝ ለኔም ለባሌም በራህመትህ ካጎደልኩት በላይ እንድክሰው አብቃኝ ።ወንድማችን አሏህ ያስታውስህ መልካም ስራህን ይቀበልህ

  • @Sነኝየናቴናፋቂየጎረንጂየ

    ሠያ ሣናገባ ለደከምነዉ የኢማንጥፍጥናላጣነዉ ምከረን የአላህ አላህ ያግራልንእስቴ

  • @ekruhabeshawuyttube176
    @ekruhabeshawuyttube176 2 роки тому +3

    ሱለላህ አለይህ ወሰለም አላህ ሷሊሁን ይወፍቀኝ እንጅ ወላሂ የሱንሀቅ ለመጠበቅ ዝግጁነኝ ኢንሻአላህ ሀቢቢ ባላውቅክም ባለክበት አላህ ይጠብቅክ አላህ የፈቀደቀን አንድ ቀን እንግላኛለን ቢኢዚኒላህ

  • @henanbilall6288
    @henanbilall6288 2 роки тому +17

    ኧረ የሚስትን ሀቅም ለሚያጓድሉ ወንዶች ይሁንልን

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Рік тому

      አላህይጥብቀን።እንሱሀገር።እኛሰደት።እርዱአአርጉልኚ።እኒራሱ።ቆራአኑም።አልትወኩምጀ።እይክበደኚንወ

    • @meremshi
      @meremshi Рік тому

      ​@@fatimanigus3261አላህያግራልሺ

    • @tube-ve7ce
      @tube-ve7ce 9 місяців тому

      አላህ ይጠበቀን

  • @ራሀቱልቅልብ
    @ራሀቱልቅልብ 2 роки тому +14

    «ኢማን ሁለት ነው» አሉ ኢብኑል ቀይም (ረሁ)
    ♦ አንደኛው «የቂን» ሲሆን
    ♦ ሁለተኛው «ሶብር» ነው አሉ።
    🔷 «የቂን» ማለት አንድን ነገር ስትፈልግ አላህ እንደሚያደርግልህ ቁርጠኛ የሆነችን እርግጠኝነት መያዝ ነው።
    🔷 «ሶብር» ደግሞ ያ የፈለከው ጉዳይ አላህ በወሰነው ጊዜ እስኪፈፀም ፀንቶ መታገስ ነው።
    እነዚህ ሁለቱ ነገሮች ሲጣመሩ ነው ኢማን የሚሟላው።

    • @jubairajubaira9920
      @jubairajubaira9920 2 роки тому +3

      ማሻአላህ በሠማን ተጠቃሚ ያርገን

  • @ZD8679
    @ZD8679 2 роки тому +7

    ማሻ አላህ ወድሜ ለስራ ያለህ ታታሪነት በጣም አደቅሀለሁ አላህ ይጨምርልህ

  • @vkggivjvcucjcjcc7627
    @vkggivjvcucjcjcc7627 2 роки тому +6

    ጠካራባልይወፍቀን ሀቅንየሚጠብቅ ብቻማቸትሳይሆን አላህ እኛንም ጡሩሚስትለመሆን ዝግጁያድርገን ያረብ

  • @hananmohamed5021
    @hananmohamed5021 2 роки тому +12

    ( إِنَّ ٱللَّهَ ومَلَٰئِكَتَهُۥ يُصَلُّون عَلَى ٱلنَّبِىِّ ۚ يَٰأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءامَنُواْ صلُّواْ عَلَيه وسَلِّمُواْ تَسْلِيمًا )

    • @user-dg6cp2kc9r
      @user-dg6cp2kc9r 2 роки тому

      آلَحًمًدٍلَلَهّ مًأشُأءلَلَهّ

  • @medinamohmmed6096
    @medinamohmmed6096 2 роки тому +4

    ማሻ አላህ በርታ ሁሉም ስራ ሃላል እስከሆና ድረስ ክቡር ነው ሰያዬ በርታ ሁሉም የምርብሃል አላህ ይጨምርልክ. አላህ ሃቁን ምንወጣ ሃቀችንን ሚወጣ ሚየከብረን ምንተዘዛው መልካም ትዳርን ይዋፍቃን

    • @ajaybashikure3800
      @ajaybashikure3800 2 роки тому

      አሰላም አለይኩም ወራመቱላይ ወበረካቱ ካገባዉ 10አመቴ ነዉ አሎለድኝም እሱ ሰይሆኝ የሚያሳስበ በ10አመት 3ጊዜ አረብ ሀገር ሄጃለሁ ቤትም ገዝቻለሁ የቤቱንም እቃ አማልቻለሁ ከአረብ አገር ኢትዮጵያ ስገባ እጅ ሲያጥረኝ ተመላላሽ ስራ እሰራለሁ ግን ምክናቱም እሱ የሰዉቤት ተቀጥሮነዉ የሚሰራሁ ለስቤዛም ስለማይበቃኝነዉ እኔ የሚሰራሁ ቤተሰቦቼ በጣም ይናደዱበታል ሰርታ ልታኞርክ ነዉ ወይ በማለት ተጣልቶታል እናትና አባቴ ግኝ ይወዱታል እኔም ቢሆኝ እስከዛሬ አብራሁ ኑራ ብሩ የእሳ ስለሆነ ፈታቹሁ እዳልባል ፈርቼነዉ እንጂ ከሱ መኞር አልፈልግም አሁን ለ4ጊዜ አረብ ሀገር ነዉ የሚኞረሁ ልገባ እያሰብኩ ነዉ ብሩንም እያስቀመጥኩ ያለሁት በወንድሞቼ ነዉ ምክናቱም ለሱ አትላኪ በማለት ጨቆናል ምን ይሻለኛል ወይ ከቤተሰቤ አሎንኩ ወይ ጡሩ የሚረዳኝ የሚደግፈኝ ባል አሎኝኩ እባክን ርዳን ቤትናዉ ልቁረጥ

  • @Zainab-lf7jw
    @Zainab-lf7jw 2 роки тому +3

    ወይኔ ጉደ አረኔሥዳው የባሌን ሀቅ መወጣትአልቻልም ያረብሁሌም ያሣሥበል ዋነብሴ

  • @tub6960
    @tub6960 2 роки тому +6

    ማሻ አሏህ ጀዘኪ አሏህ ወሏሂ ሰየ ሁሌም የምተቀርበቸው ቨድዮች እጅግ አስተማሪና ጠፈጭ የሆነ ነው አሏህ ይጠብቅህ ወንድማችን ሶለለሁ ዓለሂ ወሰለም

  • @hayubint.mohammed3864
    @hayubint.mohammed3864 2 роки тому +2

    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ማሻአላህ ሰያ ወንድማችን ለእህቶችህ ሂጃብ ሰፍልን አሳምረንማ በሂጃብ
    ምክርህኮ ደካምነታችንን ያነቃናል ጀዛክ ኸይር

  • @toybaወሎዩቱብ
    @toybaወሎዩቱብ 2 роки тому +5

    መሻ አላህ ሰያው አላህ ይጨምረልህ ግን የተጠየቀው ጥያቄ የኔም ነው በኢማኔ ጠካራ ነበረኩኝ በፊት በጣም ደስተኛ ነበርኩኝ ዚክር እንኳ ካፌ አይነጠለኝም ቆይ 😭😭😭 አሁን ላይ ዜሮ ሁኛለሁኝ አዳምጣለሁ እሰማለሁኝ ጭራሽ ቅጭላቴላይ ሊቆይልኝ አይችልም እራሴን ያመኛል መልሶ ይጠፋኛል ውድ ሙስሊም እህት ወንድሞቸ ዱአ አድረጉልኝ የወንድም ሰያን ቁጥሩን እምታቁት ተባበሩኝ ዱባይ ከመጣሁኝ 4ወሬ ውስጤ ሰላም አጣ

    • @sadanuru7191
      @sadanuru7191 2 роки тому

      አይዞሽ ውዴ አላህ ይርዳሽ ሁላችንም ያው ነን አላህ ይዘንልን ቀልባችን አላህ ያርጥብልን

    • @toybaወሎዩቱብ
      @toybaወሎዩቱብ 2 роки тому

      @@sadanuru7191 አሚንንንን እህቴ ምነው የበፊቱን እውቀቴን እኳ ባገኘሁት😭😭😭 አሁንስ ሆድ እየባሰኝ መጣ ያረብ ምን እደምሆን ግራ ገባኝ

    • @አልሀምዱሊላህ-ዸ1ኰ
      @አልሀምዱሊላህ-ዸ1ኰ 2 роки тому

      ወላሂ እኔም ነኝ የአላህ 😢😢😢😢

    • @samaunggalaxy8625
      @samaunggalaxy8625 2 роки тому +1

      አይዙሽ አቢሽር ዱአ መድረግ ነዉ መፍትዉ በለህ ኢጅ ቢቻ ነዉ

    • @toybaወሎዩቱብ
      @toybaወሎዩቱብ 2 роки тому

      @@samaunggalaxy8625 አላህ ይበሽረሽ ኢንሻ አላህ እስኪ በዱአ አኝረሳሳ

  • @tamertube.89
    @tamertube.89 2 роки тому +5

    ጀዛኩሙሏህ ኸይር ሠያው የአላህ ዋጅባት የምንወጣ ያድርገን ያረብ

  • @umufewzan9146
    @umufewzan9146 2 роки тому +2

    ይሄ ቪዲዮ ለኔ ነው የታሳራው ወሏሂ ግን እሱ ይወደኛል እኔ በጣም ነው የምጣላው እሱን ሰለገባው በጣም ጓባዝ ነበርኩ አስላን የታገናኛነው በስልክ ነው በስልክም ልንለያይ ነው መሳለኝ ምን አልባት እወደዋለሁ ብዬ ይናፍቃኛል ብዬ ረኩት ግን እኳን ሊናፍቀኝ ቃርቶ ጥለቻ ነው የዳራብኝ አሁን ወደ ሁለት ወር ሊኋን ነው መውርት ከቆምን እኔ ነኝ አውቄ የራኩት ምን አልባት እወደዋለሁ ይናፍቀኛል በሚል ሀሠብ ግን መፍቃር ይቅርና ጥለቻ ነው የሚያድራብኝ ኤጭ እደምጣላው አይቅም ልቤን ሳብሯታል ከ online ትደራ አሏህ ይጣብቃን እሱን እያጣለሁት ደሞ ልኖር አልችልም ምንም ስሜት የለኝም ያ አሏህ ምን ለድርግ እስኪ ምካሩኝ ያ ኡመታል ሙሀመድ 🍃🍃

    • @madi6614
      @madi6614 2 роки тому

      ያረቢ ከባድ ነዉ ኡሙዬ ያ ኢላሂ ምን ልታደርጊ ነዉ ማለቴ ወደሽዉ አይደል ያገባሽዉ ወይም በአካል እስክትገናኙ ታገሽ እስኪ ጥሩ ሲሆንልሽ ሲንከባከብሽ ልትወጂዉ ትችያለሽ

    • @umufewzan9146
      @umufewzan9146 2 роки тому +1

      @@madi6614 እማ ፊቱንም መያት አልፈልግም ወንድ ሁሉ እዲያስጣለኝ ነው የዳራገኝ ግን ሁሉም ነቻው ማለት አይደለም ምን እዳማራግ ግራ ግብትብት ነው የላኝና የላው ነገር ለካፍለቹ ያወደድኩት ሰያ ይሄንን ቪድዮ ሲሳር እኔን ነኝ እንዴ የዳወልኩል አልኩ የምር ብቻ አልሃምዱሊላህ ማለት ነው

  • @ABUMERYEMAMAN
    @ABUMERYEMAMAN 2 роки тому +8

    ማሻ አላህ ሚክርህ ባጣም ይመቻል በርታ ወንድሜ ወላሂ በጣም ምርጥ ሚክር ነው አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅☪️❤❤✅

  • @እሙሀያትዩቱብ-ገ7ደ
    @እሙሀያትዩቱብ-ገ7ደ 2 роки тому +2

    ማሻአላህ።ወድማቺን ሰያ።ጀዛክላህይረን።እኔየባሌሀቅእኮእወጣለሁብየአስባለሁግን።እሁንስደትነኚ።የተሻለኑሮእኖራለሁእንኖራልበማለት።ይህውተራርቀንእንባጂጃለን።እስኪዱአርጉልን።የተሻለእሜኖርውአላህ።ኢማናቺንሞልቶ።ተብቃቅተንእምንኖርበትን።ይወፍቀንሀገርሰላምይሁንያረብ

  • @tubeysikit
    @tubeysikit 2 роки тому +1

    ጀዛኪላሁ ሰያ ግን ሁሌ ስለባል ሀቅ ሁሌ ይወራል ብዙ ሰዎች ወላሂ ትዳር የሚፈርሰው ሁሌ ወዶች በሴቶች ለይ ጀግና መሆንና እሷን እደፈለገ እደ እቃ እሶከማየት ይደርሳሉ ለወዶችም ትምርህት ያስፈልጋቸዋል

  • @ያረህማን-ኸ1ዸ
    @ያረህማን-ኸ1ዸ 2 роки тому

    ያረህማን እፍፍፍ እኔስ በሰው አገር ሆኘ ተጨቃጨቅን ሞትን አንድቤት እያለን ቀና ብየ አይቸው አላቅም ነበር አረብ አገር ከመጣሁ ነገረኛ ሁኛለሁ

  • @abdulkerimahmed2276
    @abdulkerimahmed2276 2 роки тому

    ግን አልሀምዱሊላህ ስለሁሉም አላህ ያሻዉንሰሪነዉ ግን አልቅሻለሁ ያለቀስኩት ከኔጋ ህመም አለ ያን ህመሜን ነካህብኝ አልሀምዱሊላህ "ስለላሁ አለይሂ ወሰለም"

  • @hayatseid7387
    @hayatseid7387 2 роки тому

    ኢላሂ በሰላም ለሀገሬ አብቅተህ የባሌን ሀቅን እንዲወጣ እርዳኝ የኔ ሚስኪን ነይ ነይ በማለት ስንት አመቱ አይይይይ ሰያ ጀዛከላህ ኸይር ያአሂ

  • @feruza2537
    @feruza2537 2 роки тому +1

    ማሻአላህ ሰያው በርታ በተናገርከው በሰማነህ ተጠቃሚ አላህ ያድርገን የሁሌም ተከታታይህ እህትህ ነኝ እስኪ በአረብ ሀገርና በኢትዮጵያ ተለያይተው ለሚኖሩ ባልና ሚስት ቪዶ ስራልኝ ማለት እደት ሀቃቸው አለብንዴ ሲያማርሩንና በደንብ አልይዘን ሲሉ ነው የተሰደድነው ታዳእዚህ መሀል ብዙ ችግሮች አሉ መላ በለንማ

  • @ራሀቱልቅልብ
    @ራሀቱልቅልብ 2 роки тому +1

    ጀዛካላህ ክይር ወንደም ሳያ ለላጤወቹስ የኢማን ጥፍጥና የጠፋብን ለምን የሆን??

  • @ፋፊየሀላባዋ
    @ፋፊየሀላባዋ 2 роки тому +1

    ጀዘከላህ ከይር ወንድማችን እኛንም አላህ በሰማነው የምንጠቀም የርገን አሚን

  • @እሙረያልየአቡደላንግስትነ

    ያአላህ። አላህ ሷሉሁን ይሰጠኛና ሀቁንየምወጣ ያደረገኛያረብ

  • @monaali6909
    @monaali6909 Рік тому

    ዋሊኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
    ገና ስሰማው አንቀጠቀጠኝ፣እባየም መጣ ፣እኔ ገና አላገባሁም ፣ግን ምን ያህል ከባድ እደሆነ የባል ሀቅ ገብቶኛል፣ባልሽ ጀነትሽም ፣እሳትሽም ነው ይላሉ.🤲ጀነትን ከሚያገኙ ያድርገን፣ በዚሁ አውዶህ ላይ አስከትለህ የባል ሀቅ ብታስተምረን ብየ ተመኘሁ ......ጀዛካላህ ኸይር ሰያው ወንድሜ

  • @khadejaabdallah4103
    @khadejaabdallah4103 2 роки тому

    ዋአሌይኩም አሠላም ውራማቱላሂ ውባራከቱሁ ኡስታዝ ስበሐን አላህ ዎላሂ ዛሬ አላህ አቴኔ ለኔ ነዉ ያላካ ብዬ ተገራምኩ ያአላህ እውነትም አቴ ሁሌም እኔን በማርደት ላይ ነ አልሀምዲሊላሂ ያረብ እኔም ለባሌ ጡሩ ሚስት አድርገኝ ለእህቶችም ዉፈቀቻዉ እንሻ አላህ ያረብ

  • @hadrabaduruso7709
    @hadrabaduruso7709 2 роки тому

    ያረቢ የባሌን ሀቅ ምወጣ ሴት አድረገኛ ጀዛክ አሏህ ኸረ ሀያዉ

  • @habibaha3139
    @habibaha3139 2 роки тому +11

    اللهم صلي على محمد وعلى الي مهمد كما صليت على ابراهيم وعلى الي ابراهيم انك حميد مجيد 🌸 اللهم بارك ال محمد وعلى الي مهمد كما باركت على ابراهيم وعلى الي ابراهيم انك حميد مجيد 🌸

  • @SafiyaSafiya-t2t
    @SafiyaSafiya-t2t Місяць тому

    ጀዛክአ ሏህ ኡስታዜ

  • @ዜድነኝኡኸትዩሱፍ
    @ዜድነኝኡኸትዩሱፍ 2 роки тому +2

    ጀዛከላህ ኸይር ትምርትህ ማሻ አሏህ አሏህ ይጨምረልህ👌👌

  • @ጀሚለነኝያሁሱተነሽዩቱብ

    መሸአለህ ሰየ ቡዙ ትምህርት ወስዴብሀለው እኔ ምንም ምልህ ነገር ዬለብኝም እነ አለህ የጀነት ሙሽራ የርግህ ነው ምለው ከዚ የሚበልጥነገር ስለሌላ

  • @hawaahmed7936
    @hawaahmed7936 2 роки тому

    አሠላሙ አለይኩም ወረህመቱሂ ወበረካቱሁ ሠያ የኔን ጥያቂ ትንሺ ይቀራረብ ነበር ግና አልመለስክልኝም አድቀን ጥሩምክር ትሰጠኝ አለክ ኢሻአላህ ሠያ ያአኺ✔️👍

  • @nani969
    @nani969 2 роки тому

    ጄዛክላ ኸይረን ወንድሜ ሰያ አላህ ቀናዉን መንገድ ይምራን ያረብ

  • @zuzu1046
    @zuzu1046 2 роки тому

    ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛካላ ከይረን Sዬ ምክርህ ሁሌም ሲጥፍጥ አላህ ይጨምርልህ እኛም በሳመነው የምንጠቀም የድርገን ✅️✅️✅️✅️💯💯

  • @tekyaahmed1050
    @tekyaahmed1050 2 роки тому

    ማሸአሏህ አሏህ እውቀት ይጨምርልህ ሰያ

  • @رحمتوسن
    @رحمتوسن 10 місяців тому

    ዋኔ😢😢😢 እኔኩየባሌንትዛዘአላከበረም ኢጃዛወረጂሲለኝበጨራሺእሺአልለውም😢😢

  • @Tube-to9np
    @Tube-to9np 2 роки тому

    ሣያውየ አላህ ጀዛህንይክፈልህ።እኛም በሠማነው ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ🇸🇦✅👍👍👍

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi 5 місяців тому

    አላተህ መልካም ሷሊህ ይወፍቀን ሀቃቸው የምንጠብቅ ያርገን

    • @zekiya-xc1fi
      @zekiya-xc1fi 5 місяців тому

      ባል ይወፍቀን ሰያ ጀዛከላህ ኸይር

  • @saadahsaeed474
    @saadahsaeed474 2 роки тому +1

    ጀዛኩሙሏህ ኸይረን ወንድም ሰያ

  • @Al-fd1ui
    @Al-fd1ui 2 роки тому

    ሰያ ኸይር ጀዛክ አላህ ይክፈልህ
    በመቀጠል
    የሲጀር ለመግዛት ፈልጌ ነበር የት ነው ሚገኘው በሲጀርስ የትኛው ሲጀር ነው ሚሽስ ለው?????

  • @ያልተኖረልጅነትአለቀ-ዀ3ነ

    ማሻአላህ ስፌትም ጀመርክ ምክሮችህን እና አጫጭር ትምህርትህን ስወደው

    • @madi6614
      @madi6614 2 роки тому

      ሶፋ የሚሰራዉኮ እሱዉ ነዉ

  • @wolloyewa
    @wolloyewa 2 роки тому

    ማሻአላህ ሰያው ጀዛከሏህ ኸይር
    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @and-xr4ig
    @and-xr4ig 2 роки тому

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩሙላሁ ኸይረን ኡስታዝ እኔም ጥያቄ ነበረኝ አሁን ባስተላለፍከው ምክር ላይ እኔ የምጠይቅ ነው የመሰለኝ እኔም ሳላገባ በፊት በኢባዳየ ጠንካራ ነበርኩ ልክ ልጂቷ እንዳለችው ግን ከትዳር ብሁላ ኢባዳየ ላይ በጣም በወረደ ደረጃ ደካማ ነኝ የባል ሀቅ ስትል እራሴን እየፈተሽኩ ነበር ግን ባሌን በጣም ነው የማከብረው ሁለታችንም ስራ እንሰራለን የምንገናኘው በሶስት ወር አንድ ጊዜ ነው በምንገናኝም ሰአት ሀቁን አሌጓድልም ግን ቤተሰቦች የእኔ እርዴታ ስለሚያስፉልጋቸው ማድረግ ያለብኝ ነገር እሱን አላማክርም የሱን ገንዘብ ግን አልነኬም እርስ ለፍቸ ካገኘሁት ብር ነው መርዳቴን ቤሴውቀው ብዙም ደስተኛ ስለማይሆን ትዳር እንዳይፈርስ በማሰብ ነው የማላማክረው ይህ ነገር እንደት ይታያል የምረዴውም እናትና አባቴን ነው ብትመልሱልኝ ጀዛኩሙላሁ ኸይረን ጀዛ

    • @jabibabd6652
      @jabibabd6652 Рік тому

      እህቴ ያሁለችንምነዉ ከወቁመዘዝይመጠልከመላትነዉ እኔምየቺ ቢጤነኝ
      ችግርያለዉአይመስለኝም ማርደትእንችለለን ለወለጆቸችን እኔእንደሰመሁትከሆነ በረሰችንለበ የፈለግነዉ መድረግእንችለለንበአግበብ

  • @Nነኝተስፈኛዋ-l8y
    @Nነኝተስፈኛዋ-l8y 2 роки тому +1

    ወላሂ የኔም ጥያቄ ነበር ጀዛከላህ ኸይር ጀዛ ወንድሜ ሰያ

  • @bintdewudi5737
    @bintdewudi5737 2 роки тому

    ጀዛኩምላህኸይር ወዲምሠያው አላህየተግባርሠወቺ ያረገን

  • @Nያአለህበርያ
    @Nያአለህበርያ 2 роки тому

    ዋሌኩመሰለም ዋረህመቱለ መሸለ ሰያ አለህ ይጨምርልህ እሸለ እኘንም አለህ ቀልብ ይስጠን ሁሉን አዋቂ ያሆነዉ ጌተ አለህ ሱቡሀነዉተለዉ እሱ ሀይሩን ይምረጥልን

  • @اممحمدمريم-خ9ش
    @اممحمدمريم-خ9ش 2 роки тому

    ወላሂ እደ እኔነኝደ የደወልኩት እስከምል ድረስ በጣም ጠንካራ ነበርኩ ግን አሁን በጣም ተዳክሚያለሁ ያአላህ ሁሌም የበፊቱ ጥንካሬሳ እያለሁ እራሴን እወቅሳለሁ😭እስኪ አላህ ጥንካሬየን እድመልስልኝ ሁላችሁም ዱዓ አድርጉልኝ

  • @seadaahmed1852
    @seadaahmed1852 2 роки тому

    ጀዛኩሙላሁ ኸይረን ሰያ አላህ ይጠብቅህ

  • @seadaebrahim6145
    @seadaebrahim6145 Рік тому

    ጀዛህ አላህ ከይር ሰያው ለምክርህ ሁሉ በሰማነው የምነዋጣ ያርገን የአላህ ሱባህ አላህ አጂብ ነው እኮ

  • @bccgfsgg6841
    @bccgfsgg6841 2 роки тому

    ጀዛከ አላህ ኸይረ ወድማችን ሰያ

  • @layelalayela34
    @layelalayela34 2 роки тому +1

    ማሻአላህ ሰያ አላህ ይጨምርልህ

  • @ሀያትእሙነቢል
    @ሀያትእሙነቢል 2 роки тому

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ማሻአላህ አላህ ተውቀትበላይ እውቀትን ይወፍቅህ ወድም ሳያው

  • @mohammedayoushetube7587
    @mohammedayoushetube7587 2 роки тому

    ይህን ርዕስ ብቀጥልበት አንተ ቀርቶ እኛም ተጠቃሚ እንሆናለን ብየ አስባለሁ

  • @هاديهبنتسعيد
    @هاديهبنتسعيد 2 роки тому +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ሡበሀን አላህ ጀዛካላህ ኸይር ዱኒያ ወል አኼራ

  • @Tube-bm6bi
    @Tube-bm6bi 2 роки тому

    አሰለሙ አለይኩም ኡስታዜ መሺኑ ስንትነወ

  • @zuzutube1454
    @zuzutube1454 2 роки тому +18

    የአላህ ሰላትና ሰላም በውዱ ነብይ ሙሀመድ ሰለሏህአለይሂ ወሰለም
    ላይ ይሁን!!!
    አላሁመሰሊ ወሰሊምወባሪክ ዐላ ነብይና ሙሀመድ ﷺ»

  • @ekru7385
    @ekru7385 2 роки тому +1

    እኔ ነኝ ወይ እስከምል ደርሻለሁ አይይይየኔ ነገር መጨረሻዬ ምን ይሁን አላህዋ እዘንልኝ

  • @anisasani7564
    @anisasani7564 2 роки тому

    አለሂ ❤️ ሰላት ❤️ ወሰላም ❤️
    I think after you open UA-cam Channel 😍 i’m just kidding

  • @mululove6277
    @mululove6277 Рік тому +1

    ዋአ ሊኩም ሠላም ወራ ህመ ቱላሂ ወበ ረካቱ ያረብ ሀቃቸውን እም ንወጣ ያር ገን

  • @FatmaMohamed-yf8yw
    @FatmaMohamed-yf8yw 2 роки тому

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛክ አላህ ኸይር ሰያው

  • @اميسرى-ظ1ه
    @اميسرى-ظ1ه 2 роки тому

    እውነት የኔን ጥያቄነው የጠቅሽልኝ ሱበሀናላህ

  • @ሀሊማ-ፐ4ደ
    @ሀሊማ-ፐ4ደ 2 роки тому +1

    ወአሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወዲማቺን. ጀዛከላህ ኸይረ

  • @abudie8551
    @abudie8551 2 роки тому

    ሱባሀነላህ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰያ ጀዛክላህ ኸይር አዱንያ ወለ አኼራ

  • @ኡምሙሀመድየመርሳዋ

    ጅዛክላ ክይር ውንድም ሰያ

  • @fatumseidsualih760
    @fatumseidsualih760 2 роки тому

    ማሽአላህ በጣም ነው የወደድኩህ አላህ ይጨምርልህ

  • @samaunggalaxy8625
    @samaunggalaxy8625 2 роки тому +1

    ሰየ ጀዘክ አለህ ከይርን

  • @عإشهعبدالله-ل4ش
    @عإشهعبدالله-ل4ش 2 роки тому +2

    ወአለይኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ
    አብረን ስንኖር እሺ እንበል ወንዶች ሲወጡም የተባለውን እሺ ኢንሻ አላህ። ግን እኛ ሴቶቹ ነን የወጣነው እንዴት ነው ሃቃቸውን እምንጠብቀው ልንመጣ ነው ምን ትላለህ የሚል ጥያቄ ሲቀርብለት ቆይ ላስብበትና የሚለው ወንድ ምንድነው ሃቁ እውነቴን ነው መልስ እፈልጋለው ጀነት ቀልድ አደለም የዱኒያ ህይወቴ በብላሽ ብታልፍ አንሶኝ ጀነቴን በሱ ምክኒያት ማጣት አልፈልግም።።።።።።።

    • @ekru7385
      @ekru7385 2 роки тому +3

      ምኞትሽን ካሳካሽ ዝም ብለሽው ግቢ ቤት ካለሽ ሌላውን እሱ እራሱ ይሰብበት ወላህ ተቃጠልን እኮ 💔ወላሂ እሄን ኮሜንት ሰነብ እምባ ተናነቀኝ እኔ ኒካህ ካሰርኩ 3 አመቴ ኢሀው አለሁ በስደት ቤተሰቦቼም ቤተሰቦቹም ነይ ይሉኛል እኔ ግን እሄን ልስራ እያልኩ ቀረሁ ባለቤቴም አልሀምዱሊላህ ይረዳኛል ግን አልሳካ አለኝ እስቲ እህቴ ዱዓ አድርጊልኝ በሰላም ከቤተሰቦቼ እንዲሁም ከውዱ ባለቤቴ ከቤተሰቦቹም በሰላም እንድገናኝ እና በትዳሬም እንዲያፀናኝ ያረብ ላንተ አይቸግርም ሁሉንም ነገር አሳካልን እህህህህህህ

    • @عإشهعبدالله-ل4ش
      @عإشهعبدالله-ل4ش 2 роки тому +2

      @@ekru7385 አብሽሪ ውዴ አላህ ያሳካልሽ ዱኒያ አትሞላም ጨከን ብለሽ ግቢ ባለቤትሽ ካገዘሽ አታስቢ ስበቡን አድርሱ ከዛም አላህ ይሙላው እኔም ኢንሻ አላህ እሞክራለሁ።

  • @ሉባባአብዱ
    @ሉባባአብዱ 2 роки тому +1

    ኢላሂ በእዝነት አትለየኝ አላህየ ያረምብ

  • @ttww9470
    @ttww9470 2 роки тому +3

    ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም

  • @darajafteamo2461
    @darajafteamo2461 2 роки тому

    አለሀ ከበለቸን ሀቂ ይጠብቀን የረቢ

  • @EThiopia765
    @EThiopia765 5 місяців тому

    ማሻአላህወድሜአላህይጨምርልሽ

  • @tube9426
    @tube9426 Рік тому

    የኔን ስራ አስታወስከኝ ሰያዬ ሴንጀር

  • @Alhamdulilah-dt1gf
    @Alhamdulilah-dt1gf 2 роки тому

    ጀዛከላህ ኸይር ሰያ

  • @SjhtkxFhdojk
    @SjhtkxFhdojk 4 місяці тому

    ማሻ አላህ ሥትሠፋ ደሥ ሲል

  • @sff5724
    @sff5724 2 роки тому

    ሰያ ማሻ አላህ ልብስ ሰፊ ነክ እዴ

  • @هاديهبنتسعيد
    @هاديهبنتسعيد 2 роки тому

    ሰያ በዛሬው ዳአዋህ ላይ በደብ የማማክርህ ነገር አለኝ ግን እንደት ነው የማገኝህ ማለቴ ስልክህን ብታስቀምጥልኝ

  • @seadatube5438
    @seadatube5438 2 роки тому +63

    ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጲያ ፍትህ ለንፁሀን ህዝቦች

    • @nani969
      @nani969 2 роки тому +1

      አላህ ሀገራችን ካለችበት መከራ ነጃ ይበላት ያረብ ሁላችንም በዱአ ወይም በፀሎት እንበርታ እህት ወንድሞቼ

    • @hawaseid1478
      @hawaseid1478 2 роки тому

      صل الله عليم وسله
      جزك الله خيرن

    • @mareesrak1657
      @mareesrak1657 2 роки тому

      አላህ ሰላም ያድርግልን

  • @user-ox1yf2xr1n
    @user-ox1yf2xr1n 2 роки тому +1

    ጀዘኩሙላህ ኸይር ወድማችን

  • @حلومالسعيده
    @حلومالسعيده 2 роки тому

    ጀዛከላህኽይር ሰያ

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 2 роки тому

    ወንድሜ. ሳያ. እስኪ ስልክህን. ወይ. የቴሌግራም ሊንክህን. አስቀምጥልኝ እባክህ

  • @ዘሀሩሰኢድ
    @ዘሀሩሰኢድ 2 роки тому

    ጀዛ ካላህ ከይር ሰያ

  • @حفصابينةبابا
    @حفصابينةبابا 2 роки тому +3

    ሡለላሂ አለይሂ ወሠለም ጀዛካላህ ኸይርን

  • @zuzutube1454
    @zuzutube1454 2 роки тому +2

    ሰያችን እኮ ትለያለክ የአኪ አለህ ዪጠብቅክ

  • @fathima7269
    @fathima7269 Рік тому +1

    ጀዛክ አላህኸይር

  • @ዙዙነኝየእነቴነፋቂ
    @ዙዙነኝየእነቴነፋቂ 2 роки тому +1

    ጀዛከላህ አላህ በጥሩ ያሰታውሰክ ያረብ

  • @ToyebaTube
    @ToyebaTube 2 роки тому +1

    መሸአላህ ሰያበርታልን

  • @HhHh-qj9qs
    @HhHh-qj9qs 3 місяці тому

    እስኪ መልስሉኝ በስደት ያለነው አብረን ሰርተን አብረን ጥረን እሱ ከተቀየረ እዴት ማድረግ እንችላለን በቃ ሴፍታችንን ጥለን ነው ያለው አሁን እዴት አድርገን ነው የባል ሀቅ የምናከብራቸው
    ዝቅ ስንል ስደት አንሶ እሱም ይጎዳል ምን ትላላችሁ

  • @إكراماحمد-ي4ت
    @إكراماحمد-ي4ت 2 роки тому

    መሻአላህበጣምደስየሚልዳአዋ

  • @mareesrak1657
    @mareesrak1657 2 роки тому

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ማሻአላህ አላህይጠብቅህ

  • @mameabdurezak5700
    @mameabdurezak5700 2 роки тому

    ሰያ ስትይ ነው መጀመሪያ ጥንካሬሽ የጠፋው

  • @الحمدللهربلالمن
    @الحمدللهربلالمن 2 роки тому

    ጃዛ ከአላህ ሀይራን ወድማችን

  • @radyiatube1266
    @radyiatube1266 2 роки тому +1

    ጀዛከሏሁ ኸይርን ሰያ

  • @hayatshifaw2923
    @hayatshifaw2923 2 роки тому +1

    ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛክላ ኸይር

  • @በምሪካቱዩብ
    @በምሪካቱዩብ 2 роки тому

    ወአለይኩሙ ሰለም ወረሀመቱለህ ወበረከቱ አላህ ይስትር

  • @zeyenabaibeyemuhey
    @zeyenabaibeyemuhey 2 роки тому

    ያለጢፍ
    እኔ በፍርሃት ይኸዉ አለሁ