//ቤተሰብን ፍለጋ// "ቤተሰቦቼ ናፍቄያችኋለሁ አግኙኝ ... አለው በሉኝ" //ቅዳሜን ከሰአት//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 тра 2024
  • ታየች ይርቃና እና አየለች ዲባባ ቤተሰቦቻቸውን፣ ቴዲ ተፈራ እናቱን፣ ብርሃን አስፋው የልጇን አባት፣ ሰናይት አወል ወንድሟን፣ ዘነበ በቀለ አባትና እህቱን፣ ሀና ገ/መስቀል እናት እና ወንድሟን ፍለጋ መጥተዋል፡፡
    In today's Afalagi Segment, we've showcased various individuals searching for their loved ones: Tayech yirqana & Ayelech Dibaba looking for their family, Teddy Tefera searching for his mother, Birhan Asfaw seeking her son's father, Senayit Awal looking for her brother, Zenebe Bekele searching for his father and sister, and Hana G/Meskel hoping to find her mother and brother.
    Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworldwide
    Website: ebstv.tv
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 112

  • @yusufmahamednur2418
    @yusufmahamednur2418 15 днів тому +32

    ትክክል ነው ዓ ምሕረቱ ልጁ በ1978 ተወልዶ በ 1979 ከሄዴ የአንድ አመት ልጅ ነበረ ማለት ነው ስለዝህ በጣም ታሪኩ ይመሳሰላል በመልክም ይመሳሰላሉ እና የምሆን ይመስለኛል 85% ልጃቸውን ያገኙት ይመስለኛል መልካም ዕድል ለሁለቱም

    • @MakiJusus
      @MakiJusus 15 днів тому +1

      Tikekil enem endezi..

    • @FatumaAhmed-kq5dc
      @FatumaAhmed-kq5dc 15 днів тому +1

      ልል ነበር ቀደምሽኝ እናቱ ቢሆኑ❤

  • @UmJamalBalagerwa-dr2si
    @UmJamalBalagerwa-dr2si 15 днів тому +16

    የጎንደሩልጅ ነገር አላህየ ጥበበኛዉ ጀሊሉ አቦ ደስታዉን አሳየኝ

    • @nunu7353
      @nunu7353 15 днів тому

      Chekagye naw Amhara , zemdun ayflgem

    • @user-ld2th3qb3l
      @user-ld2th3qb3l 14 днів тому

      😢አሜን ንንንንንን

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 15 днів тому +43

    እኔ አሁን በጉጉት የምጠብቀው የጎንደሩ ልጅ ቤተሰቦቹን አግኝቱ ማየት ነው የናፈቀኝ የኔ አባት አላህ ያገናኛቸው ❤❤😢

    • @LUbabayimer-nf7wc
      @LUbabayimer-nf7wc 15 днів тому +2

      ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ ማር ❤❤

    • @selamawitgebretsadik3097
      @selamawitgebretsadik3097 15 днів тому +1

      እኔም አንጀቴ እንደተንሰፈሰፈለት አለ

    • @FatumaTube-dp1sl
      @FatumaTube-dp1sl 15 днів тому

      ​@@LUbabayimer-nf7wcእሽ የኔ ውድ❤❤❤

    • @HayaArgaw
      @HayaArgaw 15 днів тому +1

      እኔ ግን ይይገመኩት ያለበትን ስለተናገረ አገኝተውት እንደሆነ😢

    • @FatumaTube-dp1sl
      @FatumaTube-dp1sl 15 днів тому

      ​@@selamawitgebretsadik3097በጣም ወላህ😢😢

  • @neimasani5818
    @neimasani5818 15 днів тому +14

    3ተኛ የቀረቡት እናት እዬሀ ሚድያ ቀርበው ነበር

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 15 днів тому +7

    እመቤታችን ያበስረው ቅዱስ ገብርኤል በደስታ ያብስራችው

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 15 днів тому +6

    እርግጠኛ ነኝ የመጅመርያዋ እናት ቤተሰቦቻቸው ተገኝተው የዛሬ ሳምንት ይቀርቡ አሉ🥰👌

  • @user-tk1yx2kh3n
    @user-tk1yx2kh3n 15 днів тому +3

    አስለቀሽ ታሪክ ነው የሁሉም የበለጠብኝ ግን መለሰ አወል ነው የእህቶችህንና የእናትህን ዕንባ ሊታብስ ቶሎ አለሁ ባል

  • @user-ld2th3qb3l
    @user-ld2th3qb3l 14 днів тому +2

    ❤የጎደሩ ልጅ የኔ ጌታ እምን ደረሰ😢

  • @himoa5276
    @himoa5276 15 днів тому +9

    ዘር ፈልግ የት ደረሰ የደወለ ምንም ግንጭ የለም በአላህ

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 15 днів тому +7

    የጎንደር ልጅ ዘር ፈልግ የት ደረሰ ቤተሰቦቹ አልተገኙም ?
    አይ አንጀቴን እንደበላኝ አለ ።

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 15 днів тому +5

    እናቴ የኢህዴን ታጋዮች አማራ ክልል ላይ ብዙ አሉ በቅርቡ ይገኛሉ።

  • @nasyatubetube5758
    @nasyatubetube5758 15 днів тому +7

    የ ebs ምርጡ ፕሮግራም ❤❤

  • @nahomdemse
    @nahomdemse 9 днів тому

    እስቲ በእግዚአብሔር ስም ልጠይቃቸው አ.አ ፍልውሃ አካበቢ በ1977 ልጇን ወደ ጊንጪ የሰጠች እናት የምታቁ ተባበሩን።

  • @user-jd4nc4hp2s
    @user-jd4nc4hp2s 12 днів тому +1

    የጎደሩ ልጅ ዘር ጠይቅ ከምን ደረሰ የሚያሳዝን ልጅ

  • @HabitamuMolla-fp1dy
    @HabitamuMolla-fp1dy 14 днів тому +1

    ኮሎኔል ሠለሞን ተሥፋዬ የሥም መመሣሠል ከአልሆነ አቀዋለሁ እኔ።

  • @BekeluGashaw
    @BekeluGashaw 12 днів тому +1

    እግዚብሔር ያግዛችሁ

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 15 днів тому +1

    ተፈሪ ማስታወቂያህም ምርጥ ትረካ ነዉ👍

  • @hani9864
    @hani9864 6 днів тому

    😂አለ ው በሉኝ
    አለ ሁ በሉኝ
    አለ ው ማለት ገንዘብ አለው
    አለ ሁ ማለት አለሁ በህይወት አለ ሁ

  • @adinaalemu678
    @adinaalemu678 15 днів тому +3

    ኧረ ልጇነው ስጧት ዝም ብላችሁ መልካቸው ምንም ልዩነት የላቸውም እናቶችም አይዋሹም ጀግና ናቸው DNA ቢደረግም 100% የሳቸው ልጅ ነው

    • @Lguama
      @Lguama 15 днів тому +1

      በጣም እኔም እርግጠኛ ነኝ

  • @user-jd4nc4hp2s
    @user-jd4nc4hp2s 12 днів тому +1

    ለሁላችሁም መልካም እድል

  • @user-cm5pp5ss7t
    @user-cm5pp5ss7t 15 днів тому +5

    ይች ሴት ጥቁር ኮት ከውሰጥ ቀይ የለበሰች ትላንት በእዩሐ ሚዲያ ቀረባ ነበር

    • @Lguama
      @Lguama 15 днів тому

      እኔም ሙሉውን ሰምቸዋለሁ

  • @mebratdessie7996
    @mebratdessie7996 10 днів тому

    እባክህን ወንድሜ መለሰ አወል ለናትህ ስትል ናላቸው ሂድላቸው ወላጅ ሆነህ ከሆነ የልጅ ነገር ይገባሀል ብዬ አስባለሁ ለእምዬህ ስትል

  • @Aaaa-od2rq
    @Aaaa-od2rq 15 днів тому +3

    የጎንደሩ ልጅ ደግሞ ይቅረብ

  • @Zinash-ux3ef
    @Zinash-ux3ef 15 днів тому

    Enatuna liju betam new yemimesaselut. enatyew siletegosakelu new enji andnachew

  • @user-ni5cv3rv5q
    @user-ni5cv3rv5q 15 днів тому +3

    አንደኛ ነኝ ዛሬ የስ

  • @AaAa-mn7sd
    @AaAa-mn7sd 15 днів тому +1

    ሰላም ጸጋ ይብዛላችሁ 🙏

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 15 днів тому +2

    አላህ በሰላም ያገናኛችሁ ❤❤

    • @LUbabayimer-nf7wc
      @LUbabayimer-nf7wc 15 днів тому +1

      ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ ❤

    • @FatumaTube-dp1sl
      @FatumaTube-dp1sl 15 днів тому

      ​@@LUbabayimer-nf7wcሰብ አድርጊሻለሁ❤

  • @tgbekele9684
    @tgbekele9684 15 днів тому +3

    የት ናቹህ ደብረ ብርሃን

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 15 днів тому +1

    እናቴን አፋልጉ ኝ ጉሊሶ አካባቢ ነበረች 😭😭😭

  • @yesrahusen7567
    @yesrahusen7567 15 днів тому +1

    ባሌ ጎባወች እባካችሁ የማማን ወንድም ኩራ አለባቸውን የምታውቁ

    • @AyelechSerdo
      @AyelechSerdo 12 днів тому +1

      ይቅርታ ኩራ አጎናፍር ተሰማን ነው የሚፈለገው

  • @user-tc3hq6mf2w
    @user-tc3hq6mf2w 15 днів тому +1

    አሏህ ያገናኛቺሁ ያረብ
    💔💔💔💔💔☝☝☝☝

  • @user-ow1js6ks5i
    @user-ow1js6ks5i 15 днів тому

    Hulachehunm Allah yerdachehu

  • @yonashabteslassie5192
    @yonashabteslassie5192 14 днів тому

    I wish you the best teddy my brother from Kenya

  • @user-lt9zb2xg9c
    @user-lt9zb2xg9c 15 днів тому +2

    አንደኛ ሆንኩ🎉🎉

    • @LUbabayimer-nf7wc
      @LUbabayimer-nf7wc 15 днів тому

      እሽ ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ ማር ❤

  • @user-he5il8be8f
    @user-he5il8be8f 14 днів тому

    አረ ፍትህ ለጎደሩልጂ አጀቴን ነው የበላኝ😢😢😢

  • @senaityoutube
    @senaityoutube 15 днів тому +2

    እኔም እህቴን አዳልጉኝ ስማ ገነት ድሪባ ትባላልቺ በትለይ አዲስ አበባ ቃሊቲ ገብርኤል አካባቢ ebc ቁጥር ምታውቁ 😢🙏🏼

    • @hshshshshshsh4959
      @hshshshshshsh4959 15 днів тому +1

      የኤብስ ስልክ ከማሲታወ ሲር አለልሺ

  • @AbelAlemayehu-md1wg
    @AbelAlemayehu-md1wg 15 днів тому

    ዮኒዬ ምርጦች ናችሁ

  • @menbermekonen2496
    @menbermekonen2496 12 днів тому

    ሚስጥር ወጣ ብአዴን አማራን አይወክልም የትግሬ ስብስብ ነው ያልነው ያለምክኒያት አይደለም ድል ለፋኖ ያለፈው አልፏል😊

  • @etalemahukebede7881
    @etalemahukebede7881 14 днів тому +1

    የድሮ ለገሐር አሸዋ ተራ ሰፈር 2ቱ አህተማማቾች ቀለሟ እና ውቢት አጎናፍር ይኖሩ ነበሮ

  • @ChaltuKo
    @ChaltuKo 14 днів тому

    እኛም አባታችን አሁን ሁለት አመት ነው ከጣፋብን እና እንዴት መምጣት እንችላለን ??

  • @HayatEmam-iy3ir
    @HayatEmam-iy3ir 15 днів тому

    መጨረሻ የቀረበችው ፈላጊ ትርፌን ትመስላለች

  • @HAYiMANoTTADsEs
    @HAYiMANoTTADsEs 13 днів тому

    ወድሜ አለክአላመ 😭😭😭ኩም

  • @agmaslove3934
    @agmaslove3934 15 днів тому

    Enatu nat

  • @Halima-dq8lr
    @Halima-dq8lr 15 днів тому +1

    ,የጎደሩልጂ እምን ደረሠ ወላሒ አጄቴን ነው የበላኝ

  • @SeeSee-zu5ys
    @SeeSee-zu5ys 15 днів тому +1

    እረረ የጎ ደሩልጂ ምላይ ደረሰ 😢😢😢😢😢

  • @EmuMiftah-vo3ft
    @EmuMiftah-vo3ft 15 днів тому +1

    አርጕባ የሚገኘው አማራ ክልል ውስጥ ወሎ ውስጥ ነው

  • @user-tn5je8yz8s
    @user-tn5je8yz8s 15 днів тому +1

    ኢቢሶች የተመዘገበውን ስው እንደማጠሩ ዛሬ አረጋገጥኩ በ በቅርብ የተመስገብ ስው እንደጠራች አይው

    • @user-lx4bk8ot9m
      @user-lx4bk8ot9m 15 днів тому

      እንደዛነዉ ብላቹነዉ አላቅም ብቻ ተፈላጊዉ ሢገኝ ይመሥለኛል

    • @user-ie3dp3ey1u
      @user-ie3dp3ey1u 14 днів тому

      እደት ለምን አይጠሩም ያው በተራ ስለሆነ ይሆናል

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 13 днів тому

    FETARI BESELAM LEMEGENAGNET YABQACHU!!!!!

  • @MiskiAlamo-te9kx
    @MiskiAlamo-te9kx 10 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Swedaa
    @Swedaa 15 днів тому

    😊😊

  • @user-jr7lm4kb8t
    @user-jr7lm4kb8t 15 днів тому

    Zare beteseb yageghe yelem

  • @Hiwi572
    @Hiwi572 15 днів тому +1

    Egezabehar yerdachehu😢🙏ename 2 akestuche 1 agota teftewebegnal please afalgugn

  • @HayatHaya-yonisabrar
    @HayatHaya-yonisabrar 15 днів тому +1

    Yoni magna 😂

  • @LifeQuotesRelationships
    @LifeQuotesRelationships 15 днів тому

    🥰🥰🥰

  • @HAYiMANoTTADsEs
    @HAYiMANoTTADsEs 13 днів тому

    ወድ ሜንአገናኙኝ

  • @HAYiMANoTTADsEs
    @HAYiMANoTTADsEs 13 днів тому

    ቴዲ ተፈሪ

  • @user-sx6hr4fp2k
    @user-sx6hr4fp2k 15 днів тому

    አላማጣ የጠቀሱት ሰዉ የት ሰፈር ነዉ እኔ ያላማጣ ልጅ ነኝ አላማጣን አብጥሬ ነዉ የማዉቃት ግን የጠቀሱት ሰፈር የለም

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 15 днів тому

    "የኢህዴን ብአዴን "ታሪክ ነዉ ቀልቤን የሳበዉ😂የአክሱሙ ተወላጅ ነዉ እንግዴህ የአማራ ተወካይ የሆነዉ😌ነገርን ነገር ያነሳዉ የለ!

  • @user-qs6my3fb9w
    @user-qs6my3fb9w 12 днів тому

    ዘር ፈልግሳ

  • @zahraksa3432
    @zahraksa3432 15 днів тому +2

    ባአደን በሙሉ አማራ ሳይሆኑ ትግሬና አገው ናቸው በአማራ ማሊያ የሚጫወቱት አይ ህዝቤ በባብ ተበላን

    • @Lguama
      @Lguama 15 днів тому +1

      ትግሬ ሁኖ ብአዴን ነው😂😂😂ያለፈው አለፈ ወደፊት እንንቃ

  • @user-vm2jy4ks2h
    @user-vm2jy4ks2h 15 днів тому +1

    ሳብስክራይብ በሉኝ ዉዶች 😻❤

  • @b.6015
    @b.6015 15 днів тому

    😢😢😢😢😢 ያስ የጎደር ልጅ አረ አለሁ በይ በሂወት ካለሺ ያአላህ

  • @aminayesuf9957
    @aminayesuf9957 15 днів тому +1

    ለኔም እህቴን አፋልጉኝ በተለይ አማራ ክልል ጎደር ያላችሁ

  • @HAYiMANoTTADsEs
    @HAYiMANoTTADsEs 13 днів тому

    ወድ ሜንአገናኙኝ

  • @HAYiMANoTTADsEs
    @HAYiMANoTTADsEs 13 днів тому

    ቴዲ ተፈሪ