ኪሊያን ምባፔ በጎል ሪያል ማድሪድ በዋንጫ ጀምረዋል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 14

  • @tsehayeandargie405
    @tsehayeandargie405 2 місяці тому +6

    vini bsobetal ftinetu , አሌክሶ ምናልባት ማድሪድ ከኋላ በጉዳት መሳሳት ካላጋጠመው በቀር ብዙ ዋንጫዎችን ለማሸነፍ ይጫዎታል ብየ አስባለሁ ዘንድሮም። ከፌት ያሉት 4ቱ ተጫዋቾች እንቅስቃሴ ብዙ ስለሚቀያየር ለተከላካይ የቱን ማቆም እንዳለበት በጣም በጣም አስቸጋሪ ነው። ሮድሪጎ ገራሚ ነበር ቪኒ ቪኒ ነው ቤሊንግሀም ዋና ሞተር ነበር ምባፔ አንዴ 9 ቁጥር አንዴ በግራ ወጣ እያለ ሲጫዎት ያየንበት ጨዋታ ነበር ።

  • @KiyaTadessa
    @KiyaTadessa 2 місяці тому

    Well come kiki❤❤❤❤❤❤❤

  • @ምናሴ-ወ8ዘ
    @ምናሴ-ወ8ዘ 2 місяці тому

    ምርጡ የስፖርት ፕሮግራም

  • @Burakzack
    @Burakzack 2 місяці тому +1

    Bellingham yileyal 😍

  • @SamsonGetachew-hw9fd
    @SamsonGetachew-hw9fd 2 місяці тому +2

    36 አመት ደጋፊ ነኝ ጥሩ ጥምርት ነው

  • @sintayehuzewdu-um2ib
    @sintayehuzewdu-um2ib 2 місяці тому

    የቾዋሚኒ ነገር ማድሪድ ሮድሪ ላይ የበለጠ እንዲያንዣብብ የሚያደርገው ይመስላል። 𝕲𝖗𝖆𝖈𝖎𝖆𝖘 𝕱𝖔𝖔𝖙𝖇𝖆𝖑𝖑 𝕮𝖆𝖋𝖊!!!

  • @AmanOntime
    @AmanOntime 2 місяці тому

    Alexo🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @seidmohammedhalid6365
    @seidmohammedhalid6365 2 місяці тому +2

    ክዋከብት ሲበዛ ለፉክክር ደባሪ ነው

  • @wosenmandefro582
    @wosenmandefro582 2 місяці тому +1

    ማየት ነው እንግዲህ ማድሪድን ያለ ክሩስ!
    ለነገሩ ካርሊቶ መፍትሄ አያጣም; በዚያ ላይ ኮኮቡ ምባፔ ተቀላቅሏል። ያም ሆነ ይህ...ቀጣዩ ዘመን ለማርንጌዎች ብሩህ ይመስላል።
    ...አንተ ግን...በቃ ሁሌም ታስደንቀኛለህ። በጣም።

  • @SamsonGetachew-hw9fd
    @SamsonGetachew-hw9fd 2 місяці тому +1

    ካያችው ሆሉም በፍቅር ሲጫውቱ ነበር

  • @SamsonGetachew-hw9fd
    @SamsonGetachew-hw9fd 2 місяці тому

    100 ዚዳንን ይትካል ብዬ ስባልው ሳሚ ክብክተራ

  • @Nana-sk7us
    @Nana-sk7us 2 місяці тому

    Madrid is cup club no have any sexy football much boring boring Madrid as always