የሻለቃው ወሳኝ ጥሪ ቀሪውን የፋኖ ጉዞ በድል ለማጠናቀቅ | Hiber Radio with Major Atinafu Nov 02, 2024

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ •

  • @Dan77779
    @Dan77779 День тому +2

    ሃብታሙ ዝግጅቶችህን ሁሉ አደንቃለሁ። ሁሌም ጥዋት ወደ ስራ ስሄድ መኪናየ ውስጥ ህብር ሬድዮን እያዳመጥኩ ነው የምሄደው። ሻለቃው ስለ አቶ ተክሌ የተናገረውን ግልፅ ለማድረግ አቶ ተክሌን አቅርበህ መልስ ቢሰጡበት ደስ ይለናል። ላለፉት 60 ዓመታት ከኦነግ እና ወያኔ በላይ ኢትዮፕኒስት ነን የሚሉ በአማራ ህዝብ ላይ ጉዳት አድርሰዋል። በአማራ ደም ኢትዮጵያን ለማኖር የሚፈፅሙትን ደባ ማስቆም ይገባል።

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 День тому +11

    ዘወትር እንደምታደርጉት፤ ገምቢና አስተማሪ ውይይት ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን!

  • @genettaddesse8748
    @genettaddesse8748 День тому +3

    የሻለቃ አጥናፉ ብሩህ አእምሮ የሚያመነጨውን ድንቅ የመፍትሔ አካሄድ ማዳመጥ እጅግ ደስ ይለኛል። ጥፋትን ቶሎ ማረም አግባብ ነው። ወቅቱም ይፈቅዳል። በባሕርያችን፣ እኛ ኢትዮጵያኖች በይሉኝታ የታጀብን ነን። በየአቅጣጫው የሚከሰተው ሥር የሰደደ ችግርና የሚፈፀመው የድፍረት ኃጢአት ድንገት የሆነ አይደለም። የከረመ ነው። በይሉኝታ የታለፈ፣ ደፍሮ የሚወቅስና የሚመክር የፍትህ ሰው እጥረት ውጤት ነው።
    ሻለቃ አጥናፉ፣ በቅንነት መንፈስ ለፍትህ የሚያበረክቱትን ወታደራዊ፣ አስተዳደራዊ እና ፖለቲካዊ እይታ ማዳመጥ ይጠቅመናል። ይበርቱልን እላለሁ። እግዚአብሔር አብልጦ በእውቀትና በጥበብ ይባርኮት።
    ጋዜጠኛው ወንድሜ ኃብታሙ፣ ለየት ያለ አቀራረብህንና ሙግትህንም ማዳመጥ እወደዋለሁ። በርታ። ተባረክ።

  • @Dan77779
    @Dan77779 День тому +4

    ሻለቃ አጥናፉ ኢትዮጵያኒስት ይመስላል። ለዚህም ነው የአማራ ብሄርተኞችን ለመተቸት የሚሞክኖረው።

  • @DejenaDugda-sw7mm
    @DejenaDugda-sw7mm День тому +2

    እድሜና ጢና ይስጥልን ለእንግዳክ

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 День тому +2

    Thank you our wonderful people 💪👍

  • @KestoKa1203
    @KestoKa1203 День тому +2

    Shaleka Atinafu ejig ejig betam amsginalhu,...hulem ektatelalhu

  • @alemayehutadesse8409
    @alemayehutadesse8409 День тому +5

    All Amharas and other Ethiopians. ,should stand together to stop the Fasicst ABIY

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat День тому +3

    ሰውየውን ፋኖ ወደ አ አ ሰብሮ ገብቶ ሥልጣን
    ያለረህራሄ,ነጥቆ መውሰድ,,💥💚💛❤🙏

  • @tadessealene4340
    @tadessealene4340 День тому +4

    Please stand together to protect the Amhara genocide in Ethiopia .
    We have to stand together to stop the Amhara genocide.
    Thanks!!!!!!!!!!!

  • @ShimelashAlemu
    @ShimelashAlemu День тому

    የአማራ ፋኖ በጎጃም በጎንደር በወሎ በሸዋ ያሸንፋል ሕብር ሬዲዮ በርቱልን ከጎናቸሁ ነን።

  • @gatuyeju3671
    @gatuyeju3671 День тому +3

    Thank you both!

  • @tamrattaye7848
    @tamrattaye7848 День тому +4

    ውነታቸውን ነው ሻለቃ አጥናፉ የማይሆን ንግግር እኛ ፋኖን እንደግፋለን ለምንለው እራሱ ያሸማቅቃልም ተስፋ የሚያስቆርጥ ንግግር ነው እንደነዚህ አይነት ሰዎች አፋቸውን ስለማይቆጣጠሩ ሚዲያ ላይ ባይወጡ ጥሩ ነው ከሻለቃ ዳዊት ጀምሮ ትግሉ ላይ ቀዝቃዛ ውሀ ነው የሚቸልሱት

  • @raskidus1681
    @raskidus1681 День тому +2

    Thanks I agree 💯

  • @abebemandefro291
    @abebemandefro291 День тому +4

    ሻለቃ ያቀረቡት አስተሳሰብ ትክክለኛ እና የጋራ አገራችንን በመተባበር ልንገነባበት የሚያስችል ግሩም አቀራረብ ነው። ስለሆነም፣ ወገን ሆይ፣ በዚህ ዓላማ ሥር እንሰባሰብ???

    • @abebemandefro291
      @abebemandefro291 День тому +1

      እንዲህ ያለ ጥርት ያለ በጥበብ የተሞላ እና ቅን የሆነ አስተባባሪ ሀሳብን ነው እንጂ ለኢትዮጵያዊነት የሚያዋጣው፣ ሌሎቹ በዘረኝነት እና በጠባብነት በተሠማሩት ያለርህራሄ ባደረጉት ጭፍጨፋ እና በስድብ ላመጡት አጥፊ መመሪያ ምላሽ ለመሰጠት
      አንዳንድ ደካማ እና ጠባብነትን የሚያስተጋቡ "ፋኖ አዲስ አበባ ገብቶ ጥንትም የአማራ የነበረውን የአገዛዝ ስለጣን ለአማራው ይመልሳል።" ብለው ሲለፍፉ የነበረውን የወረደ የጠባብነትን አስተሳሰብ አፍረውበት ይቅርታ በመጠየቅ ሻለቃ አጥናፉ ወዳቀረቡት አስተሳሰብ መምጣት ተገቢ ነው።
      እነዚያ ላደረጉት የጥላቻ ጥፋት ልነመልስላቸው ይገባል ተብሎ መነሳት ውጤቱ ሁል ጊዜም ስንጠፋፋ መኖር ብቻ ነው። የሚያዋጣው፣ አንዱ ወገን ማቆም እና ይቅርታ ተደራርጎ አንድነት መመሥረት ብቻ ነው!!!

  • @MastewaleBalewe
    @MastewaleBalewe День тому +1

    የአማራን ብሄርተኝነት ተቃዋሚ ነው የሚመስለው ከዚህ በፊት እኮ የእውነት መስሎን ለሎችን ተከትለው ብዙ ዋጋ ከፍለዋል ወንድሞቻችን. ሰውየው የአማራ ህዝብ ችግር የታየው አልመሰለኝም ከአማራ ውጭ ያሉትን ኢትይዮጺያዊያያያን እንደወንድም ስናቀርባቸው እኮ የአማራን ትግል ለመጥለፍ ነው የሚኳትኑት በአጠቃለይ ትምረነል የሚሉት የሌሎች ነገድ አባላት የአማራ ስልጣን መያዝን በፍጹም አይፈልጉም ይህ ባለበት ሁኔታ ሻለቃ እንዲህ ማለቱ ተገቢ አይመስለኝም ህዝቡን እንደ ህዝብ ጠላታችን ነው ያለ አንድም የአማራ ኢሊት የለም ይሄ በሌለበት ለምን ይሄንን ሀሳብ እንጣመጣው አላውቅም ሞ።

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 День тому

    አሁንም ስለ አንድነት ስለአገራዊነት አማራዉን ከማንቃት ሌሎችን ለማንቃት ጊዜ ቢወሰድ ይሻላል አማራ ችግር ዩለበትም አብሮ ለመኖር።

  • @gudukassa5088
    @gudukassa5088 День тому +2

    እነዚ ራሳቸዉን IFCC ብለዉ የሚጠሩ ግለሰቦች የትኛዉም ፋኖ ዉክልና ሳይኖራቸዉ ከፍተኛ ጥፋት እየፈጠሩ ነዉ!

  • @elsatesfaye312
    @elsatesfaye312 День тому +1

    Dele le fano 💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪

  • @EllenySisay-xn1xs
    @EllenySisay-xn1xs День тому +4

    ወንድሜ ሀብታሙ ሻለቃ አቶ ተክሌ የሻውን ደውሎ ወይም አንተን ጠይቆ ማብራሪያ መጠየቅ እንጅ ክፍተት ይፈጥራል ሻለቃን የምደግፈው ወዘፍ አድርጎ ማለፍ አያሰፈልግም
    ውክልናቸው ግልፅ መሆን አለበት

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 День тому

    አማራ አንተባበር ያለበት ጊዜ አለወይ አሁንም ሁሉሞ አይነት ግፍ ኤየደረሰበት አሁንም አማራዉ የሚወቀሱዉ ለምን ይሆን ብለን እንጠይቃለን።

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 День тому +1

    መወቀስ ያለባቸዉ ሰዉ የሚያርዱ የሚያሳደዱ ገፊዋችን ሁሉም የኛ የሚሉትን እንጂ አንድ አማራ ፕሮፌሰር ምን አለ ተብሎ ያዙኝ ልቀቁኝ መጋጋጥ ምን ማለት ነዉ ።

    • @geta8779
      @geta8779 День тому

      የተባለው አልገባህም! እንደ ግለሰብ ፕሮፌሰሩ የተናገውን ሳይሆን የተናገረበት ሚዲያ አለም አቀፍ የፋኖ አስተባባሪ በመባል የሚታወቀው ፋኖ ባልወከለው የብልጽግና በሆነው ሚዲያ መቅረባቸውን ነው የተቃወመው!!

  • @Dan77779
    @Dan77779 День тому +5

    አቶ ተክሌ የሚናገረውን የሚያውቅ ለአማራ ህዝብ ብዙ ዋጋ እየከፈለ ያለ ጀግና ሰው ነው።

    • @geta8779
      @geta8779 День тому

      የአቶ ተክሌ የሸው የግለሰብ ንግግር ሳይሆን ችግሩ አለም አቀፍ የፋኖ አስተባባሪ ኮሚቴ ብሎ በሚጠራ የብልጽግና ሚዲያ ቀርበው የፋኖ መግለጫ ማሰመሰሉ ነው ትክክል ያልሆነው!!

  • @TeshomeTeshe-d6z
    @TeshomeTeshe-d6z День тому +1

    ጠከርምር ወይፍክች

  • @segededemissie4081
    @segededemissie4081 День тому +1

    Tekele!

  • @lucyamarawit3662
    @lucyamarawit3662 День тому +3

    የኦሮሞ ፅፍኛ ለዘመናት ሲዝት ሲገል ኖሮ አማራ ትፍስ ሲል ሁሉም ምላሱን ይዘረጋል አሁን ምን ይሉታል ደሞ ይሄ ትቢቱ ደሞ አማራዎች ጥላቻ አለበት የተነገረው እውነት ነው ሚገርም ሰውዬ ነው ቀናተኛ ነው ይሄን ሁሉ ሰሐት ወስዶ አማራን ዝበሉ አተፍሱ እውነት አትናገሩ ማንነትህን ነው ያጋለጥከው እደውም ፅፍኞች ተደናግጠዋል

  • @Dan77779
    @Dan77779 День тому +4

    ሻለቃ ትንታኔህን ባደንቅም አቶ ተክሌን የመተቸት ሞራል ግን የለህም። አቶ ተክሌ ለአማራ ትግል እጅግ ብዙ ያበረከተ እና ሙህር እና በሳል ሰው ነው።

    • @adugnatesfaye6346
      @adugnatesfaye6346 День тому

      ሀብታሙ እባክህ ሻለቃ ውን ከጋሽ ተክሌ ጋር አንድ ላይ ብተቀርብልን ?? እኔ ለነዚህ Fake Ethiopianistች ቦታ የለኝም ?!?

  • @OlivierCoppin
    @OlivierCoppin День тому +2

    ሻለቃው ከሚያናድደኝ አንዱ ሁሉንም ጥፋቶች ከአማራዎች ብቻ እደ ሚመጣ የሚያረገው ነገር አይመቸኝም የሌሎቹሁ አይታየውም አንዳንዴም አማራን እጠቅማለሁ ብሎ ብሶት ያለበትን አማራን ይጎዳል አማራ ዛሬ ማንንም ባያምን አይፈረድበትም 50 አመት የአማራ ትግል የተጠለፈው አማራ ጠሎች በብሔተኞችነው !!!

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 День тому

    ሌሎች ለራሳቸዉ ሲሉ እንጂ የፋኖን የህልዉና ተጋድሎ የሚደግፉት ለአማራ ሲሉ አለመሆኑ መታወቅ አለበት። ኢትዮጵያኒስቶች ከፋኖ ተጋድሎ ዘወር በሉ ።

  • @tsegenetkappo9353
    @tsegenetkappo9353 День тому +2

    ትግሬ ላይ አሁንም ጦርነት ብከፍት በለው ነው የምለው ይሄ ሁሎ የነሱ ስግብግብነት ነው ዛሬ ያለንበትን ችግር ያመጡት እራያ ድርስ ገብቶ ጦርነት የከፍተው ማነው ለግዜ ዝም ያልነው ግዜው አልደርስም

  • @endalkachewalemu525
    @endalkachewalemu525 День тому +2

    ለእኔ አንዳንድ የአማራ አንቂዋች ወይንም ሙህራን የዋህነት ወደ ጅልነት ይቀየርብኛል። እንዴት የአማራን እልቂት ከአወጁት እና ካስፈፀሙ ወንጀለኞች ጋር መቀራረቡ ጥሩ ነው ይባላል? እነ በቀለ ገርባን እነ አሉላን እነ ስታሊንን የመሣሠሉት ወንጀለኞች ጋር የምን ንግግር ነው? ሌሎች የአማራን ጭፍጨፋ ያልተሳተፉ የማህበረሰብ አካል የሉም? የፋኖ እንቅስቃሴ አስተማማኝ ደረጃ ላይ መድረሱን ያወቁ ወንጀለኞች በሙሉ ጃኬቱን ቀይሮ ሲመጣ የምትቀበለው ከሆነ የኢትዮጵያ ስቃይ ቀጣይ መሆኑን ያሳያል። ሻለቃ የፍትህ ልእልና በዚች ምድር ላይ እንደማይተገበር የሚያሣይ ትንተና ነው።

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 День тому

    አማራ በይሉኝታ ሳይሆን በዉነቱ ነዉ መታገል ያለበት። ይሉኝታ ለዚህ መታረድ መሳደድ መገፋት አድሰዉታል። ፋኖ ያቸንፋል !!!!!!

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 День тому +1

    The poll. The ethiopian people deserve respect and justice !!! Many Ethiopians suggest let the ," tmarrakewoche " settle in the region. They are safer here !!! The ethiopian intellectuals , need to look into , the Division of Labour among themselves !!! If it is this way, it will be faster and shorter time of miseries in citizens' lives !!! Unity the source of Strengths !!!

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 День тому

    ኢትዮጵያኒስቶች ለምንድን የሚሞተዉ የሚሳደደዉ ወዘተ አማራዉ ላይ ጊዚያቸዉን ሁላ የሚያጠፉት ሌሎችን ለምን ስለ አገር አያነቁም።

  • @afriman-fv7lg
    @afriman-fv7lg День тому +2

    Shalkaw tekekel new

  • @RafaelHailu
    @RafaelHailu День тому +2

    ሻለቃው እዚህ ቁጭ ብሎ ከሚተርክ ፣እንደ ጀግኖቹ ይውረድና እውቀቱን በተግባር ያሳየን።

  • @ምንጩመኳንንት
    @ምንጩመኳንንት День тому +2

    ወንድሜ ሀብታሙ አንተ ከምትጋብዛቸው ጀግኖች የአማራ ዓይናማ ጀግኖች ተወያይዎችህ መካከል ሻለቃን ከመቀመጫዬ ተነስቼ የክብር ልባዊ ሰላምታ አቀርብለታለሁ::
    ሻለቃ! ቁርጠኛ ጀግና የኢትዮጵያ ወታደር ነው: ወንድሜ ሀብታሙ እባክህን የሻለቃን ስልክ ቁጥሩን???
    ወንድሜ ሀብታሙ ፕ/ እና ዶ/ ር የተባሉት አቢይ አመዱን የሚያስደስት መጋረጃ የገዙለት መሆናቸውን እንኳን ያልታወቃቸው እና ያልተረዱ ቅሪትች ናቸውኮ???

  • @derejewendafrie
    @derejewendafrie День тому +1

    ሻለቃ አጥናፉ !!!የጠቀሷቸ‍ው ሰ‍‍ው እኔ በበኩሌ ልክ አልተናገሩም አልልም ።
    አወ ተሳስተዋል ቢባል እንኳ
    👉🏾እርሰዎም ዘግቶ መምከር ።
    ማለት ምን ማለት እደሆነ ሊያውቁ ይገባ ነበር 😳

  • @geta8779
    @geta8779 День тому +1

    ሻለቃ አጥናፉ የተናገረው በፋኖ ሰም ተመዘግበው ያሉ ለምሳሌ እነደ አለም አቀፍ የፋኖ አስተባባሬ ምናምን በሚል ስም በብልጽግናው ጌታቸው በየነ የሚንቀሳቀስ ሚዲያ የትኛው ፋኖ ወክሎት ነው?? የሚለው ጥያቄ ትክክል ነው !! እነ ፕሮፌሰር ሀብታሙ ተገኘና አቶ ተክሌ የሸው በዘዚሁ ሚዲያ እየቀረቡ ከፋኖ የተሰጠ መግለጫ እስከሚመስል ድረስ መናገር የለባቸውም ባለው እስማማለሁ።

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 День тому

    ፋኖ ወራሪም ዘራፊም ገዳይም ወዘተ ሳይሆን ሰብአዊ የሆነና ለህግ የበላይነትና ተጠያቂነት እኩልነት የሚታገል ሀይል ነዉ።

  • @amarechhailu6499
    @amarechhailu6499 День тому +1

    ለምን ሀሳብ ትገድባለህ

  • @Girma-s6q
    @Girma-s6q День тому +1

    He never said that watch it again please rather he said we don't repeat that.

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 День тому +2

    የኦነጉ መሪ አብይ ተብየ ስለ አማራ ዶሮ ወጥ ዘፈን ወዘተ የሚለፍፈዉ አማራዉ ተናገርልኝ ብሎ ነዉ ለምን የ86 ብሄሮችን ባህል አይለፍፍም ?

  • @jfyea
    @jfyea День тому +1

    አየር ቀዘፋ

  • @amanuelabede4538
    @amanuelabede4538 День тому

    SHALEKA EWNET TENAGER YE SHABIYA YEMRKOGNA AYAYAZ TAWKWWALWH HULU YE DERG SERAWIT YEMINAGERUT NEW ENDE SHAEBIA LE MURKOGNOCH ENDE SERACHEW SAYHON ENDE WENDIM ADREGO YEMIIYEZACHEW SLEZIH PLEASE TELL THE TRUTH!!!!!

  • @MesfenDemeke
    @MesfenDemeke День тому +1

    ዛሬ ሻለቃው ምን ነ___?

  • @leuismesfin3443
    @leuismesfin3443 День тому +2

    ሻለቃው እባክህ በቃ ብዙ ስለ ግ ለ ሰ ብ አይነፋም 😅

    • @HenokTafesse
      @HenokTafesse День тому +1

      ወንድሜ ጋሼ ተክሌ ይህ ቢሆን ይሄ ይሆናል
      ይሄ ቢሆን ይሄ ይሆናል ማለት ምን ክፉ ነገር ሆኖ ነዉ በመዘርጠጥ መልክ ሻለቃው ብለህ ስትናገር በዚህ ጉዳይ መወያየት ለሚፈልግ ደስ እያለኝ አለህ ለምን አትወያይም

  • @jfyea
    @jfyea День тому +1

    የዋዠቀ ውይይት

  • @lucyamarawit3662
    @lucyamarawit3662 День тому

    አጉል አዋቂነኝ በዛላይ ንቀቱ ሚገርመው ምንም እኮ አደለም እኮ የደርግ ወታደር ነው ወይ ዘድሮ ፍረደብን የድሮ ሰዎች በባዶ መነፍፍት

  • @lucyamarawit3662
    @lucyamarawit3662 День тому +1

    የኦሮሞ ፅፍኛ ለዘመናት ሲዝት ሲገል ኖሮ አማራ ትፍስ ሲል ሁሉም ምላሱን ይዘረጋል አሁን ምን ይሉታል ደሞ ይሄ ትቢቱ ደሞ አማራዎች ጥላቻ አለበት የተነገረው እውነት ነው ሚገርም ሰውዬ ነው ቀናተኛ ነው ይሄን ሁሉ ሰሐት ወስዶ አማራን ዝበሉ አተፍሱ እውነት አትናገሩ ማንነትህን ነው ያጋለጥከው እደውም ፅፍኞች ተደናግጠዋል