የወደደኝ ጌታ ምን አድርጌለት ነው || በዘማሪት ባንቺአየሁ ሰይፉ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 жов 2024
  • Ethiopian Orthodox Tewahedo Spiritual UA-cam Channel Content
    #Subscribe
    🔴LIVE PERFORMANCE
    #እነዚህንና የመሳሰሉ ተተኪ ዘማሪያንን ለማበረታታት ከፈለጋችሁ ከዚህ በታች ባለው አድራሻ አበረታቱ:-
    +251921485555 በአገልግሎቱ መሳተፍ የምትፈልጉ ታዳግ ዘማሪያን ይህን ማስፈንጠሪያ በመንካት መመዝገብ ትችላላቸሁ👉 21mediaortho.com #ተተኪ የቤተክርስቲያናችን ዘማሪያንን በተለያዩ ዝማሬዎች በ21ሚዲያ ብቻ ያገኛሉ #Subscribe በማድረግ አገልጎሎቱን ይደግፉ
    #የወደደኝ ጌታ የመዝሙሩ ባለቤት ሙሐዘ ስብሀት ዳግማዊ ደርቤ
    • የወደደኝ ጌታ ምን አድርጌለት ነው ...
    21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን 21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ ቢያደርጉ ይጠቀማሉ። የቤተ ክርስቲያናችንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደ ሆነው የኢንተርኔት ዐውደ ምሕረት እንኳን ደህና መጡ።

КОМЕНТАРІ • 30

  • @BefikaduSewalem-nd9ti
    @BefikaduSewalem-nd9ti 7 місяців тому +9

    ለዘመረ ላመሠገነ አንደበት ሁሉ እግዚአብሔር አምላካችን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን።
    በቤቱ ያጽናን

  • @እናቴ-21
    @እናቴ-21 6 місяців тому +3

    የወደደኝ ጌታ
    *****************
    የወደደኝ ጌታ ምን አድርጌለት ነው
    ብዘምርለትም ያንስበታል ይኽው
    ከውድቀቴ አንስተህ ድካሜን ያገዝኸኝ
    ሰባራውን ድልድይ ገጥመህ ያሻገርከኝ
    አ.ዝ .............................//
    በኢያሪኮ መንገድ ስለምን ቁጭ ብዬ
    ብርሐን እጅግ ናፍቆኝ ከሰው ተገልዬ
    የብርሐን ጌታ ወደ እኔ መጣና
    ዓይኔን አበራልኝ በእጁ ዳሰሰና
    አ.ዝ .............................//
    ለብዙ ዘመናት አልጋ ላይ ተኝቼ
    የሚረዳኝ አጣሁ ጠሉኝ ዘመዶቼ
    የእኔ ጌታ አምላኬ ወደእኔ መጣና
    አይኔን አበራልኝ በእጁ ዳሰሰና
    አ.ዝ .............................//
    አሥራ ሁለት ዓመት ደም እየፈሰሰኝ
    ምራቅ እየተፉ ሁሉም ሲያንቋሽሹኝ
    የጌታዬ ልብሱን ጫፉን ብዳስሰው
    ሃይል ከእርሱ ወጣ ደሜን ቀጥ አረገው
    አ.ዝ .............................//
    ሰካራም ዘማዊ ወንበዴ ነበርኩኝ
    ያመፀኞች መሪ ደምን ያፈሰስኩኝ
    ዛሬ ግን ታሪኬን ጌታ ቀይሮታል
    ለሃያሉ ጌታ ምስጋና ይገባዋል

  • @TesfahunTakele-hx8fu
    @TesfahunTakele-hx8fu 6 місяців тому +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድም እህቶቻችን አሁን ደሞ ታላቁ ጾማችን እየደረሰ ነው ብዙ ልብን የሚያረሰርሱ ለንስሐ የሚያበቁንን ቤተክርስቲያን ቤተክርስቲያን የሚሸቱ የንስሐ መዝሙሮችን እንጠብቃለን
    ጸጋውን ያብዛላችሁ በቤቱ ያጽናችሁ

  • @mekdifilms
    @mekdifilms 7 місяців тому +4

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እህታችን

  • @YisuAb-jk4mx
    @YisuAb-jk4mx 6 місяців тому +3

    ፀጋሽ በጣም ልዩ ነው እድሜና ጤናን ይስጥሽ የኔ ውድ እህት

  • @GetalemWubet
    @GetalemWubet 6 місяців тому +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን!ደስ የሚል፡የተረጋጋ ፡ኦርቶዶክስ ኦርቶዶክስ የሚሸት መዝሙር፡፡እስከ መጨረሻው በቤቱ ያፅናሽ

  • @MekdlawitMekdi
    @MekdlawitMekdi 7 місяців тому +2

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ እህቴ❤❤❤

  • @kiduyedingllij31
    @kiduyedingllij31 7 місяців тому +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያድልልን❤❤❤

  • @etopmedia313
    @etopmedia313 7 місяців тому +2

    አጥንትን ሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @mintesnotbeyene-m7d
    @mintesnotbeyene-m7d Місяць тому

    እንዴት ግሩም ነው ባካችሁ,ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @ጎዶሊያስ-ጀ2ዠ
    @ጎዶሊያስ-ጀ2ዠ 6 місяців тому +1

    ማርያም እንወድሻለን ላይ ድምጽሽ ለይቶ ይወጣ ነበር በጣም ያምራል

  • @tadaelmolla3795
    @tadaelmolla3795 6 місяців тому +1

    be lela mezmur entebkshalen betam des emil mezmur ena dmts nw kale hywot yasemaln

  • @natyteferi4265
    @natyteferi4265 7 місяців тому +2

    ሰባራውን ድልድይ ገጥሞ ያሻገረኝ ❤❤❤❤❤❤

  • @_eltube534
    @_eltube534 5 місяців тому +1

    ባንቺዬ ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን

  • @ዮድሚዲያYodMedia
    @ዮድሚዲያYodMedia 7 місяців тому

    የወደደኝ ጌታ ምን አድርጌለት ነዉ…….
    21 media
    ዝማሬ መላእክት ያሰማን

  • @Bereket-24
    @Bereket-24 6 місяців тому +2

    ❤❤❤❤

  • @NatanimWende
    @NatanimWende 6 місяців тому

    kale hiwot yasemaln

  • @Huwin-u7j
    @Huwin-u7j 6 місяців тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የንየ እህት ❤❤❤❤❤❤

  • @tinsaetilahun-b8q
    @tinsaetilahun-b8q 6 місяців тому

    በቤቱ ያጽናቹ ድንቅ ዝማሬ ነው

  • @frehiwot27
    @frehiwot27 7 місяців тому

    አሜንዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @meskeremfekadu6272
    @meskeremfekadu6272 6 місяців тому

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤

  • @Sara-g4o2d
    @Sara-g4o2d 5 місяців тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤

  • @ጎዶሊያስ-ጀ2ዠ
    @ጎዶሊያስ-ጀ2ዠ 6 місяців тому

    መሳሪያና ቅንብር አታብዙ ።

  • @genetaylel8784
    @genetaylel8784 7 місяців тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ

  • @run2134
    @run2134 7 місяців тому

    😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 7 місяців тому

    Amen Amen Amen

  • @Israel9563
    @Israel9563 7 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MebratHabtmu
    @MebratHabtmu 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @esayasamerga3799
    @esayasamerga3799 7 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @sosaso4562
    @sosaso4562 7 місяців тому

    Amen
    Amen
    Amen
    Zamarii matii asamale imate hixachu💒🤲🤲💚❤️💒🤲🤲🤲😍😍😍❤️❤️❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻