Simple corset pattern for beginner /ቀለል ያለ የኮርሴት ፓተርን አሰራር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @hilinaeshete2478
    @hilinaeshete2478 2 місяці тому +1

    ውይ ውይ ለኔ ብለህ የሰራህ ነው የመሰለኝ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏❤
    በቀጣይ ካላስቸገርኩኝ ሚልክሜድ አሰራር ብታሳየን🙏

  • @mitinassefa8642
    @mitinassefa8642 Місяць тому +1

    Thank you 😊 yemitastemiren menged betam gilts ena tolo endigeban new beziw ketilu
    Sawing part lay ye "bra Spong"plus "bone" chorset lay endet endemisefa bezaw bitasayen🙏🙏

  • @rahelmebratu2202
    @rahelmebratu2202 2 місяці тому +2

    3pc yseraln pls🙏🏿🙏🏿

  • @aynalemmesele7187
    @aynalemmesele7187 2 місяці тому

    ብዙዎቹን ሞክሬ ሞክሬ በስተመጨረሻም አንተን አግኝቻለሁ እና አገላለፅህ ጥሩ ነዉ ❤ግን ካላስቸገርኩኝ እንደገና ደረጃ በደረጃ አስተምረን ማለቴፓተርኖቹ ከአለካክ እስከ አቆራረጥለምሳሌ አንገት ለክተን በስንት እንደምናካፍል በቅደም ተከተል የሁሉንም ብታስተምረን ደስ ይለኛል ❤❤ ሌላ ደግሞ የርቀት በኦላይን የምያስተምር ሰዉ ካወክ ብትነግረኝ ሙሉዉን መማር እፈልጋለሁ እባክህን

    • @Kokebfashiondesignschool
      @Kokebfashiondesignschool  2 місяці тому

      @@aynalemmesele7187 online class እኛ አለን telegram contact አድርጊን 0944701226

  • @mahelet21
    @mahelet21 2 місяці тому +1

    አገላለፅህ በጣም አሪፍ ነው ይገባል አመሰግናለሁ🙏

  • @rahelmebratu2202
    @rahelmebratu2202 2 місяці тому

    Sint pc new minkortew