ሰበር! | ፋኖ ማርሸት ተመልሷል! | ለጀግናው ፋኖ ሰለሞን ደማቅ ሽኝት...

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024
  • #ethiopia #amhara #fano
    ማርሸት ፀሃዩ / ፋኖ ማርሸት/ fano marshet tsehayu/ fano/ amhara fano/ zemene kassie/ mirie wedajo/ fano solomon ze bahir dar/ ፋኖ ሰለሞን ዘባህርዳር/ ፋኖ ሰለሞን ጋሹ/ ዘመነ ካሴ/ eastafrica /abiyahmed /zemenekassie /tigray / oromia /war /peace Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abiy Ahmed / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Taye Dendea / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda /zehabesha /zehabeshanews zehabeshaofficial / Ethio 360 / Zemedkun bekele

КОМЕНТАРІ • 204

  • @getshalemu3150
    @getshalemu3150 9 днів тому +47

    ስላገላለፁ ፋኖ ማርሽትን እናመሰግናለን።ክብር ለኛ ሲሉ ለተሰው ሰማዕታት!!!!

  • @ጎማጫማ
    @ጎማጫማ 9 днів тому +19

    ፋኖ ማርሸት በመመለስኽ ከተደሰቱት ብዙ አማራዎች አንዱ ነኝ ! በርቱ ወንድሞቻችን ! የተደላደለ ኑሯችን ከአማራነት ማንነታችን አይበልጥም ትተነው ለመጋፈጥ ዝግጁ ነን

  • @KemeruWorku-gt4ze
    @KemeruWorku-gt4ze 9 днів тому +21

    ክብር ለተሠዉብን አማራዎች !ድል ለጀግናው ለአማራ ህዝባዊ ፋኖ !!!

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu 9 днів тому +14

    ድሮስ የት ሄደ የኔ ጀግና ያገሬ ጀግኖች እንኮን አማራ ሆኜ ተወለድኩ ድል ለ ፋፋኖኖ ኖኖኖ❤❤❤❤❤

  • @UmerAbi-es2hg
    @UmerAbi-es2hg 9 днів тому +21

    ማርሸት፣ምርጥወንድማችን፣እንኳንደሕናመጣሕልን፣ድልለአማራ፣ድልለፋኖ

  • @girmazeleke8819
    @girmazeleke8819 9 днів тому +31

    ፋኖ ማርሸት የተዋጣለት ቃለ አቀባይ ነው ጀግና ነው ለአላማው እስከመጨረሻ የቆመ ነው አቀራረብ ማረኪ በጀግንነት የተሞላ ነው

    • @belaynehfantaye8486
      @belaynehfantaye8486 9 днів тому +2

      ጭራሽ እኮ የሚያነብ እንጂ የሚያወራ አይመስልም፣ የቃል አሰካኩ፣ ተዘጋጅቶ የሚያነብ እንኳን አንዳንዴ ይሳሳታል። በጣም አድናቂው ነኝ።

  • @berhansisaytesema3300
    @berhansisaytesema3300 9 днів тому +64

    ❤❤❤ አማራ ማለት ከሰማይ በታች ሲበዛ ጨዋ ለጠላቶቹ ደግሞ ሲበዛ እሳተ ገሞራ ነው ፣ ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ❤❤❤

  • @natnaelamare6313
    @natnaelamare6313 8 днів тому +4

    ወንድማችን ማርሸት እንኳን ደና መጣ ከጀግኖችጋ ስለተቀላቀልክ በጣም ደስብሎኛል ድል ለአማራ ድል ለፋኖ እናሸንፋለን

  • @HabtemariamHabtemariam-qd9tb
    @HabtemariamHabtemariam-qd9tb 9 днів тому +23

    ማርሸት ጸሐዩ አንተ ጀግና እንኳንም ደሕና መጣህ።አዎ ማርሸት ነጋሽ መሐመድን የሚያክል ሴሬኛ ጋዜጠኛ ድባቅ ከመታሐው በኋላ ከልባችን እንደገባህ ቀረህ።አዎ ውጊያ ሰውን ኢኮኖሚን ይበላል።ይታወቃል ይሕን ነገር ለማሳጠር ግን አንድ ሁኑ እባካችሁ አንድ የአማራ ሴንትራል ኮማማማማማማማንድ መስርቱ።ሴራ መጠላለፍ ይቁም እባካችሁ።አንዳንድ የምናውቃቸው ደናቁርት ጎጃም ሸዋ ጎንደር ወሎ እየተባባሉ አማራን አንድ እንዳይሆን እየሰሩ ስለሆነ እባካችሁ አንድ ሴንትራል ኮማንድ መስርቱ ፍጠኑ!!!!!!?

    • @hannabelachew101
      @hannabelachew101 9 днів тому

      Yes ,I remember too , lib Ari's melis setew .
      Jegina neh marishet.

  • @Baba-j1b
    @Baba-j1b 9 днів тому +16

    ድል ለጀግናው የአማራ ፋኖ

  • @ፍዘርሉሲ
    @ፍዘርሉሲ 9 днів тому +8

    ለአማራ ህዝብ የተሰው ጀግኖችን ነፍስ ይማርልን ድል ለፋኖ ሞት ለአህያው ብአዴን ይሁን ለጀግና ፉከራነው እዳታለቅሱ አደራ

  • @tube-xv2dv
    @tube-xv2dv 9 днів тому +4

    ጀግናው ማርሽት በድጋሜ ስላየንህ ደስ ብሎናል።ድል ለአማራ! ድል ለፋኖ!
    ለሞቱት ጀግኖቻችን ነብስ ይማር ስምቸው ከመቃብር በላይ ነው።

  • @Sada-d5g
    @Sada-d5g 9 днів тому +9

    ማርሼቴ በፈጣሪ ሥም እኳን አየንህ ወይኔ ሥወድህ ከኔ በላይ ፈጣሪ ይዉዴድህ በጣም መልካም ልጅ አይይይይይይ ግን መቼ ነዉ እረፍታቺን ድል ለተገፋዉ ህዝብ

  • @gebeyehuwondosen193
    @gebeyehuwondosen193 9 днів тому +4

    አርበኛ ፍኖ ሰለሞንን ነፈሱን በአፀደገነት ያኑር እንዱሁም ለአማራ ህዝብ ብላችሁ ህይውታችሁን መጾዋትነት የሆናቸሁ ታላቅ ክብር ይገባችኋል

  • @AtkiltBeleynhe
    @AtkiltBeleynhe 9 днів тому +4

    ድልለአማራፋኖ ለጀግናወታደስ ፋኖ ለጭቁኑ ህዝብ

  • @ፍዘርሉሲ
    @ፍዘርሉሲ 9 днів тому +5

    ማርሼት እናከብርሃለን ፈጣሪ ይጠብቅህ ፋኖ ይችላል

  • @kefaledagne5624
    @kefaledagne5624 9 днів тому +12

    በእውነት ታሪክህን ስሰማ ፋኖ ሰለሞን አስለቀሰኝ እኔን

  • @hirutehirute9008
    @hirutehirute9008 9 днів тому +11

    እንካን ተመለሠ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤

  • @YinbeManman
    @YinbeManman 9 днів тому +17

    እናመሰግናለን ጊወን ቴሌቪዥን ለእውነት ነው የምትሰሩ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @DhbfDjcft-eb9uf
    @DhbfDjcft-eb9uf 9 днів тому +8

    ፋኖ ማርሸት ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ዘሜ ማርሸትን ወደ ስራው መልሰው

  • @woine123
    @woine123 6 днів тому +1

    ክብር ለሰማእታት::
    ድል ለአማራ ህዝብ::

  • @chuchu-hl2xk
    @chuchu-hl2xk 9 днів тому +8

    አማራ ፋኖ❤❤❤❤❤❤

  • @ZerihunGirma-og3ym
    @ZerihunGirma-og3ym 7 днів тому +1

    እንኳን ተመለስክ።ድል ለፋኖ።

  • @DanPiter-nb4uh
    @DanPiter-nb4uh 9 днів тому +3

    Good to see you Our hero FANO Marshet Tsehayu you deserve FANO spokesman long live my hero!!!!! Victory for all Amhara FANO!!!!!!

  • @ameleworkWube
    @ameleworkWube 9 днів тому +6

    ድል ለፋኖ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hailulemma6714
    @hailulemma6714 9 днів тому +8

    ድል ለአማራ

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 День тому

    ጀግና ሞተ አይባልም በክብር ተሰዋ ስሙ ህያው ሆኖ በአማራ ልብ ውስጥ ይኖራል።
    ዘላለማዊ ክብርና ሞገስ ለጀግኖቻችን ።

  • @workeaimishaw7679
    @workeaimishaw7679 9 днів тому +4

    Yes Fano I love you so much ❤❤❤❤👏🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @SfeDfd-do3yo
    @SfeDfd-do3yo 2 дні тому

    ወድማችን እንኳን ደህና መጣክልን ድል ለአማራ ፋኖ

  • @tootshreef1064
    @tootshreef1064 5 днів тому

    ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤

  • @nie_ma
    @nie_ma 9 днів тому +6

    ማርሸት ወሳኝ ሰው 💪

  • @abugida794
    @abugida794 9 днів тому +5

    ጀግና

  • @adugnaabebe2327
    @adugnaabebe2327 8 днів тому

    አማራ መሆን ጀግንነት ኩረት ወኔ ታላብሳላችሁ በርቱልን

  • @YilkalTassi
    @YilkalTassi 8 днів тому

    ማርሸት ገበዝ ጀግና ነው❤❤❤❤❤❤❤ድል ለአማራ❤❤❤

  • @de4xi
    @de4xi 9 днів тому

    አማራ አማራ አማራ ድል ለፋኖ❤❤ ነፃነት❤❤ላማራ ሕዝብ❤❤ፋኖ❤❤ያሸንፋል❤❤🎉🎉🎉

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 8 днів тому

    ድል ለፋኖ❤❤❤

  • @AbinetDagnaw
    @AbinetDagnaw 9 днів тому +4

    ማርሸት እኳን ተመለስህ

  • @klieben9942
    @klieben9942 9 днів тому

    ፋኖ ማርሸት በመመለስህ እጅግ ደስተኞች ነን ። በርታ ጀግናው 👍

  • @tesfayetegegne916
    @tesfayetegegne916 9 днів тому +3

    ነብስ ይማር የበርሃ ጓዴ

  • @politicalopinion4860
    @politicalopinion4860 7 днів тому

    ፋኖ ያሸንፋል፡፡ ማርሽትን ከባድ ሚዛን፡፡🟩🟨🟥 ፋኖ ሰለሞን ሰማዕት

  • @MuleMehari
    @MuleMehari 9 днів тому

    ድል ለጀገናው ለአማራ ፍኖ 💪💪💪💪💚💛❤️🙏

  • @Adisdrgg
    @Adisdrgg 9 днів тому +1

    አረ ማርሸትን መልሱልን ወደቦታው የአነጋገር ችሎታው ሁሌም ያስደምመኛል

  • @cherinetbirhanu3269
    @cherinetbirhanu3269 8 днів тому

    ክብር ለኛሲሉ ለተሰው ሰማእታት የሰለሞንን ነብስፈጣሪ ገነት ያስገባልን

  • @TemesgenAbate-k3j
    @TemesgenAbate-k3j 8 днів тому

    ማርሸት ፀሀዩ የአራቱም ዕዝ ቃል አቀባይ ቢሆን አድነት ስትፈጥሩ ማለቴ ነው

  • @eliasabebe4410
    @eliasabebe4410 9 днів тому +1

    Wow Mareeshet.may the God of Abraham, Issac and Jacob bless you all the time .We all missed you .welcome

  • @Dingra_geosciences
    @Dingra_geosciences 8 днів тому

    ወንድሜ ማርሸት አምለከ እስራኤል ይጠብቅህ፡፡ ጠላቶቻችን ድምጽህን ሲሰሙ ይረግዳሉ፡፡ የጀግናችንን የሰሎሞንን ነፍስ ይማር፡፡

  • @ТесфайеДегефа
    @ТесфайеДегефа 9 днів тому

    ፋኖ ማሪሸት ጸሃይ እንኳን ደህና ተመለስክ ሁላችንም ስንጠብቅህ ነበር።
    ከአንተ አንደበት የሚወጣው እጅግ በጣም ግሩም ነው።
    ህዝባዊ ማዕበል ለስር ነቀል ለውጥ!
    ድል ለህዝባዊ ኃይል ፋኖ!
    የመቶ አለቃ ተስፋዬ ደገፋ የቀድሞው የኢትዮጵያ የጦር ኃይሎች አባል።

  • @ShemelesGebeyehu
    @ShemelesGebeyehu 9 днів тому

    አርበኛ,ቃልአቀባይ,ፋኖ,ማርሽት,በመጣትህ,ደሰብሎኛል❤💛💚💪

  • @alemmekonnen9675
    @alemmekonnen9675 9 днів тому

    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ማራር እሸትን ዘመነካሴ አብረው ገደለው እያለባንዳ ሾክሿካ ያወራል ማርሸት ያማራ ህዝብ ድምጥ ጀግና ፋኖ ነህኑርልን

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 9 днів тому +1

    The poll. Welcome back. The ethiopian people deserve respect and justice!!! Mothers and Father are Praying, Praying, Praying. "Anemayee Hailu Kessemayee ". Unity the source of Strengths !!! Ethiopia Yesterday, Ethiopia Today and Ethiopia Tomorrow, Tomorrow !!!

    • @veracity8968
      @veracity8968 9 днів тому

      አማራ ነን ፈርስት ሌላው ገብስ ነው !

  • @user-un8rf5rq1l
    @user-un8rf5rq1l 9 днів тому

    ድል ለአማራ ፋኖ 💚💛❤

  • @ማሜፍቅር-ጰ6የ
    @ማሜፍቅር-ጰ6የ 9 днів тому

    አማራ🇨🇬ፋኖ💪💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤

  • @desalegnasemahegn5939
    @desalegnasemahegn5939 9 днів тому

    ማርሸት እንኳን መጣህልን!! ክብር ለሰመዓታት

  • @seblewongel3293
    @seblewongel3293 8 днів тому

    ፋኖ ማርሸት ቆርጠህ ለምትታገልለት አላማህ በመመለስህ በጣም በጣም ደስ ብሎኛል እንዲህ ስትስማሙ ጠላት ይርዳል

  • @danishslasa2969
    @danishslasa2969 9 днів тому

    አንተ ምርጥ ቃል አቀባይ ነህ ከዘመነ ይልቅ አንተ ምርጥ ተ ናጋሪ ነህ ዘመነንም ምርጥ ነው እንኮን ደና መጣህ አሽንፍን አንተን በኢቲቤ tv ስላ አብይ ጥፍት ስትናግርመስማት ነው የናፍቀኝ እናሽንፍለን ግን ግዜው አሁንነው ❤

  • @alemayehu2768
    @alemayehu2768 9 днів тому +1

    የማርሸት ከዘመነ ጎን መጥፋትና የግሩም ወታደራዊ ሪፖርቱ መቋረጥ በእጅጉ ሲያሳስበን ነበር የሰማዕታትን ነብስ ይማር ማርሸት እ/ር የተመሰገነ ይሁን እንኳን አየንህ

  • @WorkuAsefa-b1k
    @WorkuAsefa-b1k 9 днів тому

    ክብር የአማራን መዋረድ መታረድ መፈናቀል የዘር ማጥፋትን አይተው ስርዓቱን ለማፍረስ ዱር ከገደል ለሚንከራተቱ ለሚራቡ ለሚጠሙ ለሚሰው ውድ ህይወታቸውን ሳይሳሱ ለሚሰጡን ጀግኖቻችን ዘለዓለማዊ ክብር ይገባችሃል.🙏🙏🙏🙏.......... የአማራ ትግል የቅንጦት አይደለም የህልውና ትግል ነው!!!!

  • @SasSad-s9j
    @SasSad-s9j 6 днів тому

    ድልለፋኖ❤❤❤❤

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 7 днів тому

    ማርሸት እንኳን በደህና ተመለስክ !!!

  • @zewditudawit9247
    @zewditudawit9247 8 днів тому

    የዘመኑ ጀግኖቻችን ለእናንተ ትልቅ ክብር አለኝ እግዚአብሔር ከእናንተጋር ይሁን ለወገናቸዉ ሲሉ የክብር መስዋእትን የከፈሉ ሁሉ የጀግና ሞት ነዉ የሞቱት ታሪክ ሲያስታዉሳቸዉ ይኖራል ::
    ዝም ብለዉ ራሳቸዉነ ሳይከላከሉ በየቤቱ የሚታረዱትን የሚገደሉትን ቤቱ ይቂጠረዉ ወጣቱ ዝም ብሎ መገደልን ከመጠበቅ ለምን ፋኖን አይቀላቀልም?

  • @קלמומספין
    @קלמומספין 9 днів тому

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @lekidusyared6072
    @lekidusyared6072 8 днів тому

    ፍኖ ለሁለት ተከፍሎ ስድስት ኪሎ መድረስ አይችልም ቢደርስም አርስ በእርሱ መወጋቱ አይቀርም። ስለዚህ ብልሀት ያለው ውሳኔ ያስፈልጋል።💪ድል ለእውነት 💪

  • @MaruLegese-wf7qw
    @MaruLegese-wf7qw 9 днів тому

    ማርሽት መመለስ በጣም ደስብኛል ድል ለፋኖ

  • @NuruJabreli
    @NuruJabreli 8 днів тому

    አዎ ማርሸት ጀግናቺን እኳን ደህና መጣህ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SemiraAhmed-on9ip
    @SemiraAhmed-on9ip 9 днів тому

    አማራ ❤አማራ ❤ አማራ ❤ ነፍጠኛው 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @yimeryimer9001
    @yimeryimer9001 9 днів тому +1

    ነብስህን ፈጣሪ በቀኙ ያኑራት።

  • @workuferede2235
    @workuferede2235 9 днів тому +6

    ፋኖ ሰለሞን፣ሻለቃ አይሸሹም ዮሐኒስ ምን ያክል የወገን ለአማራነታችሁ ተቆርቋሪ ብትሆኑ ነው።ሰላም ዴሞክራሲ በሰፈነበት ሀገር ሆናችሁ ያንን ቅንጡ ኑሮ ትታችሁ መስዋእትነት መክፈል መታደል ነው።ታሪክ ህያው ሆናችሁ በህዝባችሁ እየተዘከራችሁ ዘላለም ትኖራላችሁ።ንብሳችሁን ይማር።

    • @Mohammed-ip5yq
      @Mohammed-ip5yq 9 днів тому +1

      አወ በጣም እጅ በውጭሆን ለወገን አለ መድረስ ከባድ ነው😢😢😢

  • @SadSad-rv5yi
    @SadSad-rv5yi 8 днів тому

    ማር እሸት ሙሉውን ችሎታውእለው ይጩምርልህ አላህ ይጠብቅህ።እንወድሀለን

  • @aleaaxx7239
    @aleaaxx7239 9 днів тому

    ይሄ ልጅ ጎበዝ ነው ፣ ለትግሉ ይጠቅማል ፣ጥፋት ቢያጠፋም በምክር ማለፍ ይሻላል ። welcome back Mareshet !!

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 8 днів тому

    Thanks so much our wonderful fano 🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇬🇧🇬🇧🇬🇧🟢🟡🔴💪💪💪💪👍😢💪

  • @beleteabate5239
    @beleteabate5239 9 днів тому

    ማርእሸት።አንኳን።አይንህ።ድል።ለፋኖ።

  • @user-bp5vj9nf3l
    @user-bp5vj9nf3l 8 днів тому

    ማርሸትከሚዲያለምንአጠፋችሐትእኳንደሕናመጣሕ

  • @MeseretHaile-nb5gm
    @MeseretHaile-nb5gm 9 днів тому

    አምላክ ይህችን አገር አስብ ወንድማችን የሚያጋድል የሚያስተላልቅ መንፈስን ምንም ያላዩት ወጣቶችን የሚበላ ክፉ አውሬ አንተ ተዋጋልን አቤቱ ጌታዬ ሆይ.

  • @samiman9546
    @samiman9546 7 днів тому

    ❤❤❤ በረቱ እያለቀ ነው

  • @FhTy-wj2fo
    @FhTy-wj2fo 9 днів тому +1

    ማር እሸት ስወድህ ከ❤ ነው በርታ ቅድም አለም

  • @BiniBelay-e7y
    @BiniBelay-e7y 9 днів тому +1

    ማርሸት ጀግና እንኳን መጣህ

  • @rukiyap6949
    @rukiyap6949 9 днів тому +2

    የእውነትነው/

  • @birukworku2121
    @birukworku2121 8 днів тому

    ክብር ለሰማዕታቱ

  • @zerayimam
    @zerayimam 9 днів тому +1

    ያረብያረብያረብዲልለአማራፋኖ

  • @HalendH
    @HalendH 9 днів тому

    ፍቅር እና ፋኖዎች ያሸንፋሉ።❤

  • @dersehassen7966
    @dersehassen7966 9 днів тому +1

    የአማራ የወደፊት ተስፋ ።

  • @Mekdiayalew
    @Mekdiayalew 8 днів тому

    የአማራ ተወላጅ በመሆኔ የእናንተን ጀግንነት ሳይ በጣም ነው ደስ የምትሉ እግዚህአብሄርአምላክ ዮጠብቃቾሁ ለተሰውቱም ጀግንነታቸው መቸም አይረሳም ነብሳቸውንይማርልን

  • @menlikezion6196
    @menlikezion6196 9 днів тому

    መጽናናቱን ይስጣችሁ ቤተሰብ ማርሸት ጡሩ ንግግር ነው 🙏🏽✊🏽✊🏽

  • @MulukenEsubalew-z6i
    @MulukenEsubalew-z6i 9 днів тому

    እንኳን ወደምድረክ ለተመስህ አንድ አማራ አንድ ፋኖ

  • @habtuyene
    @habtuyene 8 днів тому

    welcome back spokesperson fano Marshet Tsehaw.....you are Amhara's hero man!!!

  • @gashawmolla9949
    @gashawmolla9949 8 днів тому

    ዋውውው አማራ እኮ ሊቅ ነው ያለ አማራ ኢትዮጵያ ምንም ናት እኔ የምደግፈው ይሄ የዋህ ህዝብ ያለ ምክንያት ኢትዮጵያን እያለ ስለታረደ ነው አማረኛ ስም ያለን ሌላ ብሄር አለን ለእውነት የቆምን

  • @gigmantaf8239
    @gigmantaf8239 8 днів тому

    አይ አማራ ምን አይነት ጀግና ህዝብ ነው!!!

  • @halimaseif1091
    @halimaseif1091 9 днів тому

    እናልፈዋለን አብሽር

  • @YenesewBalew
    @YenesewBalew 8 днів тому

    እውነት ብለሀል

  • @SasSad-s9j
    @SasSad-s9j 6 днів тому

    ፈጣሬይጠብቃችሁ❤❤

  • @Merymali-em7os
    @Merymali-em7os 9 днів тому

    ድል ለጀግናው ፍኖ❤❤❤

  • @Lucy70968
    @Lucy70968 9 днів тому +1

    Maresh is the right person for communication

  • @user-rv9jh4fn7t
    @user-rv9jh4fn7t 9 днів тому

    ,ብልፅግና የአሳማ እርባታ ነው።ፋኖ ያሸንፋል!!!

  • @MuazGudu
    @MuazGudu 9 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ እናሸንፋለን

  • @alex-bw7ek
    @alex-bw7ek 9 днів тому

    ምድረ ልቅምቅም ማርሸት ጀግና ነው ድርጅቱ ምንም ቢወስንበትም ለምን እደሚታገል ያቃልና ይሄው ተመለሰ ምንትል ምድረባንዳና አለቅላቂ

  • @getanehmelese9821
    @getanehmelese9821 9 днів тому

    ማር እዜአብሄር ያፅናህ

  • @GebermikalAyalw
    @GebermikalAyalw 9 днів тому

    ክብርለሠማዕታት ለኛብለውለሚሠው

  • @SofiyaMuhamed-u4p
    @SofiyaMuhamed-u4p 8 днів тому

    Jegnawu marshet💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-cp3zm7uy4o
    @user-cp3zm7uy4o 9 днів тому +1

    Marshet maravedi no word

  • @helenabebe-jg2lg
    @helenabebe-jg2lg 9 днів тому

    We love you Marshet❤❤❤❤❤Del Le Fano