አዲስ YouTube ለምከፍቱ በሙሉ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 187

  • @elshadayzariaburuk6382
    @elshadayzariaburuk6382 Рік тому +11

    Ke nilgiri hulu andi negar temarku isum abro mesirt yemil neger fetarim yiradahal antem tadgale tikikil tinishim sira bihon abro desi yilal gideta sewu yemasfaligi ke hona bicha nw inji lik bilahal thanks bro

  • @sew971
    @sew971 Рік тому +87

    አሹን የምትወዱ ዛሬ እድሉ ደርሶኝ አንደኛ ነኝ ላይክ

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 Рік тому +25

    እግዚአብሔር ይባርክ ስለ አንተ ምንም ቃል የለኝም ትሁት ጀግና ነህ 🇪🇹🇪🇹💜💜

  • @GETNETWEDAJO
    @GETNETWEDAJO 6 місяців тому +2

    ግን በማሪያም እሼን እሚጠላ ሠው ይኖር ይሆን
    እፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋ ሥወደው ከራሴ በለይ ነው በዚህ እድሜህ የሥንቱን ታሪክ ቀየርህ ሁሌም ፀጋው ከዚህ የበለጠ ያላብሥህ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Kidist19
    @Kidist19 Рік тому +21

    ሰላም ጤና ፍቅር አንድነት ይስጠን🇪🇹🇪🇷
    ኮሜዲያን እሼቱ አሳውን ሳይሆን አሳ እንዴት ማጥመድ እንዳለብን ሁሌ ስለምታስጠምረን ምስጋናችን ከልብ ነው ክብር በል!

    • @zahraliban5714
      @zahraliban5714 Рік тому +3

      ትክክል እሼ ንገርልኝ ሁሌ ጥላቻን ክፋትን ብሶትን ዘረኝነትን ስናወራ ምንም አይነት ለውጥ ለማድረግ አልተቻለም ።መሆን ያለበት ደግደጉን ጥሩውን ኬይር የሆንውን ነገር መልካሙን ማውራት ይሻላል።

    • @እፀገነት-መ8ቘ
      @እፀገነት-መ8ቘ Рік тому

      በትክክል🙏

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 Рік тому +12

    ወይ እሸቱ ለዚህ ነዋ ቻናሌ ግምጭጭ ብሎ የቀረው ገደልከኝ በሳቅ ይመችህ 😂😂እጅግ በጣም እናመሰግናለን ለምክርህ bravissimo አድናቂህ ነኝ ፈጣሪ ካሰብከው በላይ ያድርስህ ልጄ 🙏ቀጥልበት ምክርህን ለግሰን ከአሁኑ ስንት ነገር አስተማርከኝ በበኩሌ በርታ

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 Рік тому +10

    እግዚአብሔር ይባርክ እሼ የኔ ጀግና የኔ መልካም

  • @user-bintmamailoveyou
    @user-bintmamailoveyou Рік тому +7

    እሼ 100 ሚሊዬን ሥልክ ቢኖረኝና 100 ሚሊዬን ሰብሥክራይብ ባደርግህ ደሥ ባለኝ አላህየ መጨረሻህን ያሳምርልህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኢትዬጵያዊ 🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦 ከሳኡዲ

  • @awegaweg7406
    @awegaweg7406 Рік тому +8

    እሼቱ ምርጥ ሰው ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @aminacomedy50
    @aminacomedy50 Рік тому +7

    እሼ ምርጥ ሰዉ ኑርልን ለወደፍት እንደቴ ነዉ የምሆናሁ ትልቅ ህልም አሌኝ😍

  • @AboodAbood-yg6wj
    @AboodAbood-yg6wj Рік тому +10

    ሠላም ለኢቲዮጽያ ፍትህ ለሚሞቱ ወገኖቻችን

  • @hasetnegnyabatualij3201
    @hasetnegnyabatualij3201 Рік тому

    እሼ የዚህ አስቸጋሪ ዘመን ጀግና ወታደር አልሸነፍ ባይ ትሁት ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ በየሄድክበት እመብርሃን ትጠብቅህ ክፉ አይንካብን በእውነቱ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ🙏

  • @mahlettube1
    @mahlettube1 Рік тому +4

    በጣም ነው ማመሰግነው እሼ የምፈልገው ትምህርት ንው ያስተላለፍክልን

  • @fekeretamenebahiru1433
    @fekeretamenebahiru1433 Рік тому

    ለኔ ዶክተር እሸቱ ከሆንክ ቆየክ በእውነት እኔ የምለው የጭንቅላት ምግብ የሆነውን ፕሮግራምክን እንደ የሙዚቃ መተግበሪያ "ሰዋሰው" አይነት መቅረብ አለበት ይህ የኔ አሳብ ነው የዘመኔ ጀግና አውርቶ ብቻ ሳይሆን ሰርተክ ያሳየከኝ የኔ የዘመኔ ጀግና ብዬ ካስቀመጥኮቸው ጀግና ኢትዮጵያዊያን አንዱ ነክ በርታልኝ የፈጠረን ፈጣሪ አይነልቦናክን ብርት ያድርግልክ

  • @khggxstuhfdeujf
    @khggxstuhfdeujf Рік тому +3

    እሼ ወንድሜ ድንቅ ሰዉ ነህ።አላህ ይጠብቅህ

  • @makyamd6204
    @makyamd6204 Рік тому +1

    እሸበረታልን አላህ እዲሚናጤናየስጣቺሁ ከመላቤተሰብህ

  • @MelkamTube-uy1dx
    @MelkamTube-uy1dx Рік тому +1

    ትክክል ነህ አስታዋይ እኮነህ እሽየ በጣም ነዉ የምወድህ ❤❤❤

  • @merigeatamelaku
    @merigeatamelaku Рік тому +2

    እግዚያብሄር የመረቀህ ድንቅ ልጂ

  • @Ewnetmedia2303
    @Ewnetmedia2303 Рік тому +15

    ሰላም ለሀገረችን 🙏🙏

  • @zeynebtube7806
    @zeynebtube7806 Рік тому +3

    እሽ የፈጣሪ ለሁሉም ስጦታችኝ ቀሪዘመንህን በጤና በደስታ ኑርልን መልካም ሰዉ😘😍😍

  • @hulegebtube6146
    @hulegebtube6146 Рік тому +2

    እሸ ምርጥ ሰው አሏህ ጥሩውን ነገር ሁሉ ይወፍቅህ እንወድሀለን 💚

  • @tyrdx2677
    @tyrdx2677 Рік тому +1

    ሳህ ወላ አተ ድንቅ እና ትሁት ሰው እስኪ እንደዚህ በደንብ ምከረን 👍👍ሽኩረን ሀቢቢ በጣም ትክክል ነህ

  • @ሀይሚቲዩብH
    @ሀይሚቲዩብH Рік тому +2

    በጣም ጠቃሜ መርጃ እዚህ ላይ ድምፅ ይሰማል

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ

    እሼቱዬ እኳን ደህና መጣችሁ ከነክሮችህ ውድድድ ነው የማረጋችሁ እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን፫ እሼ ልብ ብለው ቢያዳምጡ ቲክቶክ ላይ ለሚንዘላዘሉ አሪፍ ትምርት ነው በተለይ በእትናቸው ላይ ዘይት ዱቄት የሚከቱት እረምኑ ቅጡ ብቻ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው እሚያረጋቸውን ነው ያሳጣቸው እፍፍፍፍ

  • @hdbbcbgfg916
    @hdbbcbgfg916 Рік тому +2

    ትክክል እሹየ አሏህ ይጠብቅህ

  • @ሰሚያጣውልቤ
    @ሰሚያጣውልቤ Рік тому +2

    ትክክል ሰዎች በቀሪው ዘመናችን እንንቃ👍

  • @naasirtube7576
    @naasirtube7576 Рік тому +1

    በጣም ደህና ሰዉ ነህ ፈጣሪ ይጨምርልህ

  • @መልህቅሚዲያ-ወ9ኘ
    @መልህቅሚዲያ-ወ9ኘ 4 місяці тому +1

    እሽዬ ኑርልኝ አባቴ

  • @ትግስትበጌታደስይላታል

    አሽዬ እንዴት እንደምወድህ እንዳንተያሉ ኢትዮጵያንን ያብዛልን

  • @cherutube3064
    @cherutube3064 Рік тому +6

    Tanks big broo🙏

    • @zinatkalba4037
      @zinatkalba4037 Рік тому +1

      ቸሩ ሸገር ነሕ ድቅ ልጆች ነገ ቀርፀ አለ

  • @Tube-td9pe
    @Tube-td9pe Рік тому +3

    እሽየ ምርጥ ሰው እዳተ ልበ ቀና መሆን እፈልጋለሁ ፈጣሪ ይርዳኝ

  • @selamkbrom2550
    @selamkbrom2550 Рік тому

    እሼ በጠም ልዩ የሆክ ሰውነህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ለኢቶጲያ ህዝብ ሺ ሁንልን እኔ አተን ሳይ በልቤያለው ቁስል የታፈነውጭስ በጥቂቱ ይቀለኛል

  • @wudesimegn3587
    @wudesimegn3587 Рік тому +2

    እናመሰግናለን ያለህን እውቀት በሙሉ ስለምታካፍለን እሼ እንደአንተ ሁሉም ዩቱበር በ ማስተዋል ቢሰራ የት በደረስን 🙏🙏🙏

    • @selamkinfe
      @selamkinfe Рік тому

      እሼ በጣም ትመቸኛለህ

  • @aregashchibessa1749
    @aregashchibessa1749 Рік тому +2

    ቃል:የለኝም:እግዝአብሔር:ይባርክህ:የነ:አዋቅ:አርቆ:አባብ::❤

  • @hayath975
    @hayath975 Рік тому +2

    ጎበዝ ሰውነህ

  • @jemijemi9375
    @jemijemi9375 Рік тому

    በጣም፣ምርጥ፣ሰዉነህኮ፣ቃላት፣የማይገልጽህ፣ተባረክ፣እሼ፣ሌሎቹም፣ካተ፣ይማሩ፣ጥሩ፣ስራን

  • @fatemaftoom5301
    @fatemaftoom5301 Рік тому +3

    የኔ ው ድ, እሽ ቱ አ ላ ህ, 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @lidmek2127
    @lidmek2127 9 місяців тому

    Thank you Eshe የእውነት ሁልጊዜ አዲስ ነገርን ነው ካንተ የምማረው ❤❤❤

  • @ሀሊማሀሉሚ
    @ሀሊማሀሉሚ Рік тому +1

    ሰላም እሺቱ የእውነት ንፅህ ኢትዩጵያ ልጅነህ የእውነት ለተ ትልቅ ክበር አለኝ ኑርልን የእውነት ባተምክርና በተ የምትሰጠው ምክርህ ብዙነገር እራሴን እዳይ አረጉኛል እና በርታልን የኔጅግና

  • @fitseyemalij1478
    @fitseyemalij1478 Рік тому +3

    እሼ ምርጥ ሰው ትለያለህ ምለዉ በ ምክያት ነዉ

  • @aemiro
    @aemiro Рік тому +2

    እሼ ምርጥ ሰው ኑርልን የኛ መልካም ሰው።

  • @zedwollo
    @zedwollo Рік тому

    ወነትነው ዛሬ እምሰራው ቪድወ ለዘላለምተቀማጭነውና መጠቀቅ አለብን ከለህሙከሮ ስሌከፈልከን ከልብእናመሠግናለን

  • @eliasaman4233
    @eliasaman4233 Рік тому +3

    እሼ ምርጥ ሰው

  • @birukgirma8364
    @birukgirma8364 Рік тому +3

    Eshe Berta I love your positive thoughts as always keep it up!

  • @hudesta1758
    @hudesta1758 Рік тому +5

    እሼ ሰላምህ ይብዛ ወድማች

  • @frieyoutube
    @frieyoutube Рік тому

    በጣም እናመጣለን እሼቱ ስለጠህን ምክር አገልግሎት ያላወኩትን ስላሳወከኝ ባለፈ አምልጦኝ ሰርች አርጌ ነው ያዳመጥኩት ክበርልን🙏👌👍

  • @habteyeshiwas3450
    @habteyeshiwas3450 Рік тому +1

    የሚዲያ ባለቤቶች ሚዲያውን ለመልካም ነገር እንዲጠቀሙ ለሰጠህን ግንዛቤ ማስጨበጫ እናመሠግናለን እሼ

  • @ጠቢየፍቅርሃገር
    @ጠቢየፍቅርሃገር Рік тому +3

    ቡቲክ ለመስራት ተቀጠሩ እና መጀመሪያ ስሩ ያለው ሃይል ቃል ነው ማዳት ያለው

  • @JamuHaw
    @JamuHaw 8 місяців тому

    Ishetu betam inwedahalen yemitinagerew qal betam yasnanal yastemiral yatenekiral wede andinet yametal fetari tsega layi tsega yicemirilh

  • @እግዚአብሔርጠባቂየሚካኤል

    ትክክል 👍

  • @hawew
    @hawew Рік тому +1

    እሸዬዬዬዬዬ ምናለ ሁሉም ሠው እዳተ ቢሆን እንደው የአንተን ግማሽ ያክልኳን አስተሳሠብ ቢኖረን ፍቅር በፍቅር እንሆን ነበር😥😥😥😥

  • @Salammaganda
    @Salammaganda Рік тому +1

    ትክክል

  • @Mentadefer
    @Mentadefer Місяць тому

    በእውነት ጀግና

  • @ጠቢየፍቅርሃገር
    @ጠቢየፍቅርሃገር Рік тому +1

    እሸቱ የኢትዬጲያ ባንድራ እንደሚሆን አልጠራጠርም ምክናየቱም ቸርና ደግ ሰው ነው

  • @rehmetTub6318
    @rehmetTub6318 Рік тому +3

    እንኳን ደህና መጣህ ሸቱ 😍😍😍

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 Рік тому +1

    እሼ እድሜህን ያርዝመው

  • @መዲናዩቱብTube
    @መዲናዩቱብTube Рік тому +2

    ሠላም ሠላም እሼ በትክክል ሀገር ማለት እናት ናት🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tesfalidetterefe7796
    @tesfalidetterefe7796 Рік тому +1

    Eshe endihon mefeligewn new maweraw yalkew hasaben keyirotal ameseginalehu

  • @blenbely4694
    @blenbely4694 Рік тому +3

    ጠቃሚ ንግግር

  • @jamaalandreas4906
    @jamaalandreas4906 Рік тому +2

    እንኳን ደህና መጣህ ከባድ ሰው

  • @yayahala615
    @yayahala615 Рік тому +2

    እየጠበቅናችሁ ነው ድባይ በሰላም ኑ

  • @HussenAli-fw9fg
    @HussenAli-fw9fg 7 місяців тому

    አላህ ህልምህን ያሳካልህ ወንድሜ

  • @ጤና-ኀ6ቨ
    @ጤና-ኀ6ቨ Рік тому +1

    እውነትህነው አሹየ

  • @seadiYouTube
    @seadiYouTube Рік тому

    እሸ አንተኮ ትለያለክ. ፈጣረይጠብትልን ውንድሜ የውግድወርዳበጣምቁልቁለትውስጥነው በመን ግድ ችግር በውሀችግር በመብራትችግረ እየተሰቃየ በጣም ችግር ውስጥ ህዝቡ አብዛሀኛው ገበሬ ስለሆኑ ችግሩንሊፈቱትአልቻሉም. የወንበረሰወችም ችግሮችንሊርዱትአልቻሉም ወንድሜእባክህንለሚ መለከተውብታሳውቅልን በእክብሮትእጠይቃለሁይድርስ ከሰላምታጋእኔይቶብየለኝም የመዳምቅመምነኝ

  • @kingcell9524
    @kingcell9524 Рік тому +1

    ጉቶ ተመችቶኛል....!!

  • @trukalchannel8266
    @trukalchannel8266 Рік тому +2

    አሼ ምርጥ ሰው

  • @wowtube4707
    @wowtube4707 Рік тому +2

    🇪🇹Ethiopia 🙏🙏🙏

  • @מנדרהברו-פ8ת
    @מנדרהברו-פ8ת Рік тому +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @zinetyimrr1998
    @zinetyimrr1998 Рік тому +2

    አተኮ ምረጥ ኢቶጲያዊ ነህ

  • @henocktube
    @henocktube Рік тому +1

    wow eshey as always you are amazing God bless you

  • @edwardfrancis711
    @edwardfrancis711 Рік тому +3

    Mashallha

  • @finekash561
    @finekash561 Рік тому

    እሼ በእግዚአብሔር ለቦረና ህዝብ ጩህ።😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @GELSHA_Tube
    @GELSHA_Tube Рік тому +1

    ሰላም ሰላም ለእምየ ሀገሬ ትክክል እሼ

  • @azmra-y3u
    @azmra-y3u Рік тому +2

    ስወድህ እኮ እሸ

  • @AccurateTube
    @AccurateTube 2 місяці тому

    እሼ አንተ አንደኛ ነክ በቃ። keep it up!!!

  • @AmharicAlphabetWezete
    @AmharicAlphabetWezete Рік тому

    ልክ ነህ እሼ።

  • @solomongetasew2327
    @solomongetasew2327 Рік тому +1

    እውነት ነው እሸ በደንብ ምከርልን እማ

  • @teme2296
    @teme2296 Рік тому +2

    thanks for sharing

  • @embetigermaa524
    @embetigermaa524 Рік тому +1

    Eshiye yen melkami egezaberi edime tena yesite esike betesebochi edium yee donk tiyop abalti bemuluu edile dersogn adiken bagegnuki 🇪🇹🇪🇹🇪🇹selami lagerchin

  • @semirayimer2021
    @semirayimer2021 Рік тому

    በጣም ተመችቶኛል እሸየ በርታልን የእኛ እቁ🇪🇹❤

  • @LemlemGdey-m4j
    @LemlemGdey-m4j 5 місяців тому

    Maryamn ashu betamm eyeteketelkuk new tetno fetari mehon felgalew adergewalew

  • @enat3655
    @enat3655 Рік тому

    እሽ ክብርልን ስለሰጠህን ማብራያ እናመሰግናለን

  • @حليمهحسن-ر7ث
    @حليمهحسن-ر7ث Рік тому

    አቦ ሁሉንም አንተው ስራው በተለይ ድንቅ ልጆች ግን ግን በየ ክፍል ከተማው ላይ ብታዘጋጅ ብዙ ልጆች ይኖራሉ እባክህን አቅምህ የሚችል ከሆነ በየሀገሩ ቦታ ይኑርህ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Рік тому +2

    እሼ ምርጡ 🥰

  • @konijetgirma.2119
    @konijetgirma.2119 Рік тому

    ውይ እሼ አንተ እኮ ትለያለህ ብዙ ሁን ቸሩ መድህን አለም ብዙ ያርግህ ዘርህ ይብዛ እንደስምህ እሸት ሁን የምትናፈቅ የምትወደድ በናፍቆት የምትጠበቅ እሸት ሁን እሼ አብብ

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 Рік тому

    እሸዩ የኔ መልኪም ❤🌹

  • @habesha5891
    @habesha5891 2 місяці тому

    እሸ ጥቅሽ. አላህ ይጠብቅህ

  • @muditubee
    @muditubee Рік тому

    Great Advice thx Eshetu 👍

  • @aishaumer179
    @aishaumer179 Рік тому +1

    እናመሰግናለን እሼ 🥰😍

  • @Lualawi-2023
    @Lualawi-2023 Рік тому

    Bewunet eshe betam ameseginalehu yeunet betam tekamie timhrt new yewesedkut ameseginaleh

  • @ሚኪያስይልማ
    @ሚኪያስይልማ Рік тому +1

    ያልከሁ ሀሳብ ይሳካልናል አብረን ሆነን ጥንታዊ የሆለታ ደብረ ገነት ቅድስት ኪዳነምህረት ቤተክርስቲያን ትረዳናለች። ጊዜ ለኩሉ።

  • @JapiTube
    @JapiTube Рік тому

    አመሰግናለሁ እሼ
    ይህ ምክር ተጠቅሜ ጥሩ ነገር ለመስራት እና ለማሻሻል እሞክራለሁ
    Japi Tube Subscribe eyaregachu gora belu dmo amsegnalhu ❤👍🙏😊

  • @amanuelwudu
    @amanuelwudu Рік тому

    u ......r ............my best

  • @direwushu9228
    @direwushu9228 Рік тому

    ፍቅር ሁሌም አሸናፊ ነው

  • @FelekeFerhiwot
    @FelekeFerhiwot 6 годин тому

    እሼ ባገኝህ ደስ ይለኛል

  • @merettasfaye7033
    @merettasfaye7033 Рік тому

    ብሩክ ነህ ታበራክ

  • @tadelchlemiwhaanaa7050
    @tadelchlemiwhaanaa7050 Рік тому

    Hulumu unta nowe gzabere Amlaaka ahuneme yerdaa donkey tube yetalaye now eko 👍😍👏

  • @KUULLEESHOW
    @KUULLEESHOW Рік тому +1

    Yes dhugaa keeti jabba keenyaa

  • @umijenetimedia11
    @umijenetimedia11 Рік тому +1

    ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን አለህ ያብዛው ወጥቶ ከመቅረት አለህ ይጠብቀን ስኬትን ደስታን ያድለን አለህ ከሰው ቤት ሰራታኝነት አውጥቶ በሀገራችን በቤታችን አብቃቅቶ ያኑረን ውዶቼ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኑኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ አለህለታሰሩት ፍትህን ያስፍን ሀገራችንን አለህ ሳላም ያድርግልን አሚን አሚን

  • @ahmedbnabdon8419
    @ahmedbnabdon8419 Рік тому

    Salam, Eshetu you are hero we are Ethiopian