Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

ህወሃት ወደ ወልቃይትና ጠለምት የጀመረው ጉዞ! | ብርሃኑ ጁላ ሊገድሉ የዛቱባቸው ፖለቲከኛ! | ዐቢይ “ማፍረሳችንን እንቀጥላለን!”

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 сер 2024
  • #የሮሃ_ቲቪ የዩቱዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
    / @roha_tv
    #ሮሃ_ቲቪ - Facebook Page 👇
    rohamedia202...
    #ሮሃ_ቲቪ Telegram Channel 👇
    👉 t.me/rohatv1
    #Ethiopia #Roha_News #ROHA_TV
    ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው
    ውድ የሮሐ ቴሌቪዥን ወዳጆች በዩቲዩብ ቻናላችን የሮሐ ብቻ የሆኑ ዕለታዊ ዜናዎች፤ የፖለቲካ ትንታኔ ዝግጅት በየቀኑ፤ የትም ያልተሰሙ የህዝብ ድምጾችንና ወቅታዊ ልዩ ልዩ ማህበረሰብ ተኮር የመዝናኛ ዝግጅቶችን መከታተል ከእናንተ ከቤተሰቦቻችን የሚጠበቅ ነው፡፡ ‹‹ሮሐ ቴሌቪዥን የሀገሬው ነው›› ስንል የሮሐ ስራዎች ሁሉ በሀገሬነት የሚመዝኑና ባለቤታቸውም ሀገሬ የሆነው ኢትዮጵያዊ ሁሉ መሆኑን ለማሳወቅ ነው፡፡ አብዝታችሁ እንድትወዳጁንና እንድታበረታቱን እንጋብዛችኋለን፡፡
    ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው

КОМЕНТАРІ • 55

  • @habtekida3997
    @habtekida3997 Місяць тому +10

    ድል ሀገር አቅንቶ ለተገፋው የአማራ ህዝብ፣ድል ለፋኖ💪💪💪.

  • @user-qm8dp3vk8p
    @user-qm8dp3vk8p Місяць тому +9

    አድስ አበባ የአማሮች ቤት በሚፈርስበት አማሮችን አታከራዩ በሚባልበት ጊዜ አድስ አበባ ቤት እንዲገዙ እየጋበዙ ማስታወቂያ እያስተላለፉ በጎን ደግሞ ለአማራ ህዝብ ዋጋ የሚከፍለውን ፋኖ እደግፈዋለሁ ብሎ ዜና መስራት ጋር ባንድ ይሄዳል አይጣረስም ወይ? እስኪ እውነተኛ አማሮች እንጠይቅ ዝም ብለን አንከተል በሁለት ቢላ መሆኑ ነው ወይስ እንዴት ነው ብታብራሪልን ??

  • @b.6015
    @b.6015 Місяць тому +6

    🎉🎉🎉🎉🎉 ድል ለነበልባሉ ፋኖ ድል ለተገፋው አማራ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Mekdes-jf4kc
    @Mekdes-jf4kc Місяць тому +7

    ድል ለፋኖ❤❤ሰውየው አጥፍቶ ጠፊ ነው ባለበት ይስቀል ይገደል

  • @Endalamawu
    @Endalamawu Місяць тому +6

    ጌታ ሆይ አቤቱ የሆነብንን አስብ የትቢተኞችን የከሃዲዎችን የዉሸታሞችን የዘረኞችን ክንድ ስበር ኢትዮጰያንና ባንዲራወዋን የሚጠሉ የሰይጣን ተላላኪዎች አጥፋልን በሆዳችሁ የተገዛችሁ ያማራ ባንዳዎች ልብ ይስጣችሁ ሰልፍ የፋኖወች ሃይል የእግዚያብሄር ነዉ፡እግዚያብሄር ተዋጊነዉ ስሙም እግዚያብሄር ነዉ አሜን

    • @godgotthis5345
      @godgotthis5345 Місяць тому +1

      አሜን!!! እግዚአብሔር እውነተኛ ፈራጅ ነው ለተበደለው ይፈርዳል:: ድል ለፋኖ! በረከትና ሰላም ለአማራ ሕዝብ!!!

  • @dawitgirmay3594
    @dawitgirmay3594 Місяць тому +4

    ድል ለፋኖ ፋኖ ፋኖ

  • @esayaslove5758
    @esayaslove5758 Місяць тому +4

    ድል ለትንታጉ ለዐማራ ፋኖ 💪💪💪

  • @Semira-fz8fg
    @Semira-fz8fg Місяць тому +4

    Dele la amhara fano❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TeketelGetachew-nk3rt
    @TeketelGetachew-nk3rt Місяць тому

    ድል ለፋኖ ❤❤❤

  • @AbdbrAhdhd
    @AbdbrAhdhd Місяць тому +2

    ፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ❤❤❤❤❤

  • @Endalamawu
    @Endalamawu Місяць тому +3

    ያደቆነ ሰይጣን ሣያቀስ ዐይለቅም ይባላል ወያኔ ከስህተቱ ይማራል ብለን አስበን ነበር ነገር ግን ያሳዝናል የአዉነት አምልክ እግዚያብሄር ያማራን ህዝብ ግፍና በደል ይመለከታል ድል ለፋኖዎች ዉርደት ለዘረኛዉ ቡድን ለብልጥግና ይሁን ለኢጥዮጵያ መከራ ያመጣባት ወያኔ ዛሬም የተረፈችዉን መርዝ ወደ አማራህዝብ መርጨቱን አላቆመም የእዉነት አምላክ እግዚያብሄር ይፈርዳል ያማራ ህዝብ እንደህዝብ ሁሉም ወደትግል ይግባ ሰልፍ የፋኖወች ሀይል የእግዚያብሄር ነዉ

  • @RahelJovani
    @RahelJovani Місяць тому +4

    ጎንደር ወልቃይትን ካስረከበ ቀዝኗል።

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tekadelele5687
    @tekadelele5687 Місяць тому

    ፈጣሪ የፍርሠው

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Місяць тому +2

    ትግሬዎቹ መቼም ቢሆን ለአማራ አይተኙም ስለ አማራ ጥላቻ በጡጦ እንደወተት እየተሰጣቸዉ ነዉ ያደጉበት 😡

  • @user-iq1wy1fj4r
    @user-iq1wy1fj4r Місяць тому +1

    Amhara people fight this apartied regime till victory

  • @misertilahun9650
    @misertilahun9650 Місяць тому +2

    ህውሀት የአማራን ደም ካልጠጣ አይረካም

  • @user-tg7qe4ou3v
    @user-tg7qe4ou3v Місяць тому +1

    መዓዛ ኧረ በፈጠረሽ አ.አ ላሉ የባጃጅ ባለንብረቶች ድምፅ ሁኝአቸወው ታስረው እንኳን ተቀጠው መውጣት አልቻሉም

  • @EhiteWondimagegn
    @EhiteWondimagegn Місяць тому +1

    ባንዳው በመሥቀል በማረድ የርጉዝ እናቶች ሆድ መሠንጠቅና መግደል ያላረካው ጨካኙና አረመኔው በአረንጓዴ ለምት ሥም የኢትዮጵያ ህዝብን በረሀብ ለመቅጣት የጀመረው ተግባር በማን አለብኘነት ሢፈፅመ ከኔም ጭምር ደንዝዘን አድማጭ ሆነን የተዘጋጀልን የሞት ፅዋ መጠባበቃችን እጅግ በጣም ያሥቆጫል ።

  • @TecknoPhone-uj2bg
    @TecknoPhone-uj2bg Місяць тому

    በሕይወቴ ያዘንኩበት " የእሳት ቀለበት" የሚለውን መጽሐፍ ያነበብኩ ዕለት ነው። እዚያ ሠራዊት ላይ ያንን የመሰለ የግፍ ግፍ የፈፀመ ድርጅት የትግራይን ሕዝብ እንዲመራ ዕድል ማግኘቱ ለስልጣን እንጂ ለሕዝብ የሚያስብ እንደሌለ ነው የሚያሳየው።
    እግዚአብሔር የሚበጀውን ያምጣልን እንጂ የሚያስብልን እንደሌለ ነው የተረዳሁት።

  • @Dxbuae-gy3he
    @Dxbuae-gy3he Місяць тому +1

    መአዚ.ቤት.ለመግዛት.እደት.ላግኘሽ

  • @EphremAlemayehu-ur4vv
    @EphremAlemayehu-ur4vv Місяць тому +3

    ይሄንን ግም የበሻሻ ጋላ ይሄንን አለ የምትሉት ምን ያህል ቦታ ብትሰጡት ነዉ ስለበሻሻዉ ፋራ ባታወሩ ፋኖዬን ብቻ ዘግቡ ሀገሪቷ ላይ ፍትህ ያለ ፋኖ አታስቡ።

  • @kiduish21
    @kiduish21 Місяць тому +1

    እንደ አማራ ባንዳ የሞላበት ሕዝብ የለም።
    ፋኖ ራሱ የተከፋፈለ ነው እንጂ እንደ ህወሓት በትግል መንገዱ ላይ የሚመጣውን ባንዳ እና ካድሬ ማስወገድ አለበት።

  • @ephraimegetachew7421
    @ephraimegetachew7421 Місяць тому

    It's sad to see you advertising an apartment which is built on displaced citizens land

  • @ashenafinegash1514
    @ashenafinegash1514 Місяць тому +1

    የህወሓት-ኢህአዴግ ነገር፤ ሲያልቅ አያምር።
    ህወሓት-ኢህአዴግ በሰሜኑ ጦርነት አላልቅ ያለውን ትግሬ በህዝብ- ለህዝብ ጭፍጨፋ ልታስፈጀው እንዳይሆን እሰጋለሁ።

  • @user-ww2ph8fp7u
    @user-ww2ph8fp7u Місяць тому

    ወልልቃይትና ጠለምት ራያ የአማራ ርስት ናቸው ስለዚህ አሁን ያለው የፋኖ ትግል በያዘው ትግል ሀይሉ ሳይነካ ባለበት እየታገለ ለወልቃይትና ጠለምት ራያአካባቢዎች የአማራ ህዝብ ለነዚህ አካባቢዎች ብቻ የሚቆም ሀይል መዘጋጀት አለበት የአማራ ህዝብ ወደ እነዚህ አካባቢዎች ከቶ መግባት አለበት።

  • @user-ul9hj5mi7x
    @user-ul9hj5mi7x Місяць тому

    tultulaaaaaa media ye tigray hizb telahaaaa behaaaa

  • @user-pd5ic7gg4v
    @user-pd5ic7gg4v Місяць тому

    አረ አሁንስ ሰለቸን ምን የተለየነገር እያየን አይደለም ሞቱ ሞቱ ከመባ ውጭ በዛም ሞቱ በዛም ታሰሩ ኡፍፍፍፍ አመትሙሉ መሞት ይብዳል አረቢ ምንድነው እሚሻለው

  • @keberemengesha3947
    @keberemengesha3947 Місяць тому +2

    ከሶስት ቀን በፊት የተነገረ ዜናን ዛሬ እንደ አዲስ ታወራላችሁ

    • @user-yq9nu3on4f
      @user-yq9nu3on4f Місяць тому +1

      የlike እና የview ንግዱ ጭር ካለባት ምን ታድርግ? ሰበር ዝውና እያላች ትሸቅል እንጁ

    • @user-zc8sr1sh9j
      @user-zc8sr1sh9j Місяць тому

      ደግ አረገች

    • @user-yq9nu3on4f
      @user-yq9nu3on4f Місяць тому

      @@user-zc8sr1sh9j ye wolo ferz

  • @binyamabraham2769
    @binyamabraham2769 Місяць тому +1

    ህዋት እንደ ትግራይ ቆሞ ወልቃይትን እና እራያን ሲጠይቅ ጎንደር እና ወሎ ለወልቃይት እና ለራያ ብቻ ሰተው ቁጭ ብለዋል ከዚህ በለይ እሬሳ ነት ምን አለ::

    • @Dxbuae-gy3he
      @Dxbuae-gy3he Місяць тому

      𝕥𝕚𝕜𝕜𝕝😢

    • @user-vk8bg4su5n
      @user-vk8bg4su5n Місяць тому

      ወሎ ጦርነትላይ አይደል ጎደርስ እየታገለ እደፋኖ ወልቃይትላይ ተከሽቆ የሚሞዳሞደዉን ጠይቁት እራኘያላይም ተሞዳሙደዉ ያስከበዉን ከበደ መግስት በሃዱንን ጠይቀዉ

  • @godgotthis5345
    @godgotthis5345 Місяць тому

    ትግሬ ወደ አማራ ርስት ሲገባ አማራው ለምን ዝም ብሎ ያስገባል? መከላከል እንዴት አልቻለም?

  • @fikirtewoldemariam4402
    @fikirtewoldemariam4402 Місяць тому

    ህወሀት መጣ ተንቀሳቀሰ ተሻገረ ቀረበ ይገርምል ህወሀት መጭ ሌላው መጣ እያለ ማልቀስ አልበዛም ወይ?

  • @fitfiteasrate2792
    @fitfiteasrate2792 Місяць тому

    ዩቱበሮች ሁሉ ለሀገር አስበው ሳይሆን ቢዝነስ ነው የሚሰሩት አንድን ዜና አየቀያየሩ ትንሽ ለውጥ እያደረጉ የነጋዴንና የመንግስትን ማስታወቂያ ጭምር ነው እየሰሩ በሁለት ቢላ የሚሰበስቡ እንዲህ የሚያደርጉትን መተውና ማቆም ነው

  • @abebakidane8231
    @abebakidane8231 Місяць тому

    ወራሪዎች እንደ ሰው መቼ ነው ።

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Місяць тому

    ኢትዮጵያ በጅሎች እጅ ወድቃለች 😡😡😡 ከንቲባ አብይ እንደ ህፃን ልጅ ብልጭልጭ ይወዳል ጅል

  • @kiduish21
    @kiduish21 Місяць тому

    ዐቢይን ከመተቸታችሁ በፊት እናንተ አንድ ሁኑ እስኪ!

  • @workuferede2235
    @workuferede2235 Місяць тому

    ለኦነግ መረጃ አደርስ ነበር ያለው እኮ እሱ ነበረ።

  • @user-od8gc6vj5z
    @user-od8gc6vj5z Місяць тому

    የአማራ አመራርሮች ተሰደው የሚኖሩ የአብይ ምርኮኞች ምን አግበቶት ይወሰናል

  • @Adnet-mf5om
    @Adnet-mf5om Місяць тому

    የበሻሻ ጀዝባ ሆኖ ሐገር ለመምራት መሞከር ሗላቀርነትም ጅልነትም ነው አንተ ንክ!!!

  • @addismedirek2498
    @addismedirek2498 Місяць тому

    ጫካ የሚገባው ጀግናና ቆራጥ ሰው ነው እንደ ፋሽስቱ አብይ አህመድ ስልጣኑን ለማስቀጠል በጭንቀት ቢቀባጥር አትገረሙ‼️

  • @wondwosentafesse9892
    @wondwosentafesse9892 Місяць тому

    የምታቀርቢው ዜና እና የቤት ማስታወቂያሽ ይቃረናል.ቀፋፊ አስጠላታ ነሽ

  • @Hailu918
    @Hailu918 Місяць тому +1

    ኪኪኪ...ድብቅ አጀንዳ ያለዉ ዉሸታም ሚዲያ. የአማራ ብልፅግና አገልጋይ ሚዲያ...ማስታወቂያ?

  • @Endalamawu
    @Endalamawu Місяць тому

    ጌታ ሆይ አቤቱ የሆነብንን አስብ የትቢተኞችን የከሃዲዎችን የዉሸታሞችን የዘረኞችን ክንድ ስበር ኢትዮጰያንና ባንዲራወዋን የሚጠሉ የሰይጣን ተላላኪዎች አጥፋልን በሆዳችሁ የተገዛችሁ ያማራ ባንዳዎች ልብ ይስጣችሁ ሰልፍ የፋኖወች ሃይል የእግዚያብሄር ነዉ፡እግዚያብሄር ተዋጊነዉ ስሙም እግዚያብሄር ነዉ አሜን

  • @Endalamawu
    @Endalamawu Місяць тому

    ጌታ ሆይ አቤቱ የሆነብንን አስብ የትቢተኞችን የከሃዲዎችን የዉሸታሞችን የዘረኞችን ክንድ ስበር ኢትዮጰያንና ባንዲራወዋን የሚጠሉ የሰይጣን ተላላኪዎች አጥፋልን በሆዳችሁ የተገዛችሁ ያማራ ባንዳዎች ልብ ይስጣችሁ ሰልፍ የፋኖወች ሃይል የእግዚያብሄር ነዉ፡እግዚያብሄር ተዋጊነዉ ስሙም እግዚያብሄር ነዉ አሜን

  • @Endalamawu
    @Endalamawu Місяць тому

    ጌታ ሆይ አቤቱ የሆነብንን አስብ የትቢተኞችን የከሃዲዎችን የዉሸታሞችን የዘረኞችን ክንድ ስበር ኢትዮጰያንና ባንዲራወዋን የሚጠሉ የሰይጣን ተላላኪዎች አጥፋልን በሆዳችሁ የተገዛችሁ ያማራ ባንዳዎች ልብ ይስጣችሁ ሰልፍ የፋኖወች ሃይል የእግዚያብሄር ነዉ፡እግዚያብሄር ተዋጊነዉ ስሙም እግዚያብሄር ነዉ አሜን