ክፍል2"ጃዋር አስገድሎኝ ነበር፣ለብልፅግና ወረቀት ፅፌ ሰጥቻልሁ፣አንተን አማራ ማለት ይተናነቀናል፣የፋኖ ጉዳይ”

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025
  • #teddyhawassa #ethiopia #teddygetahun #abiyahmed #ebstvworldwide #ebstv #fanatv #waltatv #seifufantahun #ኢትዮጵያ #ቴዲሃዋሳ #ቴዲጌታሁን
    #yetiktoklaynewariwoch #የቲክቶክላይነዋሪዎች

КОМЕНТАРІ • 22

  • @RahelShumeneh-ok3so
    @RahelShumeneh-ok3so 20 днів тому +1

    ቴዲ በጣም አድማጭ ነክ ነገሮችን በተለያየ መንገድ የምታይበትን ነገር እና በሳል አስተሳሰብክን 👍 የብሔር ፖለቲከኞች አጣብቂኝ ውስጥ ለማስገባት ድንገት የሚጠይቁክን ጥያቄ ከተለያየ መንገድ ነገሮችን የምታይበትና ለማሳመን የምታደርገው ነገር የአይመሮክን ንቃተ ህሊና ፈጣን የመረዳት ችሎታክን እና ሾልከክ የምታመልጥበን ብስለትክን በጣም በጣም ነው 👍 የስዩሜን ፣ የመሀመድን ሀሳባቹሁን ገዝቼዋለሁ ፈጣሪ ከወዳጅ ጠላት ይጠብቃቹ 💚💛❤️

  • @abidan2755
    @abidan2755 20 днів тому +2

    I really miss 👉👉👉👉👉Antene

  • @RodiBayou
    @RodiBayou 20 днів тому +2

    ዶ/ር ታሜ ረጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ተመኝሁልክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @timnitcherenet6947
    @timnitcherenet6947 20 днів тому +2

    ዶር ታሜ እንወድሃለን በርታ

  • @Rahma_Abdoo
    @Rahma_Abdoo 19 днів тому

    ቴዲ ሰሞኑን ጀዋርን እንደ ስጋት የማየት እና በመተቸት ትንሽ ቢዚ ሆነሃል።
    ምንም ያህል ገለልተኛ ነኝ ብትልም አንዳንዴ ጎራ የምትልባቸው "ምግብ ቤቶች" የምታገኛቸው ወገኖች ተፅዕኖ አሳድሮብህ ይሆናል።
    ለሁላችንም የምትሆን ሃገር በመገንባት ሂደት ላይ *አዎንታዊ ፅንሰ ሃሳብ ለማሰረፅ* ገና ሰፋ ያለ ብዙ ስራ ይጠብቅሃል።
    የውለታ ቢስ ወግኖች መጠቀሚያ እንዳትሆን እባክህ ራስህን ጠብቅ። አንዳንዴ ሚዛን እንዳትስት ራስህን ወደ ውስጥ ተመልከት። አክባሪህ ነኝ ከኦሮሚያ።

  • @ምንይልክሳራ
    @ምንይልክሳራ 20 днів тому +1

    ቴዲ ሰለ ኮሜንት ባለህ አቆም ከልብ❤ አመሰግናለሁ !
    ሙሀመድ ኮሜንት ማንበብህ እና እዉነቱን መረዳትህ ህሊናህን ሰለረበሸዉ ደሰ የማይልህን ኮሜንትል ታሳግድ መሞከርህ አሳፋሪ ነዉ ያዉ " ክፉ መርዝ መሆንህን ሰለተረዳን ነዉ "
    ሙሀመድ ዛሬም የምጠይቅህ በኦሮሚያ ክልል በግፍ ሰለተገደሉት የወሎ ሙሰሊሞች ጉዳይ ነዉ አንተም ጀዎርም መልሰ ሰጡን ? ለይቸ ይሄንን ብቻ ለምን እንደምጠይቅ ይገባሀል !

  • @tekashiferaw7106
    @tekashiferaw7106 20 днів тому +1

    መሀመድ ብቸኛ የጀዋር ተጠሪ

  • @ምንይልክሳራ
    @ምንይልክሳራ 20 днів тому

    ወንድም ሙሀመድ እኔ እንደ አንድ ግለሰብ የማሰበዉ እኔም ቤተሰቦቸም አካባቢየም አገሬ ኢትዮጵያ ሰላም እኩልነት ነፃነት ኑሮ በሰላም ሰርቸ ልጆቸን እንዳሳድግ ብቻ ነዉ
    አንተ የአራሰህ fantasme የራሰህ የሰልጣን ፍላጎት ወይም እንደተለመደዉ የማትፈልገዉን ለመጨፍጨፍ እና ለመዝረፍ ሊሆን ይችላል ብዙ ጊዜ ሰሰማህ አሰመሳይ እና አቅም ቢኖርህ ከመጨፍጨፍ እና ማሰጨፍጨፍ የምትመለሰ አይደለህም ብቻ ያዘልከዉ መርዝ ግን በቀላሉ የሚታይ አይደለም !
    ከጀርባህ ያለዉ ሰንደቃላማ ደግሞ ደሰ ይላል 😂😂😂😂😂

  • @KelifaAbdelhadi
    @KelifaAbdelhadi 20 днів тому +1

    የላምበረት በሉት ቡኖን አሪፍ ተረት ነበር

  • @birhanuhailu4185
    @birhanuhailu4185 20 днів тому

    Hyle =Amhara pp governor

  • @misrakbayou557
    @misrakbayou557 20 днів тому +1

    የመሀመድ የ ፖለቲካ አካሄድ ምንም አይገባም
    ታሜ ና ሥዩሜ በርቱ ወንድሞች

    • @Zewdu-iv3xi
      @Zewdu-iv3xi 16 днів тому +1

      እኔም የመሀመድ አካሔድ ግራ ያጋባኛል

  • @tekashiferaw7106
    @tekashiferaw7106 20 днів тому

    መሀመድ መነጽርህ አይከብድም

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 20 днів тому

    የአቅሷ

  • @tekashiferaw7106
    @tekashiferaw7106 20 днів тому +3

    ዶ/ር ታሜ የቴዲን ቤት ሌቭሉን ከፍ ያረገዋል ብኖበደሌ እና ወንድሞቹ ያወርዱታል

  • @Kenaw-g3d
    @Kenaw-g3d 20 днів тому +2

    መሀመዶች የፈልሰጤም ዳጋፊዎች ናቸው ነገር ግን ፍልሰጤሞች አያውቋቸውም

  • @geremewutekile
    @geremewutekile 20 днів тому

    Buno Bedele amiltot"sijemer ye Oromo telat Amhara aydelem......"alalem. SEWOCH ye OROMO elit min yakil andin hizeb betelatenet ferijo lemascheres yehedubet eriket astewalachehut? JEWAR YIHINEN METSHAF BAYTSIF NORO YE OROMO TELAT AMHARA NEBER; AHUN GIN ANSTEWULETAL::

  • @abge5258
    @abge5258 20 днів тому

    አቤት አቤት ገልፅህ ሞተሀል በ
    ዚህ ግዜ ህዝብ ይቅርና ህፃን ልጅ አታታልልም የአብይ መንግስት ሳይሆን ችግሩ የህዝብ አርገህ ግለፅ ጅሀር ሁሉም ልክ ሆኖ አብይ ዲክታተር ያለው ልክ እንዳልሆነ አማራ ክልል የሀገር መከላኬያ ክብር ያሳጣው በማ ትእዛዝ ነው የገባው ያ አሻንጉሊት ባኢዲን ልትለን ነው መሀል ከተማ ስታተረማምሱ አቅም ይኖራቹሀል ሰላም ለማምጣት ግን የሀገር መከላኬያ ፖሊስ ደህንነት የያዘ መንግስት ችግር እንዳልሆነ ታስረዳናል ይህ ንግግር የምታፍርበት ቀን እሩቅ አይሆነም ብዙ ችግሮች ሙስናው የመንግስት አባል ሆነው በጎን ሌላ የሚሰሩ መኖራቸው ማመንህ ጥሩ ነው ኮሬ ናጌኞ አሰልጥኖ የሚሰራው ለምን አትናገርም ችግሩ እኮ እዛው እዛው ነው እሱ እኔ እኞ በመባባል ከመሸወድ ውጪ እስከ መቼ ሀገር የሚያክል ነገር እየመሩ ጭቃ ውስጥ መቦራጨቅ