በ400 ሺ ብር ካፒታል የሚጀመር በወር ከ80 ሺ በላይ ትርፍ ያለው አወጭ የሆነ ስራ | small business idea | gebeya media |business

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 лют 2024
  • በ400 ሺ ብር ካፒታል የሚጀመር በወር ከ80 ሺ በላይ ትርፍ ያለው አወጭ የሆነ ስራ | small business idea | gebeya media |business idea in Ethiopia|gebeya
    Welcome to Gebeya media! Gebeya Media is an internet media company, provides you with various business ideas, job options and market research, as well as various ideas that our unemployed citizens can benefit from.
    If you have any suggestion for Gebeya media to advertise your product or service, call us on 0948622222
    Email: gebeyamedia@gmail.com
    Telegram:t.me/gebeyamedia
    TikTok: / gebeya_media
    Facebook: / gebeyapromotion
    Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
    #ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia#ገበያሚዲያ
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 58

  • @SADORATUBE
    @SADORATUBE 4 місяці тому +30

    ይህ ቢዝነስ ያዋጣል እምትሉ ለጀምረው፣ አሳዩኝ እስኪ በ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 4 місяці тому +6

      እኔም ልግባበት ወይ እያልኩ ነው በሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ በሰላም ያድርሰኝ

    • @SadatHussein-ih6tn
      @SadatHussein-ih6tn 4 місяці тому +3

      ያዋጣል በጣም

    • @makde171
      @makde171 4 місяці тому +4

      ከተማ ለይ ከሆነ ይዋጣል

    • @rahimam
      @rahimam 4 місяці тому

      ሁሉንም ያዋጣልነው የሚሉት
      እኔም የነሱን ሰምቼ የሻማ ስራ ጀምሪ እካላተርፍ የወጣሁትን እራሡ ዋጋ አላመጣልኝም

    • @ab-1190
      @ab-1190 4 місяці тому

      You have big land in addiss ababa 😂😂

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 4 місяці тому +5

    ጎበዝ ድምጽ የማይንኳኳ ይሁንና በአስተማማኝ ሁኔታ ለረጅም ጊዜ የሚሰራና በቀላሉ ወንበሮች ይኑረው እንደዚህ ነው አለም የተቀየረው ያደረገው የሰለጠነው።

  • @yemicheal862
    @yemicheal862 4 місяці тому +2

    እምሮህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ይጠብቅልህ።ሰው ሀገር ላይ ያየሁት ሰርተህ ሳይ በጣም ነው ደስ ያለኝ።በርታ

  • @dagemadis6424
    @dagemadis6424 4 місяці тому +3

    Gobez new jegena❤❤❤❤❤❤

  • @aaamithaylay5718
    @aaamithaylay5718 4 місяці тому +3

    ሰለ ኡዉነቱ በጣም ጀግና ሰራተኛ ነህ የዛሬ አመት የዳቦ መሽን ገዝች አርፍ ደረጃ ደርጃሉ በርታ

    • @gashawedeoelshalomelectrom3629
      @gashawedeoelshalomelectrom3629 4 місяці тому

      Thank you

    • @user-gt6eq6cx8z
      @user-gt6eq6cx8z 4 місяці тому

      ከነሱ ነው የገዛከው,ማሽኑን?

    • @aaamithaylay5718
      @aaamithaylay5718 4 місяці тому

      Awo አዎ​@@user-gt6eq6cx8z

    • @aaamithaylay5718
      @aaamithaylay5718 4 місяці тому

      ​@@user-gt6eq6cx8zዋጋዉ አሪፍ ነው የሱ

    • @selamsamerwit6471
      @selamsamerwit6471 4 місяці тому +1

      በናትሽ ዳቦ ቤት ከፍተሽ ነው እንዴ እኔ መስራት እፍልጋለሁ አብራሪና ንገርኝ እዳላፊኝ ውድ

  • @WerkinehiBelachew
    @WerkinehiBelachew 4 місяці тому +3

    በጣም የምገርም ነው ወድሜ በርታልኝ ገና ብዙሁ እጠብቃለን ገታ ከአንተጋር ይሁን።

  • @Tadewosyohanes
    @Tadewosyohanes 4 місяці тому +3

    ጫላ እና የገበያ ሙሉ ግሩፕ አባላት ለናንተ ክብር አለኝ

  • @RomanRoman-vj5xz
    @RomanRoman-vj5xz 4 місяці тому +2

    I truly appreciate the guy who was able to build this GYM equipment. Bravo brother 👏

  • @user-cc2kw9fg9f
    @user-cc2kw9fg9f 4 місяці тому +2

    Tiraakteera dhihessa (tractor small-big)

  • @bahrutilahun2606
    @bahrutilahun2606 4 місяці тому +1

    ጥሩ ነው በርታ

  • @nejatali7088
    @nejatali7088 4 місяці тому +1

    Betam gobez

  • @chdhdit9121
    @chdhdit9121 4 місяці тому +2

    Dmtachew kef blo yemisemu mashnochn wedefit lemashashal btmokru mekam new
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤

  • @tizitayewmariam7625
    @tizitayewmariam7625 4 місяці тому +1

    🔴🔴🔴ከሳፋሪያን እንጨት የተሰራ ጥራት ያላቸው የስፓርት ቤት ስቴፐሮች አሉን

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 4 місяці тому +3

    እናመሰግናለን

  • @temdosegna4089
    @temdosegna4089 4 місяці тому +2

    Thank you

  • @zakiazakia6479
    @zakiazakia6479 4 місяці тому +3

    እኔ በቅርብ ልገበነው ምን ልስረ እየልኩ ነዉ😢

  • @hawahawa5097
    @hawahawa5097 4 місяці тому +2

    Galatomi caalaa ❤maashina lafa qottuu danda'u gabaref omishaa.

  • @ferida4432
    @ferida4432 4 місяці тому +5

    ማሻአላህ ያድነኩት ባለሞያውነው

  • @GeberYohannesSebkedaJoni
    @GeberYohannesSebkedaJoni 4 місяці тому +1

    ክርስቶስን አንተን የሚመስል ሰው የለም

  • @user-zr4cr6js9n
    @user-zr4cr6js9n 4 місяці тому +1

    thank you betam

  • @NjJh-lr9wn
    @NjJh-lr9wn 4 місяці тому +1

    ጫላአ ቁጥርህን ልትሰጠን ትችላለህ ላቀረብክልን እናመሰግናለን

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 4 місяці тому +2

    ሰላም ወገኖች

  • @saidasaid467
    @saidasaid467 17 днів тому +1

    ትለያለህ እኮ በስረአት ነው የምታወራው

  • @emuandtaddeyoutube441
    @emuandtaddeyoutube441 4 місяці тому +1

    Selam nw sila zemnawi cafe and restaurant estyi waga siruln

  • @user-us9dh5su6c
    @user-us9dh5su6c 4 місяці тому +2

    Sint bir yihonal eski lemgizat biflg

  • @samuser4173
    @samuser4173 4 місяці тому +2

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @FrezgiKidane
    @FrezgiKidane 4 місяці тому +1

    በኣዲስ ኣበባ ኣሉ ጠይቅልን የጅም እቃ የሚሰሩ

  • @Emiye20
    @Emiye20 4 місяці тому

    እእእእ ይሄስ የሚያዋጣ አይመስለኝም። ስራው የቀን ስራ ለሆነበት ህዝብ የስፖርት እቃ! የቀን ስራችን ራሱ ስፖርት ነው ለኛ። ምናልባት ለጥቂቶች ለደላቸው።

  • @user-pk6uh9yr4g
    @user-pk6uh9yr4g 4 місяці тому +1

    Damsel ena Barbell yelachum

  • @hayataAmede61
    @hayataAmede61 4 місяці тому +1

    Magaala male hinta'u??

  • @znashchebero3313
    @znashchebero3313 4 місяці тому +1

    ❤❤❤

  • @user-gd9dp6cw2z
    @user-gd9dp6cw2z 4 місяці тому +1

    Gobez biretu

  • @vijvjccuu2842
    @vijvjccuu2842 4 місяці тому +1

    Chalaya..Le..deha..hager.yawstal?

  • @berhanugeramu8883
    @berhanugeramu8883 4 місяці тому +1

    Caalaa koo warraa Alshaadoom kana sirritti nagalateffadhu
    Hojiin isaan hojjatanu raajidha.
    Warren jimaa nyachutti yeroo isanii qisasaniif fakkenya guddaa ta'uuGUDDADHA

  • @aynagirma3593
    @aynagirma3593 4 місяці тому +1

    👍👍👍👍👍

    • @tizitayewmariam7625
      @tizitayewmariam7625 4 місяці тому +1

      🔴🔴🔴ከሳፋሪያን እንጨት የተሰራ ጥራት ያላቸው የስፓርት ቤት ስቴፐሮች አሉን

  • @EGS_lyrics
    @EGS_lyrics 4 місяці тому +1

    በጣም አርፍ ስራ፥ አርፍ ዋጋ።

    • @tizitayewmariam7625
      @tizitayewmariam7625 4 місяці тому

      ከሳፋሪያን እንጨት የተሰራ ጥራት ያላቸው የስፓርት ቤት ስቴፐሮች አሉን

  • @rahimam
    @rahimam 4 місяці тому

    ወሸታሞች እናተን ሰምቼ ባዶዬን አስቀራቹን

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  4 місяці тому

      ምኑ ነው ውሸት? ምን ሆናችሁ ነው ባዶ የቀራችሁት

    • @rahimam
      @rahimam 4 місяці тому

      @@gebeyamedia የማይሆን ስራ አዋጭነው እያላቹ ለህዝቡ ማሰራጨታቹነዋ

    • @user-gt6eq6cx8z
      @user-gt6eq6cx8z 4 місяці тому

      ምን ጀምረሽ ነው የከሰርሽው

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 4 місяці тому +1

    Thank you