ባሳኡዲ ምድር ሀበሻው ለሀበሻ ሲገ*ድል በቭድዮ 😭የኢትዮጵያ ህዝብ ቅስም የሰበረው ዘግ*ናኝ ቭድዮ 😭

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 777

  • @FatySam
    @FatySam Рік тому +13

    ብሬክስ ሁለየም እውነትን ይዘህ ነው የምትጓዘው ሀቅን ስለምታወራ እወድሀለሁ የሳኡድ ህዝብ ክፉአደሉም ጡሩዎች ነቸው እነሱ ችለውናል እየተገደሉ ለዛውም የሳኡድ ዜጎችን እዎዳቸዋለሁ

  • @ZOZO-ws6bk
    @ZOZO-ws6bk Рік тому

    ምንአይነት ወንጀል ሰርተን ነው አላህ ይቅርበለን ያረብ 🤲 ሀስቢአላሁ ናመል ወኪል ☝️ ሁላችንም በሀይማኖታችን ዱእ (ፀሎት እናድርግ አላህ ኽይር ያምጣልን

  • @birtukaben
    @birtukaben Рік тому +2

    ብሬክሥ ምርጥሠዉ እወድሐለሑ አከብርሐለሑ እሥከልጅሕ እሥከባለቤትሕ እግዚአብሔር አምላክ ወቶ ተመቅረት ይጠብቀን ይሠዉረን በጣም ልቤ ተሠብሯል አዝናለሑ ብሬክሥ ወዲት እየሔድን እንድሑ ፈተና ሖኖብኛል💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏

  • @ayeshayesh6276
    @ayeshayesh6276 Рік тому +7

    ወላሂ ሰው ወደ አውሬ ተቀይሯል ሱባሀን አላህ

  • @user-wr5dy3eb4d
    @user-wr5dy3eb4d Рік тому +15

    ሰው በራሱ ዜጋ ይጨክናል የሰው ሀገር ሰወች እኳ ያከብሩናል ሀገራቸው ተቀምጠን😢

  • @MaryamMaryam-rr2xi
    @MaryamMaryam-rr2xi Рік тому +2

    ኧርወድሜ ብሬክሥ እኳንሥእኛ ለናመጣቸው ይቅርና አትምጡሥንላቸው አይስሙም ጪራሺ ምንቢሉጡሩነ ሞትየትም አይቀርም ነው የሚሉት ወድማችን ብቻአላህ ልቦናይሥጠን

  • @user-eo7vh7ch9x
    @user-eo7vh7ch9x Рік тому +7

    ወይ ወገኔ እንደት ያለ ጭካኔ ነው በሀገራችን በሰው ሀገርም 💔💔💔💔💔😭😭😭😭 አመመኝ አመመኝ

  • @user-xx6mz9pd7x
    @user-xx6mz9pd7x Рік тому +5

    ቆይ መቸ ነው የሰላም ዜና የምንሰማው እህህህ

  • @user-go1ye7tc5l
    @user-go1ye7tc5l Рік тому +9

    አትምጡ ሲባሉ መልሳቸው ኢቶ ከመኖር ሞቴን እመርጣለሁ ይላሉ

  • @kokobeadem9368
    @kokobeadem9368 Рік тому

    ብሬክስ የኔአስተዋይ እኛሀበሻወች ሰዉሳንሆን አዉሬወችነን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ኡፍፍፍፍፍፍ

  • @user-wf2sc9in7l
    @user-wf2sc9in7l Рік тому

    ትክክል ነህ ብሬክስየ አይ ጥቁሮች እንደ መልካችን ልባችን የጠቆረ አረ አጨካከን አቤት አቤት እግዚኦ ። ሲያሳዝን ኡፍ አይ። እናትና አባትህ ያላዮት ጉድ😢😢😢😢😢❤ ሮቤሌ መሲየ ቆንጆ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ❤😘

  • @AssffAssff-gp6qy
    @AssffAssff-gp6qy Рік тому

    ያረቢ እዝነትህን አዉርድልን እዉነት ለመናገር ጊዜዉ ከፍቷል የአላህ

  • @umuabedurohman7657
    @umuabedurohman7657 Рік тому

    አላህህዳያይስጣቸው ብሬክስእራስህንጠብቅ ጠላትከየትእንደሚመጣአይታወቅም

  • @user-tb2bq7ql6n
    @user-tb2bq7ql6n Рік тому

    በእዉነትብሬክስ ልክብለሀል አዳማንይሠማሀል ሁሉም ደነዝናቸዉ😢😢😢😢

  • @SofiYrgalem
    @SofiYrgalem Рік тому

    ሰላም ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ይሁ ወይኔ ወንድሜ😂😭😭 ብረክስ ተባረክ👏👏

  • @fufumahmud3177
    @fufumahmud3177 Рік тому

    ትክክል ብለሀል ብሬክስ አረቦች ምንም አላደረጉንም እኛው ለኛው ተጨካክነናል

  • @richogendicho3595
    @richogendicho3595 Рік тому +4

    የዝ ዘማን ትዉልድ መፈጣሬን ጣለዉ ኢላህ ዉሰደኝ ሰዉ ማሆኔን ጠለዉ😢😢😢😢

    • @Tube-fi9qq
      @Tube-fi9qq Рік тому

      እውነት ነው እህቴ ሰው ሆኜ መፈጠሬን ጠላው 😭😭😭

  • @zinabmohamammd3146
    @zinabmohamammd3146 Рік тому

    በእውነት ትክክል ነህ ብሬክስ

  • @genetababu939
    @genetababu939 Рік тому +2

    ወይ የሰዉ ልጅ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ወይኔ ምነዉ ወድም ባልኖረኝ ነዉ ያልኩት 😭😭😭😭😭😭አይድሌ

  • @ksaksa2509
    @ksaksa2509 Рік тому +8

    አቤት እግዚኦ ኧረ ጌታሆይ በቃ በለን 😭😭😭😭😭😭

    • @messayyekiya8727
      @messayyekiya8727 Рік тому

      Ehte mnun beka ybelen? Yhe eko yefetari kuta adelem .erasachen eres bersachen techekakenen yetebelalanew edezi aynet chekane beyetem hager yelem.egziabher meatun biyawerdbn erasu siyanesen new .gn fetari cher newena zm blo eyayen new

  • @Vip-wl2cp
    @Vip-wl2cp Рік тому +2

    አይ ብሬክስ መቸ ይናገራሉ የመን ሲደርሱ ነው እምሰማው
    አላህ ጨካኙቹን የጃቸውን ይስጣቸው

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage Рік тому +4

    አውሬዎች ናቸው። ተይዘው የሚረሸኑበትን ጊዜ ለማየት ያብቃን።

  • @mkedes8948
    @mkedes8948 Рік тому +5

    አቤት አምላኬ ፈጣሪ ሆይ በቃ በለን 😭😭😭😭

  • @seralove8471
    @seralove8471 Рік тому +2

    እግዚኦ ማህርና ክርስቶስ ፈጣሪ የሰማይ ቤታችሁንም የምድሩንም ያጨልምባችሁ እጃችሁ ይሰበር

  • @ኢስላምነውሂወቴጀነት-ሠ3ቐ

    ሳህ 👍👍👍👍👍አይሰሙም ብሬ ልጇቹ ጠግበውነው ይበሏቸው

  • @user-dw1vy1sq1b
    @user-dw1vy1sq1b Рік тому

    ብረክስ እስርበት ድነሀው ህፃናት ድምፅ ኽኖም ዝሓወይ

  • @tigisttube6070
    @tigisttube6070 Рік тому +4

    እንድህ አይነቶችን ማስያዝ ነው ብሩን ውስዱ ብለው ማስያዝ ስንቱን ገደሉት እፍ😢😢

  • @user-zm9xo7ds8z
    @user-zm9xo7ds8z Рік тому +6

    አላህ ይድፋህ እጂህ ይቆረጥ ሌላአልልህም😭😭😭

  • @kana6806wertyu
    @kana6806wertyu Рік тому

    ብሬክስዬ ሁሌምኮ ይነገራቼዋል ግን ምንም አይሰሙም በሬሆይ በሬሆይ ሳሩን ስታይ ገደል ገባህ ሆይ ማርያምን እኔማ ማዬትም አልቺልም እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ አቤቱ ገታ ሆይ 😢😢😢😢😢

  • @marryreta3849
    @marryreta3849 Рік тому +4

    አይ የኔ ወንድም ፈጣሪ የጃቸውን ይስጣቸሁ 😭😭😭😭😭

  • @hrhrrhhr784
    @hrhrrhhr784 Рік тому +1

    ሲጀምርእየጠፉአደልእንደእሚመጡት፣ማንኑይላችዋል፣እኛንም፣በስደትላይ፣ጨርቃችነንሊያስጥሉነው፣ወይካገራችንአልሆን፣ውይከገንዘባችን፣ምንይሻለናን፣😭😭😭😭

  • @user-we3kb2jm5b
    @user-we3kb2jm5b Рік тому +7

    😢ብሬክስ ሀቅ ነዉ ሀበሻ አገኘሁ ብሎ ሰፍ ማለት ዱሮ ቀረ::

  • @ahmedeskoo197
    @ahmedeskoo197 Рік тому +1

    ትክክል ነህ ወንድሜ እኛ ሳንሰማ ከብሃሩ ነን ሲሉን ምን እናድርግ ተወ ስትላቸው ይሰድቡካል አንድ ሰው ለማሳት አቅቷቹህ ነው እያሉ መከራ አበሉን እዛ ያሉት ናቸው መከራ የሆኑብን ምን እናድርግ እሺ እኛ

  • @amnaslama4484
    @amnaslama4484 Рік тому +2

    ኣቤቱ ኣምላኬ ሆይ አረ በቃቹ በለን ምናይነት ጭካኔ ነው እግዚአብሔር ይፈርዳል 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @emuhikmayoutube1026
    @emuhikmayoutube1026 Рік тому

    ትክክል ብሬ ንገራቸዉማ መቸም አይሰሙም

  • @AliAli-qs8ot
    @AliAli-qs8ot Рік тому

    ዉይ ወንድም ብሬክስ መቼ ይሠማሉ ብለህ ነዉ

  • @user-tg9me4cd4g
    @user-tg9me4cd4g Рік тому

    በጣም ነው የሚዘገንን እንዳው እኛው በኛ እረ ሸም ነው 😢😢😢😢አረቦችማ ጥሩ ሰው ናቸው እኔ አፈርኩ በዘጋ ዜጋየ

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 Рік тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢በስመአብ ጭካኔ በጣም ያማል ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን እፍፍፍ እረ በቃ በለን

  • @ZD8679
    @ZD8679 Рік тому

    ያአላህ አተ ፍረድ አላህየ አተ የሁሉም ፈጣሪ አተ ሀያሉ አተ ጀባሉ ያረብ ፈረድ ምን እናርግ የመጡትንስ

  • @user-ce7ff8so8h
    @user-ce7ff8so8h Рік тому

    እረ ያማል ብሬክስ እኔስ አልቻልኩም ኡፉፉፉ
    ዋይይይይ ኢትዮጵያ መጨረሻችን ምን ይሆን እህህህ እንቅልፍ እቢ አለኝ ሰሞኑን ውይይይ

  • @user-gq3ss9qe2y
    @user-gq3ss9qe2y Рік тому

    አጂብብብብብ ያርቢ አንተ ድረስልን ያርብ ተዉ ሲባሉ አይሰሙም ወላሂ አላህ ልብ ይስጠን

  • @saadhh8609
    @saadhh8609 Рік тому +1

    ሳውድይ በስላም አስሮ አብልቶ አጠጥቶ ሀገራችን ይልከነል በርካይሁን የኛው ሀበሻ ነው ችግር የሚያመጣው

  • @roseroseroses7068
    @roseroseroses7068 Рік тому

    ያሳዛናል በጣም

  • @hanamarem6300
    @hanamarem6300 Рік тому +4

    በጣም እሚያሳዝነው እደዝህ እየሆኑ እያዩ እራሱ ትምህርት አይወስዱም ከሰው ችግር

  • @hadiyaadem664
    @hadiyaadem664 Рік тому

    በትክክልወድምጀዛህንአላህይክፈልህ❤❤❤❤❤

  • @asetereasetere6261
    @asetereasetere6261 Рік тому +5

    ጌታ ሆይ ቶሎ ና😢😢

  • @baftahadas1264
    @baftahadas1264 Рік тому +2

    እህህህህህህህህህወይ ወገነይ አለቁ እረ በሲቱ ንጨነቅ እግዚአብሔር ይፍርደባቸው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @እግዚአብሔርጠባቂየነዉ

    ጌታ ሆይ በቃ በለን ኡፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @አልሃምዱሊላ
      @አልሃምዱሊላ Рік тому

      እረድምፅያእድየሰዉያለህሰውለሰውተላባላመላበሎእደዉእነዚህየሰውአዉሬበዛብንያረብአላህየፍረድባችው

    • @user-on3uj6jk1j
      @user-on3uj6jk1j Рік тому

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እጃቹሁን ዘራቹሁን ያጥፋፋፋፋፋቹቹቹቹቹቹቹቹቹ😢😢😢😢 ኡይይይይይይ ኣሁን ኣሰጠላኝኝኝኝኝኝ. ኣረ ብረከስ መን ኑዑ ቡሉ ዩኡ ኣታ ሓወይ😢😢😢😢

  • @yousafyousaf9723
    @yousafyousaf9723 Рік тому

    መገን አጨካከንንንንንንንን አፈርብላ አቦ አላህ ምን ይሸግረዋል እዛዉ ቢደፋህ😭😭😭😭😭

  • @saidarqway5739
    @saidarqway5739 Рік тому

    ብሬክስየ የልቤን ተናገርክልኝ ወላሂ በጣም በጣም ያማል የሳውድ ሰወች ምንም አልበደሎን በጣም ጥሩ ሰወች ናቸው እረ የኛው ጉድ ምን ብየ ልግለፃቸው ምንም ቃላት አላገኘሁ😥😥😭

  • @lemlemkasahun5883
    @lemlemkasahun5883 Рік тому +4

    😢😢😢 ኧረ ስደት በቃን 😢

  • @zainasied615
    @zainasied615 Рік тому +25

    አላህ ሆይ አገርን ህዝብብን አስበን እርዝም አትበልልል😭😭😭😭😭💔💔💔 እጃችሁን ለሳትትት ያርገው ተሰቃዬ የኔየ ወድምምምም ምን ላርግህ

    • @Ddfghjkuygbn
      @Ddfghjkuygbn Рік тому

      እረ ምን ይሻላል😭😭😭😭

    • @jciciciufufuf8227
      @jciciciufufuf8227 Рік тому

      WANDMEN.SYSZNU

    • @selima4387
      @selima4387 Рік тому

      አበሻመሆንየአሁንሥእያሳፈረነውአንዳንድጀልስውችዘረኝነትምንእንደሚያተርፊበትበየትኛውምእምነትዘረኝነትአይፈቅድም

    • @lamar5988
      @lamar5988 Рік тому

      😱😱😱😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😟😟😟🌎🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏

    • @Mimimimi-ql1pd
      @Mimimimi-ql1pd Рік тому

      Wayine 😭😭😭😭😭😭😭

  • @Eyob797
    @Eyob797 Рік тому +1

    እግዚአብሔር በቃ ይበለን።

  • @Zmzm-uy1qs
    @Zmzm-uy1qs Рік тому

    እዚህ ያሉትን ነው ወይስ በባሀር እሚመጡትን ወይኔ ጉደ ምን አይነት ጭካኔ ነው

  • @user-dt4wh3qv2h
    @user-dt4wh3qv2h Рік тому +3

    ኸረ ኡኡኡኡኡ የስደት እህት ወድሞቸ አላህ ይጠብቃችሁ አላህ የርፈት እጀራ ይስጣችሁ ወጥቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቃችሁ

    • @ttww9470
      @ttww9470 Рік тому +1

      አሚን ያረብ እረ ዟሊሞችንም አላህ ያሣቸው ያአላህ ዙልም በዛ ያአላህ ፉረድህን

    • @user-ly3bw9sm9q
      @user-ly3bw9sm9q Рік тому +1

      😢አሚንን

  • @user-pk1jy7sp3n
    @user-pk1jy7sp3n Рік тому +6

    አላህ ቅጥቅጥ ያርጋችሁ እስከ ዘር ማዝራችሁ አረ ወደየት አባቴ ልህድ የኢቶ ልጆች ስቃይ ማየት ታቅሜ በላይ ሆነብኝ ኑሮሮሮሮ😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @SaSa-ev3sc
      @SaSa-ev3sc Рік тому

      አሚን

    • @user-pk1jy7sp3n
      @user-pk1jy7sp3n Рік тому

      @@SaSa-ev3sc አመመኝ ዛሬስ ወላሂ😢😢😱😱😱😥😥

    • @user-cw6ri5wr9n
      @user-cw6ri5wr9n Рік тому

      የአላህ እንደት ጨክነዉ ነው እድህ የሚቀጠቅጡት አላህ የሰራቸዉን ይሰጣቸዉ

    • @user-pk1jy7sp3n
      @user-pk1jy7sp3n Рік тому

      @@user-cw6ri5wr9n እነዝህ ሰው ሳይሆኑ ጭራቅ ናቸው

  • @user-qn2om7ov1j
    @user-qn2om7ov1j Рік тому

    ትክክል ወላሂ ብርየ

  • @user-bc4jg1dc1h
    @user-bc4jg1dc1h Рік тому

    ትክክልነህ

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 Рік тому

    አቤት ጭካኔ ሱበሀን አላህ በጣም ያሳዝናል ኡፍፍፍፍፍ😢😢😢😢

  • @seadaseada3846
    @seadaseada3846 Рік тому

    አይይይይይ ልብይነካል ተከራተዉ ቀሩ ያርቢ እርሂሙ አንተዲርሥልን

  • @HadiaMohammad
    @HadiaMohammad Рік тому +2

    ሱበሀን አላ😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tamimahossen5926
    @tamimahossen5926 Рік тому +2

    እጃቸውን አላሕ ይሥበረው

  • @user-wg5iz3ld5o
    @user-wg5iz3ld5o Рік тому

    አቤት ጭካኔ አረ ምን አይነት ዘመን ላይ ነው የደረስነው ያአላህ😢😢😢

  • @LubabaSaeed-ph6nd
    @LubabaSaeed-ph6nd Рік тому

    ሀስቢ አላህ ወን ውመል ወኪል አላህ ይርዳህ ወድሜ

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ

    ወላሂአሁንስ በጣምአዝኛለሁ ይሄንቪድዬ እየላክንላቸው የሚመጡ አሉ ጉድእኮነው

  • @fatoomali6463
    @fatoomali6463 Рік тому

    ሀስቡን አላሁ በኒመል ወኪል ወንድም የለህም ወገንህን የመጣው ብር ምን ልታደርግበት አላህ ልቦና ይስጣችሁ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ያረብ ነስርህን ኢላሂ በቃ በለን

  • @fatmah1115
    @fatmah1115 Рік тому

    አራ እነዝህ ሰዉ ጅብ አለህ ኩፉዎችን ከምድር ያጥፋልን ያረብ

  • @dubaidubai874
    @dubaidubai874 Рік тому

    ትክክል ወንድም😢😢

  • @hawa5897
    @hawa5897 Рік тому

    ዉይ ሱበሀን አላህ አላህ ልብ ይስጠን ልብ አጥተን ነዉ እምንሰደደዉ

  • @munaahmed3868
    @munaahmed3868 Рік тому

    አ ኡዙቢላህ ትንሽ ሰባዊነት የማይሰማቸዉ

  • @user-hz5uz3pn7p
    @user-hz5uz3pn7p Рік тому

    አቤቱ ጌታየ ሆይ ማረን ይቅር በለን አይይይይይ😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭ስቃያችን በዛ እግዚአብሔር ይድረስልህ😭😭😭😭

  • @medinamokonen6303
    @medinamokonen6303 Рік тому

    ያአላህ 😭😭😭😭😭😭😭ፈረጃህን ቅርብ አርግል ያረብብብብብ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @meryammera5463
    @meryammera5463 Рік тому

    ሰነግሩቸው አይሰሙ አሰበሳችን ተላለቅን ያረብ ምን እንበል

  • @Fatima-sp7qi
    @Fatima-sp7qi Рік тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ያርቢ ያአላህ እረ ኡአአአኡ ድረስልን እረ አንት እዝንልን እኝ አምጥትናችው አይድለም እራሳችው ናችው አር ለማን እንናግር እንጩህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-kj5jo7ei1s
    @user-kj5jo7ei1s Рік тому +5

    ኣሕናስ አይሰሙዑናይ ደልዳሊ ብናባዕሎም ኻፍሎም ይሰድዎም የመን መፆም ሓውላ ይኦም ድውሎው ኣሕናውን ሰክሕና😭 ልብና ቖስሉ መድሃኒ አለም በቃ ይበለና👐

  • @tsigeyimer2034
    @tsigeyimer2034 Рік тому +4

    😭😭😭😭😭😭 አቤት እግዚኦ እኔ መጨረስ አቃተኝ አረ እንደው ከሰው አልተፈጠርንም ? እንደ በግ እጅ እግሩን ታስሮ እኔ ልንገብገብልህ ወንድሜን 💔💔💔 ከባድ ነው ዘመኑ እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን ለወጣችሁት በስደት ያላችሁ ሁሉ በሰላም በጤና ወደ ሀገራችን ይመልሰን
    ብሬክስ እግዚአብሔር ይስጥህ ።

    • @Tube-fi9qq
      @Tube-fi9qq Рік тому

      አሜን ይቅር ይበለን

  • @zeynebayoutube3916
    @zeynebayoutube3916 Рік тому

    ልክ ነህ ያአላህ

  • @user-hn8kk8jc4m
    @user-hn8kk8jc4m Рік тому

    ያማል ዘረኝነትን አላህያጥፈልን

  • @user-xi7hy7fx8k
    @user-xi7hy7fx8k Рік тому

    ሀስቡን አላህ ወኒአመል ወኪል አላህ በላውን ያውርድባችሁ

  • @user-cj1jx1fy5m
    @user-cj1jx1fy5m Рік тому

    ልክነህወንድም

  • @user-pm9cn3yn5i
    @user-pm9cn3yn5i Рік тому

    ወላሂ ብጣምነው ልቤ የድማው ሀበሻወች ሰውገዳይሆ ነናል እንህ ብዳዮች አላህ ያጥፋችው ሸይጣኖች አርመኔ ፈጣሪ ተምድርላይ ያጥ ፋችው ሳኡዲወች ጡሩሰው ናችው እኛነን አገራችዉን ያ ጠፋነው

  • @zinabmohamammd3146
    @zinabmohamammd3146 Рік тому

    አቤቱ ጌታ ሆይ እኔስ ምን እደምል አላውቅም

  • @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ዀ8ሰ

    ብርሬክስ አይሰሙም ምን እናርግ 😭😭😭ደገመን በገዛ ዜጋዉ እንደት ይጨክናል😭😭😭

  • @seadiabdu
    @seadiabdu Рік тому +1

    ብሬክስ ኑ እያህናቸው አይደለም በራሳቸው ነው ሚመጡት

  • @mekdimedia6190
    @mekdimedia6190 Рік тому

    እህ ጌታ ሆይ ሐበሻ ግን ምን አይነት ጨካኝ ነን😢😢😢😢

  • @user-mz3xt9ug4w
    @user-mz3xt9ug4w Рік тому

    ለኢላህ አኢለላህ😭😭😭😭😭😭😭ያአላህ ምን ጉዲ ነው ሱበሀን አላህ

  • @user-ly3bw9sm9q
    @user-ly3bw9sm9q Рік тому

    ትክክል 😢😢ወንድማችን

  • @frd11123
    @frd11123 Рік тому

    እናሥ በ fb ላይ ሸር አድርጌዋለሁ እኔሥ አልቻልኩም አላህ ቅጥቅጥ ያድርገው አይይይይይ

  • @user-xp7ml8dx9p
    @user-xp7ml8dx9p Рік тому +1

    አቤቱ ፈጣሪየ አንተ ፍረድ😭😭😭😭😭💔😭😭😭

  • @ራህማየመርሳዋቀበጥ

    ወይንየ ሰዉ ወደ አውርርዬ ተቀየርን እዴ 😢

  • @zmzmzmzm2242
    @zmzmzmzm2242 Рік тому

    አላህበላዉንያዉርድባቸዉእነዚህሠይጣኖች

  • @Fatumatube.2
    @Fatumatube.2 Рік тому +1

    ሀስቢ አላህ ወነኢመል ወኪል😢 ያማል ያሣዝናል የሠው ልጂ ጭካኔ ጥግ ዴረሰ አላህ ይዘንልን

  • @siko8620
    @siko8620 Рік тому

    ረየኛነገር ምንይሻለናል ያአላህ የጭካኔ ጥግ ሱበሀንአላህ ኸይሩንነገር አምጣ እነሱም አይሰሙ ተሰቃዮ ረወድልጂ በወድሙአይጨእንም

  • @falfoz165
    @falfoz165 Рік тому

    እፍፍፍፍ😢😢😢ያርቢ ምን ጉድ ነው

  • @user-rz9rm3ly8j
    @user-rz9rm3ly8j Рік тому +1

    ትክክል ሳውዲዎች ምስጊን ናቸው አበሻ የተረገምን እፍፍፍፍፍፍፍፍ የጭካኔ ጥግ😢😢😢😢😢😢

  • @GemilaKedir-kh7hr
    @GemilaKedir-kh7hr Рік тому

    እጅህን ይስበረው ለጥይት ያድርግህ ያረብ😭😭😭😭

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 Рік тому

    ያረብ የአላህ ያከሪም ያመሊክ ያቅዱስ ያጃባረያረብብብብብብብብብ ፈረዲ እመዋ አልቻልኩም

  • @Wer-us1jp
    @Wer-us1jp Рік тому

    ወላህ ዉነትህነው የኔንወዲሜንነወ እየመጣአግተዉትደበደቡት ተዚም ብዙሺእሪልነውያስከፈሉ ወላህ በዘረኚነትነዉ ኦሮሞቺናቸዉ ደግሞዘረኚነት ጥብናት ተጠቁ እሺ

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Рік тому +1

    እህህህህህህህህህ አቤቱ ጌታ ሆይ ህዝብህ አድን እርስትህ ባርክ አሁንስ ተሰቃየን ደከመን