ጠዋት ተነስተህ እነዚህን ነገሮች ካደረክ የጡንቻህ እድገት 🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 88

  • @yadueltesfaye6894
    @yadueltesfaye6894 Рік тому +6

    በእውነት አሹ ክብር ይገባሃል

    • @ashuviews
      @ashuviews  Рік тому

      የኔ ምርጥ ወንድም💓💓💓💓🙏🙏🙏🙏🙏

    • @yadueltesfaye6894
      @yadueltesfaye6894 Рік тому

      @@ashuviews ባንተ ምክሮች በጣም ተለውጠናል

  • @Nagesaababaacheso
    @Nagesaababaacheso 6 місяців тому +2

    ወደጄ አመሰግናለሁ ለኔ እውነት ለመነጋገር ጊዜ አይኖረኝም 😢 በዚህ አጋጠም እኔ ማታ ከworkout after ነው ሻውራ የሚውስደው በዛ ላይ ጠዋት ድገም ብውስድ ችግር አይሆንም ። እና ጠዋት mobility ነው የሚመቻኝ 🤗

  • @SemretTsegaye
    @SemretTsegaye 10 місяців тому +1

    It's amazing ashuye but the video is too big

  • @154messi
    @154messi 7 місяців тому

    አገላለጽህ በጣም ክሊር የሆነ ትህትና የተሞላው ስለሆነ በርታ. ጠንክር. እልካለሁ።

  • @RoberaTakele-hr7pj
    @RoberaTakele-hr7pj 10 місяців тому +2

    If one chest is greater than the other what shall i do please tell me please 🙏

    • @ashuviews
      @ashuviews  10 місяців тому

      ምርጥዬ ቪዲዮ ሰርቼበታለሁ እየው

  • @getfre
    @getfre Рік тому +1

    Thank you Achu for the great view. I didnot fully understand though how coffee helps to develop muscle.

    • @ashuviews
      @ashuviews  Рік тому

      ይኸው ሊንኩን ተጭነህ እየው
      ua-cam.com/video/GeWauiQo-bw/v-deo.html

    • @ashuviews
      @ashuviews  Рік тому

      💓💓💓💓

  • @MuleAyele-ss9zn
    @MuleAyele-ss9zn Рік тому +1

    ት/ቶችህ በጣም ነው የተመቸኝ አመሰግናለው

    • @ashuviews
      @ashuviews  Рік тому

      ሙልዬ እጅግ በጣም አመሠግናለሁ ❤❤❤🙏

  • @GanosBest-yk8bg
    @GanosBest-yk8bg Рік тому +1

    ትምህሪቱ በጣም ደስይላሊ አመሰግናሎ ጢያቀ አለኚ የሆዲ ጡንቻ አዎጣጡ እንደት ነዉ ብቲበራራልኚ

    • @ashuviews
      @ashuviews  Рік тому +1

      ተሰርቶበታል ምርጥዬ

  • @johnboyephrem5630
    @johnboyephrem5630 Рік тому +1

    የጠዋት ፀሀይ ከስንት እስከ ስንት ሰአት ነዉ please answer me

  • @HenokTilahun-j1i
    @HenokTilahun-j1i Рік тому +1

    ሰላም አሹ በጣም እናመሰግናለን🙏
    ለየት ያለ ጥያቄ አለኝ:-ገመድ መዝለል ክደት ማንሳት ስራ ላይ ችግር ይኖረው ይሆን?

    • @ashuviews
      @ashuviews  Рік тому +1

      በጣም ጥሩ ነው ነገር ግን በአነስተኛ መጠን መብዛት የለበትም

  • @Abebe-ns6mr
    @Abebe-ns6mr Рік тому

    ሻወር፣መዉሰድ፣በየቅኑ፣ችግር፣አለው፣ወይስ

    • @ashuviews
      @ashuviews  Рік тому

      እጅግ በጣም ጠቃሚ ነው (በቀዝቃዛ ) ቪዲዮ ሰርቼበታለሁ እየው

  • @MuleAyele-ss9zn
    @MuleAyele-ss9zn Рік тому +1

    አሹ እስፖርት ሰርቼ እንደጨረስኩ በዳው ሻወር ብገባ ችግር አለው ዎይ ?

    • @ashuviews
      @ashuviews  Рік тому

      በጣም ጠቃሚ ነው ቪዲዮ ሰርቼበታለሁ

  • @MikiyasYeneneh
    @MikiyasYeneneh 2 місяці тому

    Meret sew

  • @kedirseid5484
    @kedirseid5484 2 роки тому +2

    እናመሰግናለን bro ቀጥልበት

    • @ashuviews
      @ashuviews  2 роки тому

      ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @BereketDaniel-x1f
    @BereketDaniel-x1f 10 місяців тому +1

    10 Q brother

  • @Kedirwumer
    @Kedirwumer 3 місяці тому

    hi አሹ ዲጋብእና ፑሻፕ ብንሰራ እዴትነው

  • @gedionteshome1925
    @gedionteshome1925 2 роки тому +1

    Best & cool Tanks bro Bless u.

    • @ashuviews
      @ashuviews  2 роки тому

      ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏i really thank you bro

  • @abdexckillee
    @abdexckillee Рік тому +1

    Broye Yemch nurlign

    • @ashuviews
      @ashuviews  Рік тому

      Amen yene mert 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️

    • @abdexckillee
      @abdexckillee Рік тому

      @@ashuviews mnm aydel gin bicha bertalen bezu negarnew kahante yetamarkut bro

  • @matrictip
    @matrictip Рік тому

    ashuye endhi hulunm be ande kemtaweraw hulunm be kutr awraw ende inspire Ethiopia ❤❤❤tinsh edit bichemrbat malete new enji hasabu mirt new❤❤❤

    • @ashuviews
      @ashuviews  Рік тому

      እሺ የኔ ምርጥ 🙏🙏🙏

  • @melonafiker737
    @melonafiker737 2 роки тому

    Thanks ashu mirta migerm mereja new berta

    • @ashuviews
      @ashuviews  2 роки тому

      የኔ ምርጥ ሰው ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @akulanyy
    @akulanyy 2 місяці тому

    🙏🙏🙏🙏

  • @mulukenasmare3347
    @mulukenasmare3347 2 роки тому +1

    አመሰግናለዉ ለሁሉም ትምህሪት
    ኤነ ብስክሌት ተወዳዳሪ ነኝ በዛ ላይ ክሎዬ ትንሽ ነዉ ጠዋት ሳይክል ነዳና ከሳት ደሞ ጅም ገባለው እና ኤሄ ጡንቻዬን ለመገምባት ምንም ችግሪ አያመጣም ይሆን አሹየ

    • @ashuviews
      @ashuviews  2 роки тому +1

      እኔም በቀን 16 ኪሜ እነዳለሁ እስከ አሁን ጥሩ እና ደጋፊ ነው የሆነልኝ ነገር ግን ቡለ በደንብ መብላት ግድ ይልሃል

  • @suramot
    @suramot 7 місяців тому +1

    💪💪💪

  • @surafeltena8583
    @surafeltena8583 Рік тому

    ሰላም አሹ እኔ ከሌሊቱ 11.00 ነው ክብደት እምሰራው ።እና ማታ መስራት ነው ጥሩ ብለሃል ። ጠዋት ቢሆን ችግር አለው

    • @ashuviews
      @ashuviews  Рік тому +1

      የተሻለ በሚለው እንጂ ምንም ችግር የለውም

  • @yabsrawerkne5691
    @yabsrawerkne5691 2 роки тому +1

    Be15 amete jym bijemr kumete lay risk yametal?

    • @ashuviews
      @ashuviews  2 роки тому +1

      ምንም ችግር አያመጣም በዚህ ጉዳይ ላይ ቪዲዮ ሰርቼበታለሁ እየው

  • @mekiyuman8877
    @mekiyuman8877 2 роки тому +1

    በርታልን ብሮዬ

    • @ashuviews
      @ashuviews  2 роки тому

      በጣም አመሠግናለሁ የኔ ምርጥ ❤️❤️❤️🙏🙏

  • @israelisru1182
    @israelisru1182 2 роки тому +1

    ቀጪን ንኝ እንደዛውም ፍአት አስቸገረኝ

    • @ashuviews
      @ashuviews  2 роки тому

      እስሩ ቪዲዮ ሰርቼበታለሁ አላየኸውም?

  • @israelisru1182
    @israelisru1182 2 роки тому

    Super set work out

    • @ashuviews
      @ashuviews  2 роки тому

      👍👍👍👍👍🙏🙏🙏

  • @fuadsiraj5302
    @fuadsiraj5302 Рік тому +1

    bro ybosheeyeserawen vidyo lamawered felge axawet?

    • @ashuviews
      @ashuviews  Рік тому

      የጻፍከው አልገባኝም ምርጥዬ

    • @fuadsiraj5302
      @fuadsiraj5302 Рік тому +1

      ለአቋምየሰራዉን ቪድዬ ላወርድ ብዬ ሊንኩን ላክልኘ

  • @kir2007
    @kir2007 2 роки тому +1

    ለብልት ጥንካሬ የሚሆን እንቅስቃሴ እባክህ ወንድሜ

    • @ashuviews
      @ashuviews  2 роки тому

      እሺ 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

    • @kir2007
      @kir2007 2 роки тому

      @@ashuviews አደራ ወንድሜ እንዳትረሳኝ🙏🙏🙏❤

  • @israelisru1182
    @israelisru1182 2 роки тому +1

    እኔ ምልክት ጡንቻን አጠንክሮ መያዝ ጥቅም አለው

    • @ashuviews
      @ashuviews  2 роки тому

      አዎ በጣም ጥቅም አለው it increases time under tension

  • @ebstebewket7493
    @ebstebewket7493 2 роки тому

    ለምሳሌ ጂም ስንሰራ የሁለት እጆቻችን ጡንቻ ሊለያይ ይችላል ያንን እንዴት balance እናድርገው ?

    • @ashuviews
      @ashuviews  2 роки тому

      ረቡዕ የሚለቀቅ ቪዲዮ በዚህ ዙሪያ ተዘጋጅቷል 🙏🙏🙏🙏

  • @danieldemeke6494
    @danieldemeke6494 2 роки тому +1

    Bertaln

    • @ashuviews
      @ashuviews  2 роки тому

      ዳኒ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @habtamudegu1406
    @habtamudegu1406 2 роки тому

    እናመሰግን አለን የኔ ጥያቄ 4ቀን ፉል ቦዲ ወርካዉት አንድ ቀን ካልስትኒክስ ቢሆን ሀሪፍ ይሆናል ወይስአ ይመችም

    • @ashuviews
      @ashuviews  2 роки тому

      እጅግ በጣም ምርጥ ነው

  • @yonasshumey7334
    @yonasshumey7334 2 роки тому +1

    ቴሌግራም ቻናልህን ላክልኝ

    • @ashuviews
      @ashuviews  2 роки тому

      አካውንቴን ነው ወይስ ቻናሉን

    • @yonasshumey7334
      @yonasshumey7334 2 роки тому +1

      @@ashuviews አካውንትህን

    • @ashuviews
      @ashuviews  2 роки тому

      @hypertro

  • @abduyeabduye4581
    @abduyeabduye4581 2 роки тому

    አሹ እኔ የው ወሬ ሆነዋል ወደ 8 ኪሎ ቀንሼያለሁ ግን የሚያሰራኝ አላገኘሁም እንጂ በደንብ ለውጠ ነበረኝ እስቲ አሰራሩ ከቻልክ በቴሌግራም አውራኝ

    • @ashuviews
      @ashuviews  2 роки тому

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👏👏እሺ ዛሬ ከሰዓት አወራሃለሁ

  • @Abusha576
    @Abusha576 2 роки тому

    👍 best snt ?set&rep ngern esti set 4-6👍💪 rep snt bihon harif new?? Sraln sle ድግግሞሽ 🙌👍

    • @ashuviews
      @ashuviews  2 роки тому

      እሺ 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @erma3434
    @erma3434 Рік тому +1

    Bra አንቅልፍ ቢበዛ የጎንዮሽ ጉዳት አለው አንዴ ምን ታስባለህ በጣም ስለምተኛ ነው

    • @ashuviews
      @ashuviews  Рік тому

      አዎ ጉዳት አለው በጣም ሜታቦሊዝምህን ያፈጥነዋል ቢበዛ 8 ሰዐት ነው መሆን ያለበት

  • @abathunzegeye
    @abathunzegeye Місяць тому

    በቆሻሻ ዕቃ የቀረበ ቁርስ አበላኸን። ቆሻሻው ዕቃ በባዕድ ቃላት የተዥጎረጎረው ቋንቋህ ሲሆን ቁርስህ ምክርህ ነው። መልካም ቀን !

    • @ashuviews
      @ashuviews  Місяць тому

      ምን አይነት ስነምግባር የሌለህ ሰው ነህ።እኔ እንዳንተ አልወርድም ግን አፍህን ስትከፍት አእምሮህን በንፍጥ ተሞልቶ አየሁት

    • @abathunzegeye
      @abathunzegeye Місяць тому

      @ashuviews ቋንቋህን አስተካክል፤ ወዳጄ ከድህነት የከፋው ድህነት የቋንቋ ድህነት ነው። የድንቁርና ድንቁርና ደግሞ ስህተትን ለመቀበል አለመፈለግ ነው። ከስህተትህ ተማር ነው ያልሁህ። ጡንቻ ቢገነባ አእምሮም ካልተገነባ እንዳንተ ተሳዳቢ ነው የሚያደርግ። የእኔ ጭንቅላት በዕውቀት እንጂ እንዳንተ በጥራዝ ነጠቅ አልተሞላም። ተማር!ስህተትን መቀበል ነውር አይደለም፤ቋንቋየን የሚያጨማልቀውን ግልብና ገለባ በዝምታ የማልፍ ሰው አይደለሁም፤ አንተን ብሎ መካሪ። ነገርህ ሁሉ ተከናንባ ቂጧን የገለበችውን ሴት ይመስላል።

  • @halefomzeray4084
    @halefomzeray4084 2 роки тому

    ሰላም ላኣንተ ዩሁን ብራዘረ ኣንድ ነገር እንድታማክረኝ ፈሊገ ነበር በናትህ እችን ጥያቄን መልስልኝ ምን መሰለህ በቅርቡ እስፖርት እጀምራለው እና ፑሮቲን መጠቀም እፈልጋለው ከኔ በላይ ኣንተ ታውቃለ እና የተኛው የተሻለ እንደሆነ እንድትነግረኝ እፈልጋለው በናትህ ኣይተህ ዝም እንዳትል መልስልኝ

    • @ashuviews
      @ashuviews  2 роки тому

      ከውጪ የማስመጣት እድል አለህ ወይስ እዚው ነው የምትገዛው??

    • @halefomzeray4084
      @halefomzeray4084 2 роки тому

      @@ashuviews ኣዲስ ኣበባ ነው መግዛት የምፈልገው

    • @ashuviews
      @ashuviews  2 роки тому

      @hypertro ቴሌግራም ላይ ጻፍልኝ ፎቶ እልክሃለሁ

  • @burab3741
    @burab3741 Рік тому +1

    ይቅርታ አሹ

    • @ashuviews
      @ashuviews  Рік тому

      አብሽር ብሮ 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @Surafel027
    @Surafel027 2 роки тому +1

    Ashu ene pushup ke 10 belay mesrat alchilm
    Ena bezi video ley yalewu strategy mert new esti ayteke negeragn kechalke demo translate argelign
    ua-cam.com/video/T_zU_5SXhiQ/v-deo.html

    • @ashuviews
      @ashuviews  2 роки тому

      እሺ ብሮ አይቼ አሳውቅሃለሁ