Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሰላም ሰላም እህታችን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውውው በጣም ቆጆ የሆነ ዳቦ አሰራር ነው ያሳየሽን እጂሽ ይባረክ ባለሞያ እናመሰገንአለን ስላሳየሽን ፈጣሪ ለአገራችን ሰላምን ፍቅርን አድነትን መዋደድን ያምጣልን በስር ቤት ያሉትን በሰላም ለአገራቸው ያብቃልን
በርች እስኪ ዛሬ ልሞክረዉ
በጣም እናመሰግናለን አሪየሆነዳቦነው ሞክሪዋለሁበጣምነው የወደድኩት እጅሽ ይባረክ በርችን እህታችን
ማሻላህ እህታቺን በጣምያምራል በርቺልን
ሰላምሽ ይብዛ ሪቺ ጎበዝ በርቺ😍
ሪችየ አህለን እንኳን ድህነት መጣሽልኝ ውዴ ስለመጣሽልኝ በአድስ ቭድው በጣም ድስ ብሎኛል ምርጥ የድቦ አግጋግር ወይም አስራር በምርጥ ቭድው አዝጋጅትሽ ስላቀርብሽልን በጣም ለሴቶች ጥሩ ትምህርት ነው የኔ መልካም እህት ቀጠይበት ይህንን ሙያሽን የኔ ውድ በርችልኝ
ሰላምሸ ብዝዝት ይበል ውዴ በጣም ቆንጆ አሰራረ ነው እናመሰግናልን
ሰላም እህቴ እንዃን ሰላም መጣሽ ሰለመጣሽ በጣም ደስ ብሎኛል ዋው እኔ ዳቦ በጣም ነው የምወደው በውነት በጣም ነው የሚያምረው ዋው የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ በውነት በጣም ነው የሚያምረው የእውነት የሰሩ እጆችሽ ይባረኩ የኔ ማር አሁኑኑ ነው የምሰራው ምክንያቱም ያንቺ አሰራር በጣም ነው የሚያምረው የእውነት በጣም ቀጥይበት ገና ብዙ እንጠብቃለን የኔ ማር
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ በክርስቶስ ፍቅር ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውው በጣም ቆጆ የሆነ ዳቦ አሰራር ነው ያሳየሽን እጂሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ እናመሰገንአለን ፈጣሪ ለአገራችን ሰላምን ፍቅርን አድነትን መተሳሰብን መዋደድን ያምጣልን
ለምንዶቄቱን ለክታቺሁአታሣዩንም ዶቄቱን በግምትነዉ ሁሉንም አዪቸቺሁአለሁ አታሣዩም ለምንግን
እጅሽ ይባርክ ማሚ
ሰላምሸ ይብዛልኝ በማያለቅው በክርሰቶሰ ፍቅር። ሩታዬ በረቺልን ❤❤💛💚💛❤💚💛 👍👍
Min tagil degree endehone ena Sinil dekika endetekemishi Nigerin
የኔ ባለሞያ በርች
ማሻ አላህ
አንድ ማንኪያ ለስንት ኪሎነው
ዋዉበጠምየምራል
ሰላም በርቺ ቤተሰብ ሆነናል ቤተሰብ ይሁኑኝ አሪፍ ስራ ነው 👍🙏
👍👍👌
wow😘😘😘😘👏👏👏👏
❤❤❤💪💪💪
❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌